/በስንቱ/ Besintu S2 EP.37 "ፖድካስት 1"
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- ዘወትር ሃሙስ ምሽት እያዝናና ቁም ነገር የሚያስጨብጠው በስንቱ ተከታታይ ሲትኮም ድራማ ዛሬም እንደተለመደው "ፖድካስት" በሚል ርዕስ ቀርቦላችኋል ተጋበዙልን፡፡
Every Thursday night, tune in to the engaging and thought-stimulating Besintu sitcom, 'Today as Usual,' presented under the title "Podcast."
ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
"This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv - บันเทิง
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሀሉ ይጠብቃችሁ ሀገርችንን ሰላም ያርግልን አሜን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አሜን አመን አሜን
Amen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንንን ❤❤❤
አሚንንንንንን❤❤❤❤❤
በዚህ ጥሩ ነገር በማይሰማበት ጊዜ በስንቱ ድራማ በቤታችን እጅግ በጣም እያዝናናን ነውና እናመሰግናለን እንበላቸው🎉❤
በሰንቶ ነው በእውነት በጣም ነው የምወደው I love you so much. God bless them. They are doing a good job. I love them so much.
ማነው እንደኔ ይህንን ድራማ ከጅምር እስኪ ፍጻሜ በሳቅ የሚጨርስ
❤❤❤
Man new end ene basentun sayi chenqatu hulun miresa like 👍🙏🙏🙏love you base♥️♥️♥️
Best show ever ❤❤❤❤ 0:34
ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በማርያም እርዱኝ በሂወት እያለሁ ከሞኩ ቡላ ከፈረ አትምጠጡብኝ የቸገረኝ ብር አይደለም ግን ሰዉ ፈለኩ በፈጠራችሁ እርዳታ እፈልጋለሁ 💔💔😢😢😢
ምን ሁነሽ ነዉ
እኮ በምን እንርዳሽ
እህቴ አይዞሽ የኔ ውድ እንዴት ላግኝሽ
ሰላም
ምን ሆንሺ ነው
በስንቱ እንደኔ ፈታ እሚአረጋቹ፣ የበስንቱ አድናቂ የሆናቹ እስኪ በ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ውይ ስወዳቹ እኮ ገና ማየት ሳስብ 😂ነው መሳቅ የምጀምረው በተለይ በስዬ😂😂😂
❤ይሄማ ጥሩ ሀሳብ ነው አባቶች ፖድካስት ጀምረው ስለ ልጆች አስተዳደግ ስለመጥፎና ጥሩው ነገር ያላቸውን ሚና ቢያወሩበት ጥሩ ነው ብዙዎች ይማማሩበታል ይነሳሱበታል
Yezemenu setoch demo betam tabezutalachu, bal ena mist yeyerasachew drsha endalachew eyeteresa yemeta yimeslal.
የዚ ድራማ ሱስ ሊደፍኝ ነው😍🥰🥰
ሱሳም😮😅
ዛሬ ምድረ ፖድካስት ብለው ቁምነገር ሳይኖራቸው በሰው ጊዜ ሚቀልዱትን አስገባችሁላቸው ድንቅ ሂስን በጥበብ አይቼበታለው በርቱ
ዛሬ ልደቴ ነው.. Wish me 🥺❤
Melkam zemn🎉🎉
Happy birthday Day 🥳🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
HBD
መልካም ልደት❤
Happy birthday 🎉🥳🥳
እንደኔ በ ስዴት የምትኖሩ ወገኖቼ ፈጣሪ በሠላም ወደ ሀገራችን ያስገባን
Ameeeen
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
Egziabher kenante gar new
Amean amean amean amean amean amean ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ አዝናኝና ትምህርት ሠጪ ነው በርቱ
አይ በስቴ አለ ገለታ😂😂😂😂😂😂😂😂በስዬ ና ሂሩቴ ስወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መጣሁ
ምርጥ አዝናኝና ትምህርት ሠጪ ነው በርቱ የዚ ድራማ ሱስ ሊደፍኝ ነው♥❤♥
በስንተ የኢትዮጲያን ተዋናዮች በሙሉ ትበልጣቸዋለህ🤔🥰
ሀገርችንን ሰላም ያርግልን አሜን
ዋው❤❤ እውነት ግን አለማዬሁ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤
adnakih negn esti adnakiwoch be👍👍👍👍👍👍👍👍
የአባትነት አስማሪ የሁላችን አባት የሆነው እግዚአብሔር ነው!!
Beseyeee westeee❤❤❤hiruteyeeee❤❤❤🎉
WEchew gud podcast tochn felexachub
በስዬ ወንድማችን በሰው አገር ሆነን እንዳይደብረን ስለምታስቀን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። አንት ለተውኔት ኡተፈጠርክ እስኪመስል ትተውነዋለህ። ከልብህ እንደምትተውን በደንብ ታስታውቃለህ። ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
zare kagebahu 16 ametene honegn melkam mignot temegnulegn🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Well come በሲንቱ ♥️♥️👍👍👍
ያበደ ነው ጌታን በስንቱ❤❤❤❤❤
አይ በስዬ 😂😂🤣🤣🤣ዘናኮነው የምታረገን ማነው እንደኔ ገና ሳላዬው እሚስቀው 😉
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
Ayidelem moto kemotim tansto wode samyi yargaaw iyesusii bicha yadinalii
አራይፒ😂😂😂😂😂
Rip😂😂😂😂ወይ በስንቱ እንሳቅ😂😂😂
በጦምየምውድውድራማ❤❤❤❤🎉🎉
መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን ሁሉንም ሰላምና ፍቅር ❤❤❤
አሚን ለሁለችንም መልከም ጁማ ይሁንልን❤❤❤❤❤❤
አሜን ያርብ@@SamsungSamsung-cq5pc
Amen
አሚን
❤❤❤❤❤❤❤
አሁን ከድራማ
ወደ አስተማሪ ፕሮግራም ተቀየረ❤
😂😂😂 በሴ ትለያለህ አኮ በረቱ ምረጦች
Happy birth day 🎉🎉🎉🎉
የዓመቱ ምርጥ ተከታታይ ድራማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዛሬው ይለያል😂 በስየ❤
አይበስቱ ተመቸኝ ስቱ ይነሳል ባጠቃላይ አድክም ይመቸው 😂😂😂
በስንቱ እና ሂሩት ❤
Fun fact ተመችቶኛል😂
የሳቄ ምንጭ ናቸዉ እኮ ሂሮቲና በስንቱ
አይ በስንቱ " አባትህ እንዴት በኩርኩም እንደሚገጭክ " አላለም 😂😂😂😂
በስንቱ ቁምነገረኛ ነዉ ለካ 😄
በተለይ በተለይ የድራማው ሳይሆን እውነትኛ ባልናምስት ብትሆኑ ኑሮ አበት አበት እንዴት እንደምታምሩ!!!!!
🙄🙄🙄🤔
ማነው እንደኔ ስደት ጋዝ ጋዝ ያለው ያደለው ካገር አገር እየዞረ ይዝናናል እኔ እየዞረኩ ፊልም አያለሁ አይዞሽ በሉኝ እስኪ 😢
Ayzzoen
አይዞሽ ውዴ 🥰🙏
Do you want attention or something? If you had enough then go back to the motherland. Stop complaining just seek attention
አይዞሽ😊❤
አይዞሽ
በስቱ ድራማ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ስለተጀለመችሁበትም ደስብሎኛል😍😍😍🙌
በስንቱ ግን ክትትል ያስፈልግሃል😂😂
ኮሌክሽን 👍
The best drama of ethiopia
እደው በስቱ ምን ይሻልሀል😂😂😂አድክም 😂በሴን ያላቹህ እስኪ ላይክ ግጩኝ
ስታምሩ
በማርያም
❤❤❤❤❤❤❤
በስዬ በመሸለም በጣም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉❤❤❤
♥️wow♥️
ስወዳቹ❤
Happy birthday 🥳🥳
ቤታችን ደምቆል❤❤❤😅😅😅
ልቡ በቅንንት የተሞላች ማነው እሚደመረኝ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አንተም አጫውቺልኝጅ ዝምብለው ጠቅ እያረጉ ወይሰአትየለ ወይኦልሰብአያረጉ ድካምነው
ደምሩን በተሰካ መልኩ ለመቀበል ዝግጁ ከሆንሽ መደመሩን ማን ይጠላል ብለሽ እኔም ፈላጊ ነኝ
እኔ
😮
ፍቅራቹ ገራም ነዉ አቀላለጽ ጭምር❤
ዋው በስንቱ ይመቻችሁ። ፖድካስቱ ግን ማንን ወጋ ለማድረግ ነው?
በስንቱ እየተመቸኝ እየሳቅኩ ባይህም ስትተኛ ግን ቢጃማ ሳትቀይር ሳይህ እየደበረኝ ነው እባካቹ ድርሰቱ ላይ ቢጃማ አስገቡልን
የበስንቱ አድናቂዎች እስኪ በላይክ እንግለጽ
Kkk aybalm haqi new
የምሄድበት ነበረ ምጡ የሚቆይ ይመስልሻል😂😂
ይመችህ አሌክስ❤❤❤
አይባልም ለይ ነዉ 😂😂😂😂
ወቸው podcastn lemencat new zare yemexachut hhh
የድሮ የመንግስቱ ሀይለ ማሪያም አባባል አስታወስከኝ😂😂😂😂” ምሳ ሊያደርጉን ነበረ እኛ ግን ቁርስ አደረግናቸው” ያለው መንጌ ነበረ
ለምሳ ሲመኙን ቁርስ
konjo mew🥰🥰🥰
ሲቅ በሲቅ😂😂😂
በስዬና ሂሩቴ❤❤❤😅😅😊
በስንቱ ፍቅርርር❤❤
Sewdcew♥️♥️♥️♥️
ሂርቱዬ ሚወድ በላክ ያሣየኝ❤❤❤
Besintu❤❤❤❤
Bese❤
ሰታምሩ
በሴ በጣም እንወድሃለን
ውዶች ተከተሉኝ
Beseeee❤❤❤❤❤
Happy birthday
የሰፈሬ ልጅ ያሁኑ በስንቱ የድሮዉ አሌክ ጓደኛዬ አብሮ አደጌ የሐረር ልጅ ጓደኛክ ከኣዉስትራሊያ ሰላም ብያለሁ።
ውሰደኝ😆
@@kidistarsema6361 በዉስጥ ነይ ካላገባሽ ።😍
@@kidistarsema6361😅😅😅
ተባበረኝ ወንድም ዳኒ ውሰደኝ💔
Tebabern yemwodat hager
ለምሳ ስያስቡን ለቁርስ ቀደም ናቸው አይ በሴ😂😂😂
እኔምለው ይችልጅ የውነት ነው እንዴ ያረገዘችው 😳
ፀልዩልኝ😢
eshi ❤❤
የልብሽን መሻት አላህ ያሣካልሽ
ወድጄዉአለሁ።
ግን ስጋቴ!!?"እንደ ቤቶች የቤተመንግሥት ኮሜንት ተቀብላችሁ ተወዳጁን ሥራችሁን አሁን ቤቶች ያለበት እንጨት እንጨት የምል ጣዕም እዳታወርዱት በባለሙያ ሐሳብ እየተመራችሁ ህይወቱንና ለዛዉን እንድጠብቁ አደራ እላለሁ። ለወቀሳዉም ይሁን ለይንታዉ አስተያዬቱ የግሌ ነዉ እናም መደሰት ብቻልም መናደድ አይቻልም። አይቶ ማለፍ ይቻላል።
Hode wist Mebrek 😂😂😂😂😂
ኢየሱስ ያድናል
❤
ፀሐይ አለች እንዴ በሁለት አመት ዉስጥስሞን ሰማሁ
አይ አባትነት
Abokaching😂😂😂😂😂😂😂
በስንቱ አንደኛ ነኝ
Yes
Hirute❤❤❤
ማነው እንደኔ፣ሂሩትን እና፣በስንቱ፣የሚውዳቸው።በላይክ ግጩኝ።
ሂሩቴ ግን የምር ርጉዝ ነች ሎበል❤
ግን ሳያገቡ ነው የሚወልዱት 😢😢😢😢😢😢😢
Wowwww
በስንቱ ሂሩቴ የሳቄምንጮች😂😂😂😂😂
aselchi bayhon tiru new
ሂሩት የእዉነት ልጅ ልትወልጂ ነዎ
netela bqwach
እሽት እሽት አይ በስንቱ😂😂😂😂