በቀላሉ ምርጥ በርበሬ እንዴት ላዘጋጅ....ለቁሌት፣ለአዋዜና ድልህ የምንጠቀመው የማያቃጥልና የሚጣፍጥ ምርጥ በርበሬ አዘገጃጀት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatu  10 หลายเดือนก่อน +3

    th-cam.com/video/i5_j26TBzos/w-d-xo.htmlsi=qJDN-HKE8AQof_I5 ለጾም ጊዜ ሳይሰለች የሚበላ ምጥን የትግሬ ሽሮ አዘገጃጀት how to make shiro powder

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ ❤

  • @ethio125
    @ethio125 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ቀይ ሽንኩርቱን ብቻ ነው የማላረግበት የነበረው ዋው ጎበዝ ነሽ

  • @GenteKebde
    @GenteKebde หลายเดือนก่อน

    7ቅመም አይገባም ኮሠረትስ?

    • @addishiwot.nigatu
      @addishiwot.nigatu  หลายเดือนก่อน

      መልሱ ቪድዮ ላይ አለ ሙሉ ቪድዮን ስላልተመለከታችሁ ነው ጥያቄ የምታቀርቡት አትዝለሉት

  • @hanaasnake6187
    @hanaasnake6187 7 หลายเดือนก่อน

    በናትሽ 10 ኪሎ በርበሬ እና 5ኪሎ ሽሮ ምንያህል ቅመም ልጠቀም መጥኝልኝ የመጀመሪያዬ ነው ሳዘጋጅ

    • @addishiwot.nigatu
      @addishiwot.nigatu  7 หลายเดือนก่อน

      እሺ ውዴ እኔ የተጠቀምኩትን በኪሎ ስለገለጽኩት እኔ ያዘጋጀውትን የበርበሬ አዘገጃጀት ከነቅመሙ ስለገልጽኩ የተጠቀምኩትን በግማሽ ተጠቀሚና የሽሮ መጠን በአራት አካፍለሽ ቅመሙን ተጠቀሚ

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ
    @አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ 6 หลายเดือนก่อน

    አይታመስም እንዲ

    • @addishiwot.nigatu
      @addishiwot.nigatu  6 หลายเดือนก่อน

      አዎ አይታመስም በደንብ ከደረቀ ማስፈጨት ነው የሚታመሰው ሳይደርቅ ሲቀር ነው ዱቄቱ ሽርክት እንዳይሆን ነው