ህፃን ልጅ እየታረደ ይገበርልኛል 180 || የማይገቡን ሚስጥሮች አይነጥላ እና ሉሲፈር ፈውስ እና ትምህርት || Komos Aba Samuel Tesema

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ይህን ይጫኑት • 🔴🔴 NEW 🔴አዲስ ዝማሬ ጥቁር መጋ...
    2 • 🔴 ድንቅ አድርጎልኛል ዘማሪ እፁብ ...
    3 • 🔴ዝማሬ በዘማሪት ዙፋን በጅማ አለን...
    4 • 🔴የልቤን ሁሉ ለማን ላማክር በዘማሪ...
    5 • 🔴ትልቅ ማስጠንቀቂያ ይሄን ስሙና አ...
    6 • 🔴መረቤን ባሳ የሞላ ዝማሬ በመጋቤ ...
    7 • 🔴ከሞት ወደህይወት የተሸጋገሩባት ድ...
    8 • 🔴👉ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማን ነው...
    9 • 🔴👉 ያላንተ ጌታ ደስታ መች አለ |...
    10 • መንቃት አለብን || እጅግ ድንቅ ት...
    11 • መምህር ይታገሱ ሲሳይ ይህንን ስብከ...
    12 • 🔴👉 በየቀኑ የሚሰማ የፈውስ ስብከት...
    13 • አፋሮችን እስከመጥራት ያደራሰው አስ...
    14 • በመንገደኛ ስልኳ ተወስዶ የተመታሁበ...
    15 • ፕራንክ እየሰራን መንገደኛው ቤቲን ...
    16 • በሰው ፊት ሳምኳት አዋረድኳት አበደ...
    ላልሰሙት አሰሙ ሼር አድርጉት የእግዚሃብኤርን ስራ ለአለም ይድራስ ትውልድ ይዳን መንፈሳዊነት ይብለጥ subescribe now
    memeher girma, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, memeher girma, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye , memher tesfaye abera, kesis henok, memher henok haile, kesis henok weldemariam, memeher aba samuel, memeher samuel tesema,memher zebene lemma,aba gebrekidan, aba gebrekidan girma, memeher banteyehun baye, banteyehun baye, ባንተይሁን ባዬ, መምህር ባንተይሁን ባዬ,መምህር ግርማ, መምህር ግርማ ወድሙ, መምህር ተስፋዬ, ቀሲስ ኤኖክ, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye abera, kesis henok welde mariam, memeher aba samuel,memeher samuel tesema,aba gebrekidan girma,banteyehun baye,kesis henok,kesis henok tefera

ความคิดเห็น • 266

  • @Redeat-lv1uh
    @Redeat-lv1uh 3 หลายเดือนก่อน +61

    እኔ የተገኘሁበት መረሀግብር ነበር ቆቃ ይባላል የቦታው ስም በኡነቱ ድንቅ ተአምር ያየሁበት ነው አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።🙏

    • @ambaselyoutube4415
      @ambaselyoutube4415 3 หลายเดือนก่อน +5

      እስኪ ውዴ ከይቅርታ ጋር እኔ ባለቤቴ በጣም ይታመማል እኔ አርብ ሀገር ነው ያለሁት እና ቦታውን እና እዛ የሚያስተባብሩ ሰዎችን ስልክ እንደየት እንደማገኝ እርዱኝ

    • @zelwdzelwd1668
      @zelwdzelwd1668 3 หลายเดือนก่อน +1

      ስልካቸው በመጀመርያ መግቢያ ተፅፋል ደውይላቸው

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 2 หลายเดือนก่อน

      አይሰራም እኮ ሰልካቸዉ😢😢​@@zelwdzelwd1668

    • @user-ln1pm4zq3v
      @user-ln1pm4zq3v 2 หลายเดือนก่อน

      Zehonu. Ytenawu. Wuda

    • @Rutatube7595
      @Rutatube7595 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ambaselyoutube4415እማ ቭዲዮ ላይ አለልሽ ስልክ ቁጥር

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 3 หลายเดือนก่อน +20

    ለናንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረሰልን ላአባታችን ረጅም ዕድሜና በጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 3 หลายเดือนก่อน +16

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን አባቴ በረከቶዎ ይደርብን አባታችን 🤲🤲🤲

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv 3 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰዎች እንደዚህ ሲፈወሱ ማየት እንዴት ደስስስ ይላል ለአባታችን እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ወጣቱ እንዴት እንደሚያሳዝን የአባታችንን አይነት አባቶች ያብሽ

    • @asnakehmossa808
      @asnakehmossa808 หลายเดือนก่อน

      እኔ በአይኔ ሀይቻለው እውነት

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 หลายเดือนก่อน +21

    እግዚአብሔር አንድ ቀን ከእስራቴ እንደሚፈታኝ አልጠራጠርም። በረከትዎ ትድረሰኝ😢

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 หลายเดือนก่อน +13

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @YeneB-qs8uw
    @YeneB-qs8uw 3 หลายเดือนก่อน +14

    መንፈስ ቅዱስ የሞላቦት አባቴ በፀሎት አስቡኝ የክርስትና ስሜ ፍቅርተ ገብረኤል ነው እኔም ከመተት እና ከብዙ ህመሞች እርሶ ጋር ነው ነፃ የውጣውት ፀጋውን ያብዛሎት🙏🙏🙏

    • @asnakechtesema2720
      @asnakechtesema2720 3 หลายเดือนก่อน +2

      ናተንየርዳአምላከቅዱስሚካኤል እኔንም እንዴርዳኝ በጻለታችሁ አስቡኝ ሁለተሀናብላችሁ

    • @asnakechtesema2720
      @asnakechtesema2720 3 หลายเดือนก่อน

      ናተንየርዳአምላከቅዱስሚካኤል እኔንም እንዴርዳኝ በጻለታችሁ አስቡኝ ሁለተሀናብላችሁ

    • @BeletuBeletu-uu1pt
      @BeletuBeletu-uu1pt 2 หลายเดือนก่อน

      botaw yet new wegenocha

    • @YeneB-qs8uw
      @YeneB-qs8uw 2 หลายเดือนก่อน

      @@BeletuBeletu-uu1pt botaw be Adama sire robi bemitibal wereda yigegnal Adama sidersu warka Ke warka namald Ke namald qoqa mikael weyim sire robi Bilew yihidu

    • @Sara-pb3pk
      @Sara-pb3pk 2 หลายเดือนก่อน

      Benats yat bot naw yamegaynu wedem alay yatamam lewsedo falka naw ena be marayam beyas alhu kawks botaw negaran

  • @fantahuneteferie7650
    @fantahuneteferie7650 3 หลายเดือนก่อน +25

    አባ የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቆት ጉልበቱን ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጦት።

    • @user-ml5ly4bi2r
      @user-ml5ly4bi2r 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን ሁሊም አትርሡኝ በጸሎት አልቻልም ከባድ ነወ ፈተና ህመሙም ተከራተትኩም ቀረው መና አባቶች ከኔ የበረታቹ ጸልዩ ከድባይ ስደተኛ

    • @ሰአሊለነቅድስት
      @ሰአሊለነቅድስት 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ml5ly4bi2r
      @user-ml5ly4bi2r 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-vo6nq8ly9p
    @user-vo6nq8ly9p 27 วันที่ผ่านมา +1

    የናዝሬቱ እየሱስ እኔም ከነቤተሰቦቸ ያድነኝ ዘንድ በፀሎትዎ አስቡኝ አባታችን እድሜ ዘመንዎ ይባርክለዎት❤❤❤❤❤

  • @user-iz5ld7mg5v
    @user-iz5ld7mg5v 3 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የፈወሰ እኛንም ለደጁ ያብቃን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @shewanshmahri7657
    @shewanshmahri7657 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን በፀሎታችሁ አሰቡኝ አባታችን 👏👏👏👏

  • @titits9047
    @titits9047 2 หลายเดือนก่อน +10

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለኛም ድረስልን በሰው ሀገር የሚያሰደድደን ረገረ ገብተን 2 ወር ተቀምጠን እንደገና ስደት የሚሰደንንን ምድነው ሁሉ ነገር ሞልቶን አ😢😢😢

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 หลายเดือนก่อน

      እረ እኔም ውዴ ዱባይ ነኝ ግን ስራ በወር በውር ነው እምቀይር ብር አልይዝም ክርትት እያልኩ ነው አገር ልግባ ስል አምስት ሺህ ድርሃም ክፈይ አለችኝ ደላላ ህጋዊ ነች እና ልከፍልብየ, በኢትዮጵያ ብር እንደገና እንቢ አትሄጅም አለች በፀሎት አስቡኝ 😢😢😢😢

    • @titits9047
      @titits9047 หลายเดือนก่อน

      @@alamhabash6268 አይዞሽ እማየ🥺 እመቤቴ እሷ በልጆ ትጠብቅሽ ውዴ 🙏

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 หลายเดือนก่อน

      @@titits9047 አሜን አሜን አሜን እህታለም

    • @nestiethiohabeshatube7243
      @nestiethiohabeshatube7243 หลายเดือนก่อน

      ውድ የሃገሬ ልጆ እመቤታችን ትጠብቃቹ እስክትመጪም ቢሆንም በጸሎትና በስግደት በርቺ ከባድ ነው እዛው መቃጠል አለበት አለዛ እዚህ ስትመጪ መረብ አዘጋጅቶ ይቆይሻል

  • @MakiMalaku
    @MakiMalaku 3 หลายเดือนก่อน +14

    አባቴ ቆሞስ አባሳሙኤል ሰላም ለእርስዎ ይሁን እኔ በደዌ ተጠንቄአለው በፀሎቶ አስቡኝ ስለቅድስ ሚካኤል ብለው ቁስሉ ሁለት አመት አለፈኝ አልደርቅ ብሎኝ ኦፕሬሽን አርጌ እኔም ለምስክር እንዲያበቃኝ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ እግዚአብሔር ይርዳኝ ወልተ ስላሴ እባላለው

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 3 หลายเดือนก่อน +3

      ደውይላቸው በለጠፏት ስልክ

    • @TsedenyaAsmare
      @TsedenyaAsmare 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@onlymine4294yetale slkachew

    • @yemariam2110
      @yemariam2110 3 หลายเดือนก่อน +1

      Egzabeher yemaresh ehetalem 😢 berche

    • @user-qt8kh4gj9f
      @user-qt8kh4gj9f 2 หลายเดือนก่อน +1

      Egezabehare yemareshe. Emente kerbew yederesall. Atefere. Telleye yedenall.

    • @KedsteArsemaenate06
      @KedsteArsemaenate06 2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚያብሄር ይፈውስሽ እህቴ❤❤

  • @RuthBefikadu
    @RuthBefikadu 2 หลายเดือนก่อน +3

    16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k 2 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ መዳኛሰ መቸ ይሆን በሰዉ ሀገር ተሰቃየሁ አድ ቀን ደሰታ የለኝ ተቃጠልሁ እኮ አባዬ በፀሎትወ አሰቡኝ ወለተ እየሱሱ ተሰቃየሁ በሰዉ ሀገር ማሰመሰል ሰለቸኝ😢😢😢😢😢

    • @user-qt8kh4gj9f
      @user-qt8kh4gj9f 2 หลายเดือนก่อน

      Ayezoshe yallfall eheta.

    • @NatsaNatsa-mn6hh
      @NatsaNatsa-mn6hh 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @Ganet-bm3ch
      @Ganet-bm3ch 26 วันที่ผ่านมา

      እኔም😢😭

  • @HelenHadush-rn4qr
    @HelenHadush-rn4qr หลายเดือนก่อน +1

    የ ዘላለም ማረፍያየ አውነተኛ ጠባቂየ ከድያብሎስ እስራት ህዝቦችህ ኣድን 🙏🙏🙏

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን. አባቶቻችን ስለ ሰጠን ጌታ ሆይ ስምህን ለዘላለም ይመስገን አሜን. አባቴ የዘመናችን ሐዋርያዉ ሽ ዓመት ኑርልን አባቴ, በርከታችው ይድርብን አሜን. ወልድ ሰንበት ብላችሁ ወንድሜን በጸሎት አስቡልን አባቴ 🥲🥲ኡፍፍፍፍፍ ለእናንተ የድርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን. ኡፍፍፍፍፍ የሰው ልጅ በስንት ነገር የትስቃዬ ነው ጌታ ሆይ ማረን 🥲🥲በቸርነትህን ብቻ ኡፍፍፍ 🥲🥲😭😭😭

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 หลายเดือนก่อน +2

    የናተ የደረሰ አምላክ የኛንም በስደት ያለነዉ ይድረስልን

  • @user-vc8hj1qb7h1
    @user-vc8hj1qb7h1 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሱበሀን አላህ ያረብ አገራችንን ከደዝህ አይነት ነገር አውጣን

  • @hanihanu5058
    @hanihanu5058 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 🤲አድነን ጌታ ሆይ 😢

  • @user-qp3vl8ll2p
    @user-qp3vl8ll2p 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ለኛም ፀሎት አርጉልኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @aftamaftam5505
    @aftamaftam5505 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጸሎት አስበኝ ወለተ ማርያምን 🤲😭ሰውነቴ እሳት ነው ሁሌም ነው በስመአብ 😭🤲🤲🤲

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ameen Ameen Ameen 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️ኤግዚያብሔር የምስገን እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባትቺን 👏👏👏👏✝️✝️✝️✝️✝️

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 2 หลายเดือนก่อน +2

    እጌዝኦ መሀርና ክርስቶስ መሀረን😢😢😢

  • @ፅጌረዳ
    @ፅጌረዳ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ላባታችን ረጅም ዕድሜ ረጅም ጤና ❤❤❤

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @TigiBerhanu
    @TigiBerhanu 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባ እመብርሐን እድሜ ጨምራ ትስጦት እባኮት ባሉበት ይፀልዩልኝ

  • @Enush852
    @Enush852 3 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ አምላክ ይቅር በለን አባቴ

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄርእድሜናጤናይስጥልንለአባታችን🎉🎉

  • @fevenmathewos914
    @fevenmathewos914 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜ ከጤና ጨምሮ ይረስጦት እመቤቴ ድንግል ማርዯም ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቆት የአገለግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እኛም እግዚበሄር ሲፈቅድ በእጆት እንድንፈወስ ሊቀ መላኩ ውዱስ ሚካኤል ይርዳን አሜን የዳናችሁት እንኳን መድሃኒለም እረዳችሁ።

  • @user-zp5xv1tu6e
    @user-zp5xv1tu6e หลายเดือนก่อน +1

    አቤት የሰው ልጆ ለናንት የደረስ እግዚአብሔር ለኛም ይድርስ😢😢😢 እህትወንድማቸ አባታችን ቆመስ አብነ ሳምኤልን አጥብቃችሁ በጸሎታችሁ አሱብት እናስበው አደሪ ከንዚህ አይነት እርኩስ መንፈስ እየተዋጉ እየዋሉ 😢 አባታችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቆት

  • @user-zw6kf4qr5e
    @user-zw6kf4qr5e 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታቺንን❤❤❤

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os 3 หลายเดือนก่อน +3

    አግዚአበሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በክፉ መንፈስ የተያዘው ህዝብ ሲድን ደስ ይላል።

  • @KidestTezera
    @KidestTezera หลายเดือนก่อน

    አባ እኛንም በፀሎት አስቡን የክርስትና ስማችን የባለቤቴ ሀይለ መስቀል የእኔ ወይነ ማርያም ነው

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 3 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን🎉❤

  • @adonayelshaday1460
    @adonayelshaday1460 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን ደስ ሲል ጠላት ተቃጠለ ዛሬ እዛ ነበርኩ ሚካኤል ጠላቴን ኣንድ ቀን ኣንደሚያዋርድልኝ ኣምናለው ኣቤቱ ኤፍታህ በለን ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Iloveyoufikr
      @Iloveyoufikr 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ እመጣለሁ ሰሞኑን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ

    • @user-fg4tp3ex4l
      @user-fg4tp3ex4l 2 หลายเดือนก่อน

      መቸ መች ነው እና የት ነው ከውጭ ልመጣ አስቤ ነበር

    • @Iloveyoufikr
      @Iloveyoufikr 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-fg4tp3ex4l ወይን አንባ ማርያም

    • @user-fg4tp3ex4l
      @user-fg4tp3ex4l 2 หลายเดือนก่อน

      @@Iloveyoufikr ክፍለ ሀገር ነው?

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 หลายเดือนก่อน

    እናንተን የላከልን አምላክ ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @henimak2727
    @henimak2727 3 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚሀብሄር ሰላም ከሁሉችሁም ጋ ይሑን በጸሎታችሑ አስቡኝ ወለተ ተክለሐይማኖት ብላችሁ ወንድሜና እናቴ ላይ መተት ተልኮባቸው እየተሰቃዩ ነው እኔንም እርዳኝ አምላኬ ሆይ 😢😢😢😢

  • @ENYEMESELU
    @ENYEMESELU 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት ረጅም እድሜ እና ጤና❤❤❤❤

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @user-lf4eh9ny2xv
    @user-lf4eh9ny2xv 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረጅም እድሜ ይስጥልን አባቴ

  • @HelenHadush-rn4qr
    @HelenHadush-rn4qr หลายเดือนก่อน

    ኣባቴ በቤታችን ሰላም የለም እባኮዎት በፀሎትዎ ያስቡን 🙏🙏🙏🙏

  • @tsihonsew3290
    @tsihonsew3290 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባ ፀልዩልን በረከትዎ ይድረሰን

  • @FjfjfjCjxjxjjxd
    @FjfjfjCjxjxjjxd 3 หลายเดือนก่อน +1

    Abatachinen edmawoten yarzmelen tigawote yebzalen betilote asebugen ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-uc6he9yq4p
    @user-uc6he9yq4p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ,እግዚአብሔር. እድሜያቸው. ያብዛልን

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 3 หลายเดือนก่อน +4

    አባቴ ስደተኛ ልጅዎ ነኝ ተጨንቄያለው ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ ።

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦት እኛም እግዚአብሔር አምላክ ኤፌታህ ይበለን

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይገስፀው የአውሬው መንፈስ ከኢትዮጵያ ላይ ያጥፋው።

  • @MaregeSelemon
    @MaregeSelemon 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣርሬጂሜአሲመይሰጦትከጤናጋር

  • @HelenMeles-nu5re
    @HelenMeles-nu5re หลายเดือนก่อน

    ፀጋው ያብዛሎት አባታች እግዚ ማህረነ ኩሩስቶስ ሁሉም ወጣት ታስረዋል እባካቹ ንንቃ😢😢😢😢😢

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን ❤❤❤❤

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx หลายเดือนก่อน

    እግዚአቢሒራ የተመሰገነ እደናንት የለ አባት ሰለሰትን❤

  • @Gashaye
    @Gashaye 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአብሔር ይመስገን

  • @BirtukanBrihanu
    @BirtukanBrihanu หลายเดือนก่อน +1

    Amen gulbeto yidabr😢😢😢

  • @user-cc3cx9dc9j
    @user-cc3cx9dc9j หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ለሀገሬ አብቀሠኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-vu5vs9rv2f
    @user-vu5vs9rv2f 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባ አምላካችን ይጠብቅዎት

  • @selamawitandarge9146
    @selamawitandarge9146 หลายเดือนก่อน

    ተባርኩ

  • @user-oq6qf5rd7b
    @user-oq6qf5rd7b 3 หลายเดือนก่อน +1

    Kids Gebrale yetbkote abtchin xegwen yabzalote Egzabhire ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @LeenaBh-ub6uk
    @LeenaBh-ub6uk หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-rf4vn1dw5g
    @user-rf4vn1dw5g หลายเดือนก่อน

    እረ ሚገርም ድራማ ፍላጎታችሁን ወደነዋል የእውነት ፀጋውን መቀበል ከፈለጋቹ በየሱስ እመኑ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው

  • @meseretmetku4830
    @meseretmetku4830 หลายเดือนก่อน

    አባእድሜ ይስጦት

  • @GFg-uj2gv
    @GFg-uj2gv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኑሮ ልጁ ገናህፃን ነው 😮😮😮 በአላህ ክክክእ አች የቆቅ መረቅ አላለም😅😅😅😅😅ወደውአይስቁ አለ ያገሬሠው

  • @getehailu4694
    @getehailu4694 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት የኛ ጉድ እርስዎን ሰቶን እድንድን የሰጠን ክርስቶስ ይመስገን

  • @AffectionateGuitarAmp-ip1eu
    @AffectionateGuitarAmp-ip1eu 2 หลายเดือนก่อน

    Ebakachun botawun nigaruny ba/maeryam❤❤

    • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
      @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe  หลายเดือนก่อน

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው። ለበለጠ መረጃ ሙሉ አድራሻ እና ስልክ ቪድዮ መጀመርያ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ።

  • @ChaltuChaniyalow
    @ChaltuChaniyalow 3 หลายเดือนก่อน

    Bereketo yederbn abatachin abetu yikrbelen

  • @user-ml5ly4bi2r
    @user-ml5ly4bi2r 3 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ በመሎት አስብኝ ንገሩልኝ ላባ በጭቀት የምኖረው ሠላም ከኔ እራቀ አስካለ ማርያም

  • @MaregeSelemon
    @MaregeSelemon 2 หลายเดือนก่อน

    አባቴበጣምአከብሮታለዉእወዲሆታሌዉፀሎትአዲሪጉልኝአባቴ

  • @Qp4109
    @Qp4109 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አግዚአብሔር ያድናል 😢😢

  • @selamNega-kv1is
    @selamNega-kv1is หลายเดือนก่อน

    አባቃልእይወትያሰማቹ

  • @TdfggfghFgffhgdketj
    @TdfggfghFgffhgdketj 2 หลายเดือนก่อน +1

    አምላክ ብርታታ ጥንካሬዉንይስጥህ በደብ😢😢😢😢 አባየ

  • @GFg-uj2gv
    @GFg-uj2gv 2 หลายเดือนก่อน +1

    አኡዙቢላህ ሚንሸይጧን ኢረጅም ምንጉድ ነው ከዚህአይነት ጉድአላህ ይጠብቀን

  • @tigitigiye
    @tigitigiye หลายเดือนก่อน

    Bebotaw nberku maryamn

  • @gitidadi2022
    @gitidadi2022 3 หลายเดือนก่อน

    Amen.Amen.🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-qp8qh2js9o
    @user-qp8qh2js9o 2 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 2 หลายเดือนก่อน

    Abetu mareen 😢😢😢😢😢😢Egzabiher yemsgen Abatachin Egzabiher edmen tena yistachu ❤❤❤❤

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሕሕሕሕሕሕ ቆሜአለው ማለት ከቱቱቱ አባትሆይ ማረን😭😭😭🤲

  • @Deviddeva-z7w
    @Deviddeva-z7w 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yet new are aba enem endetelyelgne efelgalew aba

    • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
      @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe  หลายเดือนก่อน

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው። ለበለጠ መረጃ ሙሉ አድራሻ እና ስልክ ቪድዮ መጀመርያ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ።

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk 3 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ሁሉ በሽተኛ ኢትዮቢያ ያሉት እኛማ ጥቁር ባህር ዘለን የመጣነው ምን እንሆን 😢😢😢😢

  • @timetube11221
    @timetube11221 3 หลายเดือนก่อน

    Amen hulachume hidu qoqa mikael

  • @SimegnatAssegid
    @SimegnatAssegid 2 หลายเดือนก่อน

    Egzyabher yeninm mester yefta aba

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z 3 หลายเดือนก่อน

    እግዝይቢሒራ ይመስገን ለነንተይደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 2 หลายเดือนก่อน +3

    አባ፡አባ፡አባ ጎንደር መቸ ነው የምትመጡልን

  • @yirgedayanew402
    @yirgedayanew402 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabher hulachinm yikir yibelen machiberberu beztual orthodoxsawiyan tetenkeku ebakachihu enih abat be digmit new miyaslefelfut

  • @WoinshetTsegaye-zn4jg
    @WoinshetTsegaye-zn4jg 3 หลายเดือนก่อน

    Izzaa nabarku zaare tsagaawun yaabzaallot

  • @Qp4109
    @Qp4109 2 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus 😢😢😢

    • @ElsaElsa-t6t
      @ElsaElsa-t6t หลายเดือนก่อน

      I love you 💗💗💗

  • @user-bt8zf2ig1v
    @user-bt8zf2ig1v หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢

  • @fjfu2397
    @fjfu2397 2 หลายเดือนก่อน

    Ellllllll Fatari Ymsgan❤❤❤❤

  • @bezafeleke8988
    @bezafeleke8988 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባክዎ አባቴ የት ነዉ ያሉት 😢😢😢 ለኔም ድረሱልኝ 😢😢😢😭😭😭

    • @KirubalZelalem
      @KirubalZelalem 2 หลายเดือนก่อน

      koka ybalal wede nazret

    • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
      @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe  หลายเดือนก่อน

      አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።መምጣት ለምትፈልጉ አድራሻ እና ስልክ ቪድዮ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ።

  • @Kalkidan-kc3ml
    @Kalkidan-kc3ml 3 หลายเดือนก่อน

    Abatachin bedime betena yitebikilin stegahun yabzalot yagelgilot zemenon yibarkilot legnam melaku kidus mikeal ledeju yabkan

  • @user-rf4vn1dw5g
    @user-rf4vn1dw5g หลายเดือนก่อน

    ነጠላው እንዳይበላሽ ነው ማይንከባለሉት የዘመኑ አጋንንት ደግሞ ማሰብ ጀመረ

  • @HanaAyele-x4j
    @HanaAyele-x4j 2 หลายเดือนก่อน

    Abatchen memiher Germa yetnew yemegnet ngrugn ebakachi!!!!

  • @MahletSina
    @MahletSina หลายเดือนก่อน

    Ehi eko tekefluachew yastawqal betam ere 😂

  • @user-ku8ks8xb4t
    @user-ku8ks8xb4t 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት አምላኬ ወንድሞቼም እየተሰቃዩ ነው አንተ አስባቸው ሚስኪና እናቴንም አሳርፍት ደከመች ከእነሱ ጋር😢

  • @SelamAbraraw
    @SelamAbraraw 29 วันที่ผ่านมา

    በድንግል ማርያም ስም አንድ ቀን የኔም እስራት ይፈታል

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 หลายเดือนก่อน

    Edmena Tena yistot yinurulin abatachin

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 2 หลายเดือนก่อน

    በሰማም😢

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h 3 หลายเดือนก่อน +1

    Abetu maren Abetu maren yekerm balan bawent Abatachen barakatachu yedarebn