ምርጥ የጅጅብል ቅባት አሰራር ለፀጉር እድገት ብዛት ለፎሮፎር @Absalat@meskitube16

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28  หลายเดือนก่อน +1

    ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉ ቪዶውን ሙሉን ብታዩት ይጠቅማችኅል ለፈጣን ፀጉር እድገት ለፎሮፎር ለብዛት ከግባር ለሸሸ ፀጉር በፍጥነት ለውጥ ለማየት ይጠቅማል ።👉ይህ በእሳት ላይ የተሰራ የጅጅብል ቅባት አሰራር ነው 👉th-cam.com/video/ga-Irqx6Jp0/w-d-xo.htmlsi=rsPA8VWlj7g0zOyd👈ህይንን ሊክ ተጭናችሁ በሚመቻችሁ አሰራር ሰሩት ከሁለት አንዱን ❤

  • @hanytwin
    @hanytwin หลายเดือนก่อน

    ሰላም ፂዬ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ቅባት ነው ዝንጅብል ለፎሮፎር እና ለማሳደግ ልዩ ነው በጣም እንግዛ ቢባል ቡዙ ብር ነው በቤት ውስጥ የተሰራ ነገር ኬሚካል የለው ለጤና በዛ ላይ ኪስ አይጎዳም እኔም ፅጉሪ ስስ ነው እጠቀመዋለው እናመሰግናለን እፅዬ በርቺ❤❤❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 หลายเดือนก่อน

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ሠላምሽ ብዝት ይበል ዋውውውው ምርጥ የፀጉር ማሣደጊያ ቅባትነው የሠራሺው ዝንጀሮዎች ብል ለፎሮፎር ፀጉር ለማሣደግ ከግባር የሸሸ ለመመለሥ ይረዳል በጣም እናመሠግናለን በርቺ ውዴ❤❤❤❤

  • @ytube9055
    @ytube9055 หลายเดือนก่อน

    ማራምን በጣም አሪፊ ነዉ እኔ እራሱ እዴት እደተመቸኝ ለፅጉሪ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a หลายเดือนก่อน

    ሰላም ፂወኔ ሰላምሽ ይብዛ
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይብዛ
    አበሻ ሎሚ ልጣጩ ለሽታ ብቻ ሳይሆን ጥቅምም አለ ለፎረፎርና ለማብረቅረቅ ምርጥ ነው
    የወይራ ዘይት ጋር ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ዝንጅብልና የሎሚ ልጣጭ ሽታማ እኛ ይኖረውም በውድ ዋጋ ከመግዛት በአጭሩ በቤት ውጥ ማዘጋጀትና መንከባከብ መሳጅ ወሳጅ ነው ❤❤
    እውነትሽን ነው ገንዘብ ስላወጣንበት በውድ ስለተገዛ ብቻ ሳይሆን የሚጎዳንንና የሚጠቅመንን ጠንቅቀን ማወቅ ነው እናመሰግናለን ምርጥ ቅባት ነው ያዘጋጀሽው

  • @konjonesh
    @konjonesh หลายเดือนก่อน

    ስላምሽ ይብዛ ፅዮን ቆንጆ ውህድ ነው ስረትሽ ያጋራሽን እስኪ እሞክረዋለሁ እናመስግናለን በርቺልኝ እማ ❤❤

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube หลายเดือนก่อน

    ሰላም እዴት ናችሁ ሰላም ለናተ ይሁን የው ነት በጣም አሪፍ ቅባት ነው ምርጦ❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 หลายเดือนก่อน

    Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻welcome good 👍🏻Very nice and good ❤

  • @Hana-ux9pb
    @Hana-ux9pb 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube หลายเดือนก่อน

    Ynea wdy marrr❤❤❤❤❤

  • @ZeedKassa
    @ZeedKassa หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንደመማር

    • @ytube9055
      @ytube9055 หลายเดือนก่อน

      ደመርኩሼ❤ ብቅ በይ