''መንግስቱ ጨዋ ሰው ናቸው ... አጼ ሚኒሊክ ተዋደዱ ብሎነው የሞተው''

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • ''መንግስቱ ጨዋ ሰው ናቸው ... አጼ ሚኒሊክ ተዋደዱ ብሎነው የሞተው''
    ብ/ጀኔራል ካሳዬ ጨመዳ ክፍል 5
    Jossy in the House show interview with B/General Kassaye Chemeda Part 5
    #JTV_Ethiopia
    #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት !

ความคิดเห็น • 1K

  • @selamalem7805
    @selamalem7805 6 ปีที่แล้ว +6

    እውነት አባታ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጠና ይሥጠወ ጆሲየ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @OkewuKaft
    @OkewuKaft หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ትቅድም ማንጌ አንክብርካልን ባልክብት ስልምክ ይብዛ

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 6 ปีที่แล้ว +180

    ጆሲ ኤርትራ ናና የደርግ እስርቤት የነበረ ማሪያምግቢ ሚባል አለ ወይም ደርግ ሚረሽንበት ኤክስፖ ሚባል አለ እና መጥተህ ሃቁን ብታቅ ኑሮ ጥሩ ነበር ። አሁን ወያኔ ጥፍር ነቀለ ትላላችሁ ፡ ኤርትራ ውስጥ ግን ደርግ ጥፍር ይነቀል ነበር ፡ ለወንዶች ጺማቸው በክብሪት እያቃጠሉ ያሰቓዩ ነበር ሚረሸን ካለ ደግሞ ጉድጓዱ ራሱን ይቆፍርና እዛው ይረሸናል እኛ ኤርትራዊያን የደርግ ግፍፍፍ ተወርቶ አያልቅም እና ባክህ ጆሲ ከነዚህ ብዙ ግፍ የፈጸሙ ወይም ሚያስፈጽሙ የነበሩ ሰዎች ብትተዎው ጥሩ ነበር ።

    • @danielcraigdavid2090
      @danielcraigdavid2090 6 ปีที่แล้ว +11

      Mahlet Tesfay ሻእብያ አይብስ ጥፍር ሳይሆን ስው የሚነቅል ሕጻኖችን የሚያስር እውነት እናውራ የ ኢሳያስ አፍወርቂ አባትና ቤተስብ በደርግ ጊዜ በስላም አስመራ ውስጥ ይኖሩ ነበር

    • @theworldbreath620
      @theworldbreath620 6 ปีที่แล้ว +1

      Ene migermn ko ehi holo sew atfeto enezi shintamoch genelaloch eza metto sinagero

    • @merhawitemesgen878
      @merhawitemesgen878 6 ปีที่แล้ว +27

      ክነግረኪ ማህለት ጆሲ እዚ ዘይፈለጥ ኣይኮነን ገን በቃ ካብ ህዝቢ ኤርትራ እዚ ሰብ ኣይ ይቀርቦ ናይ ህዝቢ ኤርትራ ጸገም እንታይ የእትይዎ ቀድሚ ቁሩብ ጆሲ ኣስመራ መጽዩ ከሎ ኣነ ኣስመራ ነይረ ክገርመኪ ኣቃባባል ዝተገበረሩ ገን ንሱ ነዚኮ ከይረኣየ ምስ ንህዝቢ ኤርትራ ነዴታት ኤርትራ ታንክታት ገይሮም ክረግጹ ትእዛዝ ዘመሓላለፈ ኣድጊ የሃገር ባለወለታ ኤሉ በቀዳማይ ገዘኡ ከይዱ በጺሕዎ ሕጂከኣ ነሀለኪ ብዝኮንው ኣብ ህዝቢ ኤርትራ ዘገበር ዘሎ ነዕቀት ጸባሕ ጥራይ ኣብታ ኣስመራ ከተራክበናያ ደሓን

    • @merhawitemesgen878
      @merhawitemesgen878 6 ปีที่แล้ว +1

      @@danielcraigdavid2090 ክክክክ እኒ ኣምሃርኛ ተንሽ ስለ ሚሞከር ልመልሰለ ኣንተገን በጣም ጥያቂህ ደፋርነህ ገን ጥያቂህ ልመልሰለህ ከመንጌ ከኢሰያስ ይቸክናል ኡነትነው ገን ኤሰያስ በመሬቱ ነው ኤሰያስ ደሞ በታንክ ሶው ኣረገጸም በተክርስትያን ኣላነደደም ከመንገ ላንተ ደሚ ኢስኡኪ ልጠይቅህ ከመለስ እና ከመንጌ ማን ይቸክናል ክክክክክ

    • @danielcraigdavid2090
      @danielcraigdavid2090 6 ปีที่แล้ว +5

      Merhawi Temesgen አንታ ርእሲ ዓካት ንሱ ጋዜጠኛዩ ስርሑ ይስርሕ አሎ ናይ ደርጊ ክንዛረብ ምስ አሕፍረና ሕጂ ከመይ አለናዩ ዘገድስና ስብ ፍቀዶ ስደት ፍሕ ፍሕ ዝብል ዘሎ ብስንኪ ደርጊ ይመስለካ አብ ላዕሊ ዘሎ ገዲፍካስ እብ ታሕቲ ሻዕቢያ ሲዒሩና ኢሉ ከዕልለካ ትሐስብ መሐንዘል ዐርከይ 😥

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 5 ปีที่แล้ว +2

    ጄኔራል ካሳዮ በጣም እናመሰግናለን የመንጌን ጨዋነት በመግለጽዎ ለዘራፊዎች እና ለዘረኞች ትምህርት ሰጪ ነው ።መንጌ የአንድነት ጀግና ናቸው።ትክክል ነዎት ውድ ፕረዚዳንት መንግሥቱ ወደሚወዷት እናት ሀገራችን መግባት አለባቸው ።እንወዳቸዋለን ።

  • @alem23able
    @alem23able 6 ปีที่แล้ว +8

    ልክ ናቸው አባታችን
    የመንግስቱ ሀገር ወዳድነቱ በጣም ልዩ ነበር!
    ባለበት እረጅም ጤና ይስጥልን መንጌን

  • @mahamaddalbar7813
    @mahamaddalbar7813 6 ปีที่แล้ว +2

    ሀቅ የሚናጋር እንዴት ዳስ ይላል ምርጥ አባት

  • @aidahailu2320
    @aidahailu2320 6 ปีที่แล้ว +5

    General Kasaye is respectable Ethiopian son. Thank you for your service.

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 6 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት አባታችን የተናገሩት ሁሉ እውነት ነው ። እባካችሁ ሰዋች ከልብ ይቅር ተባባሉና በፍቅር እንኑር ሺአመት አንኖር እባካችሁ እባካችሁ ሰው እንሁን ።

  • @lemmayimer9469
    @lemmayimer9469 6 ปีที่แล้ว +4

    ወዳጄ ብርጋዲየር ጄኔራል ካሣዬ ጨመዳ በጣም እኮራባቸዋለሁ፡፡ ከጊዜ ጋር የማይለወጡ ለእውነት መስዋዕትነት የሚከፈሉ በውጊያ መስክም ውጤታማ የነበሩ የተግባር ሰው ፡ሀቀኛ የኢትጵያ ብርቅዬ ልጅ ናቸው፡፡ ብዙዎች በአብዮቱ ዘመን ከኔ ወዲያ ማርክሲስት ላሳር ሲሉ የነበሩ አስመሳዮች ጎሽ ለመባል/ለከንቱ ውዳሴ ጊዜውን ለመምሰል ሲሉ የጓድ መንግስቱን ስም ለማጥፋት ያላወሩት ነገር አልነበረም፡፡

  • @aligazbogale5318
    @aligazbogale5318 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜ ጤና ተመኘን ለእውነት የቆሙ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 6 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ እደት ደስ ይላሉ ጀግና አባታችን ምርጥ ኢትዮጵያዊ አባት

    • @sonofelamida
      @sonofelamida ปีที่แล้ว

      ምርኮኛ ናቸው😂😂

    • @elaridebesai671
      @elaridebesai671 5 หลายเดือนก่อน

      ኣረ ትክክል ተናገር መንጉስቱ ኣህያ የሰባት ኣህያ ልጅ ደንቆሮ ስንትን ኣገር ሊያስተዳድሩ የሚችሉ ባለስልጣን የገደለ ያልተማረ ደንዎሮ ደርግ የደንቆሮ ስብስብ ቀይ ሽብር ኣቓቑሞ የስንቱን ደም የጠጣ

  • @QuranAmharic24434
    @QuranAmharic24434 6 ปีที่แล้ว +1

    ድህነትን ያወረሰን መሃይም መሪ፣ ጎረቤት ሃገሮችን ማግባባት በድንፋታ አረብ አረብ እያለ የጠበበ መሪ፣ ሰላማዊ ሰው መግደል ለኢትዮጵያዊ ያስለመደ አረመኔ መሪ፣

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 6 ปีที่แล้ว +4

    ጀኔራል ካሳዪን ታላቅ የሀገር ባለውለታችን ናቸው ጆሲ እኝህን ምርጥ ጅግና ስላቀረብክልን ደግመን ዳግመን እናመሰግንሀለን

  • @mistereyimamu9628
    @mistereyimamu9628 6 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሩን ፡ ይወድ ፡ ነበር። ጀግና ፡ መጌ።

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው
    @እግዚአብሔርይቅርባይነው 6 ปีที่แล้ว +11

    ውይይቱ ደስ ይላል። መንግስቱ ግን እንደ ጥሩ መሪ ሲነገርላቸው አዘንኩ። አንድ ኤርትራዊ የሆነ የማውቀው ወንድሜ ይሄን ታሪክ ነገረኝ። የደርግ ወታደር ዩኤርትራን ወጣቶች ከየቤታቸው እያወጣ ስለሚያጠፋቸው ፣ እናቶች ልጆቻቸውን ፣ ቤትም ተቀምጠሽ ደርግ ያጠፋሀል ፣ ስለዚህ ወደ ጫካ ገብተህ ከሻእቢያ ጋር ሁን። ፊቴ ላይ ስቃይህን ከማይ ፣ ጫኬ ገብተህ የሆንከውን ሁን ይሉ ነበር ብሎኛል። ብዙ ብዙ ነገር አለ እዚህ ተፅፎ የማያልቅ። መንግስቱ በግል ስነስርአታቸው ጥሩ ሊሆኑ ይችላሉ። መሪነታቸው ግን ጥሩ አልነበረም።

    • @סמנישנגוסה
      @סמנישנגוסה 6 ปีที่แล้ว

      ከወያኔና ከሻቢያ 100% ይሻላል መንጌ አገር ወዳድ ነው ዘረኛ አይደለም በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም በጭካኔማ ወያኔና ሻቢያን እንኳን መንግስቱ ሰይጣንም አይበልጣቸወው እንዴት ከሀገር ከፋፋይ ዘረኞች ጋር እኩል ያወዳደራል በደርግ ያልተጎዳ ህዝብ የለም ግን የአሁኑ ይባስ!

    • @alambradani2259
      @alambradani2259 6 ปีที่แล้ว

      Mhret kegeta, thank you ehit sile ewkinash be Eritrea hizb lay yetefexeme gif. Beday yikrta bilo tebeday dimo yikr blo new ewnetegna selam mimetaw. Jossy lezi sewye le Eritrea hizb yikrta sil new lametaw migebaw le ethiopia hizb chimir. Eza kerto ende jegna yakraral ende. Fertach hadami

  • @saraAli-zq4fx
    @saraAli-zq4fx 6 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እንደእነዚህ አባት በስሜት የቆመስንትአለ ሠላምለኢትዮጲያ ሥደትበቃይበለን

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 6 ปีที่แล้ว +22

    General, how come you forget abut red terror, melaku tefera in gonder, I am really shocked when you minimized about the tortured at derge time, the hunger a thousands fled ,maybe Yosef doesn't know but I know I am one of them end up in prison for nothing. How many young girls reped by kebele tebaki. Please practice what you preach. Tell the truth. When avid veggiterian meals a thousands of them dying short of food. Most of the people we have to be at kebele degafe for half day to get some rice and bekolo, we were living hell. Maybe it was good in your house.
    Be careful goes around comes around.

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 6 ปีที่แล้ว +2

    መንጌማ ጥሩ ስራ እንደነበረው እግዚሀብሄር መስከረለት ይሄው ቁጭ አርጎ የኢትዮጵያን ስራ ያሳየዋል ከዚ በላይ ምንም ምስክር የለም:: እንደዚ አይነት አባት ነበር ኢትዮጵያን በፍቅር ጠብቀው ያቆያት :: ስለእውነት ኖረው ስለፍቅር ያለፉ አሁንም አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት ::

  • @meseretlove680
    @meseretlove680 6 ปีที่แล้ว +116

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ጀግና ናቸው እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብዋ እግዚአብሔርን ይስጥዋት።

    • @አዲስዘመን
      @አዲስዘመን 6 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @gebremedhinwoldu1834
      @gebremedhinwoldu1834 6 ปีที่แล้ว +1

      Meseret Love Dedeb!!

    • @Dandg7986
      @Dandg7986 6 ปีที่แล้ว

      He run bare foot what are you taking

    • @meseretlove680
      @meseretlove680 6 ปีที่แล้ว

      Ye ethiopia telatoch techachu bertu

    • @ኮኾብሰሜን
      @ኮኾብሰሜን 6 ปีที่แล้ว +2

      እግዛብሄር ተቀቢሉ ኣብ ገሃንብ ከትዎ ኢዩ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 6 ปีที่แล้ว +11

    በመንጌ ሰአት ለደሀው በቀበሌ ስኩዋር ዘይት ምኑ ቅጡ የሚሰጠው እናቴ ሸጣ ጤፍ ትገዛ ነበር ለደሀው ከሀብታም ቤት ወርሶ ለደሀ የሰጠ ጀግና ደርግ እናት አባት የሌላቸውም ህፃናት አምባ ከፍቶ ልጆችን ያሳደገ ጀግና ነው
    እናት አባት የሌላቸውን እንዲሁም ለችግረኛ ቤተሰብልጅ ኩባ ልኮ የሚያሰታም ጀግና መንጌ
    እስቲ ወያኔ ምን ሰራልን ለደሀዎች ታሪክ የሚሆንለት

  • @Destavich
    @Destavich 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ መንጌን አላከበረችውም በሰራላት ልክ ፣ የሶስት ሺ አመት ሸክሟን አራግፎላታል። አላህ የልቡን መሻት ይሙላለት። አላህ ይጠብቀው።

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 6 ปีที่แล้ว +5

    ጄኔራል ካሳዬ ጨመዳ አግኝቼዎት ብዙ ባዳምጦት አይሰለቸንም

    • @benyamasgdom9182
      @benyamasgdom9182 6 ปีที่แล้ว

      Kiya Kiya foolish, foolishnnn yehedal, degemeshe,ademchewe 😎

  • @Destavich
    @Destavich 4 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ሰው።

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 6 ปีที่แล้ว +3

    *ህይወት አንጻራዊ ነች!*
    መንግስቱ አልሰረቀ ፡ ይሆናል
    ግን "በመግደል" የሚያምን ሰው እንደነበር
    ምንም አያነጋግርም።
    የጨረሳቸው ሰማዕታት ቁጥር
    ለዚህ ምስክር ነው!
    ግን በቦታው ፡ ህዝብን ብቻ ሳይሆን
    "አገርንም" ለመግደል የተዘጋጀው
    *ህወሃት* መጣብን!
    እናም መንግስቱ ይመሰገን ጀመር!!!

    • @alebelkehaliw24
      @alebelkehaliw24 5 ปีที่แล้ว

      Metsihet Kebede አንዳንዴ ከሚገርመኝ ነገር ወያኔ የነገረንን ብቻ ስለያዝን ነው እንጅ ኢሀፖ ነጭ ሽብር ባትል ኖሮ መንጌ ቀይ ሽብርን ባላሰበውም ነበር መንጌ በነጭ ሽብር ምክንያት አጠፋ የሚል እምነት አለኝ ግን በንጹህ ህሌና ተንኳሽ ከሌለ እንዴት? ብለን መጠየቅ ያስፈልጋል።ሀገራችን ላይ ታሪክ ድበቃ አለ።

  • @hailemicael4782
    @hailemicael4782 6 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ዮሴፍ ! ፕሮግራምህ የኢትዮጵያውይን የጋበዝከውም ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው፡፡ ስለሆነም አነኝህ መልካም ተግባር ያሳየሀቸው ሻዕብያውያን 30 አመት ደማችን፣ደማቸውን እንዳላፈሰሱ አሁን ወደዚህ ለመምጣት እየተመሙም ጀግናችንን ይሳደባሉና አታሰድበን፡፡

    • @hosiplayz9230
      @hosiplayz9230 3 ปีที่แล้ว

      Zimbel inante iko new yematabhn agerachn nsakutukum ikum iko hegerna mexikumna nhna aykonan mexinakum 30 amet iko nmntay moytukum nhnas iko hegerna nexa awixena kabakum abotatukum nmntay moytom

  • @satrebsahil5090
    @satrebsahil5090 6 ปีที่แล้ว +49

    አነኤርትራዊ አየ ጀነራል ካሳዩ ቸመዳ ብደም ኤርትራውን ተሃታኢ ኢካ ናይ ግዜ ጉዳይ ኢዩ ተግባራትኩም ኣይረሳአናዮን ኣህያ።

    • @qidusanalemu8742
      @qidusanalemu8742 6 ปีที่แล้ว +1

      Tarik miseker new Hager wodad jegna

    • @memeabebe5273
      @memeabebe5273 6 ปีที่แล้ว

      Tinb tigre ketihi gerifohali

    • @የአፄዎቹልጅ-ሸ8ቈ
      @የአፄዎቹልጅ-ሸ8ቈ 6 ปีที่แล้ว

      Satreb Sahil menabake letameta ante dikala Italian ende wesha sedergehe noro bareya neke eko dikala ye Italian terafe

    • @mherettedela1637
      @mherettedela1637 6 ปีที่แล้ว

      ኣህያ

    • @binyamcheynet6615
      @binyamcheynet6615 6 ปีที่แล้ว +1

      Ahya yebdate entehen shermuta telam

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 6 ปีที่แล้ว +2

    መንጌ ለሃገሩ ያለው ፍቅር ማንም የማይክደው ነው ; እንወድሃለን መንጌ እድሜ እና ጤናን ይስጥልን

    • @aemereabraha1545
      @aemereabraha1545 6 ปีที่แล้ว

      Niftam Ahiya neh denqoro rain new yihe sewiye

  • @አምላኬሆይይቅርበለን
    @አምላኬሆይይቅርበለን 6 ปีที่แล้ว +8

    መንጌ የተመሰከረለት ጨዋ ታማኝ ጀግና አገሩንና ህዝቡን አፍቃሪ እንደሆነ ሁሉም ያውቃል። በጣም እወድሃለሁ። መንጌ መቸ ነው የምትመጣው? እንዲህ እውነትን የምትናገሩ ሰዎች ኑሩልን ግልጽልጽ አድርጋችሁ ንገሩን። እናከብራችኃለን።

  • @saadaumaam8393
    @saadaumaam8393 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 6 ปีที่แล้ว +41

    እኔ እደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1988 ነው የተወለድኩ የመጌን ግዛት አላቀውም ነገር ግን መግስቱ አገር ወዳድ ጀግና ነበር እያለ አባቴ ይነግረናል እውነት አጥፍቶ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ማንኛውም መግስት ሲገዛ ሊያጠፋ ይችላል ግን መጌ ሀገሩ እዲገባ ይፈቀድላቸው መጌ አርጂትዋል ሞቱ በሀገሩ ይሁን በቃ አገር እያላቸው ለምን በሰው ሀገር ጥገኛ ይሆናል እደዛ የሚወዳት ሀገሩ ኢትዮጵያ ይገባ ኢትዮጵያ ትቅደም ነው አሉ የመጌ መፈክር ጀግና ነው በዘር በሀይማኖት ከከፋፈለን ወያኔ ህዋት መጌ የበለጠ ምን በድለው ይሆን ነገር ግን አብዛኛ ሰው ላይ ምሰማው መጌ የተማረን በጀምላ የገደለ ነው ሲባል ነው የሳቸውን ታሪክ ሚያቁ ደግሞ ደግ እደሆኑ ነው የሚናገሩ እግዲ ማንን እንመን ብቻ ፍርዱን ለፈጣሪ ትተው ሀገራቸው እዲገቡ በደረጉ ከምር ተፈቅዶ ላቸው እሳቸው መግባት ካልፈለጉ ይቅሩ መግስት ግን ይፍቀድላቸው በእውነት ኢትዮጵያ የሁላችን ሀገር ናት

    • @الحمداللهالنعمتلالاسلام
      @الحمداللهالنعمتلالاسلام 6 ปีที่แล้ว

      በዛ ጊዜ ኑረን በነበር

    • @dogi9495
      @dogi9495 6 ปีที่แล้ว

      Why not menga jegna naw

    • @mezmur6614
      @mezmur6614 6 ปีที่แล้ว +2

      Sorry to hear this. I was a young person during Mengistu’s time. He is a cold blooded murderer. He killed so many educated people, young students. Please read history educated yourselves especially the ones that were born during weyane!! People stated to flee the country during Mengistu’s time. I was born during The King’s time. I knew how peaceful it was until Mengistu came and destroyed the people and the culture , ruled the country with terror and his Marxist and Leninist idiology. We lived in terror, people started fleeing the country. The one good thing he did was the literacy campaign! That, I give him credit as well us raising the orphans in Zeway. But for those that say his time was better than EPRDF they are ignorant. Weyne drove Evil Mengistu out !! The country had the feel of freedom for the first time. We were able to return to our country from abroad for the first time to see family. When I left Ethiopia during Mengistu’s time, I thought I will never be able to return to my beloved country Ethiopia. Thanks to the Weyane we started coming back, started to come back and had an opportunity to build back our lives. Let us give them some credit they had done a lot of good for the country. But like all, corruption sets in, and 27 years is enough. Need to give it to another fresh leader!! So please don’t talk about Mengistu as if he was an angel!!!! HE HAS BLOOD IN HIS HANDS!! Justice to all our young and educated nationals who were murdered/ executed for no reason !!!

    • @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
      @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 6 ปีที่แล้ว

      አስተዋይ ነሽ በጣም ፌቢ

    • @ephremambaw1604
      @ephremambaw1604 6 ปีที่แล้ว

      diros geday nebere endil tifelgiyalesh minua yewah nesh benatish

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 11 หลายเดือนก่อน

    thanks jose man that you gave to papa the set which is feet

  • @latishfitsum4300
    @latishfitsum4300 6 ปีที่แล้ว +40

    ጎድመንግሥእቱ እድሜጤና መጌኢትዮጲያ ወዳድ አበሣውመንግሥቱ

  • @jsjdjgzjjs6764
    @jsjdjgzjjs6764 6 ปีที่แล้ว +2

    ነብሰ ገዳይወች የነበሩ ነበሩ እነዚህን ነው በጥሩ የሚያነሱአቸው መንጌን?!በጣም ያሳዝናል! እጃቸውን እየታሰሩ የተረሸኑት ሰወች ዘመዶች የት ሄዱ አሁን?በዓሉ ግርማ የት ነው የተገደለው?! ደራሲና ጋዜጠኛ የባዓሉ ግርማ መኪና የተገኘችው የት ለይ ነው?!

  • @እንተገጊኹማመለይእዩሽማ
    @እንተገጊኹማመለይእዩሽማ 6 ปีที่แล้ว +3

    ጆሲ ስራህን ሁሉ ይወደዋለሁ ከዚ ወስላጣ ውሸታም ዘረኛ የሆነ ሰው የምታደርገው ኢንተርቪው ቑስላችን ይጎደናል ለኛ ኤርትራኖች

  • @addis8320
    @addis8320 6 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏🙏🙏😍😍😍👍👍👍

  • @amuamu7098
    @amuamu7098 6 ปีที่แล้ว +3

    እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት አባታችን

  • @mikimolat7801
    @mikimolat7801 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥወት አባታችን

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 6 ปีที่แล้ว +16

    እኔ ለምን ጆሲ ስንት ህዝብ የጨረሱ የደርጎች ምናምን እንደሚያመጣ አላውቅም። ስንት ወጣት በቀይ ሽብር ነው ያለቀው። ስንት ወጣት ነው በጎንደር ያለቀው በደርግ። እነዚህን ሰው ብሎ ለምን እንደሚጎትትብን አላውቅም። ጆሲ በአንድ ጎን በጣም የመልአክት ስራ ይሰራና በሌላ በኩል ጦርነት የሚያነሳሳ የሰይጣን ስራ ይሰራል። በጣም ያሳዝናል።

    • @ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ
      @ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ 6 ปีที่แล้ว +1

      ወያኔ ከጨፈጨፈዉ አይበልጥም ከዛ በላይ በሌብነት ሀገሪቱን ባዶ ያስቀራት ወያኔዎች ናቸው ።።

    • @TheFhdude
      @TheFhdude 6 ปีที่แล้ว

      @@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ። እኛ የሁለት ሰይጣኖች ታሪክ ምን ይሰራልናል? ስንት ህብረተሰብን የሚጠቅምና የሚያስተምር ነገር እያለ።

    • @ይችላል
      @ይችላል 6 ปีที่แล้ว

      mechem tenesh negerachu sineka yeteserawen melekam sera hulu menade yadegebachu nawe. menem madereg ayechalem. Josi ahun men aderege ? tarik lemayaweku tariken eyasetemare nawe. ye hager tarik biyawek noro teweledu erse be ersu baletecharese neber. yelk ke techet tarik lemawek teret adereg.

    • @soleyene
      @soleyene 6 ปีที่แล้ว

      አዋቂን አቅርቦ ጥያቄ መጠየቁ ክፋት ያለው አመስለኝም
      ሌላው አንተ እንደጠላኸው ሌሎች ደግሞ ይዎዱታል ልክ አንተ ወያኔን እንደምትዎደው
      አለማዳመጥ ይቻላል

    • @TheFhdude
      @TheFhdude 6 ปีที่แล้ว

      @@soleyene ቂቂቂ ወያኔን ደግሞ የቱ ጋር ነው የወደድኩት። ሁለቱም እርኩሶችና እርጉሞች የብዙ ሺህ ንጹሃን ደም የጠጡ ጭራዎች ናቸው። ምን እነርሱን አምጥቶ መስማት ያስፈልጋል? ሌባ ገዳይ አረመኔ ሁላ።

  • @onefromfuture6913
    @onefromfuture6913 3 ปีที่แล้ว

    This man is a great Ethiopian

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 6 ปีที่แล้ว +3

    መንጌ ምርጥ እውነተኛ ኢትዮጵያን የሚወድ መልካም ሰው ስለሆነ ነው እግዜርም ይችን እድሜ ስጥቶት እንዲያይ ያደረገው እንጂ ሰዎች እንደሚሉት ሞቶ ቀርቶ ነበር መንጌ ጅግና

  • @danielkidane3572
    @danielkidane3572 6 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopia must apologize at any time for the Crimes commited against inocent Eritreans specially by "Derg". We don't forget it until you say "big Sorry".

  • @hanamekonen9362
    @hanamekonen9362 6 ปีที่แล้ว +8

    አዬ ጊዜ ደርግም ጥሩ ነበር የምንልበት ጊዜ መጣ ከወያኔ ይሻላል መቸስ የባስ አለ አገርህን አትልቀቅ ነው ።

    • @alulabruk7274
      @alulabruk7274 4 ปีที่แล้ว

      ERE DENEZ DERG ENDET NEBER KALAWEQK "TEZA" ENA "YEGZER DILDIY" MOVIE LIGABZIH/SH.

  • @tube-xv2dv
    @tube-xv2dv 6 ปีที่แล้ว +1

    መንጌ አገር ወዳዱ ወደሀገሩ በክብር ይመለስልን.......መንጌ ቢያጠፋም ከወያኔ ወበዴ ወንድ የደፈረ፣ አገር የደፈረ፣ አገር የሸጠ፣ ባንዳ ጋር ጋር በምንም አይገናኙም...........እኛ ኢትዬጲያዊን መንግስቱ ሀይለ ማሪያም በክብር ወደ ሀገራቸው ተመልስው እንዲኖሮ ነው የምንፈልገው.....የወያኔ ተረት ተረት የውሸት መፅሀፍ አሁን ላይ በDr.አብይ ተቃጥላል። እድሜ ለDr.አብያችን እነዚህ ችጋራም ሌባ ኢትዮጵያን አጥንታን ያስቀሩ ሁሉ ከዚያ ዳቢሎስ መለስ ጭምሮ የኢትዮጵያ አምላክ ጠራርጎ አንስቶልናል...

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 6 ปีที่แล้ว +112

    ጄኔራል ከህወሓት እና ከወያኔ ሰዎች እድሜ ተቀንሶ ለእርስዎ ጀባ ብያለሁ

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 6 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ብለሀል

    • @zizuzdahmed203
      @zizuzdahmed203 6 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @atalamekonen8129
      @atalamekonen8129 6 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkkk qzenam boqbqqa ie jegna zer angetun isetal enji airotsm.🐯👈

    • @atalamekonen8129
      @atalamekonen8129 6 ปีที่แล้ว

      enantem ashelukachu sededachu bered sil mefegfeg molacha .

    • @selamselam5449
      @selamselam5449 6 ปีที่แล้ว +3

      ከኣህዮች ተቀንሶ ኣይሻልም

  • @sportparadiso4592
    @sportparadiso4592 6 ปีที่แล้ว +2

    ጀነራል መዋሸት ጥሩ ኣይደለም ምኒሊክ ኤርትራና ህዝቧ
    ለጣሊያን ኣሳልፎ የሰጠ ማክበር ለኤርትራ ሕዝብ መስደብ ኣይመስሎትም

  • @littlemushraams3402
    @littlemushraams3402 6 ปีที่แล้ว +32

    ቀሪ ዘመንዎን የተባረከ ያድርግሎት። እናንተ በህይወት እያላችሁ ለውጡ በመምጣቱ በጣም እድለኞች ነን። 💚💛❤

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ካሳዬ ጨመዳ ኦሮሞ በመሆኑ disrespect አላደርግም በዘርም አላምንም gossa damtw የሚል ስም ይዘህ ኦሮሞ ነኝ ( በጨመዳ) ላይ ንቀት ያለ ከመሰለህ ችግር አለብህ ::
    ብዙ ኦሮሞዎች ስማቸውን ካልቀየሩ ት/ቤት መግባትም ሆነ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን መሆን አይቻልም ነበር አንተም ሆነ ጀነራሉ የዚህ አስተሳሰብ ውጤት ናቹህ::
    ሀ በል ሲሉት አ የሚል ኦሮሞን "ድሮም የጋላ አፍ ለቁርባን አይበቃም"
    ተብሎ የአማራ ስም ተቀይሮለት ቁርባን ተቀብሎ ኦርቶዶክስ ተቀይሮ መማርም ቄስ መሆን ይችል ነበር እነ እቡነ ጼጥሮስ፣ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድሕን፣ ኦሮሞ መሆናቸውንና ድርጊቱን በመቃወም ብዙ ጽህፎችን ለአንባቢ አበርክተዎል ታዋቂው የኦነግ ተጠሪ ሌንጮ ባቲ ፣ፕሮፌሰር ዴሌቦን ጽህፎችና interview will explain how back then the oromo treated in Ethiopia,
    ሌላው ጀነራሉ ስለ መንግስቱ ኃ/ማር ጭዋነት ያዩትን ምስክርነት እኔም እጋራለሁ ስለመንግስቱ. ሃገር ወዳድነትና - ጭካኔ የሚያሳየን Dissociative identities ድብቅ ፀባይ እንዳላቸው ነው: :
    እኔም በጅጅጋ ፣ሃደው፣ጭናህስን፣ቀብሪበያሕ፣ሐርሽን፣ አካባቢ በነበርኩበት ጊዜ ስለ መንግስቱ ኃ/ማርያም ደግነትና ጭዋነት ሁሉም ይመሰክራል what happens to him when he gets in power becomes a monster killer is the double identity disorder ይሆናል::
    ታዲያ ካሳዬ ጨመዳ ስለ ፕሬዘዳንቱ ሐቁን እንደተናገረው ስለ ኤርትራ ጦርነት ከ10 አመት በላይ ያሳለፈውን መራራ ጦርነት ሽምጥጥ አርጎ መካድና. አልተሸነፍንም፣ኤርትራ ለምናን ትመለሳለች እያለ መጪውን ትውልድ ማሳሳት ወንጀል መሆኑን እንኳ የማያእቅ ደደብ ነው: :
    ጦርነት ሲጀመርም ሆነ ሲጠናቀቅ ውጤቱ በሁለቱ ጎራ መካከል ይለው መሪዎች እውቀት ውጤት ነው ክላሽንይዞ የሚዋጋን ጎሬላ ፋይተር ደርግ ታንክ ፀረ ታንክ፣ዙ23 ትሸክሞ እንዲዎጋ ማዘዝህ፣ወንበዴንለመያዝ ገመድ፣ምላጭ ፣ክርቢት እስታጥቀህ ስለጠላት ያለህ ንቀትና አላዋቂነትህ ነው ጦሩን ያስጨረስው "ማሞ ልላ መታወቅያው ሌላ'' ይህ ደሞ የናንተ ጀነራሎች ስህተት እንጂ የተዋጊው ሰራዊት አይደለም ሻዕቢያ they out smart you every corner ፀረ ታንክህን ማርከው ታንክህን አቃጠሉት፣ታንክህን ማርክው ማዘዟ ጣቢያህን ደምስሰው ጀንራሎችህን ማረኩ፣ የራሺያ አማካሪ ተማረኩ፣ፈጣን ጀልባ ላይ ዙ23 ገጥመው ባሕር ኃይልህን ደመሰስት ከዛም መሽሽ ጀመርክ ሽሽት እስከ አ.አበባ ፣እስከ ቤተ መንግስት ታንካሕን አየነዱ ገቡ መንግስት ቀየሩልህ ይህን ሁሉ ሽምጥጥ አርግህ ስትክድ ነው ያንተ ሞት:: ቆዳ ነህ
    1987አ.አሮፓ አቆጣጠር ካሳዬ ጨመዳ የሚያውቁት 10ኛ ብርግድ 10ኛ ኽፍለጦር ተብሎ አዛዥም ጅ.ደምሴ ቡልቱ የፖለቲካው ተጠሪ ጀ ወርቁ ቸርነት ነበሩ ጀነራሎቹ
    Eritrea under the United nation የሚል መጽሐፍ እንዲያነቡ አድርጌለሁ its help them why & who they fight for
    እነ ጨመዳ ከማ ጋ
    ለምን አላማ ሳያውቁ ወደፊት እያሉ ጦሩን አስጨርሰው ሲቀደዱ አይፍሩም
    ሐቅ ያንቃል. !"
    ክፍት እፍ

  • @eagle4452
    @eagle4452 6 ปีที่แล้ว +3

    Thanks general !! Ye dero gize wetaderoch anegageracho eraso fiker en tiheten ye temola hager wedad nacho !!!!! GOD let Mengisto live so long just be coaus he was good man as you say !!!!

  • @shimelisgogi3289
    @shimelisgogi3289 4 หลายเดือนก่อน +1

    🥰😍🤩
    💘

  • @aberaabreha5640
    @aberaabreha5640 6 ปีที่แล้ว +15

    ጆሲ ምን ነካህ ይሄን ኣረሜንየ የደርግ ጀነራል ቱሪናፋ ያንተ መድረክ ላይ ታቀርባለህ በታንክ ካቴና ህጻናት ሴቶች ኣሮጒቶች ኤርትራ ዉስጥ ሲገድል ሲያስግድል የነበረ ጨፍጫፊ ሰው ስታቀርበው ክብርህን ያጎለዋል የተትፉትን ማገናኘቱ ያምርብሃል
    ኣልተሸነፍንም ደሞ ዪላል ጀነራሎቹ በጦርነት ኣልሆን ሲላቸው ኣይደል ግልበጣ ያቀነባበሩት የዉሸት ታሪክ ኣትንገር

    • @taketimeforyou
      @taketimeforyou 6 ปีที่แล้ว

      እውነቱን ለእውነት እንተወው? ምን ይመስልሃል? ለሁሉም ስለመንግስቱ ባህሪ ነው የሚያወሩትና ለቀቅ አድርጉን። ጊዜ ሁሉን ያወጣል።

    • @ይችላል
      @ይችላል 6 ปีที่แล้ว

      huleshim tekemeshen nawe meteflgi. serawe nawe enjerawe yeflegewen yesera engedi hulun masedeset ayechalem men ydereg.

    • @soleyene
      @soleyene 6 ปีที่แล้ว

      abera abreha
      ቁልቋል ስንት ነው ዘንድሮ

  • @lovelifelovelife865
    @lovelifelovelife865 6 ปีที่แล้ว +2

    Hero hero hero of hero long live sir.👮‍♂️

  • @elshadiysavesisay5171
    @elshadiysavesisay5171 6 ปีที่แล้ว +3

    የእውነት ታሪክ ይሄ ነው ።ስለምኒሊክ ሰማችሁ በተለይ ወያኔዎች! !!!

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 9 หลายเดือนก่อน

    ጀነራል ካሳዬ ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ እግዚአብሔር ❤

  • @abrehambekele1577
    @abrehambekele1577 6 ปีที่แล้ว +5

    መገስቱማ። ምርጥ ማግስት ነበር ለሀገር ወያኔ ለሀገራችን ተባይ የሀገር የታሪክ አተላ ነው

  • @tofikbedru793
    @tofikbedru793 6 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሰው ናቸው ሰላም ሰባኪ ሁሌም ይወደዳል ።

  • @asmaratube9114
    @asmaratube9114 6 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ባገኝህ እደፉህ ነበርኩት በተሰቤ ያጠፉህ ሰው እናንተ ኣይደልህም በታንክ የጨፈጨፉቹ ኣህያ

    • @wondeshimeles2390
      @wondeshimeles2390 6 ปีที่แล้ว

      D ዳ እፈር አንተ እርግጠኛ ነኝ ትግሬ ነህ እፈር

    • @asmaratube9114
      @asmaratube9114 6 ปีที่แล้ว

      Wonde Shimeles ትግሬ ምባል ብተፉ ደስ ይለኛል እኔ ጸዳ ያልኩት ኤርትራዊ ነኝ 🇪🇷❤️🇪🇷

    • @wondeshimeles2390
      @wondeshimeles2390 6 ปีที่แล้ว

      D ዳ እስቲ ፎቶህን አውጣውና እንይህ ተደብቀህ አይደለ ቅጫሜ ደፊ ትመስላለህ ትግሬ መሆንህን አውቃለሁ ኤርትራውያን ጨዋ ህዝብ ነው

    • @asmaratube9114
      @asmaratube9114 6 ปีที่แล้ว

      @@wondeshimeles2390 tgray(agame) ena sle Eritrea maweru sewoch bdefalgn des ylegn neber. batamnm ene Nakfa- Ararb mibal bota new yeteweledkut ehe silih abate ena enate mn endehonu menger aytebekgnm botaw mitakew aymeslegm le yederg wetader meteyek alebh. 5 amet Ethiopia tekemchaew gudaye eske michers amarigna bemenagere atdenek ende Ethiopian hzb ye qanqa phobia yelebgnm.

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 6 หลายเดือนก่อน

    ገለፃዋ ያምራል እውነተኛ ነው እናመሰግናለን

  • @KwtKwt-cj9gy
    @KwtKwt-cj9gy 6 ปีที่แล้ว +21

    ማን ይናገር የነበር ማን ያርዳ የቀበር የሚባል እውነት ነው መንግስቱ የተስጣቸውን ገንዘብ አልበላም የውጭ አገር የተስጣቸውን ለልማት አውለው የአሁኑ ደግም አይደለም ባለስልጣን አይደለም የተስጣችውን ይቅርና የኢትዮጵያ ባንክ የተበላሽ እያለ ይዘረፍል ብር እየስረቁ ከአገር ያውጣሉ እንዴውም ይባስ ብሎ ስርቆት ስራ ነው የሚል መንግስት መጣባት እግዚአብሔር ከተነገው ከ10 ትእዛዛት አንድ አትስርቅ ይላል ።

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 6 ปีที่แล้ว +2

    አንበሳው የጦር ሰው እንወድዎተለን ልበሙሉነትዎ ፣ሞራልዎ ዛሬም እንደትላንቱ ሙሉ ነው ይኑሩልን ለዘላለም

  • @kebedemousema4104
    @kebedemousema4104 6 ปีที่แล้ว +4

    ዕድሜና ጤና ይስጠዎት ንዑህ ኢትዮጵያዊ
    ነዎት

  • @chilotmesefen2058
    @chilotmesefen2058 6 ปีที่แล้ว

    ዋው አባታችን እደሚ ጠናወትን እግዚአብሔር ይሱጡት

  • @HaraGhirmai
    @HaraGhirmai 6 ปีที่แล้ว +7

    ወይጉድ ጨዋ ተባለ፡ያ ሁሉ ህዝብ ያለቀስ?
    በኤርትራና ትግራይ ቢኢትዮጲያም ስንት ህዝብ ኣስጨርሶ፡ኣንተ ግዳይ እጂህን ከደም ለመታጠብ ነው።በኤርትራ በሰላማዊ ህዝብ ደም እግዚኣቢሀር ክእጂህ ይጠይቃሃል።

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 6 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ሰውዬ የመንግስቱን መልካም ነገር ብቻ ነው ያወራው ታዲያ ስህተቱንም ለምን አላወራም የገደላቸው ሰዎች ወጣቶች ብዙ ናቸው

    • @angelmichayele7649
      @angelmichayele7649 6 ปีที่แล้ว

      Esu algedeleme, ehapa and meson
      Shabia , TPLF and Onege newe ytcharerusute!

  • @surafieldawit195
    @surafieldawit195 6 ปีที่แล้ว +5

    ንግግርው ደስ ዪላል፡ ግን ወንጀለኛ ፍርድቤት ቀርቦ በሞገባ መፈረድ መቀጣት ኣለበት የደርግም ዪሂን የወያኔ ኣባሎች። ሁለታቸው ሰላማዊ ህዝብላይ ወንጀል ፈጽመዋል፡ መሸፋፈን ኣያስፈልግም። ደርግ በኤርትራ ውስጥ ብዙ ኣሰቃቂ ስራ ሰርተዋል፡ ማርያም ግቢ እስርቤትላይ ይደረግየነበረ ኤርትራውያኖች ላይ እርሶ በደምብ ያውቂታል። ይቅር ማለት ከሆነ ለሁልም ነው፡ መቀታት ከሆነም ደግሞ ለሁልም መሆን ኣለበት።

    • @KweghEyu
      @KweghEyu 6 ปีที่แล้ว

      Endezi aynet wushet twashale bezih edmeh tnsh atafrm . mengstu chewa neber tlale , betiyt yetegedele sew yelem ,ageru ywedal ageru slemwed neber ya'hulu sew yegedelew "qeyshbr" mnamn eyale, mengistu chewanetu lemasayet ne'w haylesilassie bechkan'ye yegedelew ? ya hulu yetegedele ye'eritrea hzb be'tyt aydelem ? endezih aynet wushet egziher mifera sew aynagerm'na ye'Egziher sm atansa . k'Eritrea hzb belay mhret yesete hzb ale ?

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 6 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇨🇦🙏አዎ እኔ ኢትዮጵያዊ ብሆንም አሁን ውጭ ሀገር ነው የምኖረው ብዙ ኤርትራውያን ጏደኞች አሉኝ ስለ ኤርትራውያን ብዙ አውቄአለሁ አዝናለሁ ኤርትራውያን ላይ ስለተደረጉት ብዙ የማግለል የበደል እና የግፍ ድርጊቶች በጣም በጣም ያሳዝናል :: በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ብዙ ግፍ በደል ጭፍጨፋ ተሰርቶዋል ማንም ከማንም አይሻልም :: ወላ አፄ ዮሀንስ አፄ ሚኒልክ አአፄወች በሙሉ ሀይለ ስላሴ መንግስቱ ሀይለማርያም መለስ ዜናዊ በጠቅላላው ግፍ እና በደል ሰርተዋል ሁሉም አንድ ናቸው :: አሁን ግን ሁሉም አልፎአል ይቅር ተባብለን ዶክተር አብይ አህመድን ይዘን ወደፊት !!!!!!!! 🇪🇹🇨🇦🙏

  • @ሜሪሓላልፈታዊትጀጋኑሜሪሓ
    @ሜሪሓላልፈታዊትጀጋኑሜሪሓ 6 ปีที่แล้ว +10

    ጆሲ ኣንተም እንደ ሁሉ ንፋሱ ወደ ነፈሰው ሆንክ ኣደለ ? ደርጊ መንግስቱ ያደረገንን ኣንረሳውም በደርግ ስላልተገፉ ነው ወያኔ ኣባረረን ብሎው እያለቀሱ ያሉ

    • @tsiyonmarry8152
      @tsiyonmarry8152 6 ปีที่แล้ว

      ምን አባሽ ታቂያለሽ ወሬኛ ዘሮችሽ ያወሩልሽን ሰምተሽ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 6 ปีที่แล้ว

    You guys love your country so much and the best way to show that love was to massacre a generation of Ethiopian children like TPLF did.

  • @emmykalbe4833
    @emmykalbe4833 6 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ እድሜ ይስጦት የማይጠበቅ ጨዋታ ነው

    • @moe3000
      @moe3000 6 ปีที่แล้ว

      Fetarih seytan mehon alebet. Yeseytan lij

  • @Bull194
    @Bull194 4 ปีที่แล้ว +1

    ካሳዬ: ጨመዳን: አመሰግንልኝ::

  • @aronleake4255
    @aronleake4255 6 ปีที่แล้ว +26

    He is one of human killer shame on you Jose you have to respect eritrean wond by those killers

    • @ermiasmelessie8596
      @ermiasmelessie8596 6 ปีที่แล้ว +1

      We talk about Ethiopian history not eritrean now that's not our business k done what you guys did on Ethiopia

    • @memeabebe5273
      @memeabebe5273 6 ปีที่แล้ว

      FUCK OFF

    • @TheSelihom10
      @TheSelihom10 6 ปีที่แล้ว +1

      @@ermiasmelessie8596ermm i'm not sure if you're aware but the issue of Mengistu very much concerns eritreans. i get that you ethiopians don't care about the people of eritrea, but the truth is this man is responsible for many deaths even in your country, and you still celerbrate him.

    • @gregoryman5795
      @gregoryman5795 6 ปีที่แล้ว

      Fuck yourself !

    • @tesfa36
      @tesfa36 6 ปีที่แล้ว

      Aron Leake
      He is a soldier the same thing with shabia army; the army is trained to kill enemy combatants. I don’t mean it is right but be rational on all sides.

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 6 ปีที่แล้ว

    እውነት ፡መናገር፡ጥሩ፡ነው፡ትልቅ፡ስው።

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 6 ปีที่แล้ว +20

    እውነተኛ የኢትዮጵያን የሚወዱ እግዚአብሔር እድሜሁን አብዝቶ ይጨምርልሁ አባቴ

    • @ybrahyrgaw2083
      @ybrahyrgaw2083 6 ปีที่แล้ว

      አልተሸንም ክክክ
      ገና ሌላ ትናገራላቹ
      ወዳቹ ነዉ አገር የለቀቃቹ ታድያ

  • @ሳሚሀበሻ-ኰ6ተ
    @ሳሚሀበሻ-ኰ6ተ 6 ปีที่แล้ว +1

    አገር ወዳጅ ምርጥ መሪ ነበሩ ።

  • @ፅጌናይ
    @ፅጌናይ 6 ปีที่แล้ว +6

    I didn't know jossy and his tv were a supporters of the ' derg regime ' . ነጅስ

  • @KassahunDegu-f9x
    @KassahunDegu-f9x ปีที่แล้ว

    ተመሰስገን እዉነተት የሚናገር አዪጥፋ፡፡

  • @theworldbreath620
    @theworldbreath620 6 ปีที่แล้ว +49

    መንግስቱ ሃይለማርያም ጥሩ እንጂ መጥፎ ኣይናገሩም kikkkkiki አረ ባክህ የኤርትራ ህዝብ እምቢ ያለ ሰዉ ጥይት ኣጉርሰዉ ኦያለ ትዛዝ ኣሳልፎ ከቤት እየጎረጎሩ 9,000 ሰዉ ባኣንድ ሳምንት እየረሸኑ።

    • @yohanesbezawe2501
      @yohanesbezawe2501 6 ปีที่แล้ว

      የሌባ ዘር ታሪከ ቢስ

    • @sebatinfo1904
      @sebatinfo1904 6 ปีที่แล้ว +1

      chocolate.chocolate Chocolate.chocolate ህዝብ ሁሉ ከመንግስቱ ጎን ቢቅም የት በደረስን ኤርትራም ብትሆን ከሀይለ ስላሴ ተተቀበላትን ሀገር አለመስጠቱ እንደ መንግስት ልክ ነው

    • @theworldbreath620
      @theworldbreath620 6 ปีที่แล้ว +2

      @@sebatinfo1904 ሃይለስላሴም የገደለዉኮ ደርግ ነዉ(መንግስቱ ሃይለማርያም ) ገድሎ ቢሮቹ ቆፍረዉ የቀበረዉም ኮ ራሱ ነዉ "የሃገሩ ንጉስ"!!! ስልጣን ለመያዝ ደርግ ኮ ሰዉ ለመጥፋት የተነሳ ደደቢት ነዉ።

    • @adoniatv251
      @adoniatv251 6 ปีที่แล้ว

      Dage arge

    • @betromnegassi9270
      @betromnegassi9270 6 ปีที่แล้ว

      @@adoniatv251 ምንህም ኣልተነካም። ኣንተና ቤተሰብህ ካልተነካችሁ ፡ የሌሎች ህልቂትና ብርሰት ምንህም ኣይደለም። ትንሽ ኣስብና ኣስተያየትህን ረጋ ብለህ ጻፍ የኔ ወንድም። ሰላሙን ያብዛልህ።

  • @AAA-rl9lq
    @AAA-rl9lq 6 ปีที่แล้ว

    Meng is hero of Ethiopia for ever

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 6 ปีที่แล้ว +90

    ጥፍጥ ክሺን ያለ የአባት ወግ ጤነ ከድሜ ጨምሮ ይስጥልን አባት ጆሲየ አንተም ተባረክ እንዲህ አይነቱን አባት ስላነጋገርክልን እድሜ ጤነ ይስጥልን አሜን።

    • @habtemichaelaleme6959
      @habtemichaelaleme6959 6 ปีที่แล้ว +3

      You are write said
      ምርጥ አባት በእውነት ተመቹኝ
      ሰላማችሁ ይብዛ

    • @medid.454
      @medid.454 6 ปีที่แล้ว

      Kkjkkkkkk

    • @banamedia
      @banamedia 6 ปีที่แล้ว

      Be Eritrea Hager buzu setoch hexanat yegedelu sowoch chiwa ketebalu shetan chiwa mebal kelal yhonal.

  • @meskiegetahune8992
    @meskiegetahune8992 6 ปีที่แล้ว +1

    በጅቡቲ ነው እያለቀስኩ ወንድሞቼ ተገድለውብኝ የወጣሁት ቀይ ሽብር ብሎ ያስጨፈጨፈው በወንድሞቻችን እሬሳ ላይ ያረማመደን እረ ስንቱ ደግሞ ጨዋ ስው ነው አለባበሱ ምናምን አብሮ የገደለ ሁሉ አሁን መቶ ይቀባዥራል የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 6 ปีที่แล้ว +48

    አንተ ቆዳ ቀዳዳ
    ካሳዬ ጨመዳ
    ባትናገር ዝም ብትልይሻልሃል ታሪክህን ወርቅ ለመቀባት አትሞክር እኛም እንዳንተ በሂወት ያለን ምስክሮች ነን ማፈሪያ!
    ብሻዕቢያ ስትሸነፉ ስላማዊ ስው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እያለ በጥይት እልበቃ ብሎህ በእሳት እቃጥለሃል ከ400 በላይ የሽእብ መንደር ነዋሪዎች በታንክ ጨፍልቀሃል በኢላበረድ፣ምጽዋ ስትሽነፉ ከ11 ቀን በሃላ በአየር በጀት ሙሉ ቀን ከተማዎንና ህዝቡን ለመደምስስ ቦንቦችን አፍስሰሃል ታዲያ እንተ ነህ ስለይቅርታ ምትመፃደቀው
    ተደበቅ፣ዝምበል፣
    ወይም እንደ አብይ ወንድ ይውጣህና በኤርትራ ሕዝብ ላይ ለፈፀምነው በደል ይ ቅ ር ታ በል
    ትንሽ መለስ ብለህ ይህን እስታዎስ በመጨርሻው የደርግ ውድቀት በአምቦ በኩል እየበጣጠስ የገባው የሻእቢያ ታንከኛ ቤተ መንግስት ደርሶ እስከሚቆም አንድም ሰላማዊ ህዝብ ላይ ወይም ህንፃዎችን ለማፍረስ አልተኮሰም
    ያሁኑ ጀነራል የዛን ጊዜ ተጋዳላይ መሐመድ አውሊዓይ ቤተመንግስቱን ለወያኔ ከማስረከቡ በፊት ለ4 ቀን ተቆጣጥሮት ነበር: :
    ልዮነቱ ይገባሃል ሰላማዊ ስው ጥይት እጉርሰው የምትሉ ደርጎች ፣ጨመዳዎች
    ወይስ
    የቆሰለና የተማረከ ወታደር አክሞ፣አስተምሮ፣ለቀይ መስቀል ያስረከበ ሻዕቢያ
    ታዲያ ማነው በአፉ የሚያራው ማፈሪያ
    ዝምበል! !

    • @luelhab
      @luelhab 6 ปีที่แล้ว +1

      እንጀራ ዓለም ብላዕ ሓወይ፣
      እንጂ ጨመዳ አፍ አለኝ ብሎ ያወራል፣ ስንቱን ያለወላጅ ያስቀረ፣የጦር ወንጀለኛ ነው።
      ሰላም ማለት ቀላል ነው የፈለከውን ማድረግ ሲያቅትህ።
      ለማነኛውም አንተ አውራ፣የኤርትራ ህዝብ ግን አንትን እና መሰሎችህነ አሸንፎ አገሩን አግኝቷል።

    • @mengeshayohannes3344
      @mengeshayohannes3344 6 ปีที่แล้ว +1

      Mesfin tejeda.

    • @adamteklehaimanot
      @adamteklehaimanot 6 ปีที่แล้ว +1

      yes brother, min aynet sow now kibrun ymay tebk yederg "dhnnet" ena wetaderoch besivl lay yalfetsemut gif ale ende yhin aynet wshet yomote hilina. Arawit onqan lemaygodaw mihret yasayal enante gin rasn takaleh wishet ybkah terfehal arfeh tekemet .

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 6 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ተባያም፤ "ጨመዳ" ማለት የሰው ሥም ነው እሺ፤ የኦሮሞ ሥም! እናት አፈር ትበላ! በኦሮሞ ማንነት ሙድ ልትይዝ ትሞክራለህ እንዴ? ደነዝ!

    • @helenb8411
      @helenb8411 6 ปีที่แล้ว

      Ereeeeeee nsh ygbu yh bede yetechemaleke ejwon yzew endaymotu nsh ygbu

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 6 ปีที่แล้ว +1

    ተው ደርግ ነወት መሰል
    መጌ ጀግና ነው ሀገር ይወዳል ግን ገዳይ ጨፍጫፊ ነው በተለይ ወጣቶችን ተማሪዎችን ባለስልጣኖችን ይገላል

  • @SH-jo6uw
    @SH-jo6uw 6 ปีที่แล้ว +4

    አይገርመኝም ታሪክ ማበላሸት ያደጋቹህበት ነው አይ አማራ 🤔

    • @777-i7i1r
      @777-i7i1r 6 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ኦሮሞ ናቸው

    • @SH-jo6uw
      @SH-jo6uw 6 ปีที่แล้ว

      7 77 እንደዚህ አይነት ኦሮሞ የለም

    • @alebelkehaliw24
      @alebelkehaliw24 5 ปีที่แล้ว

      Betty Habesha ሰውየው አማርኛ ተናገረ እንጂ በረና ነገሌ አማራ አይደለም ታሪክ አዋቂ ከሆንሽ እስኪ ገለልተኛ ታሪክ ፃፊ ።

  • @sarayilma8367
    @sarayilma8367 6 ปีที่แล้ว +1

    Thank you gentle man. I love to hear such real witness. This is the real story about President Mengistu ... the wild and cannibal TPLF leaders feared Him because of his patriotic & nationalist spirit & action. Mengistu had never been a thief, racist & corrupt leader. Never ever. Anyways, God bless him & his family. I am happy that he is still alive to see the worst end of separatist & racist WOYANE. Woyane is drinking the worst bile of death ... Thank you God for your great punishment on woyane. They deserve even the worst punishment. But, God is merciful.

  • @theworldbreath620
    @theworldbreath620 6 ปีที่แล้ว +54

    እንዲያዉ የደርግ መሪዎች በኤርትራ ህዝብ ያረጉት ግፍ media መጥቶ ይቅርታ ማለት ሲገባቸዉ ጭራስ ደርግ ጥሩ ነበረ ሲሉት አረ ባካቹ ኣንድ ነገር በሉት እሄ ሰዉየ።

    • @dawitzewdie8624
      @dawitzewdie8624 6 ปีที่แล้ว +3

      ሻብያ ፈንድሻ እየረጨ ነበር እንዴ ምላሹ ጥይት የነበረዉ?

    • @theworldbreath620
      @theworldbreath620 6 ปีที่แล้ว +4

      አረ እነዚ ደም መጣጭ የደርግ ወታደሮች እያመጣቹ የኤርትራ ህዝብ በሽታዉ ኣትቀስቅሱበት ።እነ ዶ/ር ኣብይ እግዛቢሀር የቀባቸዉ መሪ እያሉ እነዚ ኣዉሬ ምታቀርቡት

    • @yohanesbezawe2501
      @yohanesbezawe2501 6 ปีที่แล้ว

      ዶማ ታሪክ እወቅ

    • @HaraGhirmai
      @HaraGhirmai 6 ปีที่แล้ว +1

      ያሳፍራል አኮ ባፋቸው ሁላ ጨዋ ነው ንስሃ ሚገባ የለ።ምድረ ኣህያ

    • @merhawitemesgen878
      @merhawitemesgen878 6 ปีที่แล้ว

      @@theworldbreath620 ንቀት ነው

  • @KusteKuche
    @KusteKuche หลายเดือนก่อน

    ወያኔ እና ሻቢያ ችግር ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ከክፉ ነገር ሁሉ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ኢትዮጵያ ወዳድ ናቸው

  • @edlayilma9398
    @edlayilma9398 6 ปีที่แล้ว +4

    ይሄንን ነፍሰ ገዳይ አንቱ ስትሉ ለመስማት ይከብዳል በጣም ይሳፍራል ገና ቤቻል እሱን ....

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 5 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይባርክዎት ጄኔራል ረዥም ዕድሜ ይስጥዎት

  • @HuruyMOSAZGHI
    @HuruyMOSAZGHI 6 ปีที่แล้ว +18

    Joss Derg Eritrwyan lay yefetsemew gef tewerto ayalkem !

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 6 ปีที่แล้ว +1

      Huruy 2010 MOSAZGHI ኪኪኪኪኪኪ አንተማ ቅቤ ነበር የምትውቀባው??? መለስ ነው ያይናቸው ቀለም አላማረንም ብሉ እንደውሻ ያባረራችው

    • @selamzelalm5614
      @selamzelalm5614 6 ปีที่แล้ว +1

      What did joss do bad about Eritrea? You guys are mean. I am from Eritrea. I didn’t see any bad thing he did . Ether you jealous or not Eritrean.

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@selamzelalm5614thanks man I love the people who stand the truth

  • @melat3748
    @melat3748 6 ปีที่แล้ว

    እውነተኛ ተናጋሪ አባት አያሳጣን እድሜና ጤና ይስጥዎት ትልቅ ሰው

  • @helinaasrat3186
    @helinaasrat3186 6 ปีที่แล้ว +13

    አይ ጆሲ ምነው እንደዚህ ደርግ ናፈቀህሳ ??? ወያኔን ሰይጣን ለማለት ደርግን መልአክ ማድረግ አያስፈልግም ።

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 6 ปีที่แล้ว +2

    ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የነበረ እረጅም እድሜ ይስጠዉት ጄኔራል ካሳዬ ጨመዳ

  • @abieltrsfay3748
    @abieltrsfay3748 6 ปีที่แล้ว +5

    ኣብተ ጆሲ ምንድነው እላማህ ኤርትራውነይ ለምንግስቱ ለመምጣት ነው ኢሄ ሁሉ የምደረግ ነገር ኢሄ ሰውየው ጠናማ ኣይ ደለም ብሃልፈ ሰሚቸየው ኣለሁ

    • @ይችላል
      @ይችላል 6 ปีที่แล้ว

      Ena bimetas hageru nate eko enkwan esu ye Ethiopian kfu yemayewedew manem mete meto eyenorebat nawe.

    • @abieltrsfay3748
      @abieltrsfay3748 6 ปีที่แล้ว

      @@ይችላል ኣንተ እብድ ለኛ ኤርትራዎኖች ከ መንግስቱ በላይ ጠላት የለንም ኢሄ ሰውየው ከመጣ ከ ኣማራዎች ድጋሜ ችግር ይፈጠራል

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 6 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ይቅር የምንባባልበት ግዜ ነው

  • @Rimna
    @Rimna 6 ปีที่แล้ว +4

    what dergi did to Eritrean they make us forgot Turkey .

  • @gediongirma
    @gediongirma 4 ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልዎት ብ/ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ

  • @wagayekabthi5286
    @wagayekabthi5286 6 ปีที่แล้ว +15

    ጀነራል እንዲያው እንኳን መንግስቱም በህይወት ኖሩ እርሶዋም በህይወት ኖረው ይህንን ለመስማት በቃን

    • @luelhab
      @luelhab 6 ปีที่แล้ว

      Matereba

    • @aidaamine7163
      @aidaamine7163 6 ปีที่แล้ว

      Wake jara real soldiers don't kill civilians. Enegih eko ber iyankuaku 4 sew bande beteseb besanja wegtew, hisan sayker yegedelu yasgedelu halafiwech nachew, sintu betank asregtew, airoplain asdebdbew. Eritrawe selamawe sew yasalefew chiger bedemb rasihin bemimechih ena bemitamnew menged lemawek mokir ena betam endemitazin yigebagnal. Demo yederg halafiwech serawitachews yakebralu ende? eyafesu eritrea siyametuwachew yeminorut huneta egna eritrawean bedemb enawkalen kariya silemnu bedemb enastawisalen. Chemeda degmo jegna blo gura yabezal. Jegna ketarik temro lela yastemral enji tarik kido weym ende chemeda achemadido adisu twlid ayabalashim.

  • @gebe0501
    @gebe0501 6 ปีที่แล้ว +2

    I wish I can finish watching hilarious mumbo jombo lol - ኧረ የሼም ያለ

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 6 ปีที่แล้ว +4

    Aheya derom aheya new wesatamoch laboch enanta belo wande

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 6 ปีที่แล้ว

    በትከከል ብ/ጄነራል የተዘረፈው ገንዘብ የኤትዬጵያ ሴቶች በየሀረብ ሀገር የሚሰደዱት የተዘረፈው ገንዘብ ቢሰራእንኳን ሌሰደዱ ለሀገራችን ስንት ነገር በሰራ ፍቅር ሰላም መቻቻል አይፈልጉም ህወሓት ኤትዬጵያን እያወደሙ ነው በተለይ ጊታቸው አሰፋ የሜቴክስ ዘራፌዎች እነ ዬናስ በጋሻው እየተንቀጠቀጠ እነከፈያለው እግራቸውን አተው መቸም ይቅር አይባሉም ለፍርድ ይቅረቡ በህግ ይጠየቁ ፍትህ ለተበደሉት እህቶቻችንና ወንድሞቻችንን ፍትህ ይሰጥ።