የእስክንድር እና የስለሞን አጣናው ንግግር የቀዳው ማን ነው የታሪክ ሙሁሩ እንደዚ ይላሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @mohammedhassen-nh8tm
    @mohammedhassen-nh8tm 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንደዚህ ከምር መታገል ያሰፍልጋል በርታልን

  • @KindalemFetene-g4k
    @KindalemFetene-g4k 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባታችን እሚናገሩት መረጃ በጣም ጥሩነው በርቱልን እግዚአብሔር ከእናተጋር ይሁን

  • @WoldeBerihn
    @WoldeBerihn 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወንድማችን በርታ የቀረብከው ነገር ጥሩ ነው

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thanks ❤❤❤❤

  • @مرحبامرحبا-د8ظ8ب
    @مرحبامرحبا-د8ظ8ب 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ,በትክክል..የአባታቺን..ነው..እውነቱ..ሰለሞን..ወደአድነቱ..እዳይጠጋ..እስክድር..የሠራው..ሤራ

  • @abebe7532
    @abebe7532 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Ayzoh🌹👍

  • @danielasmamaw9291
    @danielasmamaw9291 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እውነተኛ ነህ በርታልን

  • @MessiKonijo
    @MessiKonijo 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እዉነትነዉ አባታችን በገዘብየተገዛ ትግል መጨረሻዉ አያምርም። በህሊናእንጅ!!

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሚገርም እይታ ነው:: አባታችን እንዳሉት ነው እኔም የማምነው:: መሰሪው እስክንድር ሆን ብሎ ፋኖን የመከፋፈል አላማው እንዲሳካ በቱልቱላው ሃብታሙ አያሌው በኩል ያሰራጨው ነው:: ሰለሞን አጣናው ብልፅግና ጥሩ ብር ቢሰጠው ፋኖን ይከዳል ማለት እኮ ነው::

  • @H6dtcu
    @H6dtcu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን እውነቱን ነው

  • @jessei1
    @jessei1 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አዎ አንተ እንዳልከው ለትግሉ አስተዋፅኦ ላበረከቱትና እያበረከቱ ላሉት ሁሉ ክብር አለን። ነገር ግን ለገንዘብ ብለውም ይሁን በሌላ ምክንያት ትግሉን ወደ ኋላ የሚጎትቱ ከሆነ ከጠላት ለይተን አናያቸውም።

  • @AmarekinduFetene
    @AmarekinduFetene 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያሳዝናል😮😮😮😮

  • @SileshiHailu-q1g
    @SileshiHailu-q1g 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግናው የበጌምድር አማራ።

  • @MessiKonijo
    @MessiKonijo 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለማንኛዉም ለእዉነትና ለእዉነት ብቻ በርታ ወንድማችን

  • @yihenewandualem1161
    @yihenewandualem1161 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔም ራሱ ቀርጾ እንደለቀቀው ነው የሚሰማኝ። ሰሎሞን ለትግሉ መሰረት እንደሆነ ስለሚያቅ ለማስበላት አስቦ ነው።

  • @abebawmelash1131
    @abebawmelash1131 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሀይም አንሰማህም

  • @zeezee727
    @zeezee727 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ እውነት እሰከያዝክ ድረስ ማንም ምንም ሊያስጨንቆክ አይገባም።

  • @tesfahunayalew3246
    @tesfahunayalew3246 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማንም ይላከው እግዛብሔር አጋልጧቸዋል ሰለሞን የሚፈልገው ብርነው ብርከአመጣህ እንበትናቸውአለን ብሎ ቃልእየገባለትእኮነው ከእዝህ የበለጠ ማስረጃ ማንም አይሰጣችሁ እስክንድር ሰወቹን ምንእንደሚፈልጉ አውቋቸዋል እስክንድር እየሰራያለው ለሱታዛዥ የሆኑትን በብር እየገዛ እሱ ንጉስ መሆንነው ስለዝህ ለሙሀባውም ለመከታውም ከእስክንድር ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንዲያቆሙ መንገር አልሰማም ከአሉ እነሱ ከተሰውት ጀግኖች አይበልጡም መደረግያለበትን እርምጃ መውሰድ

  • @Lemesafufa14
    @Lemesafufa14 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴት ተገኘ የሚለው ወሳኝ ጥያቄ ነው ነገርግን ጎንደሬው ያውቀዋል ለመከፋፈል ነው ወይስ እውነት ነው

  • @belayabbagartew3254
    @belayabbagartew3254 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎበዝ ልጅ እንኳን ተክሌን አቀረብከው:: ማንም ሣይነቃ ሞረሽ ብሎ የተነሣ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው:: እሥክንድር የአማራ መታረድ ደንታው አይደለም:: ለእሱ ዋናው ነገር ሥልጣን ነው:: ገንዘቡን ላከው እንጂ እንበትናቸዋለን አለ ሠሎሞን:: አሣዛኝ አሣፋሪ ሤራ ነው::አማራ ይህንን ቡድን ከብአድን ከአብይ ከብልጽግና ለይቶ ማየት የለበትም::ይቅርታ እስካልጠየቁ ድረሥ በጥንቃቄ መያዝ አለባቸው:: ለትግሉ የስኳር ውሥጥ መርዝ እየሆኑ ነው::

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁላችሀም ከፈፋይ ናችሁ ለአማራ ህዝብ አድ እዲሆን የማትፈልጉ ናችሁ ድርጅትን ለማፍረስ ነው እምትጣጣሩት

  • @AshagreAyana
    @AshagreAyana 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልክ ነው ይህን ሴራ ሊሰራ የሚችለው የሰይጣን ቁራጩ እስክንድር ነው። ሰሎሞን ግን በገንዘብ ተገዝቶ አጎብዳጅ ሆኖ ወደወንድሞቹን ቢቀላቀል ይበጀዋል።ታሪኩን አያበላሽ።

  • @abebe7532
    @abebe7532 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Esmam‼️

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በገዘብ የተገዛ ሀይል የለሙ አታጭበርብሩ። እስክድር እውነትኛ ታጋይ ነው ድል ለእውነትኛ ታጋወች❤❤❤

  • @ashenafigetanehbe27
    @ashenafigetanehbe27 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ይህን የድምፅ ቅጂ ማን ሰጠህ?
    ከየት አገኘኸው?
    አንተ ማን ነህ?

  • @negasitafere6995
    @negasitafere6995 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስምህን ባላውቅም አሁን ማን ይሙት ትግሉን እያጠናከርክ ይመስልሃል እያፈርስክ ነው እንዲህ ካለው ገቢያላይ መገኘት አያስፈልግም።

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አህያው

  • @mogesbezabih1757
    @mogesbezabih1757 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታዲያ ለምን በትግሉ ላይ አሉታዊ ነገር መፓሰት ከጠላት የማይተናነስ ሚና አለህ።

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አህያው አይደል

  • @hassenali3219
    @hassenali3219 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው አባታችን ይህንን ድምፅ ቀርፆ የለቀቀው አካል ለአማራ ህዝብ ወይም ለፋኖ አንድነት የሚጨነቅ የሚቆረቆር የሚፈልግ የአማራ ልጅ መሆን ይቅርና የሚያስብ ህሊና ያለው የሰው ልጅ አይደለም ያሳዝናል። ይህንን ስል ድምፁ ውሸት ነው ማለቴ ሳይሆን ሊሆንም ላይሆንም ይችላለ። ግን ደግሞ ጥቅሙና ጉዳቱ ተሰልቶና ታስቦበት መሆን አለበት ።ለብልፅግና እንጅ ለአማራ ህዝብ ጠቃሚ አይደለም።

  • @TedrosGetnet
    @TedrosGetnet 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተቁሻሻ

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቆሻሻማ አንተ ነህ አንተ ርኩስ

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta2125 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Leba