Ethiopia | Ethiopian News ጀ. ታደሰ አዲስ አበባ መጡ II ከዶIር አብይ ጋር ፊት ለፊት መከሩ II የጠቅላዩ ምክትል አስጠነቀቁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ጀ ታደሰ አዲስ አበባ መጡ II ከዶIር አብይ ጋር ፊት ለፊት መከሩ II የጠቅላዩ ምክትል አስጠነቀቁ
    Welcome to the official Addis Media TH-cam channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

ความคิดเห็น • 26

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 22 วันที่ผ่านมา +7

    አጋንንት በሰው ውሰጥ ገብቶ የሚሠራው ክፋና ጨካኝ ዘግናኝ ለጆሮ የሚቀፍ ልብ ሰባሪ ከወዲሁ ካልተቀጨ በፀሎትና በህግ ሥራ ተደግፎ ከህዝባችንና ከአገራችን ምድር መልቀቅ አለበት ሥልጣነ ያለግብረገብነት ፋይዳ የለውም.

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 22 วันที่ผ่านมา

    የቨን ደፋሪና ገዳይ በአደባባይ ካልተረሸነ ሌሎች ህፃናት ምንም የመኖር የማደግ ተስፋ የላቸውም

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 22 วันที่ผ่านมา +1

    በጨቅላ ህጻናት ላይ የሚደርስ አሰቃቂና አረመንያዊ ድርጊት በማሻቀብ ላይ ነው::
    ያለ ጥፋተቱ ህዝብ በአደባባይ በጥይት ባሚጨፈጨፍባት አገራችን አጥፊዎች ተመጣጣኝ ቅጣት እንዲፈጸምባቸው ተገቢው ህግ እንዲኖር ቢደረግ መልካም ነው:: በተለይ በህጻናት ላይ የሚፈጸም የግፍ በደል

  • @user-ek4xc3tj1o
    @user-ek4xc3tj1o 22 วันที่ผ่านมา

    ለምን በየወቅቱ በትግራይ ክልል የሞት ድግስ ይደግሳል? ባለሥልጣናት ለሥልጣን ጥም ወይስ የዜጎችን ችግር ለመፍታት?

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 22 วันที่ผ่านมา +2

    ❤loved with Abi.

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea 22 วันที่ผ่านมา +1

    ህይ ነው የኢትዮ ጭዋነት።የ5 አመት እና የ8 በየቀኑ ርእስ በርእስ የሚገዳደሉ።

  • @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU
    @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU 22 วันที่ผ่านมา +1

    ለሁለት ለምን እንደምትከፋፍሉት ለምን እንደሆነ በምንም መስፈርት ልክ ኣይደለም ። የሃሳብ ልዩነት ተፈጠረና በብዙሃን የሚመራው የኮንግረስ ስብሰባ በትክክል ዓላማውን በተሳካ ሁኔታ ኣከናውኖ ስብስባውን ፈጽመዋል ።

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s 22 วันที่ผ่านมา +2

    Good

  • @adugnawalamneh4835
    @adugnawalamneh4835 22 วันที่ผ่านมา +1

    አትደጋግም እባክህ በኢትዮጵያዊያ ጨዋነት የሚለው አባባል ምን ማለት ነው? ኮሜንት አትስጡ ማለት ነው

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 22 วันที่ผ่านมา

    1. የአንድ ሠራዊት ሀቀኝነትና ህዝባዊነት የሚገለፀው በዚህ መልክ ነውና ጄ . ታደሰ ታላቅ ተግባርና እልቂትን ያስቀረ የሚያስመሰግን ስራ ነው ።2. የሱማሊያው መሪ ገደቡንና ልኩን እንዲያውቅ ማድረግ ተገቢ ነው ።

  • @SmizKed-mj5pm
    @SmizKed-mj5pm 22 วันที่ผ่านมา

    ስለ ጄ ታደሰ የዘገባችሁት ዜና 100 % ግምት ነው እንዴት ዜና በግምት ይሠራል እፈሩ እፈሩ

  • @AmareGetachew-bj8fi
    @AmareGetachew-bj8fi 22 วันที่ผ่านมา

    የሶማሌ ክልል የምል ይስተካከል

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 22 วันที่ผ่านมา +1

    ዘንዶው አብይ አመድ በሰው ዘንድ የሰከረ አውሬ ነው

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea 22 วันที่ผ่านมา +1

    አቢ ህሞራ እና ራያ ለመስጠት ነው እየሰራ ያለ።ታደሰ ወረደ ደሞ ስልጣን ለመግኘች ከዛ ደሞ ClA new

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 22 วันที่ผ่านมา

    ጄ/ል ታደሰ ወረደ መቼ ነው መኧሌ የሚወጡት? አዲስ አበባ የወረዱትስ መቼ ነው?

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 22 วันที่ผ่านมา +1

    The neutrality of the Ex-military officials in Tigray must be appreciated . Tsadikan very well knows the improper way of interference of which his position during EPRDF time on TPLF 's central-committee splitting after Ethio-Eritrea conflict .

  • @NigistTesfahungne-n4c
    @NigistTesfahungne-n4c 22 วันที่ผ่านมา

    ስለትግራይ ማን ተንትን አለህ ?ምንስ አገባህ?

  • @simonediano3105
    @simonediano3105 22 วันที่ผ่านมา

    I’m sorry to say but you are going to lose one of your listeners as you keep mixing up Amharic and English
    Are you a journalist or just read what you want

  • @noh1281
    @noh1281 22 วันที่ผ่านมา

    እረ እባክህ የ7ኛ ክፍል ተማሪን ዶክተር እያልክ አታውራ አሽቃባጭ

    • @YenusssJbrilll
      @YenusssJbrilll 17 วันที่ผ่านมา

      ante dedeb simu erasu metirat atichilm

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 22 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቄም ዲሞክራሲያ እዴት ነው አባገነን መሪ ተብየው የራሱን ህዘብ እጨፈጨፈ ዲሞክራሲ በሎ ራስ ማጋነን

    • @addisalemmekonnen6637
      @addisalemmekonnen6637 22 วันที่ผ่านมา

      እራሱ አነጋግርሽ/አነጋገርህ ድንቄም ብሎ መጀመር የመንደር ነገረኛ ያሰመስላል