ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዒድ ሙባረክ! ለመላው እሰላም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለ1443 ኛው ዓ.ሂ የኢድ አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን። እንዲሁም የረመዷንን ወር አስጨርሶ የዒድ ቀን ላደረሰን አሏህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው። ጾማችንን ይቀበለን ፤ ለመጪውም አመት የምንደርስ ያድርገን አላህን በመፍራት፣ ምስኪኖችን በማብላት፣ የምንደሰትበት በአል ያድርግልን።መልካም ኢድ ..ሙባረክ 🕋🕌📖🕋🕌📖🕌🕋
ሰላም ሰላም ሰአዳዬ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ የምወድሽ እንዴት ነሽልኝ ሁሉ ሰላም ነው ውዴዋ ኢድ ሙባረክ ብያለሁ የምወድሸ❤
ዒድ ሙባረክ!
ለመላው እሰላም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለ1443 ኛው ዓ.ሂ የኢድ አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን።
እንዲሁም የረመዷንን ወር አስጨርሶ የዒድ ቀን ላደረሰን አሏህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው። ጾማችንን ይቀበለን ፤ ለመጪውም አመት የምንደርስ ያድርገን አላህን በመፍራት፣ ምስኪኖችን በማብላት፣ የምንደሰትበት በአል ያድርግልን።
መልካም ኢድ ..ሙባረክ 🕋🕌📖🕋🕌📖🕌🕋
ሰላም ሰላም ሰአዳዬ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ የምወድሽ እንዴት ነሽልኝ ሁሉ ሰላም ነው ውዴዋ ኢድ ሙባረክ ብያለሁ የምወድሸ❤