ሰበር ዜና አርብ ሀምሌ //5/20/16/አሁናዊ መረጃ አዳሩን የደረሰን//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ค. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 21 วันที่ผ่านมา

    አበሳጀግናአማራፋኑ❤❤❤❤

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 21 วันที่ผ่านมา

    ድል፡ለዓማራ፡ፋኖ።ፋኖን፡እግዚአብሔር፡ያጠንክርልን። እግዚአብሔር፡ሆይ!!፡ፈጥነህ፡የዓማራን፡ትግል፡ባርከህ፡ለሕዝብህ፡ሰላምን፡አፋጥን።

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 21 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለተገፋዉ ለአማራ ፋኖ ይሁን ይሁን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @laketchnegatu
    @laketchnegatu 20 วันที่ผ่านมา

    ፋኖዎች ኑሩልን ደም ያሰከረው እብድ መሪ ልኩንና ደረጃውን እንዲገነዘብ ለምታደርጉት ተጋድሎ እናመሰግናለን

  • @achayeasrate7137
    @achayeasrate7137 21 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ነው የሚገርሙት የአማራ ነፃ አውጪ ሀይ እኔ አማራ ነኝ የአማራ ነፃ አውጪ ብለው ሲዋጉ ውጊያው ተውት በደርግ ጊዜ አማራው ረግጦ ገዛ የፈለገው እየገደለ አለፈ ያ ዘመን ትግሬም መጣ የትግሬ ነፃ አውጪ አለ ትግሬም የፈለገውን አፈነ አረደ ገደለ እሱም አለፈ ዛሬ ያለው መንግስ የሚልገውን ያርዳል ይቆርጣል ይሄ ሁሉ የኢትዮጵያ ችግር አይደለም የመላው አፍሪካ ችግር ነው የስልጣን ጥማትታውን ለማርካት የሰው ደም ላይ ይቆማሉ አሁንም አማራው ስልጣን ከያዘ የደም መፉሰሱ አይቀሬ ጉዳይ ነው እንደኔ ከታሪክም እንዳነበኩት አማራ የኢትዮጵያ አንድነት ብቻ የሚስጠብቅ ሆኖ ህግና ስርአት ቀርፆ ስልጣኑን የፈለገው ይያዝ በህዝብ ምርጫ ግን በህዝብ ምርጫ ወቶ ስልጣን ላይ አሁንም በህዝብ ምርጫ ውረድ ሲል ህዝቡ አልወርድም ሲል የዛን ሰአት የአማራው ፉኖ ለኢትዮጵያውያን አንድነት የቆመ ስለሆነ አልወርድም ያለው መንግስ በውርደት ማውረድ ያ ከሆነ ብቻ ኢትዮጵያን ከደም መፈሰስ ልንታደጋት የምንችለው አለበለዚያ አማራ ጊዜው የኔ ብሎ ስልጣኑን ከኔ እጅ አይወጣም የሚል ከሆነ ይሄ ለራሱ ምችት ነው የተዋጋው ወደ ባሰ ጦርነት ውስጥ እንገባለን መቼም አይቆምም የኢትዮጵያ ጉዳይ አማራ ስልጣኑን ለሁሉም ማካፈል አለበት ስልጣኑን ጨምሮ ኢትዮጵያን እግዛሔር ይባርክ የድንግል ማርያም ቃልኪዳን ይጠብቀን

  • @user-cj2fm8sj3x
    @user-cj2fm8sj3x 21 วันที่ผ่านมา

    የመኪናውን ተርጋ ቁጥር ሳትናገር)))

  • @user-ur5kh3yv3v
    @user-ur5kh3yv3v 20 วันที่ผ่านมา

    ቱልቱላ አትጃጃሉ::

  • @jejawatnafu6340
    @jejawatnafu6340 21 วันที่ผ่านมา +2

    Dl le Amhara fano mot le Abiy mengst

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 21 วันที่ผ่านมา

    አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ ህዝብ አይመጥንም በሰቸኳይ ይዉረድ ዘረኛ ነዉ??👎