ሰላም ጋደኞ ዛሬ የሰፋሁትን የቡና ፈርሽእደት አድርጌ እደማያይዘው ነውየማሳያችሁ አመሰግናለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 67

  • @qw9418
    @qw9418 5 ปีที่แล้ว

    ብሮ ፍይል ያረግሽውን አሳይን ማሬ በርች ማሻአላህ

  • @hananHanan-lx6tq
    @hananHanan-lx6tq 6 ปีที่แล้ว

    ወአለይኪሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሰላምተሰሽ ደስ ይላል

  • @zeynebzewde9134
    @zeynebzewde9134 5 ปีที่แล้ว

    ጎፍላውን እንዴት እንዴምትሠሪ እና ላስቲኩን እንዴት አርገሽ እንዴምታያይዥው አሳይን ውዴዋ በተረፈ ስራሽ በጣም አሪፍ ነው

  • @asas-oo7sp
    @asas-oo7sp 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እህቴ ቆንጆ ነወ ብረች ቆንጆ

  • @hayat8748
    @hayat8748 6 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሁቢ ደስ ይላል አላህ ይጨምርልሽ

  • @ሳምሪ-ዐ8ዐ
    @ሳምሪ-ዐ8ዐ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እህቴ ከዬት ነው የሚገኘው ክሩ

  • @gemelaali7847
    @gemelaali7847 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @maryamdana8413
    @maryamdana8413 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ግን ክሩ በአረበኝ ስሙ ምን ይባላል ንገሪኝ

  • @KhanKhan-zu4db
    @KhanKhan-zu4db 5 ปีที่แล้ว

    ሹክርን ማሬዋየ

  • @ሳምህያመኛልዉዴ
    @ሳምህያመኛልዉዴ 5 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ

  • @Hanna-ug7op
    @Hanna-ug7op 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ያምራን

  • @Umitube
    @Umitube 6 ปีที่แล้ว

    wow wudde ahun nawu yayawush bexam arif nawu barchi

  • @zulfaworkho9084
    @zulfaworkho9084 5 ปีที่แล้ว

    ያምረል

  • @mohammedalaiziz8145
    @mohammedalaiziz8145 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው በርቺ

  • @fatimafatima6987
    @fatimafatima6987 6 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ አጀማመሩን ብታሳን አላህ ይጨምርልሽ

  • @maiseraj9488
    @maiseraj9488 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @መኪዩቱብ-ጨ5ፈ
    @መኪዩቱብ-ጨ5ፈ 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ አላህ ይጨምርልሽ የዚህ አይነት ክር የት ነው የሚገኘው

  • @ሠሚርየወሎዋ
    @ሠሚርየወሎዋ 6 ปีที่แล้ว +2

    ማሸአላህ ተባረከላህ ጉበዝ በርች ሀያቴ ግን ሣውድ የት ነው የሚገኛው በአላህ ሹክ በሎይ

    • @yutub8557
      @yutub8557  6 ปีที่แล้ว

      በዋድም አለ ሀየር ሰፋ አለ በበለጠ ደግሞ ባብ መካነው

    • @ሠሚርየወሎዋ
      @ሠሚርየወሎዋ 6 ปีที่แล้ว

      ሣውድ ሀይል አለ እንደ

    • @yegebrehlelej
      @yegebrehlelej 6 ปีที่แล้ว

      Riyad about riyaln habsh sum tagnglesh

  • @አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ
    @አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ 6 ปีที่แล้ว +1

    *ጀምረሽ አሳይን ማር ጀዛከላሁ ኽይር*

  • @abzj4049
    @abzj4049 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጎበዝ አላህ ይጨምርልሽ ያገሬ ልጅ

  • @አፈርነህእናወደአፈርትመለ
    @አፈርነህእናወደአፈርትመለ 6 ปีที่แล้ว +1

    አናመሰግናለን
    አንችንም አላህ ይጨምርልሽ

  • @zeynebahmed2755
    @zeynebahmed2755 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    መረቡን እንደት ማግኘት እችላለሁ?

  • @jamilayasin2557
    @jamilayasin2557 5 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም እህት እንደት ነሽ በዚህ ስራ ነጭና ቡርትካናማ ብቻ እሆፈልጋለሁ

  • @أمتأللهبنتعبدالله-و5ب
    @أمتأللهبنتعبدالله-و5ب 6 ปีที่แล้ว

    ፕላስቲኩን እንዴት እንደማለብሰዉ አሳይኝ ጀዛኪሏህ ወኸይራ

  • @mkuwamkuwait3493
    @mkuwamkuwait3493 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ እህት በጣምጎበዝነሽ ግን ኮይት ማገኘት አልቻልኩም እምታቂውካለ ጠቁሚኝ

  • @zeynbkedir2706
    @zeynbkedir2706 6 ปีที่แล้ว

    ብላስቲክ እዴት እደሚለብስ አሳይን ሀቢበቲ

  • @foziajmal3535
    @foziajmal3535 6 ปีที่แล้ว

    እሚሽጠበት የት ነው እስቲ ንገሪኝ አመስግናለሁ

  • @gggg-dw4lt
    @gggg-dw4lt 6 ปีที่แล้ว

    አላህይጨምርልሽ

  • @LoveLove-fd5vy
    @LoveLove-fd5vy 6 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏ አሏህ ይጨምርልሽ ፍጡማየ አንድ ለመስፍት የስንት ብር ክር ይበቃል ብትነግሪኝ ማር ከይቅርታ ጋ

    • @ኡሚመሚይማይወድሸለሁኡሙሳ
      @ኡሚመሚይማይወድሸለሁኡሙሳ 6 ปีที่แล้ว

      4 ቱን ሸብክ 10 ብር ቲገዢወለሽ ኪር ዳም 20 ብር ከገዘሽ ይበቀሸል

    • @LoveLove-fd5vy
      @LoveLove-fd5vy 6 ปีที่แล้ว

      @@ኡሚመሚይማይወድሸለሁኡሙሳ እሙ ሳራ ያኒ የ30 ሪያል በተዛ አንድ የቡና መፍረሻ እሰፍለሁ ማለት ነው እኔማ ልማር ነበር

    • @ፈዲነኝከርተተዎእነቴንነፈ
      @ፈዲነኝከርተተዎእነቴንነፈ 6 ปีที่แล้ว

      @@LoveLove-fd5vy ተመር ይጠቅመሸል

    • @LoveLove-fd5vy
      @LoveLove-fd5vy 6 ปีที่แล้ว

      @@ፈዲነኝከርተተዎእነቴንነፈ ኢሻአሏ እማራለሁ

  • @zenathussen3804
    @zenathussen3804 6 ปีที่แล้ว

    ሹክረን ማር አላህ ያበርታሽ

  • @kemalmuhammed541
    @kemalmuhammed541 6 ปีที่แล้ว

    አጀማመሩን አሳየኝ ሰንት እንደሚትቆጥሪም እሽ

  • @dhdhffhf8385
    @dhdhffhf8385 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @marenakamu9151
    @marenakamu9151 6 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘

  • @dgfdhhz1405
    @dgfdhhz1405 6 ปีที่แล้ว

    እህት የስፋሽበትን ቀዳዳ በፊት ስትስሪ አንድ አስቀርተሽ ነው ወይስ እባክሽ ከቻልሽ ግልጽ አርጊልኝ

  • @mohammedalaiziz8145
    @mohammedalaiziz8145 6 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም እንዴት ነሽ

  • @wudensheabiye8586
    @wudensheabiye8586 5 ปีที่แล้ว

    እስኪ እሜሸጥ ካለ ሾክ በለኝ እኔ በጣም አፈልጋለሁ

  • @amhsbdbsnjshh6812
    @amhsbdbsnjshh6812 6 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምእሰላም ወራህመትውላሂወበረካትሁ

  • @ahlammoon7269
    @ahlammoon7269 6 ปีที่แล้ว +3

    አጀማመሩን አሳይን የመጨረሻውን ጀዛኪ አላህ ኸይር

    • @yutub8557
      @yutub8557  6 ปีที่แล้ว

      ገብተሽ እይው ቻናሌን እይው ማሬ

  • @Mነኝህልመኛይቱ
    @Mነኝህልመኛይቱ 6 ปีที่แล้ว

    ሳውድስቲንሞልታልማርሌላድዛይንታለሽአሳይንያንችንሚመልሰረቻለሁማሻአላህማር

  • @qewwer175
    @qewwer175 4 ปีที่แล้ว

    እርዘም ባለ ቢዶ አሰራሩን አሳይን ይሄን ዲዛይን

  • @سسالم-د4ر
    @سسالم-د4ر 6 ปีที่แล้ว

    አሰራሩን ከመጀመሪያው ጀምረሽሽ የሰራሽው ካለ ኮመንት ላይ ሊንኩን አስቀምጭልኝ ገና ዛሬ አየሁሽ

  • @ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ
    @ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ 5 ปีที่แล้ว

    አማራን ከትግሬ ትግሬን ከኦሮሞ ከሚናክሱ እርካሽ ሴቶች ይልቅ100% እናንተ መልካም ስራ ሰሪወች ናችሁ በርቱ እህቶቸ

  • @قُلهُوَاُللهُاَحَدُاللهاُلصمَ

    ቆይ አይቼ መጣሁ

  • @rhabeshawit8096
    @rhabeshawit8096 6 ปีที่แล้ว

    እህቶች የት ነው እምናገኘው ማቴሪያሉን

    • @rhabeshawit8096
      @rhabeshawit8096 6 ปีที่แล้ว

      Neima Tube ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ ግን መረቡንና ክሩን የት ነው እሚገኘው ለምሳሌ ጅዳ የት ልናገኝ እንችላለን ተባበሪኝ

    • @rhabeshawit8096
      @rhabeshawit8096 6 ปีที่แล้ว

      Neima Tube እሽ ማር

  • @abbhiopdrtyu7090
    @abbhiopdrtyu7090 3 ปีที่แล้ว

    አይታይም

  • @ባባየኔኩሩአተብቻነህአባቴ
    @ባባየኔኩሩአተብቻነህአባቴ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚደብርው አያያዝ ማለቴ አዳምርሺ አያይዥው
    ይቀርደዳል
    ደስ የሚለው ወፍ እግር ነው
    ደሞም አትቀርደድ

  • @zebaasrat9290
    @zebaasrat9290 6 ปีที่แล้ว

    እነምልሽ እህቴ የብሮፍይልሽን ፈርሽ አሳይን

  • @قُلهُوَاُللهُاَحَدُاللهاُلصمَ

    እኔ የፈለጉት ዲዛይን ነበር

  • @መኪነኝየጎንደሬዋከርታታአ
    @መኪነኝየጎንደሬዋከርታታአ 6 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ ለምን አትመልሽልንም???

    • @yutub8557
      @yutub8557  6 ปีที่แล้ว

      ምነበር የጠየቅሽኝ ውደ ይቅርታ

    • @መኪነኝየጎንደሬዋከርታታአ
      @መኪነኝየጎንደሬዋከርታታአ 6 ปีที่แล้ว

      @@yutub8557 የጠየኩሽ ዲዛይኑን በwhatsapp ላኪልኝ ብየ ቁጥር አስቀምጨልሽ ነበር ማሌ ሽ +96171719213 በዚህ ላኪልኝ የ ኮከብ ምልክቱን ማሽ ሀቢቢቴ

    • @yutub8557
      @yutub8557  6 ปีที่แล้ว

      @@መኪነኝየጎንደሬዋከርታታአ ቁጥርሽን ሰጅየ በዋትሳፕ አልወጣም 0501240958 የኔ ቁጥር ነው

    • @መኪነኝየጎንደሬዋከርታታአ
      @መኪነኝየጎንደሬዋከርታታአ 6 ปีที่แล้ว

      ጣይብ ኢንሻ አላህ

  • @jjfhdncnfj6728
    @jjfhdncnfj6728 6 ปีที่แล้ว +1

    ይሸጣል ማር

  • @faxumabaxamxerunaw8906
    @faxumabaxamxerunaw8906 6 ปีที่แล้ว

    ዬገጠርልጂብቻነውዴልብሥሚሠፍው።ዬከተማልጂ።ሀብታምነውማለትው

    • @yutub8557
      @yutub8557  6 ปีที่แล้ว

      እደዛ ማለቴ ሳይሆን የገጠር ልጅ በብዛት ያቃል ብየ ነው

  • @ሳዲያአንሳርለየቲሞችወዳጅ
    @ሳዲያአንሳርለየቲሞችወዳጅ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ