Photoshop Tutorial for Beginners | የፎቶ ሾፕ መማሪያ ለጀማሪዎች በአማርኛ | Amharic [Part1]
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 16 ก.พ. 2022
- This video is for beginners who want to know about photoshop easily with the complete guide to give you a brief explanation of the tools and other components of adobe photoshop with Amharic language. ይህ ቪዲዮ ለፎቶሾፕ አዲስ ለሆኑና ፎቶሾፕን በቀላሉ ለመማር ለሚፈልጉ የተዘጋጀ መማሪያ ቪዲዮ ነው
የአዶቤ ፎቶሾፕ መሰረታዊ መማሪያ በአማርኛ / Adobe Photoshop Tutorial for Beginners - ภาพยนตร์และแอนิเมชัน
ምርጥ ነዉ፡፡ ከማይረባ ወሬ እንደዚህ ያሉ አስተማሪ ነገሮች በመልቀቅ እኛም እንድንማር እናንተም ከእዉቀታችሁ ተጠቃሚ የምትሆኑበት ሁኔታ መፍጠር እጅግ ትልቅነት ነዉ፡፡ በርታ ወንድሜ፡፡
ከዘረኝነት ወጥተን ብዙ መማር የማናውቀቸው ነገሮች አሉና ብሮዬ በርታ
wow amazing video bro Gohead ....
በርታ! በጣም ጥሩ ትምህርት! እኔ የፎቶሾፕ ተከታታይ ነኝ!
👍👍👍👍
Nice work bro!!! As commment Please put as an exercises to evaluate yourself
tnx a lot brother👏👏
good
Wow yeserahiw sira yakerebkelen Photoshop mulu Tool share selareken Bitam enamesegnalen graphics Design miseraw photoshop lay nw Ena Esun lay more endetasawken Beakbrot Enteykalen
Thank you🙏
♥♥♥
thanks bro
አመሠግናለሁ
በጣም ጥሩ ለቲቶርው ከልብ እናመሰግናለን ፍትን የምናጠራበት ና የቀበሌ መታወቂያ የምንሰራቤት በተሌግራም ብላክልኝ
❤
❤❤❤
Its nice voice i like it bro
Thanks brother.
mejemeria yechanalhn sm sayew asakegn ras wedad
አሪፍ ነው ግን ይሄንን software እንዴት ማግኘት እንችላሌን broz
Amesegnalw Qexayun siraln
በጥቂቱም ቢሆን ገብቶኛል ግን ቪዲዮ ስትሰራ ስለ አዶቤ 0% እዉቀት የሌለንን ሰዎች ያማከለ ቢሆን ጥሩ ነዉ። ለምሳሌ back እንዴት እንደሚደረግ አልገባኝም!
ኬቦርድ ላይ Ctrl ትጫንና Z በምትነካ ጊዜ ወደኋላ ይመለስልሃል
Ctrl+Z
l Like voice
Thanks...
በስልክ ይሰራል?
ወይስ ላፕቶፕ ገደታ ያስፈልጋል?
tiru Nw
ቱሉ ሲጠፋ እንዴት ነው ምናመጣው
Internet ያስፈልጋል
አያስፈልግም
@@raswodad2460 thank you