ማሕሌት በጎንደር በዓታ የአቋቋም ምስክር ጉባኤ ቤት፥The Matins Choreography Certification house Gondar

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2020
  • ማሕሌተ ጽጌ በጎንደር በዓታ ለማርያም ቤተክርስቲያን
    የአቋቋም ምስክር ጉባኤ ቤት
    www.zeyeneta.com/

ความคิดเห็น • 26

  • @tadelemelese4180
    @tadelemelese4180 2 ปีที่แล้ว +3

    ደጋግሜ ደጋግሜ ሰማሁት ግን አልጠገብኩትም በእውነት ምነኛ ይመስጣል እባካችሁ በዚህ መልኩ ከነጽሁፉ አድርሱን መግቡን የቸርነት ባለቤት አምላከ ቅዱሳን አብዝቶ ይስጥልን በናፍቆት እንጠብቃለን

  • @jsjsjsjwjwiw9017
    @jsjsjsjwjwiw9017 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን በቅርብ ቀን ቀጣዩን እንጠብቃለን

  • @kalebabebe1254
    @kalebabebe1254 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን

  • @natnaelbirhan2562
    @natnaelbirhan2562 2 ปีที่แล้ว +3

    this is the voice of heaven we are hearing now

  • @user-gc6xx4fo8e
    @user-gc6xx4fo8e 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደዚህ ደስስስ የሚሉትን አባቶች የምማርበት ፔጅ ካለ ጠቁመን በጣም ደስስስ ይላል ይባርክህ

  • @matiwosbahta3434
    @matiwosbahta3434 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank u dyakoney keep up the great work🖤🙏🏽

  • @bawukatuleka5057
    @bawukatuleka5057 3 ปีที่แล้ว +8

    ሊቃውንትን ኣምላካችን ለሐገራችን ኣኑርልን፣ከክፉምነገር ሰውረህ ጠብቅልን።ጸሎታቸውን ናልመናቸውን ተቀብለህ በደላችንን ይቅርብለህ የምህረትህን ዝናም ኣውርድልን ክፉውንናየመለያየትን መንፈስ በሊቃውንቱ ጸሎት እጅግሩን ኣስረህ ወደጥልቁ ወርውረህ ፣ኣንተየመሰረትሀትን የኣባቶቻችንን ፍቅር በየልቦናችን ኣሳድረህ ፣ሀገራችንን ህዝብ ክርቲያን ለስጋውና ለደሙ ኣብቃልን ወስብሐትለእግዚኣብሔር ወለወላዲቱድግል ወለመስቀሉክቡር ይጽንዓኒ ኣሜን

  • @Virgin-Mary21
    @Virgin-Mary21 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን...ሌሎች የማኅሌት ዝማሬዎችንም እጠብቃለን

    • @hailetefera227
      @hailetefera227 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ይህን የመሰለ ሰማያዊ አገልግሎት ነው ቤተ ክርስቲያናችን ያላት:: ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እና ሸር እያደረጋችሁ ለሁሉም አዳርሱ ቤተ ክርስቲያን አቅራቢያ ያላችሁ ደግሞ በአካል በመገኘት ከሰማያዊ በረከት ተሳተፉ:: ከነጋ ከመሄድ ቀደም ብላችሁ ከዚህ አይነት አገልግሎት ተሳተፉ::የማህሌት አገልግሎትን የማትሳተፉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ብላችሁ እንዳታወሩ::ከልቤ ነው የምላችሁ:: ስትጀምሩት የሚንሿሿ ፀናፅል, የሚጮህ ድምፅ እና ከበሮ ሊመስላችሁ ይችላል ግን አይደልም:: ስትለምዱት እና ነፍሳችሁ መስማት ስትጀምር ግእዙን እራሱ ማወቅ አይጠበቅባችሁም ነፍሳችሁ ሃሴትን ታደርጋለች ትመሰጣለች::

    • @maryameyhalaley9506
      @maryameyhalaley9506 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hailetefera227 እውነትህ ነህ ብድጋሜ ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነት እንዴት ያጣፍጣል ባክህ ይሄ ዚቅ ነው እና እንደዚ ኣርገህ መልክዕ ብታቀርብልን ደይ ይለን ነበር እንጂ እግዚኣብሄር ከኣንተ ጋር ይሁን ኣይዞህ ከኣንተ ጎን ነን

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ቀጥሉበት ሰላም ፍቅር በርክት ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @mollakassa216
    @mollakassa216 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍሴም በዚህ ጣዕመ ዜማ ረሰረሰች

  • @thegreatantony1550
    @thegreatantony1550 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን በርቱ ቀጥሉበት🌿🌿🌿

  • @hailemariam1221
    @hailemariam1221 2 ปีที่แล้ว

    ያስምዕክሙ ጣዕመ ውዳሴሆሙ ለቅዱሳን መላእክት

  • @natnaelbelay5664
    @natnaelbelay5664 ปีที่แล้ว

    በርቱልን

  • @hab2124
    @hab2124 2 หลายเดือนก่อน

    GONDAR KENE LIKAWNTUA TINUR .

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958
    @tmsgenamlakekbermsganalant3958 3 ปีที่แล้ว

    Abatoche wndmoche yethiopa amlak edme ystln 😇🙏💚💛❤

  • @marsesola2696
    @marsesola2696 ปีที่แล้ว

    This sound nice

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s 2 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ የሊቃውንት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይድረስልሽ

  • @natig5099
    @natig5099 3 ปีที่แล้ว +3

    Lekawnten yetebkeln

  • @marsesola2696
    @marsesola2696 ปีที่แล้ว

    What are they saying the words

  • @danielkidane6051
    @danielkidane6051 3 ปีที่แล้ว +3

    ኣብዚ ነሀልካ ዜማ ሰሚዕካ ዘይጽገብ
    ኣብ ዝሓጸረ እዋን ክንጽበ ኢና

  • @user-zc5kx2qk8u
    @user-zc5kx2qk8u ปีที่แล้ว

    ግን እሄ የ ዮርዳኖስ ዩቱብ ቻናል ነው? እሱ የግል ቻናል ያለው አይመስለኝም በዚህ ምታዩ አጣሩት የማሕበሩ ቻናል አለ ያ ነው ዋናው እሄ እኔ የሱ አይመስለኝም

    • @zeyeneta7211
      @zeyeneta7211  ปีที่แล้ว

      ይኼ ገጽ የዮርዳኖስ አይደለም። የእርሱ ማንኛውም ትምህርትም በዚኽ ገጽ አይተላለፍም!