ቅንጡ መኪና- ከስራ ፈጣሪው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #ENANEWS #EthiopianNewsAgency #ENA #Ethiopiannews #ENAtube #ኢዜአ

ความคิดเห็น • 310

  • @AddisalemGirma-z4t
    @AddisalemGirma-z4t 2 หลายเดือนก่อน +21

    ወድሜ ፈጠራችሁን በጣም አደንቃለሁ እኳን ደስ አለህ
    ሲቀጥል ቦዲውን በፋይበር ግላስ የሰራው ጓደኛህ በጣም ተናዷል ምክንያቱም በሁለታችሁ አለመግባባት ስለተፈጠረ
    ፈጠራው ተግባራዊ የሆነው የሁላችሁም ጥረትና ሞያ ታግዞበት ነው
    እሱ ቦዲውን ባይሰራ አንተ መካኒካል ፓርቱን ባትሰራ ሌላውም ኤሌክትሪካል ፓርቱን ባይሰራ ሀሳባችሁ እውን እንደማይሆን ማወቅ አለባችሁ
    ነገሩን በሰላም ፈታችሁ ወደስራ መግባት ይሻላል
    ፈጠራው ለብዙዎች ወጣቶች ስለሚጠቅም በሰላም ነገሩን ፍቱት
    መካካድ መጠፋፋትን ያመጣል
    ሀገር የመቀይር ፕሮጀክት በከቱ እዳታዳፍኑት ተረጋግታችሁ ተነጋገሩ
    የአንድ ኢትዮጵያዊ ምክር ነው
    መልካም እድል

  • @dengel8429
    @dengel8429 2 หลายเดือนก่อน +12

    ስራውን ለስራው ባለቤት መልስ አታጭበርብር

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 3 หลายเดือนก่อน +26

    ጎሽ ልጄ ዘር እየቆጠረ በወገኑ ላይ ገጀራ
    ለሚያነሱ ወጣቶች ትልቅ ምሳሌ ነህ።ወጣቱ ፊቱን ወደ ፈጠራ እንጂ ወደ ዘረፋ ማዞር የለበትም ።ተባረክ!

  • @ritahenry3013
    @ritahenry3013 3 หลายเดือนก่อน +61

    ጀግና ጀግና በውነት ጀግና ነህ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ይህን አይነት ችሎታ ያለው ኢትዮጵያዊ ስላላት ደሰ ይላል ።
    Many may not understanding the value of how big this is . But this cars start has potential of being as great as cars like Lamborghini , Porsche, supra etc .
    So በርታ ጌታ ይርዳህ , በሁሉ እግዚአብሔርን በመፍራት ማደግ ይሁን ለአንተም ለድርጅቱ ።

    • @bshimekit
      @bshimekit 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @TofikyesufaliTofa
    @TofikyesufaliTofa 3 หลายเดือนก่อน +52

    እነዚህን መሳሰሉ አገራችን ሰው እያላት ለምን መቸገራችን ? በሰው ሐብት በተፈጥሮ ሐብት እያለን ምንድነው ሐገር ከችግር የማንወጣው እባካቹ በየክፍለ ከተማው በየቀበሌው ያላቹ ለህዝብ አገልግሉ የሀገር ሸክም አትሁኑ በሉልኝ የዚህ ሁሉ ችግር ዋና እነሱ ስለሆኑ ነው

    • @LawofGod
      @LawofGod 3 หลายเดือนก่อน +3

      Because in the past they have not been given chance! Now they got it !

    • @naser884
      @naser884 3 หลายเดือนก่อน

      አብይ አህመድ እያለ እንዴት yesakale

    • @ambessashield9360
      @ambessashield9360 3 หลายเดือนก่อน +3

      Tribalism is the number one reason.

    • @muradmo
      @muradmo 3 หลายเดือนก่อน +1

      አገራችን ጥሩ መሪ መች አገኘች። ሁሉም የኢትዮጵያ መሪ መሀይም ዘረኛና ሌባ ነው። መቼም አያልፍልንም! እኛም ምቀኝነትና ቅናት ካልተውን። ፈጣሪ በስራችን የተነሳ እረስቶናል!

    • @Codm_anglee
      @Codm_anglee 3 หลายเดือนก่อน

      design መስራትና engine መስራት ይለያያል design ብቻ ስለሰሩ ምንም አሪፍ ነው አይባልም

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam1484 3 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ጎበዝ ነህ ከዚህ የበለጠ ድንቅ ነገር ትሰራለህ ከአነጋገርህ እንደገባኝ መካኒክነት ምን ያህል ትልቅ የጭንቅላት ስራ መሆኑን ስላሳየህ በጣም ደስ ይላል

  • @edeletube700
    @edeletube700 3 หลายเดือนก่อน +11

    በርቱ የስራ ፈጣሪዎች ሀገራችሁን ትታችሁ አትስደዱ ገዘቡ ፈልጉ ወደናተ ይስደዳል።

  • @YAOMSAN
    @YAOMSAN 3 หลายเดือนก่อน +8

    በሌላው ሀገር ስሪት ምደነቅበትን በሀገሬ ጀግና ልጅ ተሰርቶ ማየቴ ደሞ አኮራኝ ሀገርም ባንተ አይነቱ ትኮራለች👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @Meku-tg6sx
    @Meku-tg6sx 3 หลายเดือนก่อน +12

    Brave young man, very proud of you as an Ethiopian citizen. Surely, you'll have a huge African market. Keep it up!

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 3 หลายเดือนก่อน +19

    ጀግና ይሄኔ ስድብ ፈብርከህ ቢሆን ኖሮ ስንቱ ተረባርቦ ያየው ነበር ለማንኛውም አንተን መቼም እዚህ ሀገር ማንም አይረዳህም እግዚያብሄር ብቻ ይርዳህ በርታ

  • @GeAl-xe3nb
    @GeAl-xe3nb 3 หลายเดือนก่อน +11

    የፋይናስ እጥረት ካለብህ እና በትልቁ መስራት ከፈለክ ድርጅት ግን ወደ አክስዬን ማህበር ቀይረው ያኔ ትልቅ ካፖኒ ልትመሰርት ትችላለህ እኛም በአክስዬን እንሳተፋለን

  • @tewodrosabebe9579
    @tewodrosabebe9579 3 หลายเดือนก่อน +8

    Great achievement!!! Super!!!

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg 3 หลายเดือนก่อน +28

    በርታ ወንድሜ .... መቼም የራስ ነገር ይቀለናል ሀበሻ ስንባል:: ትልቅ ስራ ነው በርታልን

  • @AtazowDalkero
    @AtazowDalkero 3 หลายเดือนก่อน +17

    This is awesome Discovery mind ....we love it .. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 forward....and mass production...

    • @Samriayalwe
      @Samriayalwe 3 หลายเดือนก่อน +1

      በረታ ጥሩ የሰራ ውጤት ነው

  • @tewodrostilahun3801
    @tewodrostilahun3801 3 หลายเดือนก่อน +2

    I am proud u man ..great Job done our country deserves more

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 3 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ጎበዝ ነህ፣ መንግስት፣ባንኮች፣ ባለሃብቶች ይህን ሰው ቢታገዝ ሌላ የስራ መኪኖችና ሕዝብ ማመላለሻ ሊሰራ ይችላል።

  • @fitawurarnega7299
    @fitawurarnega7299 3 หลายเดือนก่อน +1

    Woow you're really hero...
    Keep doing u will motivate and change many of us and Ethiopia

  • @EndalewAyenew-lu2xd
    @EndalewAyenew-lu2xd 3 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ምርጥ ነው። የኤሌክትሪክ ቢሆን የተሻለ ነው።😊👏

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 3 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ ዉስጥ በየትኛዉ መብራት ቻርጅ ሊደረግ ነዉ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ቢሆን የምትሉት በቀን 10ጊዜ ለሚጠፋ መብራት አታስቡም እንዴ

    • @selamaynalem1699
      @selamaynalem1699 2 หลายเดือนก่อน +1

      በሻማ ለመቸረጅ ይሆናላ😮

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 2 หลายเดือนก่อน

      @@selamaynalem1699 😃😃😃😃

  • @geez2115
    @geez2115 3 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም አሪፍ ወንድም ጐበዝ መቼም የቬትናም ወጣት ልጆች ልክ እንዳንተ የሚሰሩትን አይተሀል ዩቱብ ላይ እና የሙያ የቴክኖሎጂ ትስስር ብታደርግ more ጥሩ ነው በርታ👍

  • @አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ
    @አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ 2 หลายเดือนก่อน +6

    አጭበርባሪ ሥራውን ለሠራውሠውአሥረክብ ይቅርታጠይቀህ እውነት ትቀጥናለችጂ አትበጠስም የዚህሥራባለቤት ሀብታሙ ኑርየ ነው

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

    • @endrisabdu4772
      @endrisabdu4772 2 หลายเดือนก่อน

      አትሳሳቱ ሠውየው እኔ ብቻየን ሠራሁ አላለም ሲቀጥል የሀሳቡ ባለቤት እሱ ነው በሚድያ ወጥቶ ቦዲ ሠራሁ ቢል ስንቶች ተውጣጥተው እንደሠሩት ይታመናል ለምን እኔ ብቻ ይከብዳል

    • @hindmekonen6216
      @hindmekonen6216 2 หลายเดือนก่อน

      Betekekel leba

  • @loveandkindnessinternation2321
    @loveandkindnessinternation2321 3 หลายเดือนก่อน +9

    በአወነት ሀገራችን ብዙ ሥራ ፈጣሪ😮 ትጉ ልጆች አላትና ገና ብዙ ደረጃ ትደርሳለቸ ሰላማችን ጠብቀን ተግተን ሌት ተቀን ከሰራን የወጭ ሀገሮች የደረቱብን የረሀብ የድህነት መገለጭ እስኪገርማቸው ድረስ ተገፎ ተለውጠን ያዩናል። ብቻ መገፋፋትን ሶድብና አፍራሽ ትችትና ነቀፋን ሥራን ማጠልሸትን ፈጣሪ ከኛ ያርቅ። ያም ሆኖ የቃል ኪዳን ምደርና ህዝብ ነንና የኢትዮጵያ አምላክ አይጥላትም። ፈጣሪ ይመስገን

  • @Ermi21
    @Ermi21 3 หลายเดือนก่อน +6

    መኪና አስመጭዎች ይህን ሲያዩ ??? እናንተ ጨርሱት ለማንኛውም በርታ ወንድሜ

  • @tesfayemeshesha6713
    @tesfayemeshesha6713 3 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር እቅድህን ያሳካልህ ዘንድ እንመኝልሀለን፣በርታ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት እንዳንተ ያሉ ብዙ ወጣቶች አሉ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል

  • @nahyes4677
    @nahyes4677 2 หลายเดือนก่อน +4

    ስራው ያንተ አይደለም ባጭሩ ።
    th-cam.com/video/d1BinI-jCsI/w-d-xo.htmlsi=_7qsoGpl7RNJKQkF

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድሜ የሀገሪቱን ባለሀብታቾ ስራህን በደንብ ቢመለከቱ መኪናውንም ቢሞክሩ የፍይናንስ ደግፍ አድርገውልህ የበለጠ እንደምታድግ አምናለው።

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ሠው ከዝናና ከገንዘብ በላይ ዕውነት ይበልጣል እውነት ደግሞ እግዚአብሔር ነው. ጥለህው በምትሔደው ምድር ግፍ ሃጢያት ተሸክመህ አትሒድ. እሲኪ አንተ ብትከዳ ምን ይሰማሐል. ተቀምጣችሁ ተስማሙ.

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @TsgayeHabte-kw8jl
    @TsgayeHabte-kw8jl 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጭራሽ ስምህም አብታሙ ነው መኪና ብቻ አይደለም የሰረከው ስሙንም ጭምር ነው

  • @sobetube5052
    @sobetube5052 2 หลายเดือนก่อน

    Wow habtsh you did it well great job🎉

  • @bute5158
    @bute5158 3 หลายเดือนก่อน +12

    ጎበዝ የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገርማል ጎበዝ አቦ

  • @nejatahmed2599
    @nejatahmed2599 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ለኔ ተአምር ነው።

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 2 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ የሰራው ሌላልጂነው በመጨረሻም እሱን ሳያማክሩ እኛነን የሰራነው ብለውከዱት

  • @nahyes4677
    @nahyes4677 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስራው ያንተ አይደለም ባጭሩ ።
    th-cam.com/video/d1BinI-jCsI/w-d-xo.htmlsi=_7qsoGpl7RNJKQkF

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @tofabd6
    @tofabd6 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያንተ ፈጠራ ስለመሆኑ የሚያሳይ ነገር ??? ማለት ይህንን ፈጠራ ከጅምሩ ስትሰራ የሚያሳይ ፎቶ ሆነ ቪድዮ ብታሳየን ?????

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @abenezerkasaye4737
    @abenezerkasaye4737 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው በርታ

  • @Habeshaking
    @Habeshaking 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤አንበሳ

  • @AbrahamAbraham-o1d
    @AbrahamAbraham-o1d 3 หลายเดือนก่อน +8

    Wow. Amazing.

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፋይበር ግላስ የሚሰራበትን ኬሚካል አሁን ጥራዉ ስሙን ብልህ አትጠራዉ ቀዳዳ ፈጠራዉ የሌላ ሰዉ ነዉ እሱም አርቲስትም ጋዜጠኛም አትክልተኛም ነዉ ምን አይነት ዉሸታሞች መካኒክነቱን ሰርታችኋል እሱ አይካድም

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @yitasebalemaw2180
    @yitasebalemaw2180 2 หลายเดือนก่อน +2

    Business man የስራ ሰው Tube ሄዳችሁ እዬና ፍረዱ ማን እንደሰራው:: አንተ ግን ይደብራል አብሮህ የለፋውን ሰው መካድ shame on you
    እውነት ተደብቃ አትቀርም

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @yalexy5398
    @yalexy5398 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሪፍ ነው ጎማው ግን መኪናውን የሚምጥን መሆን አለበት

  • @demozkidanie
    @demozkidanie 2 หลายเดือนก่อน +2

    የእርሱ አይደለም ይህ ሰው ለፍርድ መቅሩብ አለበት! ይህን የሰራው Business man የሚል ዩቱዩብ ያለው ልጅ ነው የሰራው ይህን ገብታቹህ እዩት

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @endashawtsige7966
    @endashawtsige7966 3 หลายเดือนก่อน +5

    Woooow

  • @adualex
    @adualex 2 หลายเดือนก่อน +2

    የፈጠራ ሀሳብ ,ጠንሳሹ የሀብታሙ የሚባል ነው። አብረህ ስትሰራ*በመካኒክ እንደሰራህ ታውቃለህ ።ለምን ሴራ አስፈለገ ???

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @timetorelax7932
    @timetorelax7932 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሀን የፈጠራ ስራ 80 % ሰርቻለሁ የሚል ሰውን ለምን በዚህ ፕሮግራም እንዳይቀርብ አደረጋችሁ????

  • @TayeDemessie
    @TayeDemessie 2 หลายเดือนก่อน +2

    የዚህን ፈጠራ የፈጠረውን ልጅ ሳታውቁ አታድንቁ የሄ ልጅ አይደለም የፈጠረው የሰው ፈጠራ የሰረቀ ሌባ ነው

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @TesfuSahle
    @TesfuSahle 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጠራው ቆንጆ ነው ደስ ይላል የተገጠመ ጐማ እና ቼርኪዬ ግን ለዚህ መኪና አይመጥነዉም በጣም ነዉ ውበቱ የቀነሰው በዛ ላይ የመገልበጥ እድሉ ሰፊ ነው ለወደፊቱ ስትሰሩ እንደምታሻሽሉት ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @Modagne23
    @Modagne23 2 หลายเดือนก่อน

    Amazing! keep up the good work. This has a BIG potential of being something Great.

  • @endalkgate1100
    @endalkgate1100 3 หลายเดือนก่อน

    ኢሄኔ በፍጥነት ቻይኖች ሞዴሏን ወስደዋታል።

  • @Songplayer.
    @Songplayer. 2 หลายเดือนก่อน

    ጀጀግናዉ በርታ

  • @haronzulal4182
    @haronzulal4182 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ቀጣይነት አለው ምርቱ?

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሰው ስራ ሰርቆ የራስ ማስመሰል በጣም ይደብራል ውሸታም ቀጣፊ

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @Akk1856
    @Akk1856 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ጽድት ያለ ትክክለኛ ምርት አይደለ እንዴ ማኒፋክቸሪንግ እስኪልህን እና የስራውን ቅልጥፍና ምናምን አሳድገህ በብዛት ማምረት ከተቻለ እኮ ምርጥ የመኪና ካምፓኒ ማለት እኮ ነው ዋው በርታ በጣም ደስ ይላል

    • @Sura-cd2me
      @Sura-cd2me 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም የ TH-cam channel ቤተሰብ እንደራረግ እናም youtube Video ደሞ በሁለት ቀን ውስጥ ለአንድ ሰአት እይ እኔም እንደዛ አረጋለው ቻናሉ ይሄ አይደለም በዚህ channel ግባ እና community lay link አለ በዛ ገብተክ አድርግ

  • @FlAZ55
    @FlAZ55 3 หลายเดือนก่อน

    Betam gerami sira new bro buzu intebikalen

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣፊ እድሜ አይኖርህም የሰውን የስራ ፈጠራ የራስ ማድረግ ከባድ ነው

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @Hasen-l2s
    @Hasen-l2s 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባለፈው የሆነልጂ ፈጠራየን ተሰረኩ ነበር ያለው

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 3 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ ደስስስስ ብሎኛል ሐገር የምታድገው፤በስራ ፈጠራ ነው። በርታ

  • @fikirutarekegn4536
    @fikirutarekegn4536 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቦ ይመችህ ፤ከምር በጣም ደንቆኛል፣የምገርሙ የምደንቁ የምገርም ብቃት ያላቸው ሰዎች አሉኮ።በርቱልን ገና ብዙ ያልታወቁ ጀግኖች ኣሏትና ሀገራችን።

  • @Libe-123
    @Libe-123 2 หลายเดือนก่อน +1

    እመነኝ በቅርቡ ይገሉሀል ምክኒያቱም ሀገሪቱ ለመሀይም ብቸ የተፈቀደች ናት ከቻልህ ከሀገር ዉጣ የወንድምነት ምክሬ ነዉ

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😂

  • @surathehabesha
    @surathehabesha 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጀግና

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጎበዝ ወጣት ነሕ በእውነት ደሥ ይላል

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ ዋዉ እንዴት ያምራል ይህ መኪና 🎉🎉 ዋጋ ይዉጣ place🎉🎉

  • @hasetfasi1384
    @hasetfasi1384 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና

  • @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy
    @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy 2 หลายเดือนก่อน

    ብቻ ይገርማል ❤

  • @FitsumTekeste
    @FitsumTekeste 2 หลายเดือนก่อน +1

    .ያንተ ስራ አይደለም የኔ ነው የሚል አለ አስተያየት መድረክ ላይ ስጡን ይህ ስራ ከዚህ በፊት በአለም ላይ ከተሰራ ከተፈበረከ የኔ ፈጠራ አይባልም ለምሳሌ አውሮፕላን ከሰራህ የኔ ፈጠራ ማለት አትችልም ኮፒ ሰራሁ ካልክ እቀበላለሁ ይህ ፈጠራየ የማትልበት ምክንያት በዩቲዩብ እጅጅ እስኪል ቀርባል ከፈለግክ ዳውንሎድ ልላክልህ በአባባልህ ፍሪ ኢነርጂ የቤትቀለም እሞክራለሁ ያለሁት ትክክል ከመጣልኝ የኔ ፈጠራ አይባልም ከተባለማ እውቅና ይሰጠኝ ልል ነው መፍጠርና ኮፒ ልዩነቱን እንወቅ ኮፒህ በጣም ይደነቃል

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @Ismael-g9q
    @Ismael-g9q 3 หลายเดือนก่อน +2

    በሀገሬ ልጅ ይህን የ restoration ስራ ማየቴ ደስ ብሎኛል። ወንድም በርታ በርታ ወደፊት መስራት ምመኘው ነው

  • @yitasebalemaw2180
    @yitasebalemaw2180 2 หลายเดือนก่อน +1

    Business man የስራ ሰው Tube ሄዳችሁ እዬና ፍረዱ ማን እንደሰራው:: አንተ ግን ይደብራል አብሮህ የለፋውን ሰው መካድ shame on you
    እውነት ተደብቃ አትቀርም

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 3 หลายเดือนก่อน

    Wow great job! Keep up

  • @hageryetube-3673
    @hageryetube-3673 2 หลายเดือนก่อน +1

    የዛኛው ሀብትሽ ስራ አይደለም ለመሆኑ? እዳትዋሽ ነገ ምላስህ ይቆለፋል። ቢያንስ አመስግን!

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @K.T-mj9mj
    @K.T-mj9mj 3 หลายเดือนก่อน +9

    መሪ አጣን እንጅ ከድሮም ጀምሮ ኢትዮጵያኖች የእውቀት ችግር የለብንም100%

    • @Nathaniel_alemu
      @Nathaniel_alemu 2 หลายเดือนก่อน

      እና አንተ ትመራን ደደብ

    • @amnuil
      @amnuil 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው

  • @et2507
    @et2507 3 หลายเดือนก่อน +1

    መናጆ መረጆ
    ========
    መኪናን መንዳት መሬትን መናድ ነ:: ጌታ እንዴገለጠልክ ጨምሮ ይግለጥልክ:: ቀበጥ እና ጨበጥ ቀቢጽንም ይጨምራል:: ተስፋህን ተቀቢጽ ወዴ ሙሉ ተስፋ ያሳዲግልህ:: ባጭሩ መንዲግ:: ምንዳጌ ግንዛቤ ....ነቅቤ ጭቤ ወይንም ጨጨብሳ ጨጨቤ ይቀቡታል እንጂ ኣይነጨንጩትም:: ቡታንቴ ሙታንቴ ተጥሊያን ቡታና ስዲብ ያያዙታል:: የጦሳ ገዳም ግሪክ ኣልፋ ኦሜጋ በሮሚዎ ትምህርት ያጠኑ ጥንት ዲያቆናት:: መጣፉ በግብጥ ኣረብ ይተረጎም ዘንድ ታይታዘዝ በፊት ዋነኛው Greek version ስቶ በገሃድ ተቃጥሏል:: እንዳያስት:: ፲፱፶፯::የትምህርት ብርሃን::

  • @AbrhamFkadu-c4o
    @AbrhamFkadu-c4o 3 หลายเดือนก่อน +3

    በርታ የሀገራችን ልጅ 💪💪💪💪

  • @awolyesuf-r9m
    @awolyesuf-r9m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጠራው ያንተ አይደለም 100ፐርሰንት ነገ ታፍራለህ 😅

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @kiduish21
    @kiduish21 3 หลายเดือนก่อน +1

    በል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    አፍሪካ ውስጥ የፈጠራ ሰዎችን ነጮቹ እያፈኑ እያጠፉ ስለሆነ ተጠንቀቅ

  • @AkinawWagari
    @AkinawWagari 3 หลายเดือนก่อน +2

    Excellent you need support both finance and from government, you should have to do luxury product dont limit your self.

  • @awolyesuf-r9m
    @awolyesuf-r9m 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጠራው ያንተ አይደለም 100ፐርሰንት ነገ ታፍራለህ 😅

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት በጣም ያሳፋራል

  • @temaledtube8302
    @temaledtube8302 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስራ ፈጠራው በጣም ደስ ይላል። ነገር ግን የፈጠራ ስራው ላይ ከ80% በላይ የሰሩትን መክዳት ጥሩ አይደለም። በጠዋት ወደቅህ!

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሞተሩን ለምን አይሞክርም?

    • @ahemohammed6747
      @ahemohammed6747 3 หลายเดือนก่อน

      Esu wesbsb nw bettam , even ahun lay be robot nw misrut , ahun lay yehen kasadgn bki nw

    • @HayAbd-hl8cl
      @HayAbd-hl8cl 3 หลายเดือนก่อน

      የሞተር እና ኤሌክትሮኒክስ ፓርቶች ውስብስብ ናቸው ለዛ ነው ትልልቅ መኪና አምራቾች እንኳን ለሌላ ካንፓኒ ኮንትራት እየሰጡ የሚያሰሩት

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 3 หลายเดือนก่อน +2

    wow! what a wonderful design. Viva Habtish.

  • @benyamgirma
    @benyamgirma 2 หลายเดือนก่อน

    Ego ትልቁ በሽታችን ይህ ነው ። ስራ መስራት ስለማንችል ሳይሆን ለባለሙያ እውቅና ስለማንሰጥ ነው። ፋይበርግላስ የሰራው ፣ ባትላሜራ የሰራው ፣ ቀለም የሰራው የታሉ ?? አስከፍተሀቸዋል!

  • @solomonyared9849
    @solomonyared9849 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋናው ቦዲው ነው ለምን ከዳክው የሰራውን ልጅ

  • @AsedeMariam
    @AsedeMariam 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን መኪና የሰራው ሌላ ሰው ነው ያልሰራኸውን ሰራሁ ብለህ መገኘትህ ስርቆት ነው።ብዙሰው ለማጭበርበር ሞክረሀል መቼም አይሳካልህም።

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ 2 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነው

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @Ewnnegari
    @Ewnnegari 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያንተ አይደለም

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @ዒሳወዲዓሰብ
    @ዒሳወዲዓሰብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቅርጹን ነው ሰው ሚገዛው ?

  • @TeferaGebeyew
    @TeferaGebeyew หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ፣ወንድማችን፣የምለው፣የሥራ፣ፈጠራ፣የእኔ፣ነው፣እያለ፣ነው፣እዳትዋረድ፣የራስ፣ፈጠራ፣ያልሆነውን፣ሥራ፣አታውራ።

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 3 หลายเดือนก่อน +1

    congratulations brother 👏 I hope in the future, 100% the metal in Ethiopia

  • @Kevinsolomon2050
    @Kevinsolomon2050 3 หลายเดือนก่อน +3

    በርታ ጀግና ነህ

  • @Music-ever.
    @Music-ever. 2 หลายเดือนก่อน

    መብራት አካባቢ ላይ አሻሽሉ....Please dimlight ሆነ

  • @Business_Abex
    @Business_Abex 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢ሀገሬ ተስፋ አላት!
    ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @yohannestsegay2063
    @yohannestsegay2063 3 หลายเดือนก่อน

    Zergna nachuh ye meri etret yelem

  • @TofikWorku-g1t
    @TofikWorku-g1t 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወንድም ግን እገዛ አትጠብቅ በጀመርክበት ቀጥል

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ አደልህም ዉሽታም ሌላ ሰዉ በስራዉ አታፍርም

    • @Selam-s6h
      @Selam-s6h 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ተደብቃ አትቀርም አንድቀን እውነቱ ሲወጣ ያፍርበታል!

  • @habtamucabew5810
    @habtamucabew5810 หลายเดือนก่อน

    ውሽታም የስራው ባለቤት ሀብታሙ ምስክር እኔ አለው ምክንያቱም የመኪናውን የፊት መስታወት እኛ ነው የሰራነው ስንሰራም እሱ ነበር ዲዛይን የሚያረግለን ስለዚህ የስራው ባለቤት ሀብታሙ ነው በአይኔ ድካሙን አይቻለው እና አታጭበርብር

  • @ermiasersido5190
    @ermiasersido5190 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ገራሚ ነው 😮😮

  • @eliyastesfaye868
    @eliyastesfaye868 2 หลายเดือนก่อน

    Air bag አለዉ ? በተጨማሪም licence አግኝተሃል መኪናዉ ታርጋ ወስዶ ሥራ እንድጀምር ?

  • @MuseDinku-mp2qz
    @MuseDinku-mp2qz 3 หลายเดือนก่อน

    እንደኔ ሀሳብ መኪና መስራት ፈጠራ አደለም ከተሰራ ብዙ አመት አስቆጥሮል በዛላይ ዋናውን ሞተር እና የመሳሰሉትን ተጠቅሞ በዛላይ ዳሽ ቦርዱ የvitz ምናምን ነው ከስር የገጠመው መብራት ጭፈራ ቤት ነው የሚመስለው ለምን እንደሆነ አላቅም የተሰራ ነገርን መድገም እንደ ትልቅ ነገር ይታያል TH-cam ላይ መኪና እንዴት እንደሚሰራ በደንብ አለስለዚህ ድብቅ አደለም የሚያኮራ ነገር ነው ብሎ አላስብም አለም የት እንደደረሰች ይታወቃል

  • @EYERUSALEMSOLOMON-r4t
    @EYERUSALEMSOLOMON-r4t 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ የእውነት የአንተ ስራ መስሎኝ ማድነቄ fb ላይ መልቀቄ 50 ፋብሪካ ቢኖርህ አትደሰትም አዕምሮህ ሲወቅስህ ይኖራል ወንድምህ እኮ ነው የሚመስለው ደግሞ ወጣት ነህ!!በንግድ ጥበብ ደግሞ ይበልጥሃል ክህደት ለይሁዳ ብቻ!!!

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጠራው ድንቅ ነው💙💙💙ስራውን ላገዙህ ስማቸውን በመጥቀስ ለምን እውቅና አልሰጠህም????

  • @DagiyachewZenebe
    @DagiyachewZenebe 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወንድም አለም ከፒያሳ አያሌው ሙዚቃ ቤት ባርዬ

  • @AbabokaSchool
    @AbabokaSchool 2 หลายเดือนก่อน

    ያንተ ፈጠራ አይደለም አጭበርባሪ ነህ። ባለ ፈጠራው ሀብትሽ ነው። This is scammer it's not his creativity the creativity is Habtish.

  • @addisu_lemma
    @addisu_lemma 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing 👏! Hats off to you, Sir!

  • @wubemedia7668
    @wubemedia7668 2 หลายเดือนก่อน

    ጥረታችሁንና ችሎታችሁን በጣም አደንቃለሁ፤
    በተረፈ ይሄ ፈጠራ አይባልም።
    ያለውን አስመስሎ መስራት እንዴት ፈጠራ ይባላል???
    ፈጠራ ማለት ከዚህ በፊት በማንም ያልተሰራና የግል የሆነ እንጂ ሌሎች የሠሩትን ብስክሌት አስመስዬ ብሠራ ፈጠርኩ ልባል አልችልም።