The most strong women i have ever seen, ans she is models for others, አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችንን ከድብርት እና እብደት ለማዳን ቆርጠሽ ተነሽ ብዙ ሚተባበርሽ ሰው አለ ይሄን ስራ ጀምሪው ፣ ብዙዎች ቀልጠው አብደው ቀርተዋል።
EBS didnt see this girl?? She is good looking, talented, suitable for screen young professional. I hope we will see her in one of EBS programs. Sitamer degmo. Believe me she will be the best TV personality in near future. She is born gifted media personality. If she was born/raised here in America/Canada she could be like Hermela Aregawi, Hannah Gebresilassie , Makda Gebresilassie (CBC) or Rahel Solomon (CNN).
That was exactely what I am thinking until I finish her interview. Yeah, one can see that journalism is in her blood. So articulate , etc...I wish to see her on EBS. ❤❤❤❤❤
This is the best episode so far and the host and guest are amazing. She is very talented and open. Thank you for sharing your experience and thoughts. May God bless you!
በጣም ደስ የምትይ !!አንቺ ግን ሶሻል ሚዲያ ላይ ብትመጪ ብዙ እህቶችሽን የምትጠቅሚነሽ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤
እህቴ በጣም አስተዋይና በሳል ሴት ነሽ በርቺልኝ የገጠመሽ ችግር በእናት ሀገር ኢትዮጵያ በቀላል የሚፈታ ነው እርሱም ቤተክርስቲያን ሒጂ አስቀድሺ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስብከት ተከታተዪ መፀሐፍ ቅዱስ አንብቢ የንስሃ አባትሽ ጋር ተማከሪ ሁኔታዎች ከተመቻቹልሽ ወደ ገዳም በመሄድ ሱባዔ ካለሆነ ፀበል በር ቺ ቶሎ የሚፈወስ ነው ያንቺልኝ እህቴ
የኔ እንቁ ንቅሳቴ የአማራዋ ንግስት በጣም የሚገርም ነገር ነው ያሳለፈሽው አሁንም በርቺ መልካሙን ሁሉ ያጋጥምሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
ይገርማል የሰው ልጅ ባሰበበት ሙያ አይኖርም እኔ ጋዜጠኛ የመሆን ህልም ነበረኝ ዛሬም ድረስ ሙያው በውስጤ አለ እግጅ በጣም እምወደው ሙያ ነው ለሙያተኞቹም ትልቅ ክብር አለኝ በተለይ በአረብ አገር ተሰደን እምንኖር ስዎች ጀግኖች ነን ❤❤❤ግን ብዙዎች ክብር የላቸውም ለአረብ አገር ስደተኛ እንደውም ይስድቡናል ግን በእኛ ብር ሰው ያልሆነ የለም !!!ክብር ለእኛ🎉🎉🎉❤❤❤❤
እህት አለሜ ይሄ ከታሪክሽ አፃር በመፈሳዊ ህይወትሽ ጠንክሪ ፁሚ ፀልይ ስገጅ ፀበል ተጠመቂ ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬ አዳምጭ እና ህይወትሽ ይስተካከል ከቤተክርስቲያን አትራቂ በመዘናጋት ዘመንሽን ህይወትሽ ወስብስብ እዳለ ነው የሚቀጥለው ይሄ ችግር የመናፍስት ሴራ ነው እንጅ ወደሽ አምደለም ይሄንም ችግርሽን ማንም ሊረዳሽ አይችል ፃርቃኔ ማርያም ሄደሽ ሱባኤ ግቢ እግዚአብሔር ጠይቂ ወላዲተ አምላክን የህይወቴን እንቆቅልሽ ፍችልኝ ብለሽ አጥብቀሽ አልቅሰሽ ጠይቂ ሁሉም ይስተካካላል አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
Ewunet new
እዉነት ነዉ
አብርአከርትት የሚባል መንፈስ አለባት ይች ልጅ ወይም መተት አንድ ቦታ ረግታ የማትቀመጠው በዚህ ምክንያት ነው እመኝኝ በመድሀኒት አይድንም። አንዱ ገዳም ሂጂ ጸበል ተጠመቂ አመኝኝ ትድኛለሽ ። ህክምና ለመንፈስ አይሰራም መልኩን እየቀያየረ እነሱም መድሀኒቱን እየቀያየሩልሽ አንዲሁ እድሜሽን ነው የሚጨርስብሽ መምህር ተስፋዬ ብለሽ ብትገቢ ስለ መናፍስት ሴራ በደንብ ይገባሻል ። በተሰቦቻችን በየዋህነት ባለማወቅ የሚያመልኩት ባእድ አምልኮም ካለ ልጅ ላይ ያርፋል እነሱንም ጠይቂያቸው ምን ያመልኩ እንደነበር ምን አልባት መልሱን ከነሱ ታገኝ ይሆናል ።እና እባክሽ ጊዜሽን አታባክኝ ። እኔ የገባኝ ነገር ስላለ ነው ።ላስጨንቅሽ ፈልጌ አይደለም መፍትሔ እድታገኝ ብዬ ነው ።
Betam , it is not mental illness. I think it is spritual issue.
@@emebetwoldekidan3810 Exactly 👍
ይህነ ድብቅ የዳቢሎስ ሴራነው😢😢😢😢 ንስሀ ግቢ ፀልይ ፀበል ተጠመቂ በእምነትሺ ጠንካራ ሁኝ😢😢😢😢
የኔ ቆንጆ ልጄኔቴን አስታወስኩት የካቲት 25 ትምህርት ቤት አንቺና ሌሎች የመምህራን ልጆች እንደ ልእልት ነበር የምትታዮት አንቺ ማለት ትልቅ አቅም ያለሽ እኛ 12 ጨረስ ብለን ስንዝናና አንቺ መፀሀፍ ያሳተምሽ ጀግና አሁንም ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን ገና አንድ ፍሬ ልጅ ነሽ እትየ ሰርኬ ስወዳት አድርሽልኝ
እህቴ ፀበል ፀበል በመንፈሳዊ ህይወትሽ መበርታት
እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ የህይወት ከፍታውም ዝቅታውም አይተሻል እና ጠንካራ ነሽ።ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በተለይ አረብ አገር ለመሄድ የሚያስቡ እህቶቻችን ካንቺ ብዙ መማር ይችላሉ በኣንዱ የሶሻል ሚድያ በዚህ ዙርያ እንጠብቅሻለን።እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን።
በስማም ንግስት ነው የምትመስይው የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ልጆቹን አይተውም አይዞሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት የብዙ እህቶቻችን ታሪክ ነው በተናቀ ቦታ ላይ ስትገኝ ትናቃለህ እንደ አረብ ሀገር የሰው ልጅ ዋጋው የወደቀበት ቦታ አታገኝም😢😢
ደንቆሮ የአስተሳሰብ ድህነት ነው
የአረብና ሀገርን ህይወት ያየው ብቻነው ታሪኩን መናገር የሚችለው ።ጎበዝ እህታችን እግዚአብሔር አትርፎሻል አሁንም በጸሎት በርች ጠንካራነሽ
ምርጥ እናት እና አባት አሏት ሁለቱም አስተምረውኛል
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ እራስሽን አሳምኚ ያለፈው አልፏል ነገ ሌላ ቀን ነው ጌታ ሆይ እርዳት🙏🏽🙏🏽🙏🏽ዶክተሮች እርዷት እባካቹ ይሄን የምትሰሙ በሙሉ
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ጥሩ አስተማሪ ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዞዎች የሚስተምር ታሪክ ነው ግዜ እናመሰግናለን❤❤❤
አንድ ሰአት ከሰባት ደቂቃ ቁጭ ብየ አየሁት እጅግ አስገራሚ ታሪክ ለብዙ እህቶች በተላይ እረብ ሀገር ለሚኖሩ ጠቃሚ ፣ እሷ እንድህ ሀሳቧን በትክክል ገልፃለች ግን በዝምታ ታፍነው ላሉት እህቶች ትምህርት
The most strong women i have ever seen, ans she is models for others, አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችንን ከድብርት እና እብደት ለማዳን ቆርጠሽ ተነሽ ብዙ ሚተባበርሽ ሰው አለ ይሄን ስራ ጀምሪው ፣ ብዙዎች ቀልጠው አብደው ቀርተዋል።
ከታሪክሽ አፃር በመፈሳዊ ህይወትሽ ጠንክሪ ፁሚ ፀልይ ስገጅ ፀበል ተጠመቂ ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬ አዳምጭ
EBS didnt see this girl?? She is good looking, talented, suitable for screen young professional. I hope we will see her in one of EBS programs. Sitamer degmo.
Believe me she will be the best TV personality in near future. She is born gifted media personality. If she was born/raised here in America/Canada she could be like Hermela Aregawi, Hannah Gebresilassie , Makda Gebresilassie (CBC) or Rahel Solomon (CNN).
Yes yes yes
I agree ❤
Indeed
That was exactely what I am thinking until I finish her interview. Yeah, one can see that journalism is in her blood. So articulate , etc...I wish to see her on EBS. ❤❤❤❤❤
እንዴት እንደምታምሪ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
ማሻአላህ እዉነትነዉበስልምና ሀራም ነዉ❤❤❤
ዋው ጥንካሪ ከጋዜጠኛ ወደ አረብ ሀገር በጣም ጀግና ነሽ ❤❤የኔም ጉድ ለመሰማት ያብቃው
የየመን መዳሞች በጣም መልካም ናቸው አብዛኻኞቹ❤ ፀበል ተጠመቂ ንስሃ ግቢ ፁሚ ፀልይ መፀሃፍ ቅዱስ አንብቢ ዳዊት ድገሚ❤
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ትችያለሽ አንዳንድ አረቦች ድንግል ነኝ ካልሻቸው አይነኩም ትክክል ያጋጠመኝ ነገር ነው
አረብ ወንድ ሴት ፊቱ ከሆነች በቃ እንደ አውራ ዶሮ ነው እንዴ የሚያደርገው?
ውድ እህቴ በደንብ አዳመጥኩሽ የሁሉ ችግር መፍቻ እግዚአብሔር ነው በርቺ ፀልዪ ፀበል ተጠመቂ እንኳን ያንቺን ጥቂቷን ስንቱን ሲፈውስ እሚታመን አምላክ ነው ያለሽ አይዞሽ
እንደስሙ ይህ ሚዲያ በጣም ማራኪ ነው ቀጥልበት የኔም ታሪክ ቢፃፍ አድመፅሐፍ ይወጣዋል ፈጣሪ ከፈቀደ እኔም እመጣለው አንድ ቀን😢😢😢
ቁምነገርዬ ባለፈው በእግረኛው ሚዲያ አይቼሽ ነበር ነገር ግን አንቺ ጤነኛ ነሽ የሚጎልሽ እምነት ነው እመነትሽን በአንዱ ላይ አጠንክሪ ብትችዪ ፀበል ተጠመቂ ትድኛለሽ ለልጅሽም ለሀገርሽም ለቤተሰቦችሽም ታስፈልጊያለሽ በርቺ ጠንክሪ
የኔ እህት አብዝተሸ መፀሀፍ ቅዱሰን አንቢቢ ደሞም ጌታ እየሱስ ፈዋሸ ነው ላንቺ በመሰቀል ሞቷል ጭንቀት መከራ ሁሉ ተከፍሎናል በርቺ ጌታ ይወድሻል
የኔ ብርቱ ሴት አሁንም ትችያለሽ
ባይገርምሽ እኔም የህግ ባለሙያ ነበርኩ
ግን አሁን እኔም ተሰድጄ ዱባይ ውስጥ ነኝ አዎን ደላላ ለሌላ ስራ ነበር ያመጣኝ ቢሮ ውስጥ አንድ ወር ሙሉ ተሰቃይቻለው አሁን ግን የመዳም ኩሽና ውስጥ ነኝ!! ብቻ ተመስገን ዛሬም ዓለው በቸርነቱ!!
በርች የእኔ እህት ሁሉም ያልፍል
@HanaHana-l3u እሺ እህትዓለም😘
Eheta meneme bateyeze wadahagarese tamalshe beze bota alashe lanhe yamehone yatamarese selahonse wasene
❤@@Selam-b5y
የኔ ጀግና በርቺ❤❤❤❤
Wow, my wonderful teacher, Cerckaddis Adamu! May God bless you with a long life. In 1983 E.C, Grade 1B!
መምህር ተስፋየ አበራን አናግሪዉ እሱ ያግዝሻል እህቴ የመምህር ተስፋየ ተማሪወች እሄንን ቪዲዮ ካያችሁ እህታችንን በሀሳብ እናግዛት ❤❤❤
Esu yasabidal ento fento tirkit eyawera
እግዚአብሔር ይረዳ ሽ እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ
እጅግ አስተማሪ የህይወት ልምድ 👌
ጋዜጠኛ ቁምነገር አህመድ በርቺ አንቺ ያለፍሽበትን የህይወት ውጣ ውረድ ብዙዎቻችን አልፈንበታል እንዲህ ሀሳብሽን ማካፈልሽ ሌሎችን ስለሚያስተምር አቅራቢውንም ማመስገን እፈልጋለሁ 🙏
የኔ ውብ እግዚአብሔር ጨርሶ ምሮሽ ለዓለም ያድርግሽ❤❤❤ ግዝሽ እናመሰግናለን 🙏🙏
በጣም ነበረ ደስ አምትይኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ebs ላይ ባይሽ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤
_የኔ እህቴ ፀበል ገዳም ህድ ኣሁንም በመንፈሳዉነትሽ ጠንካራ ሞሆን አለብሽ መጀመሪያ ከንግግርሽ ያተዘብኩት በመንፈሳዉነትሽ ጠንካራ ኣይደለሽም እና ከሁሉም በላይ ከእግዝኣብሔር መናጋገር ኣለብን እመ ብርሃን የልጅችዋ ደራሽ ናት እና ለሱዋ ንገርያት🙏🥰_
ወንድሜ በጣም ልክ ብለኅል መድኅኒቶ እጆ ላይ ነው ያለው ዝም ብላ ፖላር ሶላር እያለች የምጠራው ስይጣን እራሱ ነው ሲጀመር ሽግሮ እንዳይፍታ ነው ከቤተስቦ የስወራት.
@@David-wf4pdትክክክል
እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ይመልስልሽበጣም ጠካራነሽ ፀበል ተጠመቂ ይተዉሻል❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ሂጃብ በጣም ነዉ ሚያምርብሽ አላህ ቀጥተኛዉ መግድ ይምራሽ
This is very sad to hear, because you are an awesome, very articulate, beautiful woman, News woman, we love you.
Be strong my beautiful sister, God bless you
አይዞሽ እህቴ ፀሎት አርጊ ያአንቺን መፅሀፍ በጉጉት እጠብቃለሁ እስር ቤት ዐረብ አገር ያሉትን የአእምሮ ህመምተኞች በኤምባሲ ወይም በመያድ በኩል ለመርዳት ጥረት ታደርጊያለሽ ብዬ እገምታለሁ በርቺ እህቴ።
ፈዋሺ እግዚአቢሔር ነው እግዚአቢሔር ይፈውስሽ አይዞሽ ❤
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰
Ameen Ameen Ameen the same to you
አሜን😢
አሜንንኔ
Amen Amen Amen Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
አይዞሽ እህቴ የመጀምሪያው መፍትሄ ጸበል መሄድ ነው....በርተተሽ ጸልይ.... ሌላ ደግሞ የስነልቦና ባለሙያ ማግኘት አለብሽ .....አዲስ አበባ ውስጥ ብዙ ባለሙያዎች አሉ .....
መጀመሪያ ክርስቲያን ሁኚ በላት የአቶ አሕመድን ልጅ።
ስታምሪ የኔ ቆንጆ የተፈጥሮ ውበት የአንገትሽ ውቅራት ልዩ ነው ያምርብሻል ኮንፊደንስሽ ይገርማል በርቺ❤❤❤❤❤
እኔ እራሴ ውበቷ በጣም ጎልቶ ታየኝ ትክክለኛ ሃበሻ የእናቶቻችንን ውበት አስታወሰቺኝ የእኛ ግዜ ውበትስ ዱቄት ይበዛዋል😂😂😂
አርት ነበር የመሰለኝ፣ ንቅሳቱ የእውነት ነው ግን?@@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
Betam wub nat ❤❤❤❤
@@ሐገሬሰላምሽይብዛሂና ነው
አይደለም ኩል ነው@@ሐገሬሰላምሽይብዛ
የሀረብ ሀገር የስንቱን ህይወት አመሰቃቀለው😢
የኔ ቆንጆ፣ውበት እውቀት ትህትና እርጋታሽ ራስሽን የገለጽሽበት መንገድ የሚገርም ነው። መጽሀፍ ጽፈሽ እንደምታስነብቢን ተስፋ አለኝ። በርቺ መልካም ይሆናል። ይሄ ለኛ ትምህርት ነው። በግልጽ ሳትደብቂ ህይወትሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ። በእግዚአብሔር እምነትሽ እና ጥንካሬሽን አደንቃለሁ በርቺ እህቴ። አብዛኞች አንቺ በለፍሽበት መንገድ እያለፉ ላሉት ብዙ ጥቅም አለው። በርቺ እግዚአብሔ ር ከሁሉም በላይ በፈውስ እጁ ይፈውሻል። ልጅሽን ያሳድግልሽ። አሁንም አልረፈደም ደህና ትሆኛለሽ። ዶክተር ወዳጄነህ ጋር ሰአት ካገኘሽ እሱ ጋር ለመሄድ ሞክሪ። ያለፍሽበት የስደት ህይወት ቀላል አይደለም። ❤
በርቺ እህቴ።
This is the best episode so far and the host and guest are amazing. She is very talented and open. Thank you for sharing your experience and thoughts. May God bless you!
አላህ አፊያ ያርግሽ።በምትውቂው ቋንቋ ጠዋትና ማታ ስትተኚም ስትነሽም ፀልይ
ተሰስተሸል
ምኑ ነው የተሳሳተች@@bilalhussen7257
ምነው ተሳሳተች ምነው ሌላ ሀይማኖትጋር አንኖርም😏አልሽ😎🤐@@bilalhussen7257
ፋጢማ ሆነሸ ግን በጣም አምሮብሻለ
ሱበሀን አላህ አጅብ ሄጃብ ሣምርባት አልህምዱሊላህ ምሥጋና ይግባው ሙሥሌም ላርከኝ
አሁንም አታስጠላ ወርቅ ነች ከዛ በላይ ክርስቶስን ለብሳለች እግዚአብሔር ይመስገን 😊
@@RadetAyalew😅😅😅😅😅
በመጀመሪያ ስለአእምሮ ህመም በግልፅ መናገርሽ በጣም ያስመሰግንሻል:: ለሌሎች አርአያ ትሆኛለሽ:: ድባቴ በየስድስት ወር እያገረሸ ስራ እንዳትሰሪ የሚያደርግሽ ከሆነ: ህክምናሽን በደንብ መከታተል እንዳለብሽ ያሳያል:: ለአእምሮ ህመም መድሃኒት መውሰድ : ለስኳርና ደምግፊት መድሃኒት ከመውሰድ አይለይም:: በርቺ! መንፈስ ነው ምናምን የሚሉትን ሰምተሽ ህክምና እንዳታቆሚ:: በፀሎት ትጊ: መድሃኒትሽንም ውሰጂ!
አሏህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃቹ ❤
ደምሩኝ🎉
አሚን,ደምሪኝ,,እመልሳለሁ🎉🎉
አሚን ያረብ
አሚን🎉
Amin
አሚንንን🤲🤲🤲
I love all the positive comments...mental health matters...tenkiri yene ehit. Dingile Mariam kene lijua medhani'alen tirdash.
What a beautiful story and good luck with your journey smart human being
ደስ የሚል ታሪክ ግን አይደለም። የሚያሳዝን አታውቅም እንዴ?
ቁምነገርዬ ፣ሰው የሚልሽን ስሚ ።ፀበል ነው የሚፈውስሽ፣አይዞሽ የኔ ቆንጆ።ህክምናውን ተይው።
አሏህ ከዚህ ሀሉ ጭንቀትሽ ገላግሎሽ ለአረብ ሴቶች ተሟጋች እንድቶኝና ለራስሽ የተሟላ ሂወትና የሚያረጋጋሽ የስራ ዘርፍ እንዲሰጥሽ እመኛለሁ❤
Why for Arab women? Who is she to that?
የኔ ታሪክ ነው የሚያቀዠቅዥ ስራ የሚያስለቅቅ ፈጣሪ ይርዳን😢❤
አንችም ፀበል ተጠመቂ በሐይማኖትሽ ጠንካራ ሁኝ
Tebàl Gabi tishiryalesh🎉@@messeretagegnehu6683
ለፈጣሪ ንገሪው! ቅዱስ እግዚአብሔር የነገሩትን አይረሳም የለመኑትን አይነሳም እህትዬ! አይዞሽ አዛኝቷ ከጎንሽ ትሁን!❤❤❤
❤❤❤@@messeretagegnehu6683
@WodajZinabu ❤❤
It is great that you're showing us different lives and experiences of people .Thank you, Gize.
እባካችሁ የአይሞሮ ህመም ሁሉ ከመናፍስት አይደለም። ዘመናዊ ህክሞና ያስፈልጋል። እህቴ ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ
የኔ ቆንጆ በታሪኩ በጣም ነውያዘንኩት ግን እግዚአብሄ ር መሀሪ ነው ፀበል ሂጂ አይዞሽ
የእውነት አሁንም ጌታ እየሡስ ይወድሻል አይዞሽ በርቺ ፀልይ
የኔ ልጅ እውነቱን ልንገርሽ አንቺ እግዚያብሄርን አምነሽ ፀበል ብትሄጂ ትድኛለሽ ግድ የለሽም በእምነትሽ ጠንክሪ ትድኛለሽ።
አባቷ አሕመድ ደባላል።
so what ? ? @@birhanjommy
@@RadetAyalew በመስጊድ ፀበል አለ እንዴ?
አይዞሽ እማዬ!ፈውስ ከእግዚአብሔር ነው።ፀበል ሂጂ!
እህት አለም አንቺ ፀበል ብቻ ነው የሚያስፈልግሽ አንድና አንድ ፀበል
እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን❤❤
በእውነት እንደ እንቺ አንድቀን አወራው ይሆን ታሪኬን አሁንም እዛው ነኝ ያለሁት እጥራለሁ ❤❤❤❤
የኔ እህት ብዙ አትድከሚ አንች ማድረግ ያለብሽ ጸበል ተጠመቂ እውነቴን ነው ትድኛለሽ አይዞሽ
አልሀምዱሊላህ ሁሌ ጭንቅ ሲለን ዚክር ካደረግ ቶሎ እንመለሳለን እና ሙስሊሞች ሲጨንቃችሁ ቶሎ ኡዱ አድርጋችሁ ስገዱ ከዛ ምታውቁትን ስገዱ ሰከንድ አይቆይም ይለቃል
Allahmdullia
ሰላም እህታችን እንዴት ነሽ ያው እኛም የስደት እህቶች ነን ካንቺ ብዙ ተምረናል የአረብ አገር ልብሽን ብዙ ነገር ያስጨነቃል እና እህታችን የሚያስጨንቅሽ ህመም አይደለም ወደ ፀበል ገብተሽ ተጠመቂሻል ፀበል ገዳማት ሄደሽ ተሸምክ 🥰🥰🥰
አነጋገርሽ እርጋታሽ ጥንካሬሽ አስተዋይነትሽ በቃ ሁሉም ደስ ይላል የአረብአገርን ሂይወት ሳጨምሪ ሳቀንሽ እጥር ምጥን ባለ በአጭር ደቂቃነውኮ የገለፀሽው😢😢ግን ኢትዮጵያ ገብተን ተረጋግተን የማንቀመጠው ተመልሶ ስደትን አማራጭ ማድረጋችን ምን ሆነን ይሆን😢😢
የሰው አገር ሰው ያበድነውን አክመው ጤናማ ሰው ለማድረግ ይጥራሉ😢😢😢😢😢😢እኛጋ ደግሞ እራሳቸው ያሳብዱናል😢😢
ይህን ቆንጆ አንች ሶሻል ሚዲያላይ ብትመጭ ለብዙ ወቻችን ትርፍ ነሽ ❤❤ ሚገርማችሁ ነገር እኔም ጋር አለ ከሷ ጋር የሚመሳሰል ባህሪ አመስሠግናለው እኔጋ ያለውን ጥያቄ መልሰሽልኛል❤
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አይዞሽ እህቴ ከፍታዝቅታም የአይምሮ ህመም እንደ ሌላው አካላችን ይታመማል ግን ደግሞ ሊድን ይችላል በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ ፀበልም ጥሩ ነው ፆም ፀሎትም ላይ በርቺ አሁንም ወጣት ነሽ ብዙ ከአንቺ እንጠብቃለን ተባረኪ ቀሪ ዘመነሽ የተባረከ ይሁን አንቺ ወጥተሽ ስለ ተናገርሽ እንጂ ለብሶ ያማረበት ሁሉ እኮ ፍፁም ጤነኛ ነው ማለት አይቻልም
@ebs በማይሆኑ ሰዎች ከምታጨማልቁት ሚዲያውን ምርጥ ጋዜጠኛ አለችላችሁ በተለይ እሁድን ከሰአት ኢችን ልጅ ቅሯት
የኔ ቆንጆ ልጅ! እንደ እኔ ወደ ፀበል ብትሄጂ ይህ ሁሉ ድካም አይደርስብሽም ነበር ።ሆርሞን ምናምን ሐኪም አይደለም መፍትሄ ።እግዚአብሔር ይድረስልሽ።ወደ ፀበል ሂጂ።
በል"እርሱ አላህ አንድ ነው፣አላህ የሁሉ መጠጊያ ነው፣ አልወለደም አልተወለደም፣ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፣ቅዱስ ቁርዐን-112(1-4)
ሲችል ነው የሚወልደው
የኔ አስጠዋይ ጀግና አየሸልን የኛን ስቃይ
ሚገርም ታሪክ የኔ ታሪክ ነው የሚመስለው በጣም እኮ ነው ምናሳዝነው 😢😢
የኔ እህት ያንቺ ችግር አንከራታች መንፈስ ነው, ከዚህ መንፈስ ሊፈታሽ የሚችለው, ደግሞ በመስቀል ላይ እራቁቱን የተሰቀለልሽ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው, ወደ እርሱ ነይ ፍፁም እረፍት ይሆንልሻል, ለስጋሽ ብቻ ሳይሆን ለነብስሽም.ጭምር ጌታ እየሱስ በጣም ይወድሻል.
የኔ ቆንጆ በተፈጥሮ ውበት ውይይ እንዴት ነው የምታምሪው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ ቆንጆ ስለ አንቺ የሞተልሽ እየሱስ የማይችለው ነገር የለምና ይፀለይልሽ: እየሱስ ያድናል!
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ጠንካራ ነሽ በርች ፀበል ሄጂ
እናመሰግናለን ወንድማችንን እንደዚህ አሰተማሪ ነገር ለማዳመጥ ይጠቅማል እኔም ኳተር ነኝ ያለውት ይከብዳል የኳተር ስራ ብቻ ተመሰገን ለሀገራችን ያብቃን አንዳንድ የሴቶች ገንዘብ ለሚያጠፉ ሰዎች ትምህርት አለው ብራቸው ለሚያጠፉ😢😢😢😢😢 እናመሰግናለን ወንድማችን ማራኪ ወግ❤❤❤❤❤
በጣም.አስተማሪነው.አብሽሪ.ጭንቀቶን.በተቻለሽ.አቅም.መቀነስ.🌹🌹🌹❤❤❤
ለዚህ መፍትሄ ጌታ እየሱስ ነው ፀልይ ህይወትሽን ከእግዚአብሔር ቃል ጋር አስተሳስሪ እንደውም አንቺ እደለኛ ነሽ ቤተስቦችሽ አስተምርውሽ ቋንቋ ትችያለሽ መቻልሽ ብቻ ሳይሆን ስወቹም እንግሊዘኛ መቻላቸው አሪፍ ነበር እኔ ገና ስደት ስሄድ ትንሽ እንግሉዘኝ እሞክር ነበር ስወቼ ደግሞ በጭራሽ እንግሊኛ አይችሉም መዳሜ ታማሚ ስለነበርች ሾንቷን መቆጣጠር ስለማትችል እንል ወፍራም ስለሆነች እኔ ነበር ገላዋን ማጥብ ፓንፐርስ ምቀይርላት ሺታው ከባድ ነው በዛ ላይ በጣም ክፉ ነበርች ልትገለኝ ብላ አንስታብኝ ባለቤቷ መላክም ስለነበር ወንድሙ ኤጀንሲ ስለሆነ መጥቶ እንዲወስደኝ አዲጎ ቤት እንደቀይር አደርገኝ እኔም ጭንቅ ውስጥ ስለነበርኩ ሁሌም እፀልይ ነበር እፆም ነባር የእግዚአብሔርን ቃል አነብ ነበር ያ ሁሉ በጌታ እርዳታ አለፍኩት በእግዚአብሔር የማይቻል የለም ከሌሎች አንፃር የደርስብሽ ቀላል እንደሆነ ስታስቢ ከድብርት እንድትወጪ ይርዳሻል አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
ሂጃብሺ ሲያምርብሺ ወላሂ ለካ ዉበት ሂጃብ ነዉ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤
ማየት ሑሉ ነገር ጥሩ ነው በርች በልጅነትሽ ሑሉን አይተሻል እራስሽን ዝቅ አድርግሽ አሳልፍሻል አሑን ከፍ እንደ ምትይ አልጠራጠርም እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤
መልክቷን ሰምታችኃል 🤔🤔🤔 ብድግ ብላቹ ካልሄድን የምትሉ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ፈጣሪ ይርዳሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የኔ ቆንጆ አንቺ ጤነኛ ነሽ ጠንካራ ነሽ ሰውን ብቻ አትስሚ ወደኃላ ከሚጎትቱሽ ሰዎች እራቂ..... ከደላሎች እራቂ
My sister You are smart, beautiful, and positive. May God gives you good health and strength 😍
ሁሊም ልጅሽን አስቢ ጤናኛ ነሽ ቆንጆ ነሽ የፈጠረሽ ፈጣሪ እደማይተውሽ እወቂ ይደብረኛል አይባልም በቃ አሞኛል አይባልም አይዞሽ እንኳን ተምረሽ ያልተማረ ሰው እንኳን ይቋቋመዋል በርቺ
እንድ እኔ እይታ ግን ሱባየ ገቢ አንደ ገዳም ያኔ ይገለጥልሻል ቆንጆ ነሽ አቅም አለሽ ሁሉንም ነገር ማረግ ትችያለሽ ሀኪሙ እንዳለ ሁኖ ሱባየ ገቢ ፀበል ተተመቂ የኔ ቆንጆ እመብርሀን ካንች ጋር ትሁን እሽ አጥብቀሽ ፀልይ ❤❤❤
ጎበዝነሽ በርች ሌላው ይህነገር በኔም ይከሰታል ስራ ስገባ በጣም በማላውቀው ነገር ተጨናንቄ አማራጭ እማረገው ስራ መልቀቅንነው ልክ እዳልሽው ከትንሽ ቀንበኳላ ተመልሼ ስራ እፈልጋለው እናይህነገር ህመምነው ተፈጥሮነው በናትሽ መፍትሄለይ ስትደረሽ አጋሪን እውነታውን በኔ አለም ውስጥ እሚኖር ሰው ይኖራልብየ አስቤውም አላውቅ ነበር ለካ አለ😢😢😢
አሁን እራስሽ ለይ የምታተኩሪበት ጊዜ ከሆነ እንደ እህት የጠቀመኝን ልንገርሽ በሽታ አይደለም የእዉነት አንቺ ጤነኛ ነሽ
ፀበል ያለማቋረጥ ተጠመቂ ፁሚ ፀሎት አድርጊ የፀሎት መፀሐፎችን አንብቢ ጠዋት እና ማታ ስገጂ ከቻልሽ ቅዱስ ቁርባን ተቀበይ የእዉነት ሙሉ በሙሉ ትፈወሻለሽ እመኚኝ (የመምህር ግርማን እና መምህር ተስፋዬን ገጠመኝ እና ትምህርቶች ተከታተዩ)
እጅግ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ❤❤❤
እናቴ ከህክምና ይበልጥ ወደ ፀበል ግቢ በመንፈሳዊ ህይወት ጠንካራ ሁኚ ፁሚ ፀልይ በእውነት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሁሉም ይቻለዋል ስለዚህ ለልጅሽ መብር አለሽ እንደገና ደሞ መምህር ተስፋዬ አበራ የሚለቀው ትምህርት አለ ሰርች አድርገሽ ግቢና ተከታተይ እራስሽን ፈትሽ ቆም ብለሽ በእውነት እራስሽን ከዚህ ገጠመኝ እራስሽን እንደምታገኚ እርግጠኛ ነኝ በይበልጥ ኮርስ የሚልም ትምህርት አለ እሱንም ተከተተይ ምክንያቱም ትጠቀሚበታለሽ ብርሽን በህክምና አታጥፊው ለህክምና የምታጠፈውን ገንዘብ ስዕል አድኖ ግዥበትና የፀሎት ቤት አዘጋጅተሽ ፀልይ በእግዚአብሔር ጋር ተነጋገሪ የፀሎት ህይወት ይኑርሽ ምክንያቱም ይላል እኮ ጠይቁ ይሰጣችዋል አንኳኩ ይከፈትላችዋል ይላል ቃሉ ሌላው ደሞ እናንተ ሸክማችሁ የከበዳችሁ ወደ እኔ ኑ እኔ አሳርፋችዋለሁ ይላልና አንቺም ችግርን ንገሪው ይቀበልሻል ጠንካራና ጉበዝ ሁኚ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ ❤❤❤❤
እህቴ ቁም ነገር መድሃኒትሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አምላክሽን ብትቀበይና ከእርሱ ጋር ብትጣበቂ በፍጹም ትለወጫለሽ፣ ትድኚያውነለሽ። ይሄት ነው ተጠቀሚበት እግዚአብሔር ይርዳሽ።
ለመጀመሪያ ጊዜ እየተመቸኝ ያዳመጥኳት ልጅ፤ከለሊት 9 ስዓት ገብቼ ሙሉውን ጨረስኩት፤❤
Enatalem, You are the Iron Lady. God loves you and your family. Ayzosh Enatye.......
ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅብ ውደ 😊😊
የኔ ልጅ ገናአ ወጣት ነሽ እደእግዜአብሔር ፍቃድ ሂወትሽን መቀየር ትችያለሽ ነበር ለማለት ያብቃሽ ጸልይ ❤❤❤