የሰኔ ቅዱስ ሚካኤል እስመ ለዓለምና ምልጣን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 12

  • @Halefom0719
    @Halefom0719 ปีที่แล้ว +4

    ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ ፤ አዓርግ ሰማየ ኀበ አቡየ ወአቡክሙ ፤ ኀበ አምላኪየ ወአምላክክሙ ፤ ዘንተ እንከ ይቤሎሙ ዓርገ ውስተ ሰማያት ፤ ካዕበ ይመጽእ በዘዚአሁ ስብሐት ፤ ሠርጎሙ ለሐዋርያት ፤ ብርሃኖሙ ለእለ ውስተ ጽልመት ፤ መድኀኔ ነገሥት ክብሮሙ ለመላእክት ፥ ኖላዊሆሙ ለአሕዛብ ለከ ስብሐት ።
    አመ ይሰቅልዎ አይሁድ ለእግዚእነ ፤ ሚካኤል አርመመ ወገብርኤል ተደመ ፤ ፀሐይ ጸልመ ወወርኅ ደመ ኮነ ፤ ወሪዶ እመስቀሉ አብርሃ ለኲሉ።

  • @esekedaretesefaye7225
    @esekedaretesefaye7225 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት አባታችን ቃለህወትን ያሰማል ለትውልድ እዲህ አይነት አባት ነው የሚያሰፈልገው አባታችን ከቻሉ ደሞ ቃሉንም ቢለቁልን የበለጠ እንጠቀማለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @berukitawetazene7762
    @berukitawetazene7762 8 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @liuleaemiro543
    @liuleaemiro543 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ጤና ይስጦት ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኛም የርስዎ ፈለግ ለመከተል ጥረት እናደርጋለን

  • @wedajadane4057
    @wedajadane4057 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @eyobgetahun1451
    @eyobgetahun1451 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
    እግዚአብሔር ፅናት ይስጦት።
    "ከጩኽቴ የተነሣ ዝም ባልኩ ጊዜ አጥንቶቼ አረጁ" መዝ-

  • @dagmawipetros1158
    @dagmawipetros1158 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን.... በፅሁፍም ስክሪኑ ላይ ማሳያት ቢቻል ጥሩ ነበር ... ለመማር ያግዛል

  • @yeromteketel2840
    @yeromteketel2840 4 ปีที่แล้ว

    kale heyewet yasemalen.

  • @yonasdebesay9613
    @yonasdebesay9613 5 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @ዳዊተ
    @ዳዊተ 3 ปีที่แล้ว +1

    1:43

  • @tube9200
    @tube9200 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እናንተን አባቶቻችንን አያሳጣን

  • @ዳዊተ
    @ዳዊተ 3 ปีที่แล้ว

    6:20