The comments below sad if not funny. Shows you how much we don't know history or reality or truth or fiction. Nice movie. Jafer is inspired by Jawar? 😊
Egypt build their Don, Cub build her defence military power Ethiopia nothing at the result the braking one province and lose of many educated young Ethipian. What we are doing now?
great Job , can i translate this to Arab Media after your permit ions .. proud to be Ethiopian ,, please review my fight against Egyptian.. media , this is one of my reply to their media .. please review Naser Malka replyies .. th-cam.com/video/agm2z4hi1cw/w-d-xo.html... ታላቅ ሥራ ፣ ከፈቃድዎ ion በኋላ ይህንን ወደ አረብ ሚዲያ መተርጎም እችላለሁ? .. ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ፣ እባክዎን ከግብፅ ጋር የሚያደርጉትን ትግል ይገምግሙ ፡፡ .
ቆንጆ ኣቀራረብ። በጣም ሳበኝ።
ደርሰትህ በጣም ነው የሜመች ው
ኢትዬጵያ የግብፅን ኤምባሲን ዘግታ በግልፅ የጠላትነት አዋጅ ማወጅ አለባት ። እባክህ በአረብኛ ተርጉመህ አሰማቸው
የአባቶቻችን ታሪክ እኛም ለመድገም እንደተዘጋጀን ጭምር
ጋዜጠኝነት ሙያ እንድወደው ነው ያደረከኝ እናመስግናለን
በጣም ጠቃሚ ትረካ ።ትክክል
ምርጥ አቀራረብ 💚💛❤
ይግርመመማል
I real enjoy your news
እንጫረሳታለን ወይ ፍንክች ያባቱ ልጅ እኛ ያባቶቻችን ልጆች ነን ግብፅ እህል ውሀሽን ነው እምንቆርጠው በልልኝማ በሞቴ
እውነት. እረ. በአረ በኛም ቢሰሙት ነበር. ግን ሀቅ አለን ድል የኛ ነው አንፍራ አላህ ተባለሀቅጋር. ነው
ሰላም የቶፕ ሜዳ እንኳን በሰላም መጣክ
የተባረክ ጋዞጠኛ
ይገርማል ለካ ከድሮም ባባይ ላይ ብዙ መስዋት ተከፍሎበታል በጣም ያስቃል ሀቢቢቲ ማለት ተጀመረ ሀሀሀሀሀ
Minu new yemiyaskew?
😃😃😃👍👍👍አባእርሜለምለስ
ኧረ ዘንድሮ ምን ይሻላል? የቅርብ ጊዜ የታሪክ ዋነኛ ተዋናዮችን ሥም እንኳን በአግባቡ የሚጠራ ጋዜጠኛ በኢትዮጵያ ምድር ማግኘት እንዲህ ብርቅ ይሁን! ጉድ ነው!
ጋዘጤኛው በ1950ዎቹ ዓመታት የቀድሞዋን ሶቭየት ህብረት (USSR) ይመሩ የነበሩትን መሪ ምን ብሎ እንደጠራ ሰምታችኋል?
“ኪሩታ ክሩቼብ“ ብሎ አንብቦ ጉድ አስባለን።
ለመሆኑ ይሄንን ሥም ከየት አግኝቶት ይሆን?
ለጋዜጠኝነት ሙያ (በተለይም ፖለቲካ-ነክ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ለመዘገብ ወይም ለመተንተን) ለሚሰለጥኑ ተማሪዎች ወይም እጩዎች የታሪክ ኮርሶች mandatory prerequisites (መወሰድ ያለባቸው) አይደሉምን? ካልሆኑ, መሆን ያለባቸው ይመስለኛል።
በ1950ዎቹ ዓመታት በዓለማችን ካሉት/ከነበሩት ሁለት ኃያላን መንግስቶች የአንዱ (የUSSR) መሪ የነበሩት ሥም ኒኪታ ክሩስቼቭ ይባላል።
ታሪክ ተምሮ ይሄንን ማወቅ ከአንድ ሙያው የሚዲያ ጋዜጠኝነት ከሆነ ሰው ቢጠበቅም, ጥሩ ኤዲቶሪያል ሥነ-ምግባር ለሚከተል ባለሙያ ጋዜጠኛ ዘገባውን በጥንቃቄ ሰርቶ ለማቅረብ ዛሬ ጊዜ ትልቅ ወጪ የማይጠይቁና ብዙ ጊዜ የማይወስዱ # of tools (በርካታ አጋዥ ነገሮች) አሉለት። ከነዚህም መሐል Google Search እና TH-cam ዋነኛ ተጠቃሾች ናቸው።
ኮሌጅ ውስጥ በወሰዳቸው ኮርሶች ምክንያት ሊያውቅ የሚገባውን ቢዘነጋ/ቢረሳ እንኳን, ለአንድ ባለ ሙያ ጋዜጠኛ ከGoogle check አድርጎ ትክክለኛ ሥሙን ከነአነባበቡ ማግኘት ከ2 ደቂቃ ጊዜ በላይ የማይወስድበት ሥራ ነው።
በነገራችን ላይ በዚህ ሙያ ለሚሰማሩ ሰዎች የመንግስት አካል ወይም የሕ/ተ/ም) ያወጣው minimum standards (ዝቅተኛው እርከን ይሄ ነው) የሚል ነገር ይኖር ይሆን?
ግርምቴ ነው ጥያቄውን ያጫረብኝ።
ቸር ይግጠመን።
*መች ይሆን የተዘጉ የአላህ ቤቶች መስጊዶች*
*ሚከፈቱት አላህ እዝነትህን እንሻለን*
*አላህ ሆይ የመጣብንን በላ አንሳልን*
*ረመዳንንም በሰላም አድርሰን ፆምዉ ከሚጠቀሙት ባሮችህ አድርገን **#امــيــن*
አባይ ከተደረመሰማ ግብፅ ሙሉ ትደረመሳለች በዚ ቀልድ የለም
አሉላ አባ ነጋ
EXCELENT PRESENTION …..GOOD JOB!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኢትዮጵያን ግብፆች በጉልበት የሚያስፈራሩ ከሆነ በኣስቸኳይ የኣባይ ገባሮች መቀልበስ ፣ የሱዳንን ድርሻ ተሰጥቶት የግብጾችን ድንፋታ ማየት ነው።ኢትዮጵያውያን ተባብረን ረጅም የመሬት ስር አቦይ(ታናል) በመቆፈር ውሓውን ከየትኛውም ለኣደጋ መታደግ ይቻላል ። ግብጾች ሠላምና ካልፈለጉ የኣባይ ውሃ የኦጋዴንና ሶማሌና ይለሙበታል።
what can i do for u pleases tell me!!
ተራኪ ማለት…
በቃ ዝም
ante wshetam yelele tark atawra
wrong story about ras weldemicheal solomon layer he was hero for Eritrea
ግብጽ'ትጠፋለች'መጽሐፍ'ቅዱስ'በሕዝቄል'ም'ዕ'29ከ'ቁ1ጀምሮ'ይናገራል'ደግሞ'ግብዕን'የሚደግፉ'ይዋረዳሉ'ይላል'ምዕራፍ'30'ከቁጥር'1ጅምሮይናገራል'ስለዚህ'ንስሐ'ከገብ'እንደ'ነነዊ'እ'ይምራቸዋል'እምቢ'ካሉ'ይጠፋለ
ጥሩ እይታ ነው " ማን ምን ቦታ ላይ ስላለ ነው ነገሮች ፡የሚዘገይቱም አላስፈላጊ ወጪዎችን በሃገር ላይ የሚከሰቱትም ፡የእያንዳንዱ በሃላፊነትና በስራ አስኪያጅነት የሚገኙትን ወኪል ነን ፡ሚኒስትር ነን የሚሉትን ከጀርባ ያላውን አመጣጣቸውንና ደጋፊያቸውን ፡አካል ለመለየት ያስተምራል ለምሳሌ የአየር መንገዱምም
ዘረኚት🤫 🤏🧠what a capital stupidity
Endryas Endryas, The man was not talking about racism because it was written about foreign intervention,ካልገባህ አንብቡልኝ በል እና ተረዳ!!
@@dalitbiniyam3073 I didn't say the man is racist(እሱማ እውነተኛን ታሪክ ከልበወለድ ጋር እያዋዛ ስለሃገር ፍቅርና foreign intervention እየነገረን ነው🙌።
I meant to you🤏🧠 you are the one reflecting racism!
በም ሞራልክ/ልሽ ነው ለሃገር ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል የኢትዮ. አየር መንገድን ከአፍሪካ በጥራት ቀዳሚውና ተመራጭ አየር መንገድ እንዲሆን ያደረገን ሰው ለመተቸት እና background ይጠና ያልሽበትን ምክንያት ልትነግሪን/ረን ትችያለሽ?????
በቃ እንዲህ አይነት ትረካ እዴት እደሚያስደስተኝ እግዚአብሔር ይስጥህ
ህዳሴ ግድብ ውስጥ ቀን ያላዋለደው ወፍራም ሴራ የታሰበው ልብ የወለደው የሚከነክን ትረካ! ባፈፃፀሙ እንኳ እንዳትፅናና ዕውነት እንዲህ ዓይነት ሀገርን ጀሚወዱ ጄኔራሎቾ አሉ??? ሲል ህሊናህን መልሶ ይጠይቃሀል! ዕውነት እንዲህ አይነትን ሴራ የሚጋፈጡ ጄኔራሎች አሉ?
ለምድነዉ የፈለግነዉን ፕሮግራምህ እዳናወርድ ያደረከዉ ? መልስ እፈልጋለዉ የማዕድህ ተካፋይ እደመሆኔ አመሰግናለዉ
አረ ጉድ ነው
ሞክሩዋታ ወይዘሮ ግብፅዬ
Kkkkkkkkk
getachew tirago ትክክል አይደለው?
በጣም እንጂ። ንግግርሽ ሁሌ ያስቃኛል፤ ፈታ ዘና ያደርጋል። ወይዘሮ ግብጽዬ፥ ነክተሃን ቢሆን ኖሮ ዘንድሮ ጉድ ይፈለት ነበር። የጀግኖች ልጆች ጀግኖች ስለሆንን ለዘመናት የበላችውን ትተፈ ነበር።
getachew tirago ልክዋን ታውቃለች እሱዋም ልሞክር ብላነው‼️
ወይ ጉድ!🤔ዘይትገርም ነው!!!❤️🙏
مصر تقدر 🇪🇬
The comments below sad if not funny. Shows you how much we don't know history or reality or truth or fiction. Nice movie. Jafer is inspired by Jawar? 😊
አሰዋን ግድብ የጠመው በጠሰ እንሸጥለታለን።
እባክህ በጠራኸው ዘመን ሞባይል አልነበረም ።
ልብ ወለድ ወይስ እውነተኛ ታሪክ?
ጥሩ ጥያቄ ነው።ልብ ወለድ ግን እንደማይሆን እርግጠኛ ነኝ ምንጭ ከዚህ ቢል ግን ጥሩ ነበር ሁላችንም ትኩረት እንድንሰጠው
ግብፆች የኛን ወንዝ ከነምንጩ ለመቆጣጠር መስዋዕት ሲከፍሉ :ኢትዮጵያውያን ታሪክ ሊያፈርስ? አይደረግም ።
Yedro abatoch lefetari krb nbru besum emnet neberachew esun awkew nw yetewagut. Egna mn temamnen nw?? Ke fetari rekenal hatyatachn beztual. Enasebebet
እውነተኛ ታሪክ ነው ግን???
henok giyorgis ሞኝ
ሃሃሃሃሃሃ አንተ ነህ እንዴ ???
ሰውን የሚሰድብ እራሱ የተናቀ እንደሆነ ታውቃለህ
henok giyorgis
ሞኝ ማለት ስድብ አደለም
የጭንቅላት መለኪያ ሚዛን ነው
Ye wishet tarik yet ayadersm, Ras Weldemichael Solomon lesimimnet tigray hedo new tekdo yemotew. Antsar Alula wey Hatsie Yewhannes eyetewaga aydelem. Wishet yetim ayadersim.
ምን አይነት አቀራረብ ነው?
ርዕስ አታስጩሁ። ከድርመሳው ይልቅ ስለአስዋን ግድብ ምረቃ ያልከው ብዙ ነው። ለወደፊት አድማጭ እንዳያንገዋልልህ ተጠንቀቅ።
Egypt build their Don, Cub build her defence military power Ethiopia nothing at the result the braking one province and lose of many educated young Ethipian. What we are doing now?
ያምስት ደቂቃ ዘገባ ግማሽ ሰዓት ፈጀብህሳ? አሻሽል ጊዜ የለንም።
Good sensational naration with ninety % fiction with a bit truth
…ደርግም በድጋሚ ድርግም !!!!!!!!!!! ቲቪው ተመቸ
Is it a fairytale, I don’t understand.
አተ ልጅ ምን ይሻላል በጣም ደስ እኮለው እምትለኝ
ay ethiopian people it is shame they sell the Renascence dam to Egypt at this time
ኣንተ ኣደፋም ! ወልደሚችሃአል ከኣጼ ዮሃንስ ምንም የሚገኛቸው ነገር ኣልነበረም። ከየሃነስ ጦር ጋር ሲዋጋ ነው ያሳለፈው። ወልደንኬል ዮሃንስም ቱርኮቹንም ይዋጋቸው ነበር።
balege!! wend lij endezih aysedebim! yeset jij yehone bicha new endih yemilew!
Hey there is no Alula ABBA nefso. Correct it by Alulu abbanega.
ልበወለድ ነው እንዴ? 🤭
Ethiopia lazlalz tanuar
እኔየ እኮ ስለኢትዮ መስሎኝ ስከታተለው ነበር እኔየ ስለግብፅ ምን. አገባኝ ግን ልባቸው አይገኝም ጩኸታቸውም አይጣል ነው
አማራኛ ነዉኮ የሜወራዉ
ታዳ ሰለ አፍጋኒሳ ነዉዴ የሜዘግበዉ
ልባቸውን ብታገኚስ ግን? 😂😂😂
Abate Alemu እኔም ግራ ገባኝ 😁
@@mitikebekato6147 በፍቅር ጦሮች ይሰለባል 💘 ።😂
Wayine hagareni alawoquhatimi
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
great Job , can i translate this to Arab Media after your permit ions .. proud to be Ethiopian ,, please review my fight against Egyptian.. media , this is one of my reply to their media .. please review Naser Malka replyies .. th-cam.com/video/agm2z4hi1cw/w-d-xo.html...
ታላቅ ሥራ ፣ ከፈቃድዎ ion በኋላ ይህንን ወደ አረብ ሚዲያ መተርጎም እችላለሁ? .. ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ፣ እባክዎን ከግብፅ ጋር የሚያደርጉትን ትግል ይገምግሙ ፡፡ .
ልብ ወለድ ነው ነገሩ
tebeda gibtsawiw
አሁን በጣም ቀዘንክ በተለይ ከግማሽ በሆላ ቀለድክ ይህ ግድብ ልንወልደው ያረገዝነው ነው ድቄት በርግዝና አይቀለድም
Aseyy ydermes
ደደብ
አንቴ በዶ ጭንቅላት አበይ ብደርምስ አንቴም ትደርምሰሌ አንቴ ቁልቁን የሆንክ ሰው. እስት ቃነብለህ አስብ. አበይ መለት ለኔ ህልና መለትነው በህልና ለይ የመጠው በህውቴ ለይ መጠመለት ነው እሱን እውቅ አንቴ በዶ ጭንቅለት
የሰው ግማሽ እና ሰው በቀሙ ሲሸት አንተን አየው የምትወዳቸውን ነገሮች በሙሉ ፈጣሪ ያሳጣህ እሺ
Bazyh samnt kifu managr Alfalgm Enjy melse alatam nabr lanchy
Mebrhit Teklay lhulum Aydaramsm Mamulat lijamar Ba Ahunu kramte Gdalu Erasachehun Adra
እውነት ለመናገር አወዛጋቢ ትንተና ነው የሰራከው እንዲህ እንዳይለምድብክ አለበዚያ እንዲህ ምትቀልድብን ከሆነ un sub ማድረግ ቀላል ነው ሰምተካል ፈታ
ምንዉ ተቆጩ ከግብፅ ነዉዴ የተደቀሉት
@@abatealemu8956 አንተ ማትረባ ለሰው ዲቃላ አይባልም
ታዳ ምን አስቆጫቹሁ
@@laeykegorje7609
ዲቃላ ፡ ከትዳር ውጭ የተወለደ ልጅ ማለት ነው ። 🤔
@@tenalehulum እህኔ ሌላ ጥያቄ ብጠይቅህ አትመልስም ሾካካ
Please don’t put garbage if you wish that for Ethiopia .. in Amharic antew tedermes 👎🏽👎🏽
ለምድነዉ የፈለግነዉን ፕሮግራምህ እዳናወርድ ያደረከዉ ? መልስ እፈልጋለዉ የማዕድህ ተካፋይ እደመሆኔ አመሰግናለዉ
Hey there is no Alula ABBA nefso. Correct it by Alulu abbanega.
ለምድነዉ የፈለግነዉን ፕሮግራምህ እዳናወርድ ያደረከዉ ? መልስ እፈልጋለዉ የማዕድህ ተካፋይ እደመሆኔ አመሰግናለዉ
ለምድነዉ የፈለግነዉን ፕሮግራምህ እዳናወርድ ያደረከዉ ? መልስ እፈልጋለዉ የማዕድህ ተካፋይ እደመሆኔ አመሰግናለዉ
ክክክክ፣፣ሲደብረው እሱ ብቻ እየከፈተ ለመስማት ፈልጎ ነው። አቀራረቡ ግን በጣም ደስ ይላል። ማውረድ ስላልቻልኩ እኔም ተናድጄበታለሁ።