በጥምቀት ቀን የተሰማውን ጉድ ተመልከቱ 🛑 ዘመድኩን እነ አክሊለን አወገዛቸው 🛑 | ermias abebe | ተናገር እውነቱን | kidus | faithline
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- #faithline #ዮኒማኛ #ተናገር #jesuschrist #live #prophetjesus #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethioforumኢትዮፎረም #jesus #duet
በጥምቀት ቀን የተሰማውን ጉድ ተመልከቱ 🛑 ዘመድኩን እነ አክሊለን አወገዛቸው 🛑 | ermias abebe | ተናገር እውነቱን | kidus | faithline
#ተናገር #faithline #jesus #duet #jesuschrist #live #prophetjesus
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛfaithlineto
contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma
Kidus : 🤙 +251926228639
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
faithline | ermias abebe | Kidus | Biruk Baba | faithline | ኤል ቃል tube | Wengel Tube | ermias abebe | Kidus | Biruk Baba | faithline | ኤል ቃል tube | Wengel Tubefaithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prop #faithline #ተናገር hets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa
ለዘመናት ህዝቡን ሲሸውዱበት የነበረ የሐሰት "ታቦታት" ልምምድ እንዲህ እግዚአብሔር ባስነሳቸው ጥቂት ወንጌላውያን ወጣቶች መዋረዳቸው ወደእግዚአብሔር ብርሃን ህዝቡ እንዲመጡ የተከፈተ በር ነው። ተባረኩ❤
ተባረኩ ጌታ በብዙ ጥበብና ማስተዋል ይባርካችሁ
እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሰግድለትም በመንፈስ ነው
Praise the Lord who planted us in His home, in spite of our ignorance: HE IS INDEED THE LIGHT, THE LIFE, THE WAY TO THE FATHER!HALLELUJAH!
❤ ሠላማችሁይብዛ ወንድሞቸ የየጌታፀጋይብዛላችሁ
ኤርሚ እኔ ጴንጤ ነኝ እምነቷ ልክ ባይሆንም ሀሳቧ ግን ልክ ነው :: ቀልዱና መበሻሽቁ ለኔም አይመቸኝም:: ጌታ ይባርካችሁ:: መዘባበቱ ያቀላችህሗል::
ኦርቶዶክስ ለምስል ለእንጨት ለሕንፃ ለሰው ሁሉ ይሰግዳሉ ያድነኛል ይሰማኛል ይሊሉ ። ሁሉም ጣኦትን ያመልካሉ ። የኢየሱስን ስም ይፈራሉ ይጠላሉም ።
ኤርሚ እኔ ጴንጤ ነኝ እምነቷ ልክ ባይሆንም ሀሳቧ ግን ልክ ነው :: ቀልዱና መበሻሽቁ ለኔም አይመቸኝም:: ጌታ ይባርካችሁ::
በጥምቀት ስዕላትን ተሸክመው ይመጡ የነበረውን ቀንሰዋል ፤ በሚቀጥለው አመት ታቦቱንም እናስጥላለን !!!
እናተን ያስነሣ እግዚአብሔር ይባረክ ይክበር ይመሥገን
ይችላል ጴንጤ ይችላል !! ወንጌላውያን ሲጠይቁ ኦርቶዶክሶች መልስ የላቸውም
ታዲያ እሳተ መለኮት ብትለብስ ሰው ታሸማቅቃለኝ እንዴ ማርያም እንዲህ አይነት ማርያም እኛ አላየንም ደግሞ ፈርታችሁት ነው አያናግረን የምትሉት
ጥምቀት ቀን እባብ መሠል ተንቀሳቃሽ ምስሎች የቻይና ፌስቲቫል እስኪመስል በመኪና ይዘው ከታቦቱ ጋር ይጎትቱ ነበር ጌታ ኢየሱስ ተመስገን በወንጌላውያን ጭቅጭቅ ተሰበረ🎉
አንድ ህዝቡ ያላወቀው ነገር በዚህ ስፍራ እግዚአብሔር የለም መዳን በማንም የለም በክርስቶስ ብቻ ነው. የጥምቀት በዓል yemtlut ጣኦት ድብን ያለ tawl ተሸክሞ መዞር ክርስቶስ የለም
ፊት ለፊት ታቦት ገትሮ የሚጎነበሰው ለምንድነው ?
ኢየሱስ ፣አቦ (መስካየ አይወጣም) ቀጨኔ መዲንስለም፣ስላሴ አራት ኪሎ ጭቁኑ ሚኪ ከፈረንሳይ ገብርኤል ግቢ፣በአታ፣ጊሮጊስ አራዳው ፉራው ጃንሜዳ አይመጣም፣ባለወልድ ሚካኤል ከአአዩ
አንሳለምም እንደዚሁ ነው ብርግድ የምናደርገው ።
እባካችሁ ክላሲካል ሙዚቃ አጥፉት ውይይቱን አያሰማም::
እኔ ይምለው እንሰግድም እያለ ነው ታቦቱን ለተሸከመው ሰውዬ ቄስ ነው ለሱም እየሰገድክለት ነው አልገባህም ወንድሜ እኔ ጴንጤ ሳልሆን በፊት ታቦቱ ሲያልፍ ድፍት ብለን አፈር ልሰን በተለይ ታቦቱ ረግጦት ያለፈበት ከሆነ እፈሩን ዳብሰን ሰውነታችንን እንቀባ ነበር ጌታ ስም ይክበር የውስጥ አይናችን ጌታ አብርቶልን ለካስ እግዚአብሔር የመሰለን ነገር ጣኦት ነበር በምን አወኩት በእመት አመት ታቦት ውስጥ እይ ከብሬ እያጓራ ዛሬ ቀኔ ነው እያለ አብሮ ውስጥ ጥያቄ አደረብኝ የኔን አይን ያበራ ጌታ የናንተንም ያብራላችሁ ግን እንደሚያውቅ ሰው አትከራከሩ ተማሩና ከዚህ ኮተት እና ቅራቅንቦ ውጡ አጉሪቱ እየተባላች ያለችው ከእንደዚህ አይነት ሴጣናዊ አልክ የተነሳ ነው
ጠብቁኝ እያሉ የት ነው የሚሄዱት?
እግ/ር መንፈስ ነው የሚመለከው በመንፈስ ነው!!
እንደ ትላንት አስፋልትላ ሲሰግዲ ነበር
ስለታቦ ት አሁን ወጣቱ የጌታን ቃል ማንበብ ስለጀመረ መሸወድ አይቻልም በጥያቄ ፍጥጥ ነው የሚያረጉት ወደ ቃሉ ተመለሱ እባካችሁ እርግማን ይብቃን ወደ ፈጣሪ ብቻ እንጩኽ ይቅርታ እንጠይቅ እባካችሁ 😊
WHAT MANER OF PATIENCE GOD GRANTED YOU, BROTHERS !
Listening them fighting to cover the Devil's deceitful way than to REPENT makes me sick.
This is the source of all their incomes ,their means for living, : they must defend it.
They get gifts, lands of any spring they name it with any angels or "saints".
Edeme lenant ye eysusen sem mtrat jemero
esti asayun eyalachu Ortowochin kegestlay 🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃
ደግሞ ሰምታችኋል እንዴ ? መልስ እንደተናገረ ሁሉ ? እንደሰማነው ኦርቶዶክስ መልስ የላትም ።
እህታችን ይቅርታ ስላናደዱሽ ግን ብዙሁ ተናደሽ እንዳትቀሪ መርምሪ ለምን አዶ ክብሬ ከታቦት ጋር ይወጣል ታቦት ቅዱስ ከሆነ ከእርኩስ ጋር ምን አዳበለው መልስ ከእህቴ
Mendenew degmo ado kebery
ምስካየ ህዙናን እኮ ለጥምቀት አይወጣም ፡ገዳም ነው ስለሚባል ለኢዮቤልዩ ክብረ በአል ብቻ ነው የሚነግሰው
እንደው በጌታ ጠይቅልኝ እንጨቱ አልሄድም አለ የሚሉት ምንድነው ይሄ 666 ነው
የኤርሚያስ አነጋገር ብልግና ያለበትና ትህትና የሌለው ነው። የሚያወራው እውነትም እንኳን ቢሆን አቀራረቡ ግን ፀያፍ ነው። ለምሳሌ እህታችንን ''ፃታዬን ላሳይሽ'' ማለት ነበረበት??? እባካቹ ተው በሉት።
ሳቅ በጣም ኤልያስም በበዓል ነብያት ስቋል ።
Ri'isu das sil🤣🤣🤣🤣🤣👋🏻
ጠጥቶ ወይም አጭሶ ስለመጣ አትፍረድበት::
የእነዚያን ጣዖታት ወኪል ሆኖ ለመስቀል እንዲሰገድ የኦርቶዶክስ መጻሕፍት ያዛሉ። ተከታዮቹ ለምን አይኖቻቸውን በጨው አጥበው ለመስቀል እየሰገዱ ለእግዚአብሔር ነው የምንሰግደው የሚሉን። ለእግዚአብሔር ለመስገድ ምንም ዓይነት ሌላ ማዕከል እንዳይኖረን ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ:- " ለአብ የሚሰገደው በእውነትና በመንፈስ..." ብቻ የሚሰገድበት ጊዜ መድረሱን ተናግሯል።
This is egyptian patriarchal heritage!(Osiris + Isis )
Surnamed: Michael+ Mary.
መጽሐፍ ቅዱስ አንስምም ተሳስተሃል
ስሙ በልብህ ነው የተፃፈው መክተፊያ ላይ አይደለም!!!!
ታቦት ክርስቶስ ብቻ ነው የእንጨት የጣውላ ስብስብ ጣኦት ነው
This is new:"terarawn na,entchetun hid" betlew yhonal, said orthodox guy.!
ORTHODOX MELS ALLAT!!
So hilarious 😂.
ኦርቶዶክስ ተከራካሪዎች ስታወሩ ትቢት ይመስል አታለቃቅሱ መረጃ ይዛቹህ ረጋ ብላቹህ በትህትና አውሩ
ኤርሚ ግን እውቀቱን ወደሌላ የሚያስተላልፍበት ማነር ቢኖረው ፀለይሁ:: እውነት ይዞ እውቀት ኑሮት ግን ስርአት የሚባል ስለሌለው ለመቀበል ይከብዳል :: እባክህ ከውንድሞችህ ተማር ተረጋጋ ሰውን ኢንሶልትማድረግ ያስጠላል
የጸጋ ስግደት ሚባለውስ
አዎ ስንሰግድ የነበረውማ ለጣውላ ነው ውሸት ምን ያደርጋል አሁን ግን አውቀናል