ነብይ ሚራክል ተካ ስለ ነብይ ብርሃኑ ዳና መሞት ምን ብሎ ነበር?? ነብይ ሚራክል ስለ ነብይ ብርሀኑ እውነቱን አወጣ። (ከ 2 ወር በፊት የተተነበየ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2021

ความคิดเห็น • 163

  • @Edentesfaye-ii1nc
    @Edentesfaye-ii1nc หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ነብዩ ጌታ ይባርክህ ፀሎት ያስፈልገናል

  • @nazrawitube-7192
    @nazrawitube-7192 2 ปีที่แล้ว +7

    ውድ ኢትዮጵያን እና ኤርትራውያን ይህችን ፅሁፍ የምታነቡ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም እወዳችኋለሁ በስደት ላይ ያላችሁ የሀገሬ ልጆች በሰላም ለእናት ሀገራችሁ የብቃችሁ ባላቹበት ፀልዩ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይባርክ🙌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @eagleeyegospelinternationa7094
    @eagleeyegospelinternationa7094 2 ปีที่แล้ว +17

    “ጻድቅ ይሞታል፥ በልቡም ነገሩን የሚያኖር የለም፤ ምሕረተኞችም ይወገዳሉ፥ ጽድቅም ከክፋት ፊት እንደ ተወገደ ማንም አያስተውልም።”
    - ኢሳይያስ 57፥1

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም የምወደው አገልጋይ ነበር ጌታ መፅናናትን ለቤተሰብ ይሰጥ መልካም እረፍት ይሁን 😭😭😭😭🙏

  • @emenettesfaye9166
    @emenettesfaye9166 2 ปีที่แล้ว +12

    እውነት ነው ነብይ ብርሃኑ ላይ የነበረው ቅባት በማንም ላይ አልተገለጠም ነብይ ሚራክል ጌታ ይባርክህ

    • @fikirtv5509
      @fikirtv5509 2 ปีที่แล้ว

      ትንቢት መናገር የእግዚአብሔር መንግሥት አያወርስም ሽቀላ ነው

  • @rozae2816
    @rozae2816 2 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮፌት አንተ እኮ ድንቅ ሰው ነህ' ሰለ ሌላ አገልግሎትና ህይወት እሱ ከእኔ ይሻላል ብለህ በራስህ ጉባኤ ስለ ሌላ ሰው ማንነት ስትናገር ያስገርመኛል ይህ ታላቅ ቅንነትህ ነው አወሰደብህ፣ ከአንተ ስለ ሌሎች ወንድም አገልጋዮች መልካም እይታ ተምሪያለሁ ኢየሱስ ይባርክህ!

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ የሚወደድ ጌታ እግዚአብሔር በተነቀነቀ ቅባት የቀባዉ የጌታ ሰዉ ነበር። ነፍሱ በጌታ እቅፍ ዉስጥ ትረፍ

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክህ ሚራክል ማንም ምንም ይበል ስብእናህ ለሚያይህ ህዝብ ትምህርት ነው## የሌላውን ፀጋ መቀበል ማክበር ይሄ ትልቅ ነገር ነው ፍቅር መያያዝ ከሌለ ምን ያደርጋል አገልግሎት ፍቅር ከሌለ ተራራ ቢናድ ነብይ እ/ር ይባርክህ ማንም ምንም ይበል ጌታን ስማእሱን ፍራ##

  • @tamenetesfaye8347
    @tamenetesfaye8347 ปีที่แล้ว +1

    ተባራክ ወዳለሁ

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 2 ปีที่แล้ว +1

    የኤግዚብብሔረ ሰው ዘመንህ ጌታ ይባርክህ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +5

    AMEN I RECEIVE IT IN JESUS MIGHTY NAME HALLELUJAH::

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ሰው አከብራሎ በቦታዉ ባልገኝም በሚዲያ ቡዙ ታምራቱን እያየዉ ስለ ሆነ ክብር ለናዝረቱ ይሁን ስለ አተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ደግሞ ከስደት ዎደ ሀገሬ ስመለስ በተግባር አብሬ ጌታ ከፍ አደርጋለሁ ❤️❤️❤️የሱ ፍቃድ ይሁን አሜንንን 🤲🤲🤲

  • @bekandawit6471
    @bekandawit6471 2 ปีที่แล้ว +13

    ሚራክል ጌታ ኢየሱስ ይባርክ እኛ ኢትዮጵያዊያን እኔ እበልጣለው እንጂ እሱ ይበልጠና የሚል ትውልድ እውነት እልሀለው አንተን ብቻ አየው ዘመንህ ይለምልም

  • @elyasphtiros339
    @elyasphtiros339 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን ነብይ ብርሀኑ ዳና ባገለገለው ጌታ እቅፍ ውስጥ ነው

  • @bruktayt9567
    @bruktayt9567 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ጌታ ትክክክል ነው ጌታም ስለሚሆነው ነገር ይናገራል ተባረክክ

  • @mesertbelay671
    @mesertbelay671 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen tebarkelegn🙏🙏🙏

  • @heavenheaven3746
    @heavenheaven3746 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
    ስለ ነብይ ብርሃኑ ስለ መልካም ስራውን ስለተናገርክ

  • @genet9902
    @genet9902 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @tesfayhabte5268
    @tesfayhabte5268 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen God bless prophet mirakel

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you,prophet of Almighty God.

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +4

    AMEN I RECEIVE IT IN JESUS CHRIST NAME HALLELUJAH::

  • @danielberhanu4077
    @danielberhanu4077 2 ปีที่แล้ว +4

    Be blessed, Rest in Jesus.

  • @hayalneshihabte2029
    @hayalneshihabte2029 2 ปีที่แล้ว

    Zemnki ybareki unetno ytengrkehu💖😭😭😭

  • @ggflowergodefay67
    @ggflowergodefay67 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏

  • @mabratimada550
    @mabratimada550 2 ปีที่แล้ว

    Amen geta yibareki

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tigistlemma3135
    @tigistlemma3135 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ስንቱን የሚዘገንን ቁስል እና በሽታ ሳይፀይፍ ሲያገለግል ጌታን በሱ ላይ በቲቪ እያየን የጌታን ስም እናከብረዋለን።

    • @handofgod1042
      @handofgod1042 2 ปีที่แล้ว

      በቲቪ አይተህ አመንክ?

  • @haregewoinyohannes2777
    @haregewoinyohannes2777 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ

  • @shaikhaali6705
    @shaikhaali6705 2 ปีที่แล้ว +1

    Amenee

  • @brktieman3892
    @brktieman3892 2 ปีที่แล้ว

    Pray for me please 🙏

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 2 ปีที่แล้ว

    እዉነትህ ነዉ የምታወራዉ ሁሉ እኛ በአይናችን በአካል ያየነዉ ነዉ ጌታ ምስክር ነዉ

  • @sisaymidaso8645
    @sisaymidaso8645 2 ปีที่แล้ว

    የዛሬ 20ዓመት ልጅ ሳለሁ በትንሽ ጎጆ ቤት ውስጥ በኋይል የእግዚአብሔርን ቃል ተገልግያለሁ። ከዚያ በኋላ ጥቂት ጊዜ ብቻ አገልግሎቱን በቴለቪዥን ተመልክቻለሁ። ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው ነበር::

  • @ofanhyan7111
    @ofanhyan7111 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 ปีที่แล้ว

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @user-Geta582
    @user-Geta582 หลายเดือนก่อน

    GoD Bless you

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +3

    IT'S YES PROPHET OF GOD MIRACLE TEKA::

  • @ccg9182
    @ccg9182 2 ปีที่แล้ว

    ታበራክ

  • @fiyoritaye679
    @fiyoritaye679 2 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏

  • @rahelamdisa5322
    @rahelamdisa5322 2 ปีที่แล้ว

    Egzaber tlqnew amen

  • @tijitadese6620
    @tijitadese6620 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው

  • @taregnedetebo3736
    @taregnedetebo3736 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባራክ!!!!!!!

  • @brktieman3892
    @brktieman3892 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ggflowergodefay67
    @ggflowergodefay67 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek we love you 💚💚💚🙏🙏🙏

  • @tsegawunetu9718
    @tsegawunetu9718 2 ปีที่แล้ว

    Amen beyesus sim yihunlet

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @sitoalblooshi852
    @sitoalblooshi852 2 ปีที่แล้ว

    Amenamnee

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሄር አይዋሸም ሚክዬ ዘመንህ ይለመልም ጸጋ ይጨመርብህ

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የጌታ ሰው በጣም ጌታ ሚጠቀምበት ሰው ሀገሬ አጣች ግን ጌታ አዋቂ ነው

  • @mrmrm2723
    @mrmrm2723 2 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwww wowwwwww AMEN AMEN AMEN❤❤❤❤❤

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል የኤግዚብብሔረ ሰው ጌታ ይርዳን

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +6

    WHAT AN AMAZING, POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON ANOINITED,SWEET, TOUCHABLE,DYNAMIC AND UNIQUE GRACE,ANOINITING AND MINISTRY PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

    • @handofgod1042
      @handofgod1042 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ደሞ ይሄን ሁሉ ዘብዝበህ የጌታን ታላቅነት ልታወራ መስሎኝ ማንበቤ፣ ሰው አምላኪ !!

  • @ProphetprophetMiracleteka
    @ProphetprophetMiracleteka 2 ปีที่แล้ว +1

    😍❤❤

  • @etagegnemekiyegatalije293
    @etagegnemekiyegatalije293 2 ปีที่แล้ว

    ከሰሙ መሃከል ነኝ እውነት ነው ፀጋው ይብዛልህ።

  • @user-ew5op8ox1i
    @user-ew5op8ox1i 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዘመን ብርክ ይበል

  • @foragadisa9360
    @foragadisa9360 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን ዘመን ይባረከ

  • @saaragadaro9411
    @saaragadaro9411 2 ปีที่แล้ว

    Amenamenamen

  • @beriqeayinama4781
    @beriqeayinama4781 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ጌታ ይባረክህ በጣም ትክክል ነክ

  • @amaybest1065
    @amaybest1065 2 ปีที่แล้ว

    be tikikil new geta sawnew betam tebarek barek saw new berey

  • @BerhanuBekeleBrex
    @BerhanuBekeleBrex 2 ปีที่แล้ว

    Enem === Ante [likely feeling to TB-Joshua], I have no words to express them (both P. Berhanu Dan and P.TB Joshua) == LOVE THEM EVER!!

  • @wuletayedegu3607
    @wuletayedegu3607 2 ปีที่แล้ว

    እውነቱን ስለገለጥክ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 2 ปีที่แล้ว

    Esey yegzabher sew amnalehu tenager

  • @masiyeeyesusiliji9715
    @masiyeeyesusiliji9715 2 ปีที่แล้ว

    Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍

  • @abejabessashifraw7766
    @abejabessashifraw7766 2 ปีที่แล้ว

    Ameen

  • @spirtualsongtube9294
    @spirtualsongtube9294 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek!!!!!!!

  • @bobolebanon9735
    @bobolebanon9735 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 😭😭💔💔🙏🙏🙏

  • @HirutHirutdajane
    @HirutHirutdajane 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ ameeeen ameeeen ameeeen

  • @yohaneswoldu7057
    @yohaneswoldu7057 2 ปีที่แล้ว

    God bless you prophet miracle

  • @chandrakhadka9388
    @chandrakhadka9388 2 ปีที่แล้ว

    Tabaraki

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

    Amennnn Amennnnnn

  • @selamestfanos52
    @selamestfanos52 ปีที่แล้ว

    Firend

  • @jesusistheonlyway123
    @jesusistheonlyway123 2 ปีที่แล้ว +2

    Blessed true prophet

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    OH YES PROPHET OF GOD MIRACLE TEKA::

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek neby miracle tilik abat atan 😭😭😭😭😭😭😭

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት አባ መልካም እረፍት ይሁንልህ

  • @Amenu-nj2ev
    @Amenu-nj2ev หลายเดือนก่อน

    ameen

  • @user-kt7ll2hj3x
    @user-kt7ll2hj3x 4 หลายเดือนก่อน

    ወደ እትዮጵያ መጥች የን ነብይ እስከ አገኘ ደራስ ቾክያሎ❤❤❤❤

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +3

    IT'S TRUE PROPHET OF GOD MIRACLE TEKA::

  • @aynihmivhale2336
    @aynihmivhale2336 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @sofiyajula9586
    @sofiyajula9586 2 ปีที่แล้ว

    Geta melkam newu getan agelgilot malefu tik kiber newu betam geta meshinanatun yistachu

  • @biggrace6507
    @biggrace6507 2 ปีที่แล้ว

    💕💕 💕💕

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @selamwolde2069
    @selamwolde2069 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @asterprensis8858
    @asterprensis8858 2 ปีที่แล้ว

    Bexam yasazenal nebas yemari😭😭😭😭

  • @user-um8xr1xd5j
    @user-um8xr1xd5j 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ልክነው ነብይ ምራክል ተባራክ

  • @yeshiderwaro7363
    @yeshiderwaro7363 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN.🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💔💔💔😭😭😭💔😭😭

  • @kebegonfa7723
    @kebegonfa7723 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔኮ ይህ ወኔህ ነው ደስ የሚለኝ

  • @user-jp7eu6er2x
    @user-jp7eu6er2x 2 ปีที่แล้ว

    NEby Anten lemayet hulgze eGAGALEHU tebarek

  • @seifeabahodie2367
    @seifeabahodie2367 2 ปีที่แล้ว

    Ay Habesha ... yhene baymot noro endezi balteweralet

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 ปีที่แล้ว

    Eysuse Geta new ❗️

  • @JisaaMagarsa
    @JisaaMagarsa 11 หลายเดือนก่อน

  • @ganitumiso6238
    @ganitumiso6238 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️

  • @user-ri4qo1ww2v
    @user-ri4qo1ww2v 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ተባረክ ማክበር ያስፈልጋል

    • @user-xy2lw5mo5u
      @user-xy2lw5mo5u 2 ปีที่แล้ว

      ጌታ፣ይባርክህ፣የእግዚአብሄር፣ስው፣ነብይ፣ሚራኪል፣ተባረክ፣አገልግሎትህ፣ይስፍ፣

  • @serkwossenu7860
    @serkwossenu7860 2 ปีที่แล้ว

    yes Miracle , Geta yinageral sewoch ayastewlum. agelgilotihn asmelkito yetamrat agelgeloten kalemeredat yetenesa enede hasetegna nebiy blew yiferjuhal tesastewal yemiyak aynu yeberalet gin leyito yawukal ,yegenzeb tamrat tinshu new geta hiwotun setiton yele ,sihitet emilut erasachew birr felagi nachew birr yasfelgal neger gin lehatiyat meshemecha anadirgew enji. ante gin berta bagelgilotih Egzabern askedim yesewoch tichit ayadenakfih tebarek ewedhalehu yegeta lij .

  • @zenaazenaa405
    @zenaazenaa405 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባሪክህ እውነት እኔ ባጣም አዳንቃሃላው ናብይ ምራክል ብዝት ባልልኝ