ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እነዚህን ልጆች የሚወድ ሁሌም ተሠብሠበዉ ደሥሥትሉ ማሻ አሏህ
❤❤❤❤❤❤❤
ረሙ እና ኢሳም ስወዳቸው እኮ የምር ልክ እንደ እናት ኣባት የምር ይመቻቹ💜💜🍫
ዳጊ በናትህ አሁን ደሞ አንተ ምርጥዬ የሆነ ያበደ ፕራንክ ስራቸው ይስራቸው ምትሉ ላይክ አድርጉ 👍🤣🤣🤣ደሞ በርታ እሺ ዳጊሻ 😘🙏
ቲክቶክ ላይ አለልሺ ዳጊ ራሡ
ዳጊ ፐራክ ስራቸው
አወን ናትናንይገዘው
አልሀምዱ ሊላህ አላ ኒእመቲል ኢስላም ኢሱዬ ግን ጎበዝ ወላሂ ማሻአላህ
ረሙካን ጠፋህ😢 ጎበዝ ኢሣም🎉🎉
እኮ 3 ዓመት ከባድ ነው ግን አቁም በቃ እሱ ትዝ ሲልህ አቴሽንህን ሌላ ነገር ላይ ለማተኮር ሞክር የምር የልብ ግዋደኛ ናቸው እንዳታጣታቸው ቆራጥ ሁን ሱሱ ካንተ በላይ ሊሆን አይችልም ቁረጥ በቃ 💪💪
እናንተ ጓደኞች ሳትሆኑ ወንድሞች ናቹ። ማሻአላህ ❤
ረሙዬ እሳም የኔ ውዶች 🥹♥️አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረከን ጌታ በቃ ይቅርታ አርጉለት አትተውት ይተወዋል ወላሂ አሳዘነኝ 🥹🥰ጀማው ደስ ይላል እዳትበተኑ 🥰
ዳጊዬ የእኔ ፀባይ ሰናይ❤❤❤
እረሙና ኢሳም አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤ ጀመአው አይለያችሁ🎉🎉🎉
ረሙ እና ጓደኞቹ እባካችሁ😢😢 የዳጊን ስልክ ቁጥር በቻይንኛም ቢሆን ፃፉልኝ አስተረጉመዋለሁ ፈልጌው ነው የዳጊ ወዳጆች ብዙ ናችሁ ድምፅ ሁኑኝ እና አብረን ሠላም እንበለው እንደሀሳብ አይሻልም ማሳሰቢያ አፍቃሪወችን አያካትትም 🎉🎉
ቻናሎን አሳድጉለት ቁጥሩንቦሃላ
@Sofiahassan-y8e አንደኛ ነኝ ለዛማ እንዳያሳስብሽ ሶፊየ
@حياةنور-ظ3ت ጎበዝ ቲክታክታለሽ አስተዋዋውቂለት
ለምን ፈለግሹ ጉድ😂
ፐ ምርጥ ጓደኝነት የምር ሙሲሊሞችኮ እንለያል❤❤❤
❤❤❤እዳዉ እሄን ጀማአ ስወዳቸዉ❤ኢሳም ምርጥወድምወላሂ
Thanks!
ማሻአላህ በጣም ነው ደስ የምትሉት ዉዴታ እስከጀነት ❤🎉ረሙካ ቸኮሌት ኢሳም ዳጊ ናቲ በጠቅላላው ጀማአችሁ ደስ ትላላችሁ🎉🎉🎉🎉
ወይኔስወዳቸዉየኛአዝጎች ረሙየጠፋህእኮበጣም ❤❤🎉🎉
ዳጊ በቤትህ ቪደወ ልቀቅ በተረፈ ጀመአው ደስ ትላላችሁ😊
እነዚህ ጀመአ የእውነት ምርጥ ሰብሰብ ነው እንደናንተ ምርጥ ዬቲቭ አብሮኝ የሚሰራ ባገኝ 😍😍👍👍
ቀስ እያለ ይተው አታስጨንቁት አይይይ የኔ ወድን😢 አይዞህ ለመተው ሞክር ሀቢቢ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ ይጠብቃቺሁ 🎉🎉🎉
ማሻአላህ ምርጥ ጓደኛ ልክ እሽቱነው አሉ የኛ ነበይ ሙሀመድ ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም በሁኑሥአት እደዝህአይነት ጓደኛ ማገኘት መታደልነው ታምራላችሁ እይለያችሁ እንድሁ እዲማረባችሁ ያኖራችሁ
Sellolalehi woselemi
ኢሱዬ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ግን ሱስ ከባድ ስለሆነ ቀስ አድርጋችሁ አስተውት ኢሱዬ ረሙዬ በጣም ነው ምወዳችሁ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ በርቱ ግን ናቲን አትተውት ሚስኪን ከጎኑ ሁኑ እንዲተው ብቻውን ከተዋችሁት ሊተው አይችልም🙏🙏🙏
ወድሜ በዚህ ዘመን ለአተ የሚጨነቁልህ ምርጥ ጓደኞች በዚህ ልክ የሚመክሩህ ሥላገኘህ እውነት እድለኛነህ ሡሥህን እርግፍ አድርገህ ተወው በእርግጠኝነት አድሠሞን ነው ቢያምህ ግን አይገልህም በቃ ወድሜ አቁምእና እነዚህ ምርጥ አሣቢ ጓደኞችህ ጋ ሥራህንሥራ
ናታን እውነታቸው ነውበደንብ አስብ ከሱስ ውጣ ጥሩ ጓደኛ ነውያለህ እስቲ አይለያቸው ምትሉ🎉🎉🎉
ኢሳም እና ረሙ ሰላታቹ አደራ የኔወንድሞች
ትለያላቺሁ አይለያያቺሁየምር❤❤❤
እደኔ ዳጊን የሚወድ የኔ ልዩ ኢቫን ጋ ሳየው ጢባራም ይመስለኝ ነበር ለካ ጨዋ ነው ❤❤❤😘😘😘
የኔ አባት ቶች ሜሥኪን ሳሜ ትግሥተኝ ሱብሮ ማሽአላህ ደስይላል በርቶልን ❤❤❤
ሁሉም ነገር ቀስ በቀስ ነዉ ታገሱት ናታንም ለመተዉ ጥረት አድርግ ሱስ ካንተ ጋር በፍፁም አይሄድም ካንተ ብዙ እንጠብቃለን አይዞህ ጀመአዉ ግን አንደኛ ነዉ👌
አይዞክ ዋንድሜ ቃስ ባቅስ ትቷለቅ እሺ ባርታአ እንውድክለን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አረ ሲጋራ ልብ ይጎዳል ወላሂ ከባድ ነው በጣም ናታን ተውው❤❤❤❤ ዳጊዬ ❤❤❤❤ ሲያፀዳ የኔ መልካም
ተረዱት ቀስ እያለ ነዉ እኮ እሚቶወዉ ባደየ አይደለም ግን አተ ለመተዉ ሞክር ይጎዳል እጅ አይጠቅምህም በቃ ተዉ እና እነሱን ምሰል
ኢሻአላህ,አላህሂዳይሥጥህ,ወድሜ,,የጎደኝነት,ጥግናችሁ,ለወጀል,ግዜ,አትሥጥ,ወድሜ,አላህ,ያግራልህ,,ኢሥላመሠላም,❤❤❤🎉🎉🎉
መጣችሁ ....ጀመአው ደስ ስትሉ!!
be strong u can do anything ❤❤❤❤
ማሻአለህ ደሰ ሰትሉ❤❤❤
ወድሞቸ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
እሱዬ ማሻ አላህ ጎበዝ ነክ ወንድሞች ጎበዝ ናችሁ እንደምንም ሱሱን እድተው አድርጉ ምርጥ ጀመአ
ናታን ወንድሜ ተው ጥሩ ሰሜት ካልተሰማ ሲከፋክ ቤተክራሰትያን ይድ ፀሎት አረግ ሰሱ በጣም መጥፎ ነው እኔ አንተ የመሰለ ወንድም አለይ በመጠጥ ሱስ ተጠምደ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አንተ ደሞ እድለያ ነክ ጥሩ ጋደዬች ጋ ነው የምትውለው ሰለዚህ ተው ❤❤❤❤❤❤
XEKERE BEDEWI ENA YESAQE YETALO KEJEMACHUO ADUO SIGUOLE QERE YELENALE YENA AZEGUOCHE❤❤
Allah ytabikachu wandemoche❤
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ❤❤❤😍
ጥሩ ጎደኞች አለሁ ፀልይ ሁሌ ስገድ ፁም ቀስ በቀስ ይለቅሀል ጀምአው ስወዳችሁ ❤😊😊
Nati,Allah yagzeh,I know it’s hard but u have good friends
ማሻአላህ ኢሳም በረታ❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ጀመአ ስወዳችሁ የጉዋደኛ ጥግናናችሁ❤❤❤❤ ዳጊ ፕራክ አርጋቸውአተ ደሞ ጎበዝናቲ እኩዋንተውክ ወዲም
አብሽር አላህ ሂዲያ ይስጥህ እስሊምነንም ይወፊቅህ
የኔ ማሬች ተቆጡበት ይቶዋል❤❤❤❤
ወድሜ ማታ ማታ እርጎ በነጭ ሺኩርት ዘፍዝፈክ ጠዋት ከምግብ በፊት ተመገብ የሲጃራ ሱስ በአላህ ፈቃድ ይሻልሀል ሲጃራም ባስፈከገህ ስአትም ተመገብ ከዛ ሲጃራ የሚባል ያስጠላካል የምር ጎደኞችህን ደግሞ አታስከፋ ለተ ብለው ሳስብ አተ ለነሱ ማሰብ አለብህ አላህ ይጨምርላቹህ❤❤❤
ደስ የሚል ስብስብ አይለያቹ ግን ኢንሻአላህ ይተዋል በአላህ አስታሙት❤❤❤
ናታንዬ እባክህ ተመለስ ከዚህ ሱስ ውስጥ ውጣ ❤
Siwodachi getan aylayachu ❤❤❤❤❤ fikirachu batami yasikagali
ስወዳችሁ ማሻአላህ የኔውዶች ቀስ በቀስ ትተዋለህ ወድሜ አብሺር ❤❤❤እንወድሀለን
ወይኔ አሣዘነኝ አዋከቡት ግን እውነታቸውን ነው ሡሥ ምንም አይጠቅምም ቢጎዳህጅ ኢሣም እረሙ የጓደኝነት ጥግ ማሽ አላህ ሌሎቹ ሥማችሁን ሥለማላውቀው ነው
ደስ ስትሉ 😊😊ዳጊየ በራስህ ቤት ናልን❤🎉
እናተን. ሳይ. እኝንንን. ብየ ንው. እም ጨርሰው. አፌ. ከጀሮየ. ነው እሚደርሰው. አይለያችሁ. ማሻአላህ
ወይ ረሙ እዴት ያለህልጅነህ የምር የትንሽ አዋቂ ነህ የኔወድም ናታን ደሞ አይጠቅምህም ላተ ይሄሱሱ እና ላተብለዉ ነዉ ደሞ ጓደኞችህ የሚነግሩህ እሺ
በእግዚአብሔር እርዳታ ካሎነ በስተቀር ሱስ ከባድ ነው በቀላሉ የምለቅ አይደለም ስለዚህ አትዘኑበት የኪዳነምህረት1️⃣6️⃣🥰ፀበል ውሰዱት እርግጠኛ ነኝ በአንዴ እርግፍ አድርጎ ይተዋል
ሱስ ከባድ ነው መጀመሪያ አለመለከፍ ግን ማቆም ዪቻላል ለሴጣን ብታ ካልሰጡት አላህ ያሳልህ ዱአ አሬጉለት ገና ልጂ ነው በዱአነዉ 🤲🤲በለፈለፉ በአፍ ዪጠፉ አለቺ ሀያቴ😊
መከባበር ትጠላላችሁ እዚህ ቤት ማሻ አላህ
Dani gn ke dagi anat lay btwerd yshalhal😳🙄
ናቲ ጥሩ ጓደኞቸ አልኩ ምክር ሰማ ሱሰ አረፉ በሸታ ነው
እነሱ ትክክል ናቸው አንተም ታሳዝናለክ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳክ ፀሎት አድርግ. ኦርቶዶክስ ከሆንክ ስለት ተሳል እርግጠኛ ነኝ ትቀየራለክ 🥰
በተረፍው እግዚ ኣብሔር ኣብሮ ያኑራችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🎉🎉🎉❤❤
እናተ ግን ሰራ ታ ስፈታላችሁ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤🤣🤣🤣
ፀበል ህድ ናቲየ
😂😂thebeli iras
በማርያም nati የመምህር ገጠመኝ አዳምጥ የቤተሰብ ባዕድ አምልኮ ነው ብዙ ግዜ ሱሰኛ የሚያረግ ጸበል ተጠመቅ ልክ ሲጋራ አርገው አርገው ሲል ጸበል አንስተህ ጠጣ 😢ተረዱት በጣም ጎበዝ ጓደኛ ናችሁ
❤በርቱ ወጣቱ ጀማ
እናተ ከናትልጂ ወድም ትበልጣላችሁ😢ናታዉ እሚመክሩህን ስማ😢
ዳጊ በጣም ምርጥ ልጂ የዋህ ነዉ😊
Dagiy berase ዩቱብ ና eshi tolo ediyadegel sewede ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እንደ አንድ እህት ልምከርህ በተናደድክ ቁጥር እራስህን ሱስ ውስጥ አትደብቅ አንደኛ እራስህን ትጎዳለህ ጥሩ ስሜት ውስጥ ሳቶን ስቀር እምነት አለህ እምነት ቦታ ሄደህ ፀሎት አርግ ካልቻልክ ደሞ ማሻ አላህ እንዲህ ሚመክሩህ ጋደኞችህ ጋር አሳብህን አካፍል ለምን ብትል ምትጠቀማቸው ነገሮች ይጎዳሃል እንጂይ አይጠቅምህም ሁለ ት ነገር ታጣለህ ገዘብህን እና ጤናህን ባይሆን ይህ መጥፎ ስሜት ሲሰማ ማጫስ ሳይሆን አንድ ለተቸገረ ሰው ገንዘብ ስጥና ያኔ ሚሰማህን ስሜት ታየዋለህ
ሱስ ተሎ አይተውም ከባድ ነው ወላሂ አይደለም ከባድ ሱስ ቀርቶ ተራ ነገር ምንለው ቶሎ አንላቀቅም ቀስ ብላቹ አስረዱት አንተም ናታን ደሞ ገና ወጣት ነህ ከዚሱስ ተላቀህ ህይወትህ ቀጥል😊
ሰብስክራይብ 😁
❤"ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ካልጣፈጥክ ድንጋይ ነው ብለህ ይጡልሀል ናታን እወቅበት"❤
Tardut be geta kass be kass yelkale eko tardatu be geta❤❤
Eremuye Orthodox endiyachesu enditetu endikmu atfekdm wde yetngawm haymanot erkusetn ayfekdm ❤❤
😢😢😢ወድማችን ምንም አጠቅመህም ወደራስክ ተመለስ ሱስ መጥፊያ ነው ምርጥ ጓደኖች አሉክ
አላሕ ይጨምርላቹ ምክራቹ ቀጥሉበት ከዚሕ በኃላ ዝም አትበሉት የሆነ ጊዜ ሲተወዉ ወደራሱ ሲመለስ ያመሰግናቹሀል ላሁን ቢከፍዉም ችግር የለዉም አጅር ታገኙበታላቹ
እረሚ አንተ በሂድኪበት መሮጥ ሆነስራየ😂❤❤ደስትላላችሁ በመከባበረ በመመካከረ ችገረችሁን ፈቱት❤❤🎉🎉
ናታን አንድምክር ልምከርህ አንድ ኋደኛየ 8ት አመት አጭሶ ትዳርሲይዝ ሚስቱን ማስደሰት አልቻለም ባጭሩ ስነገር ከዝበላይ ሞት የለም ደክተርምጋ ቢሄድ ምንም መፍትሄ ሊሰጠው አልቻለም ውስጥ ተቃጥሏል አሉ😢😢 እና ብተወው ይሻላል😢
ይህ ጀመአ ግን ይለያል ማሽአላህ ደስሲሉ
Mashalha ayi leyachu
ዳግዬ የኔ ዉድ 🥰
ኢሱና እረሙ መሻአላሕ እናተ ኢሳምና እረሙ ይጠቅሟችዋልጅ አይጎዷችው
ማሻኧላህ አላህ ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወድሜ እባክህ ወደራስህ ተመለስ በገዛገዘብህ ገዝተህ በሽታ ታመጣለህ ነገደሞ ስትታመም ለመዳን ገዘብ ታወጣለህ 😢
❤❤❤❤ዳጊ🎉🎉🎉🎉እናበረታታው የማዳምቅመሞች
ረሙ እና ኢሳም በርቱ መከሩት ይሰተካከል አንተ የመታጨሰው ልጅ ተረዳቸው ላተ ብለው ነው
Wow❤❤❤ጓደኚነት ግን በጣም ደስ የሚለ ነው እኩ ወይ ኢሲም😂😂😂😂
ዉላሂ ሊዉጠዉ ነብር ኢሱ🌺🌺🌺❤
ዳኒግንእንደቀልዱአደለምቁምነገረኛነውዋዉ❤❤❤❤
ሲግማዉ ጀማአ ይመቻቹ❤
😂😂❤❤❤❤ስታምሩ
ናታን የሆነ ድምቀት ነገር ነው😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢miskinii dhisii qabaa sutaa gorasaa baqa
እኔ እነዚህ ልጅች በናፍቆት ነው የምጠብቃቸው❤❤
Ballah Asezekgn kalhibet sus Allah Yalqh insha Allah
ናታን እደዚህ አይነት ወድም አታገኚም ላተ በጣም ይቆረቆራሉ እድለኛነህ
አሰላሙ አልይኩም ወራህመቱላህ እንደትናችሁ ወንድሞቸ አትጥፉ ቶቶለ ኑልን ኢሳምና ኢክራም ኑልን በቻናላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሱባህን አላህ 🌹ወልሀምዱሊላህ❤ወላኢላሀኢለላህ❤ወላሁ አክበር
❤❤❤❤
ደስ ትላላችሁ መተሳሰባችሁ ማሻ አሏህ
❤❤❤❤❤❤❤mirte jema
እነዚህን ልጆች የሚወድ ሁሌም ተሠብሠበዉ ደሥሥትሉ ማሻ አሏህ
❤❤❤❤❤❤❤
ረሙ እና ኢሳም ስወዳቸው እኮ የምር ልክ እንደ እናት ኣባት የምር ይመቻቹ💜💜🍫
ዳጊ በናትህ አሁን ደሞ አንተ ምርጥዬ የሆነ ያበደ ፕራንክ ስራቸው ይስራቸው ምትሉ ላይክ አድርጉ 👍🤣🤣🤣
ደሞ በርታ እሺ ዳጊሻ 😘🙏
ቲክቶክ ላይ አለልሺ ዳጊ ራሡ
ዳጊ ፐራክ ስራቸው
አወን ናትናንይገዘው
አልሀምዱ ሊላህ አላ ኒእመቲል ኢስላም ኢሱዬ ግን ጎበዝ ወላሂ ማሻአላህ
ረሙካን ጠፋህ😢 ጎበዝ ኢሣም🎉🎉
እኮ 3 ዓመት ከባድ ነው ግን አቁም በቃ እሱ ትዝ ሲልህ አቴሽንህን ሌላ ነገር ላይ ለማተኮር ሞክር የምር የልብ ግዋደኛ ናቸው እንዳታጣታቸው ቆራጥ ሁን ሱሱ ካንተ በላይ ሊሆን አይችልም ቁረጥ በቃ 💪💪
እናንተ ጓደኞች ሳትሆኑ ወንድሞች ናቹ። ማሻአላህ ❤
ረሙዬ እሳም የኔ ውዶች 🥹♥️አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረከን ጌታ በቃ ይቅርታ አርጉለት አትተውት ይተወዋል ወላሂ አሳዘነኝ 🥹🥰ጀማው ደስ ይላል እዳትበተኑ 🥰
ዳጊዬ የእኔ ፀባይ ሰናይ❤❤❤
እረሙና ኢሳም አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤ ጀመአው አይለያችሁ🎉🎉🎉
ረሙ እና ጓደኞቹ እባካችሁ😢😢 የዳጊን ስልክ ቁጥር በቻይንኛም ቢሆን ፃፉልኝ አስተረጉመዋለሁ ፈልጌው ነው የዳጊ ወዳጆች ብዙ ናችሁ ድምፅ ሁኑኝ እና አብረን ሠላም እንበለው እንደሀሳብ አይሻልም ማሳሰቢያ አፍቃሪወችን አያካትትም 🎉🎉
ቻናሎን አሳድጉለት ቁጥሩንቦሃላ
@Sofiahassan-y8e አንደኛ ነኝ ለዛማ እንዳያሳስብሽ ሶፊየ
@حياةنور-ظ3ت ጎበዝ ቲክታክታለሽ አስተዋዋውቂለት
ለምን ፈለግሹ ጉድ😂
ፐ ምርጥ ጓደኝነት የምር ሙሲሊሞችኮ እንለያል❤❤❤
❤❤❤እዳዉ እሄን ጀማአ ስወዳቸዉ❤ኢሳም ምርጥወድምወላሂ
Thanks!
ማሻአላህ በጣም ነው ደስ የምትሉት ዉዴታ እስከጀነት ❤🎉ረሙካ ቸኮሌት ኢሳም ዳጊ ናቲ በጠቅላላው ጀማአችሁ ደስ ትላላችሁ🎉🎉🎉🎉
ወይኔስወዳቸዉየኛአዝጎች ረሙየጠፋህእኮበጣም ❤❤🎉🎉
ዳጊ በቤትህ ቪደወ ልቀቅ በተረፈ ጀመአው ደስ ትላላችሁ😊
እነዚህ ጀመአ የእውነት ምርጥ ሰብሰብ ነው እንደናንተ ምርጥ ዬቲቭ አብሮኝ የሚሰራ ባገኝ 😍😍👍👍
ቀስ እያለ ይተው አታስጨንቁት አይይይ የኔ ወድን😢 አይዞህ ለመተው ሞክር ሀቢቢ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ ይጠብቃቺሁ 🎉🎉🎉
ማሻአላህ ምርጥ ጓደኛ ልክ እሽቱነው አሉ የኛ ነበይ ሙሀመድ ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም በሁኑሥአት እደዝህ
አይነት ጓደኛ ማገኘት መታደልነው ታምራላችሁ እይለያችሁ እንድሁ እዲማረባችሁ ያኖራችሁ
Sellolalehi woselemi
ኢሱዬ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ግን ሱስ ከባድ ስለሆነ ቀስ አድርጋችሁ አስተውት ኢሱዬ ረሙዬ በጣም ነው ምወዳችሁ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ በርቱ ግን ናቲን አትተውት ሚስኪን ከጎኑ ሁኑ እንዲተው ብቻውን ከተዋችሁት ሊተው አይችልም🙏🙏🙏
ወድሜ በዚህ ዘመን ለአተ የሚጨነቁልህ ምርጥ ጓደኞች በዚህ ልክ የሚመክሩህ ሥላገኘህ እውነት እድለኛነህ
ሡሥህን እርግፍ አድርገህ ተወው በእርግጠኝነት አድሠሞን ነው ቢያምህ ግን አይገልህም በቃ ወድሜ አቁም
እና እነዚህ ምርጥ አሣቢ ጓደኞችህ ጋ ሥራህንሥራ
ናታን እውነታቸው ነውበደንብ አስብ ከሱስ ውጣ ጥሩ ጓደኛ ነውያለህ እስቲ አይለያቸው ምትሉ🎉🎉🎉
ኢሳም እና ረሙ ሰላታቹ አደራ የኔወንድሞች
ትለያላቺሁ አይለያያቺሁየምር❤❤❤
እደኔ ዳጊን የሚወድ የኔ ልዩ ኢቫን ጋ ሳየው ጢባራም ይመስለኝ ነበር ለካ ጨዋ ነው ❤❤❤😘😘😘
የኔ አባት ቶች ሜሥኪን ሳሜ ትግሥተኝ ሱብሮ ማሽአላህ ደስይላል በርቶልን ❤❤❤
ሁሉም ነገር ቀስ በቀስ ነዉ ታገሱት ናታንም ለመተዉ ጥረት አድርግ ሱስ ካንተ ጋር በፍፁም አይሄድም ካንተ ብዙ እንጠብቃለን አይዞህ ጀመአዉ ግን አንደኛ ነዉ👌
አይዞክ ዋንድሜ ቃስ ባቅስ ትቷለቅ እሺ ባርታአ እንውድክለን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አረ ሲጋራ ልብ ይጎዳል ወላሂ ከባድ ነው በጣም ናታን ተውው❤❤❤❤ ዳጊዬ ❤❤❤❤ ሲያፀዳ የኔ መልካም
ተረዱት ቀስ እያለ ነዉ እኮ እሚቶወዉ ባደየ አይደለም ግን አተ ለመተዉ ሞክር ይጎዳል እጅ አይጠቅምህም በቃ ተዉ እና እነሱን ምሰል
ኢሻአላህ,አላህሂዳይሥጥህ,ወድሜ,,የጎደኝነት,ጥግናችሁ,ለወጀል,ግዜ,አትሥጥ,ወድሜ,አላህ,ያግራልህ,,ኢሥላመሠላም,❤❤❤🎉🎉🎉
መጣችሁ ....ጀመአው ደስ ስትሉ!!
be strong u can do anything ❤❤❤❤
ማሻአለህ ደሰ ሰትሉ❤❤❤
ወድሞቸ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
እሱዬ ማሻ አላህ ጎበዝ ነክ ወንድሞች ጎበዝ ናችሁ እንደምንም ሱሱን እድተው አድርጉ ምርጥ ጀመአ
ናታን ወንድሜ ተው ጥሩ ሰሜት ካልተሰማ ሲከፋክ ቤተክራሰትያን ይድ ፀሎት አረግ ሰሱ በጣም መጥፎ ነው እኔ አንተ የመሰለ ወንድም አለይ በመጠጥ ሱስ ተጠምደ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አንተ ደሞ እድለያ ነክ ጥሩ ጋደዬች ጋ ነው የምትውለው ሰለዚህ ተው ❤❤❤❤❤❤
XEKERE BEDEWI ENA YESAQE YETALO KEJEMACHUO ADUO SIGUOLE QERE YELENALE YENA AZEGUOCHE❤❤
Allah ytabikachu wandemoche❤
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ❤❤❤😍
ጥሩ ጎደኞች አለሁ ፀልይ ሁሌ ስገድ ፁም ቀስ በቀስ ይለቅሀል ጀምአው ስወዳችሁ ❤😊😊
Nati,Allah yagzeh,I know it’s hard but u have good friends
ማሻአላህ ኢሳም በረታ❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ጀመአ ስወዳችሁ የጉዋደኛ ጥግናናችሁ❤❤❤❤ ዳጊ ፕራክ አርጋቸውአተ ደሞ ጎበዝናቲ እኩዋንተውክ ወዲም
አብሽር አላህ ሂዲያ ይስጥህ እስሊምነንም ይወፊቅህ
የኔ ማሬች ተቆጡበት ይቶዋል❤❤❤❤
ወድሜ ማታ ማታ እርጎ በነጭ ሺኩርት ዘፍዝፈክ ጠዋት ከምግብ በፊት ተመገብ የሲጃራ ሱስ በአላህ ፈቃድ ይሻልሀል ሲጃራም ባስፈከገህ ስአትም ተመገብ ከዛ ሲጃራ የሚባል ያስጠላካል የምር ጎደኞችህን ደግሞ አታስከፋ ለተ ብለው ሳስብ አተ ለነሱ ማሰብ አለብህ አላህ ይጨምርላቹህ❤❤❤
ደስ የሚል ስብስብ አይለያቹ ግን ኢንሻአላህ ይተዋል በአላህ አስታሙት❤❤❤
ናታንዬ እባክህ ተመለስ ከዚህ ሱስ ውስጥ ውጣ ❤
Siwodachi getan aylayachu ❤❤❤❤❤ fikirachu batami yasikagali
ስወዳችሁ ማሻአላህ የኔውዶች ቀስ በቀስ ትተዋለህ ወድሜ አብሺር ❤❤❤እንወድሀለን
ወይኔ አሣዘነኝ አዋከቡት ግን እውነታቸውን ነው ሡሥ ምንም አይጠቅምም ቢጎዳህጅ ኢሣም እረሙ የጓደኝነት ጥግ ማሽ አላህ ሌሎቹ ሥማችሁን ሥለማላውቀው ነው
ደስ ስትሉ 😊😊ዳጊየ በራስህ ቤት ናልን❤🎉
እናተን. ሳይ. እኝንንን. ብየ ንው. እም ጨርሰው. አፌ. ከጀሮየ. ነው እሚደርሰው. አይለያችሁ. ማሻአላህ
ወይ ረሙ እዴት ያለህልጅነህ የምር የትንሽ አዋቂ ነህ የኔወድም ናታን ደሞ አይጠቅምህም ላተ ይሄሱሱ እና ላተብለዉ ነዉ ደሞ ጓደኞችህ የሚነግሩህ እሺ
በእግዚአብሔር እርዳታ ካሎነ በስተቀር ሱስ ከባድ ነው በቀላሉ የምለቅ አይደለም ስለዚህ አትዘኑበት የኪዳነምህረት1️⃣6️⃣🥰ፀበል ውሰዱት እርግጠኛ ነኝ በአንዴ እርግፍ አድርጎ ይተዋል
ሱስ ከባድ ነው መጀመሪያ አለመለከፍ ግን ማቆም ዪቻላል ለሴጣን ብታ ካልሰጡት አላህ ያሳልህ ዱአ አሬጉለት ገና ልጂ ነው በዱአነዉ 🤲🤲በለፈለፉ በአፍ ዪጠፉ አለቺ ሀያቴ😊
መከባበር ትጠላላችሁ እዚህ ቤት ማሻ አላህ
Dani gn ke dagi anat lay btwerd yshalhal😳🙄
ናቲ ጥሩ ጓደኞቸ አልኩ ምክር ሰማ ሱሰ አረፉ በሸታ ነው
እነሱ ትክክል ናቸው አንተም ታሳዝናለክ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳክ ፀሎት አድርግ. ኦርቶዶክስ ከሆንክ ስለት ተሳል እርግጠኛ ነኝ ትቀየራለክ 🥰
በተረፍው እግዚ ኣብሔር ኣብሮ ያኑራችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🎉🎉🎉❤❤
እናተ ግን ሰራ ታ ስፈታላችሁ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤🤣🤣🤣
ፀበል ህድ ናቲየ
😂😂thebeli iras
በማርያም nati የመምህር ገጠመኝ አዳምጥ የቤተሰብ ባዕድ አምልኮ ነው ብዙ ግዜ ሱሰኛ የሚያረግ ጸበል ተጠመቅ ልክ ሲጋራ አርገው አርገው ሲል ጸበል አንስተህ ጠጣ 😢ተረዱት በጣም ጎበዝ ጓደኛ ናችሁ
❤በርቱ ወጣቱ ጀማ
እናተ ከናትልጂ ወድም ትበልጣላችሁ😢ናታዉ እሚመክሩህን ስማ😢
ዳጊ በጣም ምርጥ ልጂ የዋህ ነዉ😊
Dagiy berase ዩቱብ ና eshi tolo ediyadegel sewede ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እንደ አንድ እህት ልምከርህ በተናደድክ ቁጥር እራስህን ሱስ ውስጥ አትደብቅ አንደኛ እራስህን ትጎዳለህ ጥሩ ስሜት ውስጥ ሳቶን ስቀር እምነት አለህ እምነት ቦታ ሄደህ ፀሎት አርግ ካልቻልክ ደሞ ማሻ አላህ እንዲህ ሚመክሩህ ጋደኞችህ ጋር አሳብህን አካፍል ለምን ብትል ምትጠቀማቸው ነገሮች ይጎዳሃል እንጂይ አይጠቅምህም ሁለ ት ነገር ታጣለህ ገዘብህን እና ጤናህን ባይሆን ይህ መጥፎ ስሜት ሲሰማ ማጫስ ሳይሆን አንድ ለተቸገረ ሰው ገንዘብ ስጥና ያኔ ሚሰማህን ስሜት ታየዋለህ
ሱስ ተሎ አይተውም ከባድ ነው ወላሂ አይደለም ከባድ ሱስ ቀርቶ ተራ ነገር ምንለው ቶሎ አንላቀቅም ቀስ ብላቹ አስረዱት አንተም ናታን ደሞ ገና ወጣት ነህ ከዚሱስ ተላቀህ ህይወትህ ቀጥል😊
ሰብስክራይብ 😁
❤"ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ካልጣፈጥክ ድንጋይ ነው ብለህ ይጡልሀል ናታን እወቅበት"❤
Tardut be geta kass be kass yelkale eko tardatu be geta❤❤
Eremuye Orthodox endiyachesu enditetu endikmu atfekdm wde yetngawm haymanot erkusetn ayfekdm ❤❤
😢😢😢ወድማችን ምንም አጠቅመህም ወደራስክ ተመለስ ሱስ መጥፊያ ነው ምርጥ ጓደኖች አሉክ
አላሕ ይጨምርላቹ ምክራቹ ቀጥሉበት ከዚሕ በኃላ ዝም አትበሉት የሆነ ጊዜ ሲተወዉ ወደራሱ ሲመለስ ያመሰግናቹሀል ላሁን ቢከፍዉም ችግር የለዉም አጅር ታገኙበታላቹ
እረሚ አንተ በሂድኪበት መሮጥ ሆነስራየ😂❤❤ደስትላላችሁ በመከባበረ በመመካከረ ችገረችሁን ፈቱት❤❤🎉🎉
ናታን አንድምክር ልምከርህ አንድ ኋደኛየ 8ት አመት አጭሶ ትዳርሲይዝ ሚስቱን ማስደሰት አልቻለም ባጭሩ ስነገር ከዝበላይ ሞት የለም ደክተርምጋ ቢሄድ ምንም መፍትሄ ሊሰጠው አልቻለም ውስጥ ተቃጥሏል አሉ😢😢 እና ብተወው ይሻላል😢
ይህ ጀመአ ግን ይለያል ማሽአላህ ደስሲሉ
Mashalha ayi leyachu
ዳግዬ የኔ ዉድ 🥰
ኢሱና እረሙ መሻአላሕ እናተ ኢሳምና እረሙ ይጠቅሟችዋልጅ አይጎዷችው
ማሻኧላህ አላህ ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወድሜ እባክህ ወደራስህ ተመለስ በገዛገዘብህ ገዝተህ በሽታ ታመጣለህ ነገደሞ ስትታመም ለመዳን ገዘብ ታወጣለህ 😢
❤❤❤❤ዳጊ🎉🎉🎉🎉እናበረታታው የማዳምቅመሞች
ረሙ እና ኢሳም በርቱ መከሩት ይሰተካከል አንተ የመታጨሰው ልጅ ተረዳቸው ላተ ብለው ነው
Wow❤❤❤ጓደኚነት ግን በጣም ደስ የሚለ ነው እኩ ወይ ኢሲም😂😂😂😂
ዉላሂ ሊዉጠዉ ነብር ኢሱ🌺🌺🌺❤
ዳኒግንእንደቀልዱአደለምቁምነገረኛነውዋዉ❤❤❤❤
ሲግማዉ ጀማአ ይመቻቹ❤
😂😂❤❤❤❤ስታምሩ
ናታን የሆነ ድምቀት ነገር ነው😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢miskinii dhisii qabaa sutaa gorasaa baqa
እኔ እነዚህ ልጅች በናፍቆት ነው የምጠብቃቸው❤❤
Ballah Asezekgn kalhibet sus Allah Yalqh insha Allah
ናታን እደዚህ አይነት ወድም አታገኚም ላተ በጣም ይቆረቆራሉ እድለኛነህ
አሰላሙ አልይኩም ወራህመቱላህ እንደትናችሁ ወንድሞቸ አትጥፉ ቶቶለ ኑልን ኢሳምና ኢክራም ኑልን በቻናላችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱባህን አላህ 🌹ወልሀምዱሊላህ❤ወላኢላሀኢለላህ❤ወላሁ አክበር
❤❤❤❤
ደስ ትላላችሁ መተሳሰባችሁ ማሻ አሏህ
❤❤❤❤❤❤❤mirte jema