ግብፅን ያስደነገጠው የህዳሴው ግድብ አዲሱ የ35 ቢሊየን ታላቅ በረከት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • "Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"

ความคิดเห็น • 13

  • @ambayiewoldie2598
    @ambayiewoldie2598 6 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአገራችን ውርደት ለጠላቶቻችን። ዘገባውን በጣም ወድጄዋለሁ። በርቱ

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 7 วันที่ผ่านมา +1

    Great information, goodbye poverty. Egziabehare yimesgen.

  • @mennaolango1009
    @mennaolango1009 6 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያ!!

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 7 วันที่ผ่านมา +4

    ሸክላ ሰሪ በገል ይበላል ግድቡ አለቀ ኤሌክትሪክ ጨመረ

  • @jamilajamila8807
    @jamilajamila8807 6 วันที่ผ่านมา

    እሻአላህ,ኢትዮጲያ,ታድጋለች💚💛❤

  • @asmaremeshesha9886
    @asmaremeshesha9886 6 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopia became popular on civilization very rapidly; We have to stop and analyze fighting with your blood connected citizens in all parts of the country. PLEASE STOP FIGHTING WITH EACHPTHER TO BE MORE KNOWN AND CIVILIZED.THE THING WHST WE SEE NOWADAYS IS WONDERFUL.

  • @Ameyu-p1f
    @Ameyu-p1f 7 วันที่ผ่านมา +3

    Abet saks😮

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 7 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት🎉🎉🎉❤

  • @Fatiiman-ju5te
    @Fatiiman-ju5te 7 วันที่ผ่านมา +3

    የሰለሞን ስርወ መንግስት በመቶ ዓመታት ፤ የሶሺያሊስቱ መንግስት በ17 ዓመታት ፤ ለመንካት የፈሩትን፤ የወያነዉ መንግስት በ27 ዓመታት ቢያቅድም ያኮላሸዉን ግድብ በ5 ዓመት ዉስጥ በዚህ ደረጃ ማየት ተዐምር መሆኑን የሚክድ ካለ እብድ እንጂ ምን ሊባል ይችላል። ሃገር በስራ እንጂ ታሪክ ብቻ በማዉራት ሊቀየር እንደማችል ከዚህ ለላ ምንስ ምሳለ ሊኖር ይችላል?

  • @Betamo11
    @Betamo11 7 วันที่ผ่านมา +2

    Not yet gena neeu

  • @asmechiabate6926
    @asmechiabate6926 6 วันที่ผ่านมา

    ቢሊዮን ብር ወይም ዶላር????

  • @AlexErbalo
    @AlexErbalo 4 วันที่ผ่านมา

    በ17"አማት፡ደርግ፡ያበለሸው፡አንዴ፡በ27"አማት፡እያድግ፡ገደል፡ያገበው፡ብልጽግና፡መንግስት፡በ5,አማት፡ይህንን፡ያደረገው፡ጌታን፡ይዞነው፡ይህንን፡መንግስት፡ያለማሰገና፡እብድ፡እንጅ፡ሰው፡አይዶለም

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz 5 วันที่ผ่านมา

    ድግግሞሽ