የሰይጣን እዉቀት አይኑራቹሁ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Sibket

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 105

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባ ገብረኪዳንን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @melakuworku5579
    @melakuworku5579 ปีที่แล้ว +7

    እንደ ሀጢአታችን ብዛት እንደሰውነታችን ክፋት ፈጣሪ ሳይመለከት በቸርነቱ አስቦን ምክንያተ ድህነት የሆኑ መምህራን የሰጠን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን። መከሩ ብዙ አጫጁ ጥቂት ተብሎ በወንጌል እንደተገለፀው፣ ምዕመናን የበዙበት መምህራን ጥቂት የሆኑበት ሰዓት ነው እና የመከሩን ባለቤት ለምኑት እንደተባልነው፣ የእነዚህ የመሰሉ መምህራን አብዝቶ እንዲያስነሳልን እንለምነው። አባታችንን ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የበለጠ የወንጌል አገልግሎታቸው የተቃና እንዲሆን እኛም በትምህርታቸው በነፍስ በስጋ የምንጠቀምባቸው ያድርግልን።

  • @ፍፁምታደሠ
    @ፍፁምታደሠ ปีที่แล้ว +5

    ጠላታችንንና ሽንገላውንማ ጠንቅቀን ማወቅ አለብን ፣ ቅዱስ ጳውሎስ ም ይህን ነግሮናል ። አባታችን አባ ገብረኪዳን ድንቅ አስተማሪ ናቸው ። ይህን ትምህርታቸውን ግን አልቀበልም ።
    ጠላቱን የማያውቅ በቁም የሞተ ነው ።
    ፪ ቅዱስ ዮሃንስ ራእይ ላይ ፣ በትያጥሬን ያላችሁ የሰይጣንም ም ጥልቅ ነገር ለማታውቁ ከዚህ ሌላ ሸክም አልተውባችሁ ያለው ክርስቶስ ነው ።
    መጸሃፍ ቅዱስ ላይም ዝም ብለው ውጣ ያለበት ቦታ አለ ፣ ያናዘዘውም ቦታ አለ ፣ ለምሳሌ ስንት ናችሁ ክርስቶስ ብሏል ፣ ከያዘው ስንት ጊዜው ነው ፣ ከልጅነቱ ጀምሮ ነው ፣ ስማችሁ ማን ይባላል ፣ ወዘተ ይህ ድብን አርጎ ማናዘዝ ይባላል !!!

    • @papeterefe3084
      @papeterefe3084 3 หลายเดือนก่อน

      ከያዘው ምን ያህል ጊዜ ነው ብሎ የጠየቀው የታማሚውን አባት ሲሆን ከልጅነቱ ጀምሮ ነው ብሎ የመለሰለትም የታማሚው አባት እንጂ ሰይጣኑ አይደለም፡፡

  • @ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ
    @ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አባታችን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ ปีที่แล้ว +5

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤❤

  • @tgtube7361
    @tgtube7361 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን,
    እባካችሁ አባታችን ጀርባ ያለውን ባትጠቀሙት ጥሩ ነው:: ምክንያቱም ሃሳብን ይሰርቃል

  • @fetareyawekal5569
    @fetareyawekal5569 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ፈጣሪ ይባርክልዎት

  • @asfaw96
    @asfaw96 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን::

  • @ggff5610
    @ggff5610 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲👏👏👏ነዊሕ ዕድመን ጢዕናን ያሃበልና ኣቦና👏👏👏

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
    ያው የእርሶን ትምህርት እየመረጥኩ ነው የምሰማው ዝም ብዮ አላገሰብስም ምክኒያቱም ልክ የሚያውቁትን ያክል የማያውቁት እንዳለ ስላወኩ ነው
    ለምሳሌ ሴጣንን ሀሰተኛ ነው ትክክል ግን ደሞ እግዚአብሔር እራሱ በስሙ እውነትን ሊያናግረው አይችልም ጨርሶውንም እያሉ ይመስላሉ
    እስቲ ልጠይቆት ተውት ቤተክርስቲያን የቅድሳን ገድላት ላይ ሴጣንን ስራውን ያናዘዙትን እንደ አባታችን ቅድስ አባት አባ ጳውሊን ያሉት ሌሎችንን ዳቢሎስ የሰራውን ስራ በእግዚአብሔር ስም እያስማሉ ያናዘዝትን ይቅርና
    እስቲ ልጠይቆት ሰማዕቱዋ ቅድስት አርስልማ ፀበል እራሱዋ እያጠመቀጭ ዳቢሎስን ስራውን ስታናዝ ቆይ እርሱ የዳቢሎስ ሀሰተኝነትን ነው የምታስተለፈልፈው እያሉ ባልሆነ ብቻ? እስቲ በእግዚአብሔር የሚያገለግሉትም አባቶችን እንተው እነርሱ ልክ እንደ እርሶ ሰው ናቸው።ቅድስት አርሴማ ለምንድነው እራሱዋ እስር አድርጋ አስለፍልፋ ስራውን ገልጣ ወደ ጋህነብ የምታሰናብተው ?እርሱዋም ክብር ፈልጋ ነው ሊሉ ነውን?ወይንስ ደጅዋም ረግጠው አያቁ ይሆንን ለእርሱዋ ምን መልስ አሎት ?እስቲ ንገሩኝ አባቴ ሀዋሪያት አላነዘዙምና ብለው እርሱዋን የእግዚአብሔር አርበኛ ሰማዕቱዋን ሊቃወሙት ነው?ለምን የእግዚአብሔር ብዙ ዘርፍ ነው መንገድ ብላችሁ ስታስተምሩ በዚህ ላይስ እግዚአብሔር ስራው ብዙ ዘርፍ የለውንም ብለው ነው?አይ አባታ ባይሆን ፀጋው ስለሌለኝ ማን ገደለ አባቴ?እስቲ ሽንቁሩ ሚካኤል ቅድስ ሚካኤል እንዴት እያናዘዘ ዳቢሎስ ከነሰራዊት ሲኦል እንደሚሸኘው ሄደው ይዮ እርሶ ስለ ሐዋሪያት ይላሉ ቅድሳን መላእክት በእግዚአብሔር ፍቃድ ዳቢሎስን ዝም ብለህ ውጣ ሳይሆን አናዘው ሲያሶጡ በአይናችን አይተናል እና እርሶ እግዚአብሔር ከፈቀደው ነገር ሊጣሉ ይሆን ?ይቺን ለእርሶ እተዋለው
    አይ አባቴ ገድሎችን ቢያነቡ ኖሮ እንዲህ ባላሉ ነበር
    የቅድሳን ገድል ቤተክርስቲያን አዘጋጅታ ምዕመኑን አንቡ ባትል በተቀበልኮት ነበር ።አይ አባቴ እኔ ሁሉን አውቃለም የሚል ትቢት እንዳለቦት ንግግሮት ያስታውቃል ለማንኛም እኔም ምንም አይነት መረጃ አልሶጦትም ቀጥ ብለው ቅድስት አርሴማ ፀበል ይሂድ እራሱዋ እያጠመቀች ስታናዝዝ ሴጣኑን ያዮታል ያንግዜ ይቺን ንግግሮትን ዳግም ላይደግሙት ይችላሉ

    • @Melkie-ob3gl
      @Melkie-ob3gl 8 หลายเดือนก่อน

      አባታችን እንደዚህ አላሉም የዘመኑን የሀሰት አጥማቂያን ነው ሰው ደርሳችሁ አትተቹ መቼም ማንም አያዝዝብንም እያላችሁ የመጣላችሁን ሁሉ ባንጽፍ ጥሩ ነው

  • @abershtesfaye5896
    @abershtesfaye5896 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እኛም በሰማነው ቃል ሳላሳ ስልሳ 100 የአማረ ፍሬን እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @gjghgjg3983
    @gjghgjg3983 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ብእድመ ብጥና ይጠብቅልን❤❤

  • @Natnael12
    @Natnael12 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ይሰማለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Abigailamenay
    @Abigailamenay ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @genetjemal5086
    @genetjemal5086 ปีที่แล้ว +3

    አባ እግዚአብሔር ይስጥልን ፈጣሪ እርሶን ሰለሰጠን ይመስገን"

  • @hadasalemayehu5197
    @hadasalemayehu5197 ปีที่แล้ว +3

    የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አባታችን

  • @genetjemal5086
    @genetjemal5086 ปีที่แล้ว +8

    የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ክርስቶስ አስተምህሮ ይህ ነው አባ ክብር ያድልልን እኛ እድለኞች ነን እርሶን ስለሰጠን"

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme7150 11 หลายเดือนก่อน

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ፈውስ ስለሚያደርጉ አባቶቼ ውስጤ ላይ ጥያቃ ፈጥሮብኝ ነበር ተመልሶልኛል አመሰግናለሁ

  • @tadutadu6190
    @tadutadu6190 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይዉትን ያሰማልን አባታችን👍🥰

  • @workeago426
    @workeago426 ปีที่แล้ว

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሜን እሜን እሜን

  • @AdisRiyad
    @AdisRiyad ปีที่แล้ว +4

    ቃለሂወት ይስጥልን አባታችን ❤❤❤❤❤

  • @SinaBerhe-d6e
    @SinaBerhe-d6e ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen abatachen

  • @kindumihret9078
    @kindumihret9078 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @aynenegash5295
    @aynenegash5295 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalin abatachin🙏🙏🙏

  • @genetjemal5086
    @genetjemal5086 ปีที่แล้ว +6

    "አባ እግሮት ስር ቁጭ ብለን እንድንማር እግዚአብሔር ይፍቀድና ክፍለ ሀገር ብትመጡልን ደስ ይለናል"

    • @-RaheLove23
      @-RaheLove23 ปีที่แล้ว

      @አሜንንንንን❤❤❤❤

  • @AmanEsak-no6bh
    @AmanEsak-no6bh ปีที่แล้ว

    ኣሜን

  • @ATKAWFitsum
    @ATKAWFitsum 11 หลายเดือนก่อน

    Amen amen kale hiwot yasemaln

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን አሜን❤

  • @MikiyasMuluken-iv9ns
    @MikiyasMuluken-iv9ns ปีที่แล้ว

    Abaya enwadhalne

  • @AsryNegash
    @AsryNegash ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen ❤

  • @RahmetAli-k5m
    @RahmetAli-k5m ปีที่แล้ว

    Qale hiwet yasemaln

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንአባታችን፣እድሜጤናይስጥልን

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏

  • @fevenketselay4206
    @fevenketselay4206 ปีที่แล้ว +1

    Kale hywot yasemalin abatachn bezih Zemen yetesetun dink abat

  • @amanuelandargachew2752
    @amanuelandargachew2752 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ❤

  • @dagimtadesse4177
    @dagimtadesse4177 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው
    በፀጋ ያኑርልን

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @sebleworkgelan
    @sebleworkgelan ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @Rahel-k4k
    @Rahel-k4k ปีที่แล้ว

    Bezih zemen erson sileseten simu yimesgen amen

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሠማልን በዕሜና ፀጋ ያኑርልን።

  • @YAKOB012-l9d
    @YAKOB012-l9d ปีที่แล้ว

    aba kalhiwot yasemaln Egziabher Yimesgen

  • @atsede7592
    @atsede7592 ปีที่แล้ว

    Abate edemeeyesteot kalehiwot yasemalen

  • @WosenAshagrie
    @WosenAshagrie ปีที่แล้ว +2

    ይቅረሰ ይበለወት መድረኩን የሀሜት ቦታ አደረጉት አንዳንበት

    • @mekdestesfaye5647
      @mekdestesfaye5647 ปีที่แล้ว +2

      ሀሜትና ግሰፃን ለይተሽ እወቂ የተሳሳተ ስራ በቤተግርስትያን ላይ ሲሰራ ሕዝቡ በስህተት ሲነዳ የመመለስ አደራ አለባቸው

  • @zizikitchen7766
    @zizikitchen7766 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይባርክት ረጅም እድሜ ይስጥኦት

  • @hilinamkebebtube4511
    @hilinamkebebtube4511 ปีที่แล้ว

    abatachin kalhiwt ystelen🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @FanielEyob
    @FanielEyob ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @GormasWorku-vg1rc
    @GormasWorku-vg1rc ปีที่แล้ว

    የዘመናችን ንፁህ ሊቃውንት

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 ปีที่แล้ว

    እግዚያቤሔር ይማስገን

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 ปีที่แล้ว

    Be ewunet asazenugn libachin bedenib balemesimatu

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 ปีที่แล้ว +1

    🙏 Blessings ❤!

  • @selamawitgoitom8455
    @selamawitgoitom8455 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yesmalna

  • @elenilemma3019
    @elenilemma3019 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኦርቶዶክስሐይማኖት
    @ኦርቶዶክስሐይማኖት ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @amesaymesele9058
    @amesaymesele9058 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @TesfayeHilemekael
    @TesfayeHilemekael ปีที่แล้ว

    አሜን❤❤❤

  • @bereketdemeke-pk2pb
    @bereketdemeke-pk2pb ปีที่แล้ว

    አባታችን የነብስ ምግብ በጣም ነው የምትመግበን ግን ለምንድን ነው የአማራን ህዝብ ወደ ፋኖ የማታሰለጥኑት ጴጤ መንግስት ቅርስ የጠፋል ፋኖ ህዝቡ መሰልጠን አለበት

  • @TirhasYouYube
    @TirhasYouYube ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Vgbvh-cl1id
    @Vgbvh-cl1id 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @habtamuzeleke7954
    @habtamuzeleke7954 ปีที่แล้ว

    ለኔ ንጹህ መ ምህር

  • @massllve6712
    @massllve6712 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @surafelkongo3239
    @surafelkongo3239 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እዉቀት አይኑራችሁ ይባላል ህዝቤ ወይ ንቃ ይል የለ ዘመኑን ግለጡት ይል የለ

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሁን ለጥያቄ መልስ ኣግኝቻለው ጴንጤዎች እንዴት ያውቃል ስል ነበረ

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 ปีที่แล้ว

    Worada leba. Afer bla

  • @aleaye3205
    @aleaye3205 ปีที่แล้ว

    It's better only preaching the word of God rather than criticizing other fathers. Casting out devil spirit is the holy spirit grace that given from Almighty God.

  • @FishBelete
    @FishBelete ปีที่แล้ว +2

    እኚህ ሰውዬ ለየላቸው ማለት ነው? ጀዘቡ መሰለኝ እንዴት የሰይጣን የተተበተበውን ትውልድ ማወቅ አቃታቸው? ገዳም ቁጭ ብለው በአለም የምንሰቃየውን አያውቁም። ምነው ሁሉንም ልወቅ አሉ?

    • @natnaelmamo7916
      @natnaelmamo7916 ปีที่แล้ว +2

      አፍህን ዘግተህ ውጣ ትምህርቱን በደንብ ስማ አንተ ከምታቀው እልፍ ጊዜ እርሳቸው ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መንፈሳዊነት ብሎም ስለ ዓለም ፈተና ያውቃሉ እና አንተ ነህ እንጂ ሁሉን ልወቅ ያልከው እሷቸውማ ከዚህ በላይ ምን ይወቁ ቢገባህ ስላወቁ ነው ቆብ ደፍተው በመከራ ሚኖሩት

    • @አምሳሌየድንግልልጅ
      @አምሳሌየድንግልልጅ ปีที่แล้ว

      ክፈት አፍ

    • @natnaelmamo7916
      @natnaelmamo7916 ปีที่แล้ว

      @@አምሳሌየድንግልልጅ ምን አጠፋሁ ወንድሜ

    • @አምሳሌየድንግልልጅ
      @አምሳሌየድንግልልጅ ปีที่แล้ว

      @@natnaelmamo7916 ይቅርታ ባለኮመንቷ ኖ ያልኳት😳ይቺ ከፈት አፌ በአባታችን ላይ አፌ ትከፍትባለች አባታችን መሰደቡት ይሂ ማኖ ስጥያን እዝይ ይቀምጣል ምናምን ብሎ ምያስተምር መህር ተብዬ አለ በምያሳዝን ሁነታ ሰው የአዲስኪዳን ትውልድ ሆኖ ስጋውን በልቶ ደሙንት ጠጥቶ ተጠምቆ ክርስቶስን ለብሶ ከኢየሱስ ጋር ተዋህዶ እንደት ስለ ስጥያን ለማውቅ ይጏጏል ወጋውት እኔ የኢየሱስ ማደርያ ቤትመቅደስ እንጅ የድያብሎስ መቀመጫ አይደለሁም ስጥያን እንድ ያደርጋል ከማለት በኢየሱስ አምኝያለሁ ድኝያለሁ የኢየሱስ ልጅ ነኝ ማንም ከመዳፉ አይነጥቀኝ ብሎ ብያወሩ ስንት በረኬት ያገኙ ይሁን ቤትስቦቼ የባአድ አምላክ ከሆኑ ከኔ ጋር ምን ጉዳይ አለው እኔ ደግሞ የተለየው ክርስቶስን በልብ አምኘ በአፌ መሰክረ የዳንኩ በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ዳግማኛ መምጣቱን እማምን ተውልድ ነኝ አብራሃ የጣኦት አምላክ ቤትስብ ውጥ ወጣ ቅድስት አርሴማም እንደዛው ዮሴፍም ከአባቱ ቤት ተለዩ የቅድስት ንግስት ኢሊን እንደሱ 🙏እግዚአብሔር ስትለብሱ የቤትስብ መንፈስ አይዘኝ ምክንያቱም የቤትስብ መንፈስ ምይዘኝ ቤትስብ እንዴት እንድህ ሆነ ብዬ የድያብሎስ አሰራር ለማውቅ ካጣረውኝ ኖ እኔ አማኝ ከሆንኩ የቤትስብ ላይ ያለውን የ7 ትውልዶች ላይ ያለውን መንፈስ ማውደም ማፈራረስ እንደ ትቢያ እንድበታትን ከነጭራሹ ማጠፋት እችላለሁ ምክንያቱም እኔ የኢየሱስ ልጅ በደሙ ያድይንኩ የደሙ ፍሬ ነኝ ሰው እንዴት ለሥጥያን ይፈራል ምን ሃይል አለውና የወደቀ ፀጋ የተገፈፈ ፈር ልፈስፈስ ኖ እኔ መቸም የስጥያን አስተምሮም አልከተልም አልሰማምም ሰጥያን እንድህ ያደርጋል ከማለት ኢየሱስ ያድናል ከድያብሎስ ኃይል የኢየሱስ ይበልጥይል ብሎ ብያወሩ ስጥያን ይረቃል😥🥰አንቺን ሳይሆን በልቂቅ ለቃውንት ላይ አፌ የከፈተች ያልተገረዘ ምላስ ሴትዮ ኖ ይቅርታ

    • @FishBelete
      @FishBelete ปีที่แล้ว

      @@አምሳሌየድንግልልጅ ክፍት ቂጥ

  • @smadit3729
    @smadit3729 ปีที่แล้ว

    የሰይጣን እውቀት አይኑራችሁ።ሀዋርያት ያስተማሩትን ቤተከርስቲያን ብቻ ተከተሉሰይጣን መረጃ ሰብስቦ ለሀሳዊ ባህታውያን ያቀበለውን ወሬ እየተቀበላችሁ አትንጎዱ በርሜል ጊዬርጊስን ጨመሮ።ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @SemaeteWahdAbuneEstifanos
    @SemaeteWahdAbuneEstifanos 11 หลายเดือนก่อน

    ዝምበል ደደብ እብድ ውሻ

  • @Meme-gq9iu
    @Meme-gq9iu 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን አባታችንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jumana5232
    @jumana5232 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @maryamawittad
    @maryamawittad ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን አባታችንን

  • @BiniyamCircus
    @BiniyamCircus ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህያወት ያሰማልን አባታቸን እዲሜ ከጠና ገር ያዲላቸዊ

  • @awtasheman8876
    @awtasheman8876 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ✝️🙏

  • @KibromYemane-dt7be
    @KibromYemane-dt7be ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sergutewoldeamanuel6519
    @sergutewoldeamanuel6519 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan727 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባ🙏❤

  • @beyenechmulaw2553
    @beyenechmulaw2553 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @nebsel446
    @nebsel446 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Marey-gm3hi
    @Marey-gm3hi ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል
    @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-bs9gk5ex5z
    @user-bs9gk5ex5z ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @ሃናየማርያምልጅ
    @ሃናየማርያምልጅ ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tekleabmrach102
    @tekleabmrach102 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @almyegeremew9343
    @almyegeremew9343 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @endalelealem3380
    @endalelealem3380 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Sesenwelay-br4rs
    @Sesenwelay-br4rs ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @seasea3347
    @seasea3347 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Vgbvh-cl1id
    @Vgbvh-cl1id 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤