እጮኝነትን ማፍረስ ይቻላል? በአቤል ተፈራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 114

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሂወትን ያስማልን⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @tab1532
    @tab1532 6 ปีที่แล้ว +12

    አባቴ የገባኝአሁነወ ስደት ባይመቸኝም ቡዙነገር አስተምሮኛል ከብር ለመዳሀናለም ጸገዉን ይብዛልን

  • @እኔየማርያምነኝ-ዀ5ደ
    @እኔየማርያምነኝ-ዀ5ደ 6 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስላምህ ይብዛ
    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
    እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን
    እኛንም የስማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን.አሜን.አሜን.መምህራችን...ቃለ.ህይወት.ያሰማልነ.የሰማነውን.በልቦናችን.ያሳድርብነ.❤🙏❤🙏❤🙏

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንመምህርችን
    በእውነትቃልህወትያሰማልፀጋወንያብዛልህወንድማችን።አሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @ሶስና-ጠ6ጐ
    @ሶስና-ጠ6ጐ 5 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ቃለ ይወት ያሰማልን ወድማችን አቤልየ ፀገውን ያብዛልህ ሰፍ እዳልኩ ደቂቃው ያልቃል

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር.ፀጋውን.ያብዛልነ....መምህር..ደስ.የሚል.ትምህርት..ነው...እየሰማሁት.ያለሁት....አንድ.ነገር..ጨንቆኛል.መምርህር.ያማክሩኝ.ይፍቱኝ.🙏🙏🙏😢😢😢..ለወደፊቱ.በሌ.ይሆነኛል..ብየ.የያስኩት..ፍቅረኛየ..ከድቶኛል...እራሴን..ማንነቴን.አሳልፌ.ሰጥቸው..በገንዘብም..ከድቶኛል..ሙሉ.ለሙሉ.አምኘው.ከዳኝ..ምን.ልሁን..ጨነቀኝ.ጠበበኝ...ወዮልኝ..ነብሴ..😢😢😢😢

  • @fecarn0438
    @fecarn0438 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማለች እዲሁም መምህር አቤል የውነት አምላክ ያገልግልሎ ዘመንህ ይባረክ አቤቱ ያተ ፍቀድከው ይሁን

  • @ዜድየጃማልጅያዉምየደጎሎ
    @ዜድየጃማልጅያዉምየደጎሎ 6 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት ለመምህራችን ለወንድማችን ቃለ ህወትን ያሠማልን ዘጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    *በጣም ለሁሉም አሥፈላጊ ትምህርት ነዉ በጣም እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛንም የተማርነዉን በልባችን ይጻፍልን*

  • @fassidubai9983
    @fassidubai9983 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛሎት ትምህርቶ ሁሉ ከልብ የሚገቡ ናቸዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰሰገን👏

  • @misrachkelboro2555
    @misrachkelboro2555 6 ปีที่แล้ว +6

    አበታችን ቃለት አጠራኝ እድሜ ከጤነ ጋር ይስጦት

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎውት በእውነት ቃላት የለኝም ይሄ ጥያቄ የኔምነበር አመሰግናለሁ አምላኬሆይ ማሰተዋሉን ሰጠኝ

  • @msrateba6270
    @msrateba6270 2 ปีที่แล้ว

    ቃ ለሒወትን ያሰማልን ፀጋውያብዛላሕ ሙምራችን

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ
    @ድንግልማርያምይዥአንችንአ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመስግናለሁ ወንድሜ ሁሉም ትምህርቶች ለእኔ ነው በጣም አመስግናለሁ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያስማልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼መልካም አድስ አመት ይሁንልህ መምህር

  • @ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ
    @ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የወጣት አባት ነህ በእውነት መፈስን ያድሣል ሁሉም ትምህርትህ ቃላት የለኝም በእውነት

  • @sameras7103
    @sameras7103 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ከዚህ በላይ ደሚያገለግሉበትኔ ሚስጥሩን ጥበቡን እግዚአብሔር ይግለጥሎት

  • @መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ
    @መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን

  • @asiy9562
    @asiy9562 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት በጣም ነው በትምህረትህ የተቀየርኩት ግን አንድ ልጅ አፍቅሬ እኔ በጣም ነበር የምወደው እሱ ለኮ የውሸት ኖራል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እውነትን ንገሪኝ ብያት ነበር ኪዳነምህረትን እውነቱን በለተ ቀኖ አውኩ ክብር ለድግል ማርያም የሁን አሜን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አበዝቶ እድሜ ጤና ያድልልን!!!

  • @ሚሚየማርያምልጅነኝ
    @ሚሚየማርያምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የኔም ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ መምህራችን✟✟✟💚💛💝

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለእባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሄር አምላክ ይባርክልን አሜን እኛንም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

    • @fecarn0438
      @fecarn0438 5 ปีที่แล้ว

      እደው ካጠፈሁ ይቅር በሉኝ ወንድማችን አላያ መምህራን ብትሉ ወድማችን ቢሁን እጁ አቤል አባታችን ይሁናልን? ይቅር በሉኝ ካየሁ አይቀር ብዬ ነው ሰላማችሁ ይብዛ

  • @serkadisendale232
    @serkadisendale232 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይድግል ማርያም ልጅ። ይባርክልህ አሜን፫

  • @እፀገነትአቡኔ
    @እፀገነትአቡኔ 6 ปีที่แล้ว

    መምህራችን አቤል ቃለህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋያድልህ ለእኛም አስተዋይ ልቡናን ያድለን።

  • @maryammoallem6538
    @maryammoallem6538 6 ปีที่แล้ว

    ለ መምረአች ቃለ ሕይወተን
    ይስማለን አሜን አሜን አሜን
    የሰማነውን በልባናቼን ይሳድርለን
    አሜን አሜን አሜን

  • @aldaam5127
    @aldaam5127 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 4 ปีที่แล้ว

    amen kale hiwetn yasemalin

  • @martekassa9740
    @martekassa9740 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእኛ የሠማነዉን በልቦናቾን ያሳድርብን

  • @ወይኩንፍቃድከ-ፐ2ቀ
    @ወይኩንፍቃድከ-ፐ2ቀ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን መህራችን

  • @mesirachadugna8197
    @mesirachadugna8197 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምኽ ብዝት ይበልልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልኽ ትምህርቶችክ ይቀይራሉ በጉጉት ነው ምጠብቀው ያንተን ትምህርት 💕💕💕💕💕💓💓💓

  • @elsabetyemaryamlgi1760
    @elsabetyemaryamlgi1760 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ውድ መምህሬ

  • @azimachukebede9991
    @azimachukebede9991 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንገግሰተ ሰማያት ያዋርስልን መምሕራችን።

  • @AliAli-er2vy
    @AliAli-er2vy 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አቤቱጌታሆይንፁህልብፍጠር
    @አቤቱጌታሆይንፁህልብፍጠር 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን መምህራችን

  • @አሴ-ኘ3ጀ
    @አሴ-ኘ3ጀ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ⛪💚💛❤🙏

  • @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
    @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @እግዚአብሔርይመስገንእመብ
    @እግዚአብሔርይመስገንእመብ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን.አሜን.አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ስላምህን ያብዛልን

    • @martazahra3563
      @martazahra3563 5 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @destawnday314
    @destawnday314 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ጽጋውን ይብዛልህ ብዙናገር አስተምርህናል

  • @lilinatefratefralilinatefr2827
    @lilinatefratefralilinatefr2827 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማች ተከታታይ ትምህርቶችህ አለቁ ወንድማችን በአንተ ትምህርት ብዙ ትምህርት አግቻለሁ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @ሄለንሄለን-ቈ6ዸ
    @ሄለንሄለን-ቈ6ዸ 6 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የኣገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemalin egi

  • @ሰላሜነሸድንግልእመቤቴ
    @ሰላሜነሸድንግልእመቤቴ 6 ปีที่แล้ว

    መምህር ኣበየል ወንድሙ በጣማ እየፈለኩ ነበረኩ ትምህርቲ ነው በእውነት ቃል ህይወት የስማልን

  • @josefgerges2758
    @josefgerges2758 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል
    @ማርያዊትየድንግልማርያምል 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህውት ያስማልን

  • @sainthsainth4009
    @sainthsainth4009 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @fathimafathi5472
    @fathimafathi5472 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን አሜን አሜን አሜን

  • @magidiijmmaliijmmalii7532
    @magidiijmmaliijmmalii7532 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይተ ይስምልን

  • @safghhcvh729
    @safghhcvh729 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @የብርሀንቃል
    @የብርሀንቃል 6 ปีที่แล้ว

    ወንድም ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @bashayerhanad2653
    @bashayerhanad2653 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እሜን ፫ ቃል ህይወት ያስማልን ብእውነት ውንድሜችን

  • @mesayeorthodos7336
    @mesayeorthodos7336 5 ปีที่แล้ว

    ቃለእ ይውት ያሰማልን አባችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @maryammoallem6538
    @maryammoallem6538 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ይሠማለን አሜን
    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ለኔስልዩነሽእመቤቴ-ተ2ኸ
    @ለኔስልዩነሽእመቤቴ-ተ2ኸ 5 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 6 ปีที่แล้ว

    Kale hiwotn yasemalen abatachin ede hasabachin sauyehon ede hasabu yanuren egziabher

  • @እኔሰየድንግልነኝወለተማረ
    @እኔሰየድንግልነኝወለተማረ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @takotako7051
    @takotako7051 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @habtamderso9228
    @habtamderso9228 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mmcellmmcelll4368
    @mmcellmmcelll4368 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የምፈልገውን ጥያቄ ነው የመለስክልኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ

  • @سارهابوب
    @سارهابوب 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ወጋየሁየማርያምልጅ
    @ወጋየሁየማርያምልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ፀጋ ይስጥልን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ
    @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @tab1532
    @tab1532 6 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን አባ ይቅርየበሉኝእና አንድጥይቄ ልጠይቀወት
    ስላዉቅ ሰገይንወድጀኑርለዉ
    አሁንግን እንደገና ሰገዉን ደሙን መቀበልአይኑርብኝም
    5አመት ሆኑናል አባከለሰቸገረኮወት ብመልስለኝ

  • @ZahraZahra-ct7wc
    @ZahraZahra-ct7wc 5 ปีที่แล้ว

    Kale heyeweten yasemalen amen

  • @saragasa174
    @saragasa174 9 หลายเดือนก่อน

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @bzudubai8457
    @bzudubai8457 4 ปีที่แล้ว

    ሠላምቃልህይወትያሰማልንለመምራችን።አሜንአሜንአሜን

  • @meriemelese3941
    @meriemelese3941 6 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን እኔ እዚ ወሥጥ ነበርኩኝ መልሥ ያጣሁት ሠላም ያጣሁበት ነበረ እግዚአብሔር ይመሥገን አሁን ባንተ ትምህርት መልሤ አገኘሑት

  • @እኔስአልፋራምድንግልንይዥ
    @እኔስአልፋራምድንግልንይዥ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር። አምላክ የስማነውን። በልባናችን ያሳድርብን። በእውነት ለጥያቄየ መልስ ተመለሰልኝ ቃለህያወት ያስማልን።

  • @zebideryemaryamlj2981
    @zebideryemaryamlj2981 6 ปีที่แล้ว

    egzabhr ystln kale hiwet yasmaln

  • @metsenoteetiopa1645
    @metsenoteetiopa1645 5 ปีที่แล้ว

    kalhwte yasmale yagleglot zmnoten ybarekelen

  • @እመቤቴበልዉሥጥፃፊብኝእመ
    @እመቤቴበልዉሥጥፃፊብኝእመ 6 ปีที่แล้ว

    መምህራችንቃለህይወትያሠማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ3ለ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ3ለ 6 ปีที่แล้ว

    Egzaberin mazgeni mamirachin qali heyoti yasamlini

  • @tilahungetanehe8666
    @tilahungetanehe8666 11 หลายเดือนก่อน

    ያገባየዉ ካልተመቸንስ??? እንደት እንሆናለን ልፈታ አስቤ ፈጣሪን ፈራሑ ደግሞ እየቆረብን ነበር ምን ልሑን😢😢😢😢😢

  • @Eyosafetd
    @Eyosafetd หลายเดือนก่อน

    ቤተስብ ባይስማማ ምንድነው ማድረግ ያለብን

  • @nardosbelay5972
    @nardosbelay5972 6 ปีที่แล้ว

    Kal huwoit yasemalen memhur

  • @eliyasgetahun9866
    @eliyasgetahun9866 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    መምህር በአረብ ሀገር የሚፈጸም ጋብቻ በኦርቶዶክሶች እምነት እንደት ቅዱስ ጋብቻ ማድረግ ይቻላል???
    ስለ እግዚአብሄር መልስ እፈልጋለሁ መምህር

  • @wenniesheyt1293
    @wenniesheyt1293 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤💛💛💚💚🇬🇳🇬🇳🇬🇳

  • @mesitube7823
    @mesitube7823 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ጥያቄ እኔ በጣም እወደዋለሁ እሱም ይወደኛል ግን ቤተሰብ አያቅም እኔ ያለሁትስደት ነኝ እሱ ኢትዮጵያውያ ነው ግን አንድ ቀን ብር ጠየቀኝ በአጋጣሚ አልነበረኝም አሁን የለኝም አልኩት ከዛም በኃላ ፀባዩ ተቀየረ እኔም ለብር ብለህ ነበር የቀረብህኝ አልኩት ከዛ እንደት እንዲህ ትይኛለሽ አለ ከዛ ምንም አይደውልም ዝም ነው እሚለው እኔ ስደውልለትም አይመልስም ደስተኛም አይደለም እኔ ደግሞበጣም እውደዋለሁ ግን ምን እንደማደርግ አላቅም

  • @የረዳኝንእግዚአብሔርንአመ
    @የረዳኝንእግዚአብሔርንአመ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤል
    እጮኝነት ማፍረስ ግን አንድኛው ቢያዝን ወንዱ ወይም ሴቷ ኃጥያት ነውዴ ቆይ
    አይ የስደት እጮኝነት እንኳን በጣም ይከብዳል እንደአገሩ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว

    Egiziyabhir yesitlin

  • @sararak4101
    @sararak4101 5 ปีที่แล้ว

    እኔም።ጥያቄ አለኝ።መምህር በርቀት ተዋውቀን።በመንፈሳውይ ለመጋባት ይቻላል ከዝያ በፊትስ ግንኙነት ይፈቀደል ይሄን።አስረዱኝ

    • @AbelTeferaBelay
      @AbelTeferaBelay  5 ปีที่แล้ว

      ጥያቄው ግልጽ አልሆነልኝም

  • @rEuExgxy
    @rEuExgxy 6 ปีที่แล้ว

    Qalii hiwotii ya semalenii

  • @aedn3971
    @aedn3971 3 ปีที่แล้ว

    ቃል እና እጮኝነት አንድ ነው አደለም😭😓

  • @metsenoteetiopa1645
    @metsenoteetiopa1645 5 ปีที่แล้ว

    wdme ehtoch ena agbchalw yagbahtu gene moslemnw hymanto ekyralw belogn new ygbahte bebtsew fekade sayhne bfrdbete new befte selgzabhre kale menm alawkm nbere ahne sdte bezu astmarechgn gene kbalbtegare legm wldnale eskhne eshum hymanotu alakyrem yalenw sedtnew ena mene madrege edalbgn alwkem

  • @messykebede77
    @messykebede77 4 ปีที่แล้ว +1

    በናታችሁ ዋትሳብ ግሩብ አስገቡኝ መምህር አቤል መማር እፈልጋለው 0566905371

    • @rtt9540
      @rtt9540 4 ปีที่แล้ว

      እሺ እህት አለም በዋሳብ ሀይ እልሺ አለሁ

    • @rtt9540
      @rtt9540 4 ปีที่แล้ว

      እህት ዋሳብሺ አልወረድልኝ አለ አች ሀይ በይኝ በዚህ ቁጥር እማየ 0533857621

    • @messykebede77
      @messykebede77 4 ปีที่แล้ว

      @@rtt9540 ገብቻለሁ እማ

    • @AcsvSbbs
      @AcsvSbbs 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@messykebede77 እኔንም አስገቡኝ እስኪ እህቶቼ

  • @josefgerges2758
    @josefgerges2758 6 ปีที่แล้ว

    ከይቅርታ ጋር በግል ህይወቴ የምታሥረዳኝ ጥያቂ ነበረኝ ከቻልህ አባቴ 961 76 54 18 62 imo ላይ ላዋራህ በድፍረት ሠለጠየኩህ ግን ይቅርታ

    • @ሂውትአየለየድግልጅአየለ
      @ሂውትአየለየድግልጅአየለ 6 ปีที่แล้ว

      በዋሳፕ ነይ እኔ ቁጥሩን እሰጥሻለሁ ወይም እሱ ያለበት ማህበር ነይ

    • @ሳሮንሳሮን-ደ4ኸ
      @ሳሮንሳሮን-ደ4ኸ 5 ปีที่แล้ว

      @@ሂውትአየለየድግልጅአየለ @

    • @qweenzozo1604
      @qweenzozo1604 5 ปีที่แล้ว

      እሲ በናታችሁ ግሩብውስጥ አስገቡኝ 970586302248 ስልኬ ነው

    • @rtt9540
      @rtt9540 4 ปีที่แล้ว

      @@qweenzozo1604 እሺ እህት

    • @rtt9540
      @rtt9540 4 ปีที่แล้ว

      @@qweenzozo1604 እህት ዋሳብሺ አይወርድልኝ አለ እሰኪ አች ሀይ በይኝ በዚህ 0533857621 ቁጥር እሺ እነ አሰገባሻለሁ እማ

  • @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ
    @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @mamilove8627
    @mamilove8627 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @melkamaddis9582
    @melkamaddis9582 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eliyasgetahun9866
    @eliyasgetahun9866 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    መምህር በአረብ ሀገር የሚፈጸም ጋብቻ በኦርቶዶክሶች እምነት እንደት ቅዱስ ጋብቻ ማድረግ ይቻላል???
    ስለ እግዚአብሄር መልስ እፈልጋለሁ መምህር

    • @AbelTeferaBelay
      @AbelTeferaBelay  5 ปีที่แล้ว

      ቴሌ ግራም አለሽ?

    • @eliyasgetahun9866
      @eliyasgetahun9866 5 ปีที่แล้ว

      ፍኖተ ወንጌል
      የለኝ በዋትስ አፕ
      00966593516806 በዚህ እገኛለሁ