ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ነቀበሌቤት እመልሳለው የሚለው መጀመሪያ የቤት እጥረት ሀገራችን ላይ መቼ ተቀረፈ ሰው የሚገባበት የሚወድቅበት አቶአል እንኳን ለመመለስ
ግፍ አይብዛ ለባላቤቱ ይመለስ ፍትህ ይለመድ በአዛውንት እርግማን ሥር አትውደቍ አስታውሳለሁ በድንገት ሐምሌ 19 የተወረሰው
ደርግ ከሰራቸው አሳፋሪ ተግባር ሰው ለፍቶ ሰርቶ ያፈራውን ሐብት ወርሶ ወያኔም ወንጀሉን ተቀብሎ አፀደቀው አሁንም ያው ነው።ይህ በጣም የሚገርመኝ ጉዳይ ነው።
ጉራ ገላን እጣ የወጣልን መንገዱ ባለመሰራቱ መግባትና መዉጣት ባለመቻላችን በጣም ተቸግረናልና መፍትሄ ይሰጠን
ፍትህ፡ለ1997&2005ኮንዲሚኒየም፡ቤት፡ተመዝጋቢዎች፡፡
😂tebeltwal
ጥሩ ነገር ስታወሪ የሰማሁት ስለ ኢሬቻ ብቻ ነው ስለሚመለከትሽ ነው
ከተመለሰ ለሁሉም ይመለስል እኛም አለን ቅፁን።
ቀበሌ ቤት ኖሮት አያውቅም። ከአንጋፋ ሠራተኛ ሐገር ገንቢ ሐይሎች ኮሚኒሥቶች የወረሡት ለየባለቤቶቹ ሊመለሥላቸው የሚገባ ነው።
ኩሽና ጉዋዳ የዋናው ቤት አካል 50 ካሬ ባልሞላ ግቤ ውስጥ ትርፍ ቤት ብሎ የድሀ ቤት መውረስ የ10 ብር ኪራይ በመንግስት ደረጃ መስብሰ ብ ያሳፍራል
በአጭበርባሪና ሰልቃጭ ዘረኛ ሁሉም የእኛ ነው ኬኛ ነው አስተሳሰብ ሊያመጣ የሚችለውን አደገኛ እልቂትና የእርስበእርስ ግጭት ፋሽስቱ አብይና አገልጋይ ገረዶቹ አልተረዱትም ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ።
ቤቶቹን ለባለንብረቶች ያስረክብ ግለሰቦች ለፍቶ የሰሩትን ይመልስ የግለሰብ ላብ ንው በአስር ብርና በሶስት ብር አበል የሰው ንብረት መ ዝረፍ ወንጀል ነው ዘራፊው ደርግ የህዝብ እንባ አለበት።
በፍፁም ስንቱን ድሀ ቢያንስ በዚህ እንኳ ችግሩን ቀርፎለት ነበር እኮ ስንት ቤተሰቦቻችን ከበርቴ ሆነው አንድ ግለሰብና አንድ ቤተሰብ የአዲስ አበባን መሬት ዙሪያውን እያጠረ ተንፈላሶ ሌላው የሱ ተከራይ ሆኖ እሱ ጌታ ተከራዩ ሎሌ ነበር ያንን ደርግን አንቃወመውም እውነት ደርግ ህዝቡን ቢያንስ ከምድርና ከሰማይ የኑሮ ልዩነት ለመታደግ ሞክሯል ካለው ላይ ለሌለው ለማካፈል ጥሯል አጭበርባሪና በአንድ ሌሊት ከየት እንደመጣ በማይታወቅ ሀብት መበልፀግ የለም ነበር ከየት መጣ ይህ ሁሉ ምንጩ ምንድነው ጥያቄም ነበረው እኮ ልጆች ብንሆንም ያኔ ቤተሰቦቼጋ ጎረቤትም ዘመድምጋ ያለውን እናይ ነበር ዛሬ ለድሀው በቅድሚያ ምን ታስቧል????? ያኔ እስከማስታውሰው መብራትና ውሀ ሲቋረጥ አላስታውስም ስኳር ዘይት ዳቦንና እሩዝ ጨው ሳሙና የመሳሰሉት ህብረት ሱቅ እየተባለ በየሳምንቱ በቤተሰብ ቁጥር ልክ ሁሉ ሲሰጥ ነበር ሁሉ
@@hiwel9209ዛሬ ድረስ ያባቴን ቤት የወረሰች ያባቴ ሰራተኛ ባባቴ ቤት ኮርታ ትኖራለች እኛ ልጆቹ ግን ችግር ላይ ነን
አንተ የድሮ ስርዓት ናፋቂ።
በመሀል ፒያሳ ሊሴ ጋር ከ 480 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እንዲሁም ከ 3.6 ሚልየን ብር አጠቃላይ ክፍያለዛውም በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው ያለምንም ወለድ በ 3 ዓመት ቀሪውን ተረጋግተው የሚከፍሉበት የቤት አማራጭ ከባለ1 እስከ ባለ 3 መኝታ ቤት ከዚህ ቀደም 6 ውብ አፓርትመንቶችን ካስረከበው ድርጅት 🏆 13 ቤቶች ብቻ ቀሩን 🏆 በ 1ካሬ የ7000ብር ቅናሽ በለቡ መብራት አከባቢ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ ኮምፖውንድ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን በማስታወቅያ ዋጋ ከ DMC ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል። አፓርትመንቶቻችን👉 ስቱዲዮ 56m2👉ባለ 1 መኝታ 77m2, 85m2👉ባለ 2 መኝታ + የራሱ ሻወር እና ሽንት ቤት ያለው የሰራተኛ ክፍል123m2, 128m2, 148m2👉ባለ 3 መኝታ + የራሱ ሻወር እና ሽንት ቤት ያለው የሰራተኛ ክፍል146m2, 153m2, 159m2, 167m2👉ባለ 4 መኝታ + የራሱ ሻወር እና ሽንት ቤት ያለው የሰራተኛ ክፍል 177m2, 181m2👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ 29m2, 35m2, 43m2, 67m2🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇❇️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመንቶች➡️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች☞ በ አንድ ህንፃ ላይ 5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር☞የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ☞ባለ 6 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ያሉት ( ፓርኪንግ) ☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ☞ መዋኛ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ ስፍራ☞ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ ሰገነት።አነጋጋሪው መረጃቦታ ቢሉት ቦታ ነው? ዋጋስ ቢሉ ዋጋ ነው?ለኢንቨስትመንት ሆነ ለመኖሪያ ሰፊ አማራጭ የያዘ ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።ለበለጠ መረጃ: የሽያጭ አማካሪሮዳስ ተክላይ☎️+251963397184Telegram;@Yoba7zWhatapp and facebook;facebook.com/profile.php?id=61564831029 ይደውሉ።ሰናይ ቀን
ቅፅ 03 ቅፅ 04 ከቀበሌ መዝገብ ቤቶች ውስጥ በሙሥና በአቻና አምቻ ተዘርፈው አልቀዋል።
ያም ሔደ ይኼም መጣ ለተበደለ የሚሰሩት አንድም ነገር የለም ሰዉ የለፋበትን ከመንጠቅ በስተቀር በጣም የሚቆጨን ነገር ከንብረቱ በላይ ወላጆቻችን ማጣታችን ነው ለጣራ ግድግዳ ብለዉ በገዛ ንብረታቸው ተደብድበው ሕይወታቸውን ማጣታቸው ሲቀጥል ፍትህ ፍርድ ከሐያሉ መድሐኒዓለም ነው የምንጠብቀው ምድራዊ ያዉ ምድራዊ ነው ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይብራል ለሁሉም ጊዜ አለው ጊዜ ጊዜ ጊዜ ጊዜ
ፍትህ ባይኖርም ፍትህ እንበል እቺ ሴት የምስኪኑ እምባ ምንም አለለትም ለነጓሩ ፍጣሪ እንደ ሰው አደለም አይቾክልም
FANO will enter Addis Ababa soon and make arrangement for those who displace from Addis Ababa and other areas in the country.
ግን እንደመፍትሔ አስተያየት የምሠጠው ቤቱን ለገነቡት ግለሠቦች የጣሪያና የግድግዳ ካሣ ተከፍሎአቸው ቤቱ አሁን ለሚኖሩትበት ነዋሪዎች ቦታው ወደ ግል ይዞታ ቢቀየር መንግስት የተሻለ ገቢ ያገኛል ንትርኩም ያበቃለታል ብዬ አስባለሁ።
😂ደርግ እኮ በመንግሥታዊ ዘራፊነት የነጠቀው ነው የተቀያየሩትም ቢሆኑ ለመስተዳድራቸው ስለሚጠቅማቸው እንጂ እየኖረ ያለበትንና የተዘረፈውን በማያጋጭ ሁኔታ ሕዝብን በአደባባይ ይቅርታ ጠይቆ ጠባሳውን ማጥፋት ባይቻልም ቁስልን መጠገን ይገባል።
ቤቶቹ ተለይተው መልስይሰጠው 67/47 ውጪ የሆኑት ያለአግባብ ሰለሆነ መንግሰት መውረሰ የለበትም
ፍትህ. ለ2005 ኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች
የቤት ልማት ላይ አልተሰራም, 😢
ቅፆቹ የሚሉትን አንብቡልን እንዴት ነው ማስመለስ የምንችለው?
የወሬ ቋንጣ ከተባለ አሁን ያነበብከው ነው 6 ወራት ያስቆጠረ ቲሽ ቀሽም
መንግስት አዋጅ ሲያወጣ ትርፍ ቤት ለመንግስት ብሎ ነው ነገር ግን የእኔ ቤተሰቦች በሌላ ክ/ከተማ 5 ደጃፍ ቤቶችን አስረክበው በምርጫችን የያዝነውንም ግቢ ውስጥ ያለውን ቤት ቀበሌ ወርሶብን ሰሚ በማጣት እስካሁን አለን አነሱ አልፈዋል ለዚህ አሠራር ፍርዱ ምንድነው
A.a lamberet yeteseraw apartment meha new yemegabaw malet temereko gen algebum algebanem lemedenew mengest yawkal weys weredaw new malet yeka k ketma werda 9 pless azawentohe eyeteglatu new
ሰላም ወድም እኔ ከጎንደር አዴስ የሜሰሩ የቀበሌ ቤት ግዥ ተበየ ነበር እስከ 400 መቶ ሽ ተብየ እስኬ ሃሳብህን አሳውቀኝ🙏
Yikrebshe wude bohaka birrshen endatebeye
አዲስ አበባ በፌዴሬሽን ም/ቤት ውክልና በሌለው ሁኔታ ውሳኔውን ተገቢ አያደርገውም።
መረጃው ሲጀምር የሚታየው ህንጻ የት ነዉ ?? አስተውለን ካየነው አንበሳ ይመስላል
የአያቴ 11 ክፍል ቤት እርርር 😊
በአዋጅ 67/47 ያልተወረሱ ቤቶች ምንምለሽተሰጣቸው
Hey. How. Is. Toffee?
ቅጹን የቀበሌው አመራሮች በተለያየ ምክንያት እንዳወጡት እንዲሁም ባለንብረቶቹ እንደሚያስወጡት እየታወቀ ያስረከቡትም ልባቸው እያወቀ የሚያደርጉት ስለሆነ መንግስት ውሳኔ ሊሰጠው ይገባል።
ፍትህ፡ለሚስኪኑ፡ህዝብ
ወራም ያወራኸውና የጳፍከው ምንም አይገናኝኝም ለቀማ
በቃ አትጨቅጭቁን እኛ እኮ ከረሳነው ቆየን 50 ዓመት አለፈው ቀበሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌ
ቱልቱላ.
አበል ቀመስ ከሆነ አይመለስም
Tiktok
ቱሪ ናፋ ነህ
ውሸት አለብህ አጣርተህ አቅርብ ይሄ አንተኑ ይጎዳሀል
ከንቱ ድካም አትድከም በቱልቱላ ወሬ የህዝብ ህይወት መበጥበጥ የትም አያደርስህም ሌላ ስራ ስራ አይርፈድብህ
We’re alebachu unsubscribed
Fake news
False news ✋️ 🫸 🫷
ነቀበሌቤት እመልሳለው የሚለው መጀመሪያ የቤት እጥረት ሀገራችን ላይ መቼ ተቀረፈ ሰው የሚገባበት የሚወድቅበት አቶአል እንኳን ለመመለስ
ግፍ አይብዛ ለባላቤቱ ይመለስ ፍትህ ይለመድ በአዛውንት እርግማን ሥር አትውደቍ አስታውሳለሁ በድንገት ሐምሌ 19 የተወረሰው
ደርግ ከሰራቸው አሳፋሪ ተግባር ሰው ለፍቶ ሰርቶ ያፈራውን ሐብት ወርሶ ወያኔም ወንጀሉን ተቀብሎ አፀደቀው አሁንም ያው ነው።ይህ በጣም የሚገርመኝ ጉዳይ ነው።
ጉራ ገላን እጣ የወጣልን መንገዱ ባለመሰራቱ መግባትና መዉጣት ባለመቻላችን በጣም ተቸግረናልና መፍትሄ ይሰጠን
ፍትህ፡ለ1997&2005ኮንዲሚኒየም፡ቤት፡ተመዝጋቢዎች፡፡
😂tebeltwal
ጥሩ ነገር ስታወሪ የሰማሁት ስለ ኢሬቻ ብቻ ነው ስለሚመለከትሽ ነው
ከተመለሰ ለሁሉም ይመለስል እኛም አለን ቅፁን።
ቀበሌ ቤት ኖሮት አያውቅም። ከአንጋፋ ሠራተኛ ሐገር ገንቢ ሐይሎች ኮሚኒሥቶች የወረሡት ለየባለቤቶቹ ሊመለሥላቸው የሚገባ ነው።
ኩሽና ጉዋዳ የዋናው ቤት አካል 50 ካሬ ባልሞላ ግቤ ውስጥ ትርፍ ቤት ብሎ የድሀ ቤት መውረስ የ10 ብር ኪራይ በመንግስት ደረጃ መስብሰ ብ ያሳፍራል
በአጭበርባሪና ሰልቃጭ ዘረኛ ሁሉም የእኛ ነው ኬኛ ነው አስተሳሰብ ሊያመጣ የሚችለውን አደገኛ እልቂትና የእርስበእርስ ግጭት ፋሽስቱ አብይና አገልጋይ ገረዶቹ አልተረዱትም ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ።
ቤቶቹን ለባለንብረቶች ያስረክብ ግለሰቦች ለፍቶ የሰሩትን ይመልስ የግለሰብ ላብ ንው በአስር ብርና በሶስት ብር አበል የሰው ንብረት መ ዝረፍ ወንጀል ነው ዘራፊው ደርግ የህዝብ እንባ አለበት።
በፍፁም ስንቱን ድሀ ቢያንስ በዚህ እንኳ ችግሩን ቀርፎለት ነበር እኮ ስንት ቤተሰቦቻችን ከበርቴ ሆነው አንድ ግለሰብና አንድ ቤተሰብ የአዲስ አበባን መሬት ዙሪያውን እያጠረ ተንፈላሶ ሌላው የሱ ተከራይ ሆኖ እሱ ጌታ ተከራዩ ሎሌ ነበር ያንን ደርግን አንቃወመውም እውነት ደርግ ህዝቡን ቢያንስ ከምድርና ከሰማይ የኑሮ ልዩነት ለመታደግ ሞክሯል ካለው ላይ ለሌለው ለማካፈል ጥሯል አጭበርባሪና በአንድ ሌሊት ከየት እንደመጣ በማይታወቅ ሀብት መበልፀግ የለም ነበር ከየት መጣ ይህ ሁሉ ምንጩ ምንድነው ጥያቄም ነበረው እኮ ልጆች ብንሆንም ያኔ ቤተሰቦቼጋ ጎረቤትም ዘመድምጋ ያለውን እናይ ነበር ዛሬ ለድሀው በቅድሚያ ምን ታስቧል????? ያኔ እስከማስታውሰው መብራትና ውሀ ሲቋረጥ አላስታውስም ስኳር ዘይት ዳቦንና እሩዝ ጨው ሳሙና የመሳሰሉት ህብረት ሱቅ እየተባለ በየሳምንቱ በቤተሰብ ቁጥር ልክ ሁሉ ሲሰጥ ነበር ሁሉ
@@hiwel9209ዛሬ ድረስ ያባቴን ቤት የወረሰች ያባቴ ሰራተኛ ባባቴ ቤት ኮርታ ትኖራለች እኛ ልጆቹ ግን ችግር ላይ ነን
አንተ የድሮ ስርዓት ናፋቂ።
በመሀል ፒያሳ ሊሴ ጋር ከ 480 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እንዲሁም ከ 3.6 ሚልየን ብር አጠቃላይ ክፍያ
ለዛውም በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው ያለምንም ወለድ በ 3 ዓመት ቀሪውን ተረጋግተው የሚከፍሉበት የቤት አማራጭ
ከባለ1 እስከ ባለ 3 መኝታ ቤት
ከዚህ ቀደም 6 ውብ አፓርትመንቶችን ካስረከበው ድርጅት 🏆 13 ቤቶች ብቻ ቀሩን 🏆
በ 1ካሬ የ7000ብር ቅናሽ
በለቡ መብራት አከባቢ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ ኮምፖውንድ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን በማስታወቅያ ዋጋ ከ DMC ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል።
አፓርትመንቶቻችን
👉 ስቱዲዮ
56m2
👉ባለ 1 መኝታ
77m2, 85m2
👉ባለ 2 መኝታ + የራሱ ሻወር እና ሽንት ቤት ያለው የሰራተኛ ክፍል
123m2, 128m2, 148m2
👉ባለ 3 መኝታ + የራሱ ሻወር እና ሽንት ቤት ያለው የሰራተኛ ክፍል
146m2, 153m2, 159m2, 167m2
👉ባለ 4 መኝታ + የራሱ ሻወር እና ሽንት ቤት ያለው የሰራተኛ ክፍል
177m2, 181m2
👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ
29m2, 35m2, 43m2, 67m2
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
❇️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመንቶች
➡️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
☞ በ አንድ ህንፃ ላይ 5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
☞ባለ 6 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ያሉት ( ፓርኪንግ)
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ መዋኛ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ ስፍራ
☞ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ ሰገነት።
አነጋጋሪው መረጃ
ቦታ ቢሉት ቦታ ነው? ዋጋስ ቢሉ ዋጋ ነው?
ለኢንቨስትመንት ሆነ ለመኖሪያ ሰፊ አማራጭ የያዘ
ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።
ለበለጠ መረጃ:
የሽያጭ አማካሪ
ሮዳስ ተክላይ
☎️+251963397184
Telegram;@Yoba7z
Whatapp and facebook;facebook.com/profile.php?id=61564831029
ይደውሉ።
ሰናይ ቀን
ቅፅ 03 ቅፅ 04 ከቀበሌ መዝገብ ቤቶች ውስጥ በሙሥና በአቻና አምቻ ተዘርፈው አልቀዋል።
ያም ሔደ ይኼም መጣ ለተበደለ የሚሰሩት አንድም ነገር የለም ሰዉ የለፋበትን ከመንጠቅ በስተቀር በጣም የሚቆጨን ነገር ከንብረቱ በላይ ወላጆቻችን ማጣታችን ነው ለጣራ ግድግዳ ብለዉ በገዛ ንብረታቸው ተደብድበው ሕይወታቸውን ማጣታቸው ሲቀጥል ፍትህ ፍርድ ከሐያሉ መድሐኒዓለም ነው የምንጠብቀው ምድራዊ ያዉ ምድራዊ ነው ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይብራል ለሁሉም ጊዜ አለው ጊዜ ጊዜ ጊዜ ጊዜ
ፍትህ ባይኖርም ፍትህ እንበል እቺ ሴት የምስኪኑ እምባ ምንም አለለትም ለነጓሩ ፍጣሪ እንደ ሰው አደለም አይቾክልም
FANO will enter Addis Ababa soon and make arrangement for those who displace from Addis Ababa and other areas in the country.
ግን እንደመፍትሔ አስተያየት የምሠጠው ቤቱን ለገነቡት ግለሠቦች የጣሪያና የግድግዳ ካሣ ተከፍሎአቸው ቤቱ አሁን ለሚኖሩትበት ነዋሪዎች ቦታው ወደ ግል ይዞታ ቢቀየር መንግስት የተሻለ ገቢ ያገኛል ንትርኩም ያበቃለታል ብዬ አስባለሁ።
😂ደርግ እኮ በመንግሥታዊ ዘራፊነት የነጠቀው ነው የተቀያየሩትም ቢሆኑ ለመስተዳድራቸው ስለሚጠቅማቸው እንጂ እየኖረ ያለበትንና የተዘረፈውን በማያጋጭ ሁኔታ ሕዝብን በአደባባይ ይቅርታ ጠይቆ ጠባሳውን ማጥፋት ባይቻልም ቁስልን መጠገን ይገባል።
ቤቶቹ ተለይተው መልስይሰጠው 67/47 ውጪ የሆኑት ያለአግባብ ሰለሆነ መንግሰት መውረሰ የለበትም
ፍትህ. ለ2005 ኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች
የቤት ልማት ላይ አልተሰራም, 😢
ቅፆቹ የሚሉትን አንብቡልን እንዴት ነው ማስመለስ የምንችለው?
የወሬ ቋንጣ ከተባለ አሁን ያነበብከው ነው
6 ወራት ያስቆጠረ ቲሽ ቀሽም