የኦርቶዶክሳዊ ትዳርና አለመግባባቶችን እንዴት እንፍታቸው? ለምን ይቅር ማለት ከባድ ይኾንብናል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    TH-cam ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

ความคิดเห็น • 78

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያኑርልን ደክመህ የምታስተምረንን ትምህርት በልባችን ጥሩ ፍር አፍርቶና በቃሉ ሁልም እንድንኖ ርልኡል እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን አንተንም ቃሉን መጋብያችንን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @turayashady5807
    @turayashady5807 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን ዲቆን ጥበቡ ማሞ የአገልግሎት ዘምንህን ይባርክልህ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እንቁ ዲቆናችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አምን

  • @marrym8549
    @marrym8549 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ደካማዋ ስደተኛዋ እህቴ ነኝ አሞኛል አፀደ ማርያም በፀሎት አስበኝ

    • @tayechtayech5922
      @tayechtayech5922 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር በምህረቱ ይዳብሽ የኔ እህታለም

    • @meskimelegnu7578
      @meskimelegnu7578 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሸ

    • @bezagirma9544
      @bezagirma9544 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @user-vf8iz9yd1m
      @user-vf8iz9yd1m 2 ปีที่แล้ว

      እህታችን የሰራዊት ጌታ ይማርሽ እይዞሽ

    • @tsigeabbera4603
      @tsigeabbera4603 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ በምህረት እጁ ይዳብስሽ

  • @yibaby4729
    @yibaby4729 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት የሰማን ዲያቆን🙏🙏🙏🙏

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehywot yasemaln kalehywot yasemaln Betam enamesegnalen wedmachn berta Egziabher Amlak ymesgen::

  • @sarasarae4817
    @sarasarae4817 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመምህራችን

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፀጋ መለኮትን ያብዛልን ቃለሕይዐት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen tegawen yabeZalhe

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ለወድማችን ጸጋዉን ያብዛልን ትዕግስ በማጣቴ ትዳረን አጥቻለው እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @nuhaminnana1242
    @nuhaminnana1242 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ጥበብን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን በድሜ በጤና ያኑርልን አሜን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልነሰ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ የሰጠኝ ወንድሜ መካሪዬ የሚገስጹኝን ትምሕርቶችሕን ትለግሰኛለሕና ከልቤ ነው የማመሰግንሕ ኑርልን አሜን !!!❤

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ መላይክት ሥለ ቅዱሥን ምህረት ቸርነቱን ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @nardosskebede4207
    @nardosskebede4207 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ 🙏🙏🙏

  • @marrym8549
    @marrym8549 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለህይወትያሰማልንን

  • @sarasolemon597
    @sarasolemon597 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህወት ያሰማል መምህራችን ወንድማችን ዳቆን

    • @sarasolemon597
      @sarasolemon597 2 ปีที่แล้ว

      ዳቆን ጥበበ ማሞ

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasenalen memherachin Amen💚💛❤🤲🙏

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @mangalg783
    @mangalg783 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ቃልሕወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን🙏🙏🙏

  • @teena123kwt7
    @teena123kwt7 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen wedmachein kale hiwot yasemalen Egziabher edam ke tena yestlen 🤲🙏

  • @adiamhaile550
    @adiamhaile550 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen Egziabeher yestelen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @martaberhanu854
    @martaberhanu854 2 ปีที่แล้ว

    አምላከ ቅዱሳን እግዚሐብሔር ይመስገን ስላሳረፍከኝ ተባረክ ወንድማችን በርታ ከክፉይጠብቅህ

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memeherachn kalehiwotyesemaln beedemana tenayetebekln⛪⛪⛪🙏

  • @genetyedegelmaryamlijyedeg8811
    @genetyedegelmaryamlijyedeg8811 2 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kale hiywet yasmalen

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ዲያቆን ጥበበ: እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን: እመ አምላክ ትጠብቅልን:

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩበት እናመሰግናለን

  • @user-uq6lj2dt8j
    @user-uq6lj2dt8j 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን💗💛💚💒

  • @amentube1086
    @amentube1086 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ🙏🙏🙏🙏

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen qala Hiwot yasamalan inamsaginalan wanidimachin yaqidusan amlak libon yisixan ❤💛💚

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን የሚገባንን ትምህርት ስላስተማርከን እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦኔችን ያኑርልን ቤታችንን ጎጆችንን መደኃኒያለም ይመልከትልን ይደርፈን ልባም እድርጉ ፈተናውን በጸሎት እንድናሸንፈው እሱ ይርዳን ለወንድሞቻችን ኃይልን ብርታትን ይስጥልን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን ይላክልን በቃ ይበለን አሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @kidist176
    @kidist176 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin

  • @user-dq2cj3fq3q
    @user-dq2cj3fq3q 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @tsehaytube917
    @tsehaytube917 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Amen

  • @tes.a
    @tes.a 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @youtubworkneshyoutube
    @youtubworkneshyoutube 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SebleMengsha
    @SebleMengsha 2 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏🏽

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 2 ปีที่แล้ว

    Amne aAmne amne

  • @zelibarbarzeli2656
    @zelibarbarzeli2656 2 ปีที่แล้ว

    wendmachin qale hiwet yasemalign egzabher tibeb yadlih eme berhan qdsti dngl mariam ke lija ke wedajwa ke eyesus christos ke hulachin gara ykunu amen amen amen

  • @liyaliya4023
    @liyaliya4023 2 ปีที่แล้ว

    kale hiywet yasemaln memhrachin

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 2 ปีที่แล้ว

    Kale hywet yasemaln le wendmachen

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

    💓💓💓💒💒💒💓💓

  • @AS-yh1yr
    @AS-yh1yr 2 ปีที่แล้ว

    🙌👏🙏💖🌹

  • @Henoka369
    @Henoka369 2 ปีที่แล้ว

    Aman kalehywet yasemaln

  • @سلاممجنون
    @سلاممجنون 2 ปีที่แล้ว

    ❤💛❤💛❤💛🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethioruth3449
    @ethioruth3449 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፡እኔ አንድ የጨነቀኝ ጉዳይ አለኝ ፡ከ 8 አመት በፊት አንድ ልጅ አፍቅሬ ነበር እናም ቤተሰብ ሳያቅ ማለት ነው ፡እኛ በፍቅር እያለን ወንድሜ የፍቅረኛዬን እህት አገባት ፡አሁን እኔና ፍቅረኛዬ መጋባት እንችላለን ወይስ አንችልም??????
    በማህሰባች አስተሳሰብ ግን ነውር ነው ፡እባክዎት መምህሬ እንዲመልሱልኝ እላለው ፡ይህን የምታነቡ ሁሉ ሀሳባችሁን ይጋሩኝ 🙏

    • @hana-hs1fd
      @hana-hs1fd 2 ปีที่แล้ว

      እንደ ክርስትና አስተምሮ ሃይማኖት አይቻልም !?

    • @edenteklebrhan3094
      @edenteklebrhan3094 2 ปีที่แล้ว +1

      Selam ehte bemahberesebachin becha sayhon behaymanotachinm ayfekedm yebeteseb akal hunalech

    • @user-ls2eu4xz5f
      @user-ls2eu4xz5f ปีที่แล้ว

      አይቻለም በፍፁም

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 ปีที่แล้ว

    Min dinew yemitilut himanot yegele new atansaku aboo wede I himanot sir atisogoxu maninawum himanot wuset yikelekilal ye Ethiopia himanot wuset Ena new degmo nebilaha Isa bekirstina bica adelam besim irasu bota alacew so ine izik bota li sile himanot sihon sil nxanet ina wuneten a bitaweru new des yemileg ✌️

  • @AS-yh1yr
    @AS-yh1yr 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልንኔኒ።ግን ባልየው ሚስቱንኑ እንደሚስቱን ሳይሆን እንደ ባርያ አስቦ ሁልየ በድለዋት ልትለየው ስታስብ በየተጠላችው ቁጥር ይቅርታ እየጠየቀ ሲታረቃትስ?መጨረሻ ግን ምን ታድርግ ለውጥ የሌለው ሂወት ሆነባት ብትለይ ለስዋ ሃጥያት ይሆንባትወይ?

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 2 ปีที่แล้ว

      ለባልየው የባል ድርሻ በትዳር ውስጥ ምን እንደኾነ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ምን እንደሚል ማወቅ ይኖርበታል:: ለዚህም ሚስት በምትችለው አቅም ለጊዜው ያለባትን ፈተና በእግዚአብሔር ቸርነት በመንፈሣዊ ሕይወት ጸንታ ትዕግሥት አድርጋ ስለ ትዳራቸው ፈተናና አጠቃላይ ሕይወት ማስመከር ከንስሐ አባታችሁ ጋር መመካከር ስለ መንፈሣዊ ትዳር ምንነት በተቻለ መጠን አብረው የሚማሩበትን መንገድ ማመቻቸት ሊኖርባት ይችላል:: ይህ ሁሉ ብልሃትን መቻልን ትጋትን ልበ ሰፊነትን ከኹሉ በላይ የማያቋርጥ ጸሎትን ይፈልጋል:: የዛሬውን ትምህርት እንኳ ከልብ ለመፈጸም የጌታችንን መስቀል ከፊት አስቀድሞ የእናቱን ምልጃና ቃልኪዳን ተማምኖ ተረጋግቶ በሰከነ መንፈስ ኹለቱ ብቻ ጸሎት አድርገው እስኪ ስለ ትዳራችን እንነጋገር ብለው መወያየት ይኖርባቸዋል:: በአንዴ ለውጥ ላይመጣ ቢችልም እየጸለዩ መልካም እያሰቡ በበጎ ኅሊና የፍቅር አምላክን ደጅ እየጠኑ የጠፋው የቀደመ ፍቅር እንዲመለስ መታገል ይገባል:: ለፍቅር ጠላት ለዲያቢሎስ ዕድል መስጠት ክፍተት ማሳየት አይገባም:: ለእኛ የከበደንን መቻል ያቃተንን ሁሉን ለሚችለው አምላክ እየነገሩ ደጉን የመተሳሰብን ሕይወት እንዲመልሰው ሳይሰለቹ መንገር መወትወት ይገባል:: እርሱ በራሱ ጊዜ በራሱ መንገድ በራሱ መልካም ፈቃድ ያስተካክለዋል:: ከእኛ የሚጠበቀው እኔ ፈቃዱን እየፈጸምኩ እንደ ቃሉ እየኖርኩ ነኝ ወይ ብሎ ቀድሞ ወደራስ እየተመለከቱና ከእኛም ጉድለት ካለ እያረሙ መልካም የኾነውን ከርሱ ከመድኃኔዓለም መጠበቅ ነው:: ብቻ ተግቶ መጸለይ በጋራ እንዲህ ዓይነት ትምህርቶችን መስማት በጎና ቀና ልብ ይዞ መነጋገር: ክፉን በክፉ አለመመለስ: ከአባቶቻችን ጋር የግድ መነጋገርና በጸሎት እንዲያስቡን ማሳወቅ ይገባል:: ይህን መርሐ ግብር እርስዎ ሲከታተሉ እንዲህ ፈተና ያለበት ሰውም አብሮ እንዲሰማ ይጠቁሙአቸው:: ገና ብዙ የምናነሳው ጉዳይም ስላለ ሊረዳቸው ይችላል::
      እመብርሃን መልካሙን ታድርግልን

    • @AS-yh1yr
      @AS-yh1yr 2 ปีที่แล้ว

      @@tibebebelihu8873 በጣም አመሰግናለሁ። ደስ ብሎኛል ሁኔታው ስለተሰማልኝ።ሴትየው ቤተሰቦችዋ ከሱዋ ምንም ነገር አልሰሙም።ለ26 አመታት በዙሙትና በመበሳጭት ሲበድላት 10 አመቱ ዝሙቱን ቢተዎውና ቤ/ክርስትያን ቢመላለስ ሰው አጠገብ ቢንቃትና ስሙአን በማጥፋት ቀጠለበት።ግን ስሜ ጠፋ ብላ አሱ የሚሄድበት ቦታዎች መሄድ አቋረጠች።ይሄ ሁሉ በደል እያደረግኩሽ ምን ስለበደልሽንነሽ ተሸክመሽን የምትሄዲ መባል ደርሶ ነበር።መጥፎ መንፈስ ይኖሮዋል ብየ ጸበል በሁሉ ቦታ ይደረጋል ።ለሌላ ህዝብ መልአክ ነው ለስዋ ብቻነው መጥፎ።እቤት ቁጭ ስትል የነነስዎ ቃለ ሂወት እየሰማች ትጽናናለች። ወይም እሁድ ሱሆን የነጮች ካቶሊክ እየሄደች ለሱም ለልጆችዋ ትጸልያለች።ግን እንደባልዋ አትቀርበውም።በተለይ ይኸ 5 አመት ከሱጋ መናገር የለም።አሁን ግን በሱ ምክንያት የኤሪትራ ፣ቤ/ክርስትያን ስለማትሄድ የኢትዮጵያ ቀሲስ አግኝታ ንስሃ ወስዳ ቆነናዋን ጨርሳ ቄደር ተጠምቃለች።ደሙና ስጋው ግን ልጆቻቸው ትምህርት ሊጭጭርሱነው በሃላ መለያየት ከመጣ በሃላ ወደ ደመ ስጋው መሄድነው።ይሄ ሰምቶ ግን በጣምነው ያዘነው።

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 ปีที่แล้ว

    Nabiu laha Isa alehi selam beislamim bota alacew alehi selam gin wede himanot Atasabu walon lemqorcec wala Tigre wala Amara melkam net lerasachu new 🤣 😒