የኦቲዝም የስኬት ታሪክ በኢትዮጵያ/በምስራቅ አፍሪካ Autism Success Story in Ethiopia/ East Africa +251946417368

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 100

  • @Ategatanh
    @Ategatanh 7 หลายเดือนก่อน +2

    ናሆሜ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትልቅደረጃ እንድያደርስህ ምኞቴነው ፈትልየ ጀግና እናት የልፋትሽ ውጤት አንች ምርጥእናት አሁንም ፍፃሜውን ያሳምርልሽ የምትወጃት ኪዳነምህረት ትዳብስልሽ አንች ብርቱ ሴት የልፉታችሁ ውጤት ቡቡየ እመብርሃን ሽክፍ ድግፍ ትድርግህ❤

  • @zeferetesfom4653
    @zeferetesfom4653 4 ปีที่แล้ว +12

    እንካን ደስ ኣለሽ ለንደሱ ኣይነት ያላቸው ሰዎች እንደልዝሽ ምህረት እዝጋብሄር ይስጣቸው ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ተዋህዶእምነት-ዐ2ጐ
    @ተዋህዶእምነት-ዐ2ጐ 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ። እኛንም እንደዚህ ለመመስከር ያብቃን ።

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ናሆምዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት እመቤቴ እንኳን እረዳቻችሁ ዮሴፍዬዬዬዬ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ የኔ ውንድም በጣም ታድለሃል ማአዛ ቃላት የለኝም በህንባ ነው የጨረስኩት እናት መሆን መታደል ነው

  • @sonan4j352
    @sonan4j352 4 ปีที่แล้ว +18

    i want to cry this happy tear ......i hope i will one day

  • @zolatema2525
    @zolatema2525 4 ปีที่แล้ว +7

    የሚገርም የእናት ፅናት። ናሆሜ እግዚአብሔር ለቁነገር ያብቃህ። መአዛ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe ปีที่แล้ว +2

    ፕሮግራሙ በጣም የሚገርም እና የሚደንቅ መልክት እያስተላለፋችሁልን መስማት እየፈለግን ግን ሙዚቃው ለመስማት በጣም ይረብሻል ይሄን የመሰለ መልክት እያስተላለፋችሁ ሰው ካልሰማ እንዴት ይጠወማል እባካችሁ ያለሙዚቃ አድርጉልን

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 3 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን::
    እንዲህ አይነት ታታሬ የሆኑ ዜጎችን ያብዛልን::
    በርቱልን::

  • @sebleketema2833
    @sebleketema2833 4 ปีที่แล้ว +12

    What a story , this is amazing team work God bless you all !

  • @HELEN1P12
    @HELEN1P12 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሡሥ ሥሙ ይባረክ

  • @firehiwotamenu5127
    @firehiwotamenu5127 2 ปีที่แล้ว +1

    በልጁ የባህርይ ለውጥ እንዲያመጣ የተሳተፋችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይስጣችሁ፡፡

  • @elsabetmelkamutufa3847
    @elsabetmelkamutufa3847 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ስታምሩ ስትሳሳሙ እናትና ልጅ. ናሆምዬ ደግሞ ፈገግታህ በጣም ያምራል.ተመስገን እግዛብሄር ሆይ

  • @emebetdesta1274
    @emebetdesta1274 4 ปีที่แล้ว +7

    I am so glad for the happy ending. Because of everybody's and the parents to see success

  • @almir692
    @almir692 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትልቅ ስራ ነው መአዚ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @rahelakalewold7133
    @rahelakalewold7133 4 ปีที่แล้ว +9

    I am a witness that Meaza is Very humble and committed Women. Very helpful. I am always grateful for the great things you have done for my child. I see that God has made you Light for many families and parents who are in the darkness not knowing what to do.

    • @azebketema1205
      @azebketema1205 4 ปีที่แล้ว

      Can you give me her contact information?

    • @kidistanthony2865
      @kidistanthony2865 ปีที่แล้ว

      Please can you give me her phone number? I live in Canada I am currently struggling with my 3.5 year old son.
      I will take him to her as soon as possible.

  • @נדבסלולר
    @נדבסלולר 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዝአብሔር ይመስገን ኢትዬጰያ እንደዚህ አይነት ልጆችን ትምህርት ቤት ተቀበለዉ ማስተማር መንግስት ግዴታ አለበት

  • @mekit.mariam3198
    @mekit.mariam3198 4 ปีที่แล้ว +3

    He is such a lovely Boy and the mom is so great! GOd bless

  • @shewangedineto9250
    @shewangedineto9250 4 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ጥሩ እናት ነሽ አስለቀሽኝ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ መአዛንም መልካም ሰው ስለሆነች ብድሯን ከአምላኳ ታግኝ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት

  • @ztube7779
    @ztube7779 4 ปีที่แล้ว +2

    You are the best mother i proud of you

  • @bezae3300
    @bezae3300 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว +6

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገርማል የኔ እህት እግዚአብሔር አሰበሽ ኦቲዝም ልጅ ላላቸው ቤተሰብ ትልቅ ተስፋ ነው ። መአዚ ለኢትዮጵያ ህዝብ ደረሽለት ትናንት እናቶች ግራ ገብቷቸው የተቸገሩ ስለ ኦቲዝም በሰፊው ለህብረተሰቡ ግንዛቤ ማስጨበት አለብሽ አነድ ትልቅ ፕሮግራም በኦቲዝም ዙሪያ በTV መስራት አለብሽ ። እውነት በዚህ ዙሪያ ለተሳተፋችሁ መምህራኖች ክብር ይገባችኋል ።

    • @hayeutube9967
      @hayeutube9967 2 ปีที่แล้ว

      እረ በፈጣሪ ልጀ 4 አመቷ አታወራም መላ በሉኚ

  • @haimykebede4760
    @haimykebede4760 4 ปีที่แล้ว +4

    What a brave mom . You are right this kids can change a lot with a lots of team work and help from parents . Above all God’s help is with you . Thanks to Meaza and her amazing team God Bless you all .

  • @rahelanagawu8177
    @rahelanagawu8177 2 ปีที่แล้ว

    ናሆምዬ ጌታ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @samrawityoseph3809
    @samrawityoseph3809 4 ปีที่แล้ว +6

    Bless you Meaze.You are an amazing women.

  • @Hodyemedia
    @Hodyemedia 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በዚሁ ባለሙያ ነኝ እናም ምን ያህል ተማሪዎች አሉ ትምህርትቤቱ ውስጥ? በጣም ጥሩ ጥረት ነው
    ምን ያህል በዚህ ሙያ የሰለጠኑ አስተማሪዎች አሉሽ?

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 3 ปีที่แล้ว +1

    its a miracle they are gifted actually

  • @በለስሚዲያ
    @በለስሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

    እረባክሺ እህቴ የኔ ልጂ ልክ እዳች ነው ሁሉም ነገሩ እር ባክሺ ልጀን አዲኑልኝ በፈጣሪ አረብ አገር ነው ያለሁት ሺትቤት አጥቢ ያሳደኩት ልጂ የዚህ ነገር ተጠቂ ሆነብኝ በፈጣሪ እዳጨክኔብኝ

  • @student9661
    @student9661 4 ปีที่แล้ว +3

    Good job Meazi!!!

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 3 ปีที่แล้ว

    መአዚ ኑሪልን በእድሜ በጤና ለብዙዎች ተስፍ ነሽ ከእግዚአብሔር በታች ። ተመስገን ተመስገን ተመስገን ። ቤተሰቦቹ እሚደነቁ ናቸው እናትነት ይህ ነው ። አባትም እዲሁ። አስተማሪውም አደንቅሀለሁ። ናሆሜ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ወገን ጠቃሚ ያድርግህ። አሜን።

    • @tezeratadegegne697
      @tezeratadegegne697 7 หลายเดือนก่อน

      plz give us address of meaza

    • @dinkmikir4862
      @dinkmikir4862  6 หลายเดือนก่อน

      0946417368/0930303235

  • @EmiTsega
    @EmiTsega ปีที่แล้ว

    Ehete edet edekenawebeshe❤ begele bawerashe des yelegal

  • @cookingrecipes6071
    @cookingrecipes6071 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow God is good all the time

  • @mehrets.tadesse1170
    @mehrets.tadesse1170 3 ปีที่แล้ว

    Des sil👍🏾konjo history new 🥰 E/r yimesgen🙏🏼 God bless you all 🙏🏼

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 3 ปีที่แล้ว

    እንካን እግዛብሄር እረዳችሁ

  • @gulilatmenbere2846
    @gulilatmenbere2846 4 ปีที่แล้ว +2

    An amazingly fascinating story relevant to my life as well. I wonder if I can have contact of this family for advise.

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላጆች እባካችሁ ፀልዬለት ዬቲዬብ ላይ መምህር ተስፋኤ ገጠመኝ ስምታችሁ እራሳችሁ ፈትሹ

  • @ahadualazar6028
    @ahadualazar6028 4 ปีที่แล้ว

    betam des yemil tarik new
    enkon des alachu
    lelelawm tesfa yisetal

  • @bethelhembizuneh1444
    @bethelhembizuneh1444 4 ปีที่แล้ว +1

    Meazi ewnet ke egziabeher yetlakesh ewntga degafi mehonesh lene lij badergshew hulem kelbe west tilje bota alesh amlak be tena eske betsebesh yetbkesh endhume yene ehet min yahel sikayesh💔 le lije meswat mekfel rasen metew yemgarash tgbaroch nachew yene birtu gegnit nesh ahunem ye nahomen tilke bota endderselesh be moges be tebeb yasdglish🙏💕🙏Egzeabeher yemsgen

    • @tigistgirma548
      @tigistgirma548 3 ปีที่แล้ว

      Please endete endemagegate ye meazane contact number betesechege ketero lemasyaze eruke agere newe yalehute gene bekerbu emetalehu

    • @dinkmikir4862
      @dinkmikir4862  6 หลายเดือนก่อน

      0946417368/0930303235

  • @fikirtesahlu529
    @fikirtesahlu529 2 ปีที่แล้ว +1

    Berchi betam tenkara set nesh ewent!Gin endet new Meazan magnet yemchewlew??enam Autistic lij alegn

  • @RabiyaRabiya-rv7fd
    @RabiyaRabiya-rv7fd ปีที่แล้ว

    እባካችሁ የኔምልጅታማብኛለች አድራሻችሁንንገሩኝ ይዠልምጣና እርዱኝ በአላህይዣችሆለሁ

  • @tsehayneshmezge4440
    @tsehayneshmezge4440 2 ปีที่แล้ว +1

    Enkuwani desssiii alshi ehitte

  • @susuaddis5471
    @susuaddis5471 4 ปีที่แล้ว +1

    Bless you

  • @misrateka282
    @misrateka282 2 ปีที่แล้ว

    Yane lejem autotizem alaw wallaahi gera gabtognal bechayen naw treatment maragelat baya emnatachu du’a argulegn

  • @sisberhaneahmedin5464
    @sisberhaneahmedin5464 4 ปีที่แล้ว

    Betam des yemil lewut new 👍❤

  • @EmiTsega
    @EmiTsega ปีที่แล้ว

    Ebakeshe ergige ehete

  • @blendefar8864
    @blendefar8864 3 ปีที่แล้ว

    Temesgen enkan des aleshi eneym technkey new yalehut anechn yereda enenem yeredagn

  • @selamawittekalgne7140
    @selamawittekalgne7140 2 ปีที่แล้ว +1

    መአዛን እንዴት ነው ምናገኛት እንዴት ታገናኝናለሽ ስልክ ቁጥሯ ካለሽ ቴክስት አርጊልኝ

    • @dinkmikir4862
      @dinkmikir4862  6 หลายเดือนก่อน +1

      0946417368/0930303235

  • @ztube7779
    @ztube7779 4 ปีที่แล้ว

    thanks for everyone

  • @betimulat237
    @betimulat237 2 ปีที่แล้ว

    Selam endet nachu ene zare betam yekefagn ken neber yhen tesfa mayet telk new endet d/c meazan maggnet echlalew

    • @dinkmikir4862
      @dinkmikir4862  2 ปีที่แล้ว

      Call on 0946417348 Champions Academy

  • @hayatseidwvssen3552
    @hayatseidwvssen3552 4 ปีที่แล้ว +1

    Endzh aynt chger yamk yawkwel ena batm tachgerlhu 3yers/5 wer naw yen leje lerdge yamchel bgo fakdg baghe batm tchenkalu bechge ent nge ♥️♥️♥️

  • @HassenSeid-zj4vp
    @HassenSeid-zj4vp 9 หลายเดือนก่อน

    መአዛ የምትሰራበትን አድራሻ ንገሩኝ ዝም እንዳትሉ ጭንቀቱን መቸም የምታቁ ታቁታላችሁ

    • @dinkmikir4862
      @dinkmikir4862  6 หลายเดือนก่อน

      0946417368/0930303235

  • @nejatabdella1347
    @nejatabdella1347 3 ปีที่แล้ว

    Yegermal yenam legi endeseu neber ahun dehna new betam lewt alew kebad neber lemyakeu yakewal

    • @selamawita2570
      @selamawita2570 3 ปีที่แล้ว

      Hi Nejat, lijish bemin teshalew.. enem belije betam eyetechegerku new

    • @mulugetabjemaneh1380
      @mulugetabjemaneh1380 3 ปีที่แล้ว

      Selkeshene ebakeshe

  • @elnatkidovlogbubulije
    @elnatkidovlogbubulije 3 ปีที่แล้ว

    I totally understand u so so much!!!!👏👏👏👏👏 so proud of you mom and all family this is a great job!!! I am a mom of autistic boy as well so I know how tough it is to deal with all situations u being through

  • @addisalemheyi4313
    @addisalemheyi4313 2 ปีที่แล้ว

    የመአዚን አድራሻ እባካቹ ፃፉልኝ

    • @dinkmikir4862
      @dinkmikir4862  2 ปีที่แล้ว

      0946417368

    • @hiwjesus4550
      @hiwjesus4550 2 ปีที่แล้ว

      @@dinkmikir4862 silkachu ayseram ekoooooooooooooo

    • @dinkmikir4862
      @dinkmikir4862  5 หลายเดือนก่อน

      0930303235

  • @liaamdemariam5619
    @liaamdemariam5619 4 ปีที่แล้ว

    U make me cry because u are real egezaber tebeben eyechemere yasagegelesh

  • @helentesfa113
    @helentesfa113 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @blendefar8864
    @blendefar8864 3 ปีที่แล้ว

    yemaza selik kutir efeligalehu ebakish

  • @amareabreham6754
    @amareabreham6754 ปีที่แล้ว

    ሐድሪሻቹ የት ነው

    • @dinkmikir4862
      @dinkmikir4862  6 หลายเดือนก่อน

      0946417368/0930303235

  • @Barahtech
    @Barahtech 2 ปีที่แล้ว +2

    JEGENOCH

  • @azebketema1205
    @azebketema1205 4 ปีที่แล้ว +5

    Can I have Meaza's contact information please?

    • @nitsuhf.3186
      @nitsuhf.3186 4 ปีที่แล้ว +1

      Champions Academy, Jemo.

    • @dinkmikir4862
      @dinkmikir4862  4 ปีที่แล้ว

      You will get at the end of the documentary.

  • @shewitgebrehanes7307
    @shewitgebrehanes7307 ปีที่แล้ว

    Unkan des alesh

  • @mulugetabjemaneh1380
    @mulugetabjemaneh1380 3 ปีที่แล้ว

    Ebakeshe selkeshene Lakeland ya nahom enat ebakeshe ebakeshe

  • @Belayneshe-l8o
    @Belayneshe-l8o 8 หลายเดือนก่อน

    ሰልክ

    • @dinkmikir4862
      @dinkmikir4862  6 หลายเดือนก่อน

      0946417368/0930303235

  • @samiramohammed8008
    @samiramohammed8008 3 ปีที่แล้ว

    Pliz aederes

  • @RabiyaRabiya-rv7fd
    @RabiyaRabiya-rv7fd ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ የኔምልጅታማብኛለች አድራሻችሁንንገሩኝ ይዠልምጣና እርዱኝ በአላህይዣችሆለሁ