ከኢትዮጵያ የተላኩልኝ ስጦታዎች | እንደዚም ለካ ይቻላል (Daily Vlog 17)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 122

  • @zeharasaji7582
    @zeharasaji7582 10 หลายเดือนก่อน +53

    የልጄ ደስታ ብየአለው ልጄ ገና 1 አመት ከስምንት ወሩ ነው ግን ያተን ቪዶ ስከፍተው እቅስቃሴወችህ ሁሉ ያስቀዋል ለዛ ያተን ቪዶ ያላየነው የለም በዝሁ ቀጥል የምታቀርባቸው ሁሉም ለዛ ያለው ነው የሚወደድ ነው አንድ ስው ብቻ 100ሺህ ስብስክራይብ ብያረግ እኔ አረግህ ነበር🥰🤙🏾

    • @EfiVLOGS
      @EfiVLOGS  10 หลายเดือนก่อน +13

      Ooow this is sooo cute 🥰 እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙌🏽🤎

    • @SamuelSleshi-zt8jd
      @SamuelSleshi-zt8jd 10 หลายเดือนก่อน +1

      ይመቼዉ ልጂሺ🎉

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 10 หลายเดือนก่อน +23

    ኤርሚያስ በጣም ቀና ልብ ያለው ልጅ ነው ልክ እንዳንተ::👍🏽

  • @Nati61382
    @Nati61382 10 หลายเดือนก่อน +16

    ኢሄን ልጅ እንደኔ የሚወደው አለ በእየቀኑ መልቀቅ ከጀመረ በዋላ ተመችቶኛል❤❤❤

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 10 หลายเดือนก่อน +4

    የሰሚነሽ ኪዳነምህረት ቲሸርት ቃልኪዳን አለው ብዙ የታመሙ ሰዎች ለብሰውት ድነዋል ለብሰውት አስቸጋሪ ጉዳያቸው ተፈቷል ተጠቀምበት

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 10 หลายเดือนก่อน +8

    እናት ለዘላለም ትኑር ማን እደናት❤❤❤

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 9 หลายเดือนก่อน

    የሰውልጅ ይህን ያህል በቋቋም ይችላል እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ፈጣራቸርነው በዚላይ አተ ቅን ነህ ለዚነው የተሳኮልህ በርታ እምነትህን ጠብቅ ገና ለብዙ ሰው ትደርሳለህ

  • @seadaseadagetachew4374
    @seadaseadagetachew4374 2 หลายเดือนก่อน

    ማን እደናት እናት ለዘላለም ትኑር ወላሂ እማይ ማማ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥልን ለናቶቻቺን 🤲 Mom miss u 😢 ❤️💘

  • @trr1069
    @trr1069 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ስደት ያለ ሰዉ😢😢😢ለምን እደሆነ ባላቅም እባዬ መጣ ፍንታዉን ሳዬዉ ቅርብ አለመሆን እንደዚህ ነዉ ስዴት እኔም ለሄደዉ ለመጣዉ ሰዉ ሸንኮራና ሚሪንዳ አዛለሁ በጣም ስለምወድ

  • @Kal-o9z
    @Kal-o9z 10 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ይሄ ልጅ ዝምብሎ ሲያወራ ያስቀኛል ሰላምህ ይብዛ ኤፋ

  • @B2KAzrael398
    @B2KAzrael398 10 หลายเดือนก่อน +7

    EFI in the building🙌🏾🥰

  • @TANAHD-ej1fj
    @TANAHD-ej1fj 9 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ ፖፖ ዘና ነው ምል በምትሰራቸው Video ዎች👍

  • @celebritytv8693
    @celebritytv8693 7 หลายเดือนก่อน

    Efi ante mirakn bewatk kutr ene eyewatkugn techegerkugn weym agursegn🤩🤩

  • @ኬቲምአካሉ
    @ኬቲምአካሉ 10 หลายเดือนก่อน +5

    እንዲ ብላ እንጂ በቂጣ ወጥ አይበላም በጀራ ለቪዲዬ እራሱ ያበደነው👍👍👍

  • @janiytubes
    @janiytubes 10 หลายเดือนก่อน +9

    🎉🎉 Yazew EFIG ምትወዱ ለይኩ😊😊😊😊

    • @Yidu_aviella
      @Yidu_aviella 6 หลายเดือนก่อน

      Hi

    • @KebronAmanuel
      @KebronAmanuel 6 หลายเดือนก่อน

      Leyeku😂😂😂😂

  • @AminaKonjo-ux4up
    @AminaKonjo-ux4up 9 หลายเดือนก่อน

    ምንም ቢሆን እንኳን የእናት እጅ ልዩ ነው

  • @ሀይፋ
    @ሀይፋ 10 หลายเดือนก่อน

    ውይ ማን እንደምየ እጅ ኤፋየ ብል አፍያ የአፍያ የጤና ምግብ ይሁንልክ

  • @ImebetGetahun-fu1rg
    @ImebetGetahun-fu1rg 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድንግል ትጠብቅህ

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 10 หลายเดือนก่อน

    Enkane bedhena gebhe አዎ ሁላችንም ሻንጣ ላይ ያለን ኤፊያችን የሀገርን ምግብ ሁሉ ብላ ናፍቆንት 🥰🥰🥰♥️ ምርጥ አሳቢ ጓደኛ አለህ ❤️🥰🥰🥰

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 10 หลายเดือนก่อน

    ማን እደ እናት ወሳኝ ነገር ነው የልምከችው ❤

  • @DveGeche
    @DveGeche 10 หลายเดือนก่อน

    አንተ እብድ ተስጎመጀነል ሃ ደግሞ ፀጉር እንደ እኔ እንደ መጀመርያ ብሆን ቤስት ነው sorry የኔ አስተየት ነው ኤርሚ አንደኛ ምርጥ ጓደኛ አለክ ደግሞ በተራፈው የዛሬው viedo ❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinshetmersha1959
    @woinshetmersha1959 9 หลายเดือนก่อน

    You are blessed, you make educational Veda for young generation 🙏

  • @astergeresu9534
    @astergeresu9534 10 หลายเดือนก่อน

    ኤፊዬ ቤንግ የሆነ ስጦታ ነው። ስንቴ ምራቅህን እንደዋጥክ።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 10 หลายเดือนก่อน +1

    የናትህ እጅ ይባረክ🙏🏽

  • @DawitAraya-bt6lh
    @DawitAraya-bt6lh 10 หลายเดือนก่อน

    Efa fanta ananas እሟሸ የሆነ መጠጥ ነው i love it❤

  • @biruk_1b
    @biruk_1b 10 หลายเดือนก่อน

    i feel you man ke unversity break wede bet gebche doro wet eyatatamku nw endme le enatochachen

  • @SamuelSleshi-zt8jd
    @SamuelSleshi-zt8jd 10 หลายเดือนก่อน

    ይመቺ ብሮዬ

  • @nesruhamdisa
    @nesruhamdisa 10 หลายเดือนก่อน +2

    Efo yimechih yejemeria negn

  • @MenafSisayTadese-yu4xi
    @MenafSisayTadese-yu4xi 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናት ለዘላለም ትኑር

  • @_henock_alemu
    @_henock_alemu 10 หลายเดือนก่อน

    Yo fam, that video is proper peng, innit? Big up to the creator

  • @MancheAm
    @MancheAm 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉❤first ልበል እኔም

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 10 หลายเดือนก่อน

    GOBEZ TEBAREK TEBAREKU DENEKE SERA NEWENA ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 10 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን:ምራቄን:ዋጥኩኝ:አይሥደት

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 9 หลายเดือนก่อน

    እናት እኮ አለምናት🎉😢

  • @dailyspor26
    @dailyspor26 10 หลายเดือนก่อน

    Efi you are funny and greater work I appreciate you future ጓደኞችን subscribe አስደርግልሃለሁ እወዳሃለሁ bro keep up greatest habesha mannnnn

  • @AminaKonjo-ux4up
    @AminaKonjo-ux4up 9 หลายเดือนก่อน

    ሁል ጊዜ ታስቃኛለህ።😂😂😂😂😂🫶🫶

  • @Happyplace-101
    @Happyplace-101 10 หลายเดือนก่อน

    efi u have gotten soooo much better and morw humble and fun❤❤❤❤❤❤love love big ups

  • @Oli_yadT
    @Oli_yadT 10 หลายเดือนก่อน

    I'm watching from Liverpool love your videos mate.

  • @thufdudy9326
    @thufdudy9326 10 หลายเดือนก่อน

    በእናት እጂ የተሰራ ደሮ ወጥ መታደልህ❤❤

  • @ElshadayAdugna
    @ElshadayAdugna 10 หลายเดือนก่อน

    efiii already 50k ltgeba eko nwww🎉🎉🎉🎉

  • @AbrhamMulugeta-p3u
    @AbrhamMulugeta-p3u 10 หลายเดือนก่อน +1

    Love mother's ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lijabel4251.
    @Lijabel4251. 10 หลายเดือนก่อน +2

    Big my brother❤

  • @EkuFano
    @EkuFano 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሌለ አማረብክ ፀጉርክ❤

  • @MIKO_HANIBAJER_16
    @MIKO_HANIBAJER_16 10 หลายเดือนก่อน +1

    Am back efi and am the first one

  • @dagi14132
    @dagi14132 10 หลายเดือนก่อน

    Efi next level level🎉

  • @ozrobiVLOGS
    @ozrobiVLOGS 10 หลายเดือนก่อน

    le 50k tekarbenal let"s goooooooooooooooooooo🔥🔥

  • @FrewHailu
    @FrewHailu 10 หลายเดือนก่อน

    Tanks for Ethiopian mother

  • @SebleEshetu-g9h
    @SebleEshetu-g9h 10 หลายเดือนก่อน +1

    Efi lets go to 100k🎉❤

  • @nigistzewdu6123
    @nigistzewdu6123 10 หลายเดือนก่อน

    i can feel it i miss injera to much

  • @dan_yibe_ti7620
    @dan_yibe_ti7620 10 หลายเดือนก่อน

    Efi megeb enjoy endemiyadergew ene temehert enjoy badereg 🤣 I loved your reaction :)

  • @TesfaTegegn
    @TesfaTegegn 10 หลายเดือนก่อน +1

    Hee yoo first comment

  • @BerryTube21
    @BerryTube21 10 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬው ይለያል 🔥🔥 ዘመዴ

  • @MichaelRaguel
    @MichaelRaguel 10 หลายเดือนก่อน

    WEYNE ASFAW MESHESHA ANTE MOTEH ENESU YIFENECHALU YIBLAGN LANTE LEMOTKEW YIBLAGN LANTE 😢😢😢😢

  • @ShinaShina-v8k
    @ShinaShina-v8k 10 หลายเดือนก่อน

    Mecheresha lay betam new yasakegn atatamkew eko bro 😂😂🥰

  • @EyobDagne
    @EyobDagne 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wagawan Man Hulu Pis Naw Eske Ya Efi Family like Ysatagne Enem Family nagne Yarada Lje Man Enwadshalan Gugtan Naw Yamntabkk Jalasshen Enkon Basalm Gabashe bayelgne Man 😂❤❤❤❤❤

  • @BetelMelaku-j5h
    @BetelMelaku-j5h 10 หลายเดือนก่อน

    Bro biyans sbeyi barek eyareksh

  • @Neo1Nas
    @Neo1Nas 10 หลายเดือนก่อน +1

    Fanta kenante gar adel ende wedegna mimetaw?

  • @KalkidanMesganaw-m9b
    @KalkidanMesganaw-m9b 10 หลายเดือนก่อน

    እረ አባቴ ይመችህ አስቀናህኝ በጣም

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኤፊ እና ኤርሜያስ በርቱ ጎበዞች::

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 10 หลายเดือนก่อน

    I need yekdanemehert t-shirts by the way you are funny I like you, I am gelous. It has been a long time since I ate Ethiopian Doro 😮

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሰላም Af አረ ፍሪዝ በኬፕ ነዉ የሚያምርብህ እኔ አልተመቼኝም የፀጉርህ እስታይል

  • @tizitanigussie5500
    @tizitanigussie5500 10 หลายเดือนก่อน

    Wow yummy😛ere efi mindinew shilimat challenge yelem ende??

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 10 หลายเดือนก่อน

    Ur hair style 🔥

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 7 หลายเดือนก่อน

    ማን እንደ እናት እና እምዬ እናትሐገር ኢ.ት.ዮ.ጵ.ያ የዛሬውን አያርግብሽ እና

  • @M.clips9
    @M.clips9 10 หลายเดือนก่อน

    ፀጉርህ ያምራል keep it up.

  • @freefyar274
    @freefyar274 10 หลายเดือนก่อน

    አረ በናትክ የድሮ logo መልሰው እሱ ደስ ይላል

  • @NightDancerKid
    @NightDancerKid 10 หลายเดือนก่อน

    ቅቤው ከስር ፍሪጅ ውስጥ ነው የምታስቀምጠው እኔ ውጭም አስቀምጠዋለው

  • @alexiso2228
    @alexiso2228 10 หลายเดือนก่อน

    tsegurhin fitaw

  • @AmitiDancer
    @AmitiDancer 10 หลายเดือนก่อน

    Ene leklshe alnbre ede brada fantawan dewyi anchi becha man

  • @natnaeltesfaye6088
    @natnaeltesfaye6088 10 หลายเดือนก่อน

    hahahahaha mdnew fanta ananas blo endi mabed broo 😅😅😂

  • @Sofoniya658
    @Sofoniya658 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow man🎉

  • @etenatebaye6458
    @etenatebaye6458 10 หลายเดือนก่อน

    Microwave covers for your food.

  • @sefihunsamuel-p5d
    @sefihunsamuel-p5d 10 หลายเดือนก่อน

    yemir nw yasikenakegn miraken asimetakewu

  • @Jara1511
    @Jara1511 10 หลายเดือนก่อน +1

    0:54 borsa and lay nw inde mititxaqamut 😂

  • @dejuyabatulij1
    @dejuyabatulij1 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሻንጣው ከኢትዮጵያ እስከ እዛ ድረስ ተጎትተው ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊😊😊😊😊😊

  • @simonm-ux1ek
    @simonm-ux1ek 10 หลายเดือนก่อน

    enem seteta amrong eyetetaw new ahun

  • @Happyplace-101
    @Happyplace-101 10 หลายเดือนก่อน

    ere le ermim abelaw doro

  • @EnanuWerede
    @EnanuWerede 9 หลายเดือนก่อน

    enam endante fanta ewedalew 😢 be ken 2 exexalew

  • @Maria-p3x5o
    @Maria-p3x5o 10 หลายเดือนก่อน

    በማካበድ ጨረስከው

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 10 หลายเดือนก่อน

    Love you❤❤❤❤❤❤❤

  • @tebibuking
    @tebibuking 10 หลายเดือนก่อน +1

    England lover like

  • @BettyMulugeta-l7k
    @BettyMulugeta-l7k 10 หลายเดือนก่อน

    I will send you fanta pineapple if you love it this much. 🥰

  • @Fun-byEsta
    @Fun-byEsta 10 หลายเดือนก่อน

    atagziwm ende

  • @Kidusfn21
    @Kidusfn21 10 หลายเดือนก่อน +1

    Next vlog cook with rastaw😂

  • @salomonkidane
    @salomonkidane 10 หลายเดือนก่อน

    Nice realy

  • @BTSarmy-rd2uq
    @BTSarmy-rd2uq 10 หลายเดือนก่อน

    Ante liju sayarf new ende endi mtadafew demo enbla aybalm ende abelum and lay 😂😂😂 ere habeshanetachn wedet ale

  • @mulugetaayela2003
    @mulugetaayela2003 10 หลายเดือนก่อน

    erra ante endazi ataganeben basemam setaganen yelayal

  • @KidusDawit-z1r
    @KidusDawit-z1r 10 หลายเดือนก่อน +1

    I’m the one again 😅

  • @samritube9007
    @samritube9007 10 หลายเดือนก่อน

    ለምን ነው ስው ኢትዮ ቆይቶ ሲመለስ የሚያሳዝነኝ😢😂

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 10 หลายเดือนก่อน +2

    Efi it's ok your hair but why is your lip pink?😕

    • @Maria-p3x5o
      @Maria-p3x5o 10 หลายเดือนก่อน

      😮

  • @ZenbeSetotaw
    @ZenbeSetotaw 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሰፀጉርሕንአትሰራዉ በማርያም አፍሮነዉ የሚያምርብሕ

  • @mekdesabate1867
    @mekdesabate1867 10 หลายเดือนก่อน

    wow 🥰

  • @BerryTube21
    @BerryTube21 10 หลายเดือนก่อน

    50k sooooooon

  • @tadiyeureal2122
    @tadiyeureal2122 10 หลายเดือนก่อน

    dero be oven are tleylek😂😂😂

  • @yemiserachgutullo619
    @yemiserachgutullo619 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beziMo
    @beziMo 10 หลายเดือนก่อน

    ፀጉርሽን ፍቺው

  • @weynshetalemneh7786
    @weynshetalemneh7786 10 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍

  • @suraethiofeta9885
    @suraethiofeta9885 10 หลายเดือนก่อน

    Anchi

  • @TizitaGirmayeneh
    @TizitaGirmayeneh 10 หลายเดือนก่อน

    The 🐐😅😅

  • @Mikiyasmulugeta1212
    @Mikiyasmulugeta1212 10 หลายเดือนก่อน

    first

  • @EthioSkillShare
    @EthioSkillShare 10 หลายเดือนก่อน +1

    በአንተ መክንያት ነገ ዶሮ ወጥ እባላለሁ