ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህ ጸጋ ከላይ ከእርሱ እጅ እንጂ በሰው ምርምር ከዘመኑ theology እገሌ scholar ምን ብሎ ፈታ ብሎ በመሸምደድ አይገኝም። ወንድም ቤኪ አሁንም እርሱ ቀሪ ዘመንህን ለክብሩ ይጠቀሚህ ቅባቱን ጨምሮ ያፍስስ። ተባረክ
እስኪ የሐዋሪት ቤ/ክ መልስ ካለት እኔም ቀላል ጥያቄ ላንሳልህ ፡፡ ወልድ ስጋው ነው ካልክ እንዴት ስጋ ስራ ለሰራለል ትላለህ ! መስራት የሚችለው የራሱ ህልውና ያለው አይደለምን !
መልስ የላቸውም የonly jesus እምነት የሞተ ነውደ@@habtamusium8646
አንቴ በሥላሴ አስተምህሮት መሰረት ክርስቶስ የለ መለኮት(እግዚአብሔር ወልድ) ህልውና አለው? @@habtamusium8646
መፅሐፍ ሲናገር " ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።” - ዮሐንስ 14፥10@@habtamusium8646
እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን ❗️በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል❗️።” - ዮሐንስ 14፥10
ይህ ትምህርት ይቀጥል ብዙዎች ከታሰሩበት የስላሴ ትምህርት እንዲፈቱ ፓ/ር በረከት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤
ራስ ነጻ ውጣ
ጌታ ኢየሱስ የወንጌሉ ባለቤት እውነትን ለማወቅ ለሚወዱ እንዲህ አድርጎ እራሱን ይገልጣል። ስሙ ይባረክ።
እኔ ብዙ የተማርኩባቸው ትምህርቶች አሉ እባካችሁ ይህንን ትምህርት ሁሌም ብናገኝ የበለጠ መገለጥ ውሰጥ እንገባለን።
ይሄንን እዉቀት የሰጠህ የሰማይ አምላክ ነዉ። ጨምሮ እግዝአብሔር ይባርክህ ወንድማችን...
ምን አይነት ድንቅ ስጦታ ነው የተሰጠህ ፖሰተር በረከት ኢየሱስ በጣም በጣም ይወድሃል አለም ያለወቀችን ሚስጥር ግልጥ ያረገልህ ኢየሱስ ይመሰገን እኔ ውሰጥ በደስታ ረካ
yemn mistr nw begilts yetetsafewn ayamnm..atamo nw ke erasu yemiyamnew.
ኢየሱስ ስለ ፀጋው ስጦታ ይመስገን ወ/ም ቤክ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏❤️❤️
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ እኛም ጥሩ መረዳት ላይ ደርሰናል
አሜን ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ
Bexam be bizu bereket egziyaber yibarek
God bless you Pastor Bereket!
ጌታ ኢየሱስ ስለ አንተ ይመሥገን ሚስጥሩን ማንነቱን ገልጦልሀል አንተም የተገለጠልህን እውነት በቤቱ ላለነው ብቻ ሳይሆን በስላሴና በሁለት አካል ለተታለሉና እውነት ለመሰላቸው ብዙዎች እውነተኛው ብርሀን እየበራላቸውና የሰማይ አምላክን ልዑሉን ኢየሱስን እያወቁ ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወ/ም በረከት❤❤❤❤❤❤❤❤
Beki እግዚአብሔር ይባርክህ 👏👏👏👏
Tebsrekilin❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ።❤
ተባረኪ ❤️በቡዙ በርከት 🙏
ye esrael amlak tsegawun yabzalih wendim beki
ኢሴ ኢየሱስ አብዝቶ በብዙ ጸጋ ይባረክህ ቄስ በረከት❤❤
እ/ቴ ሙሉ ፣ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! በአን ቺ ቤ/ክ ትምህርት መሰረት ክርስቶስ(ወልድ) ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ? ስጋ የራሱ ማንነት አለው ማለት ነው ?
@@habtamusium8646 ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2፥9 በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤
Amen
ተባረክ ፓስተር ቤኪ ❤❤❤
ወ/ፐስቴር በራከት ስለ ሰንበት አንድ አንድ ነገረ ኒገርልኝ ሰንበት ቅደሜነው ለምሉ?❤
Be blessed beki . The things of God is a hiden thing to the ordinary man .❤❤❤
eyesus yibarkih wendim beki
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egzhab lante asalifo yiset enwodwalen ❤❤❤❤❤❤❤
Pastor Baki May God bless you ❤❤❤❤
ዳን ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?
@@habtamusium8646 የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ሲል እንዴት ነው ምትረዳው? ልክ እንደ ሰው አየህ ይሄ እንደዚህ ነው ሚደረገው እያለው ነው ብለህ ነው ምትረዳው? መልስህ አው ከሆነ እግዚያብሔር ለእግዚያብሔር የሚያደርገውን እንዴት ያሳየዋል?
አዎ ! በአጭሩ ማሳየት ከፍታና ዝቅታን አይገልጽም ፡፡ ይልቁን የፍቅርን ጥልቀት እና አንድነትን ይገልጻል ፡፡ በሐዋሪያት ት/ት ግን ለራሱ ስጋ ነው የሚያሳየው የሚለው አባባል ምንም ትርጉም አይሰጥም !
@@habtamusium8646 ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1፥21-22 ጠላቶች የነበራችሁትን አሁን በሥጋው ሰውነት በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ።2፥9 በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤የጥያቄዎች ሁሉ መልስ የእግዚአብሔር ቃል ነው
“ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።” - 2ኛ ዮሐንስ 1፥9
Brother Barakat, I wish My God make you his instruments all your life.
Bro God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድም ቤኪ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🥰
ይዱ ፡ በረከተት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረት ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ? ስጋ የራሱ ማንነት አለው ማለት ነው ?
Wowwww temesgen abet megelxi
ጌታ ካንቴ ጋር ነው በርከት
What shall I do to you? God Blesing your life. I wish everlasting peace £ life for you !!!!!!!
❤❤❤
ቢ ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?
ቁ .20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል !
የት ምን መቼ እንዴ አሳየው የሚሉትን ጥያቄዎች መመለስ አለብህ ጥቅስ መፃፍ ብቻ በቂ አይደለም
ወንድሜ አንድ ነገር ረሳህ ለምን አሳየው 'when , what , where , why'
@@habtamusium8646 አሁንም አልመለስክም እኮ
በእግዚአብሔር አንድነት እና በኢየሱስ ስም ጥምቀት አምናለሁ ግን በዕብ 1:8 ራሱ እግዚአብሔር ስናገር ልጁን ክርስቶስን ...#አምላክ ሆይ ዙፋንህ ለዘላለም ነው# ....በእኔ አረዳድ መለኮት ልጁን እንዴት #አምላክ # (2ኛው አምላክ )ይለዋል ? የሚል ስለሆነ አብራሩልኝ !!!!! ከአንድ አምላክ እግዚአብሔር ውጭ ሌላ ሁለተኛ አምላክ የለም ይላል መጽሐፉ !!!
Bekii bro❤❤❤❤❤❤
Geta Eyesus yibarkh 😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️🙏🙏
@@habtamusium8646ጥያቄ ስትጠይቅ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ ጠቅሰህ መሆን አለብት :: በሥላሴ አስተምህሮት መሠረት ክርስቶስ የለ መለኮት(እግዚአብሔር ወልድ) ህልውና አለው???
ታጌ ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?
በመጀመሪያ ጥያቄዬ ይመለስልኝ ! መልስ ከሌለህ ግን ክርስቶስን ማን ስለመሆኑ ከቃሉ አሳይሃለሁ ፡፡ በነገራችን ላይ ቤኪ ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?
@@habtamusium8646 አብ ወልድን ይወዳል ስል: በሥላሴ አስተምህሮት መሠረት1,መለኮት መለኮትን ይወዳል ማለት ነው?2, አካል አካልን ይወዳል ማለት ነው?3, አምላክ አምላክን ይወዳል ማለት ነው?
Silase malet sost(3) Amulaki maletno!!!
Ab keweld wchi aLseram? weld bemidr Lay eyale semayna yemikotaterew maneber?
የስላሴን ትምህርት ያፈረሰው ዕብራዊያን 1:-1 ነው ዕብራውያን 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥² ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን በማለት3 አምለክ እንዳልተናገረን አንዱ አምላክ በብሉ ክዳን በነቢያት በአድስ ኪዳን ደሞ በኢየሱስ ሆኖ እንደተናገረን በግልጽ ቋንቋ ተጽፎልናል።
OK ba Ades kedane ba Eyesus hono malate Eyesus manwu??? Belu kedan nabeyatochi ka egezehabehere akil lela kahonu???? Eyesuses endet bazay manegade yetorogomale??
አብ በብሉ ኪዳን በነቢያት ተናገራ በአዲስ ኪዳን በራሱ ስጋ ተናገረን እንደስላሴ ትምህርት 3 አምላክ የተናገሩበት ግዜ ዬለም።
@@GetachewMekuriya selaze Abem woldem manefase qedusem Sega alachawu malate nawu??? 😅
ጌች፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?
@@habtamusium8646 አብ ለስጋው ወይንም ለአካሉ የሚያደርገውን ያሳየዋል የሚል ከከበደህ በስላሴ ትምህርት እግዚአብሔር አብ ለእግዚአብሔር ወልድ የሚያደርጋውን ያሳየወል ወደማለት ይወስደሃል ዬትኛው ነው የሚከብደው? እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ሲያስተርቅ ነበር የሚለው ደሞ በስላሴ ትምህርት እግዚአብሔር አብ በእግዚአብሔር ወልድ ውስጥ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ሲያስተርቅ ነበር ማለት ነው።የስላሴ ትምህርት ከወንጌል ጋር ይጋጫል።
ቄስ በረከት ከካሮልን ጋር የምደረግ ውይይት ሌሎችን የምድኑትን የምያጠፋ ሰለሆነ በይደግ ጥሩ ነው።
እና ወደ አብ መግባት የምለዉ እንዴት ነዉ ባካችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርቲ ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?
"አብን ለብቻ ካስቀመጥነዉ"ደም ስለማይኖ በኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ማዋሄድ ነዉ ወይስ አብን አብ ወለድን ወልድ ቃሉ የምለዉን ማለት ነዉ እዉነታዉ????
Geta abzito yibaaarikih
ፈኒ ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?
mnm tirgum ayasfeligewm betetsafew endetetsafew meredat nw yemiyasfeligew.
ወንድሜ መጽሐፍ ቅዱስ ስላሴ የሚባል ቃልም አምላክም አያውቅም!! አምላክ ስለራሱ በስውር አልተናገረም አይናገርም።ኢሳይያስ 45¹⁸ ሰማያትን የፈጠረ እግዚአብሔር፥ እርሱም ምድርን የሠራና ያደረገ ያጸናትም፥ መኖሪያም ልትሆን እንጂ ለከንቱ እንድትሆን ያልፈጠራት አምላክ፥ እንዲህ ይላል፦ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም በቀር ሌላ የለም።¹⁹ በስውር ወይም በጨለማ ምድር ስፍራ አልተናገርሁም፤ ለያዕቆብ ዘር፦ በከንቱ ፈልጉኝ አላልሁም እኔ እግዚአብሔር ጽድቅን እናገራለሁ ቅንንም አወራለሁ።
keld new mtaweraw
Kelid ayidelemn hiyawu ye EGIZHABIHER KALI NEWU
በራስ ትርጉም ቱዘት
ኢየሱስ አብ ከሆነ ታዲያ ኢየሱስ በምድር ላይ እያለ ወደማን ነዉ ሚጸልይ የነበረ?እሱ እራሱ አብ ከሆነ መጸለይ አያስፈልገዉ ነበር?
ወዳጄ:-?ኢየሱስ እግዚአብሔር ወልድ ከሆነ፣ ወደ ሌላ አካል የሚጸልይበት ምክንያትስ ምንድነው😢??የራሱ አምላክነት የማይችለው ነገር አለ???የእግዚአብሔር አብ አምላክነት ከእግዚአብሔር ወልድ አምላክነት የሚልበት ምንድነው?
1ኛ ዮሐንስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²² ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።²³ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
@@apostolicgospel4all-ethio-5141ኛ ዮሐንስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²² ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።²³ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
Gate eyesuse abezeto yebrekik beki
@@habtamusium8646 በወለድቱ ወለድ ውይም የእግዚአብሔር ልጅ ነው በመንፈስ በውስጥ የማይታይ አብ ነው “እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።” - ቆላስይስ 1፥19-20“በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤” - ቆላስይስ 2፥9“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።” - 2ኛ ቆሮ 5፥19ዮሐንስ 12¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁴⁴ ኢየሱስም ጮኸ፥ እንዲህም አለ፦ በእኔ የሚያምን በላከኝ ማመኑ ነው እንጂ በእኔ አይደለም፤ … ⁴⁶ በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።ዮሐንስ 14¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁰ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።¹¹ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ።¹² እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥¹³ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።
@@habtamusium8646 አብ መንፈስ ነው። ወለድ የሚታይ ነው ።
if it is so , how do you understand verse 20 mean ? w/c says : ቁ .20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል !
@@habtamusium8646 enda ba sialse aseterote eko =nw eko abe ena wolde እከሌ nw eko endat እግዚአብሔር ወለድ እግዚአብሔር አብን yebaltale koy?
ደሙ አብ ነዉን???????
Selse taote nw 3 amlake yelm be semay yemtnoru abatochachen hoye enbel ? 😂😂😂😂
Ayezo
ሀትሜ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?
አንተ እንዲያው መጽሐፈ ቅዱስን ምንም አልተረዳህም
Eyesus Abe kahon wold manwu??? Manefase qeduse manwu??? 😅
Abe ba wolde hone nw serow yamserow abe manefas nw wolde yamtye yamchabte nw eshi
እኔ የምናገረው ቃል ከእራሴ አልናገርም ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ስራዉን ይሰራል ስለ የሚል አብ በወልድ ዉስጥ እንዳለ ማወቅ አለብህ (ሺ) አብ በወልድ ዉስጥ አለ ካለን ደግሞ መንፈሱ በዉስጡ አለ ማለት ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር መንፈስ ስለሆነ ዮሐንስ 4÷24 መሰረት ማለት ነው ስለሆነ ወልድና መንፈስ ቂዱስ ማነው ሚባል ጥያቄ ሊኖርህ(ሺ) አይገባም ትምህርቱን እስከመጨረሻው አዳምጡ እሺ ❤❤ በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና።ቆልይሲስ 2÷9
@@sismihiretyeiyesusilijnati6109 Abe ba wolede wusex yemenorawu ba akil nawu woyes ba manefase??
@@hafteH-ot4bt ok wold woyenm qale yetabalawu ka mache jemero nawu yenebarawu??
ወዳጄ @masara7252 :-ኢየሱስ አምላክ ከሆነ፣ ሰው የሆነው ማን ነው? ለዚህ ጥያቄ፣ መልስ ለመስጠት ፈቃደኛ ስትሆን ፣ ኢየሱስ እንዴት አብም ወልድም እንደሆነ ጥርት ብሎ እንደሚገባህ ምንም ጥርጥር የለውም።
ክፍሎቹ እያጣመምክ ሌላው ላይ እጅ ትቀስራለህ። የነገረከን ጠማማና የተረገመ ትምህርት ነው። ያቀረብካቸው ክፍሎች አብና ወልድ የተለያዩ አካላት መሆናቸው የሚያሳይ ነው። ሲቀጥል የሥላሴ ትምህርት ምን እንደሆን በጥንቃቄ እውቅና ከዛ ትናገራለህ። ሳታቅ እንደሚያቅ ሰው አይሰራራህ። እንዲህ አይነት ትምህርት ማምታታት አይጠቅምህም ይልቁንም ብዙ ይጎዳሃል። አስብበት
እስቲ ሁለት ወይም ሶስት አካል የሚል ከመጽሀፍ ቅዱስ አስረዳ የሞተልህስ ከሶስቱ የቱ ነው??ወንድሜ በቅንነት ተረዳ ጸልይ አንዱን ጌታ 2,3 እያልክ አማልክት አታብዛ!!!
ሲጀምር የሥላሴ ትምህርት የገባው ማንም የለም ወደ ፊትም አይኖርም።
ምክንያቱም የሌለን ነገር ማወቅም መረዳትም አይቻልምና
@@abmyyaf8128 ጥያቄህ በጥያቄ መልክ ልመልስልህ, እስቲ አንተ አንድ አካል የሚል አሳየኝ? ቃል በቃል የሚል ተፋልሶ ባትሰራ ጥሩ ነው። አማልክት ላልከው የብዛት ጉዳይ ብቻ ሳይሆን እውነተኛ አምላክ ያልሆነ እንደማለት ስለሆነ አንተም ያለህ አምላክ ትክክለኛ አምላክ አይደለም። ሌላው ፀልይ ብለህኛል, እኔም ያለኝ ምክር ፀልይ ቅዱስ መፅሐፍ በአግባቡ አጥናው
@@NebiyuDaniel-hp1hh የአንተ አምላክ ሙሉ በሙሉ ከተረዳኸው እውነተኛ አምላክ እንዳልሆነ እየነገርከኝ እንደሆነ እወቅ። ምክንያቱም እውነተኛ አምላክ ሙሉ በሙሉ ማንም አያውቀውም። እኔ ግን ታውቆ የማያልቅ አምላክ አለኝ። ነገር ግን መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ሥላሴ በግልፅ በማያወዛግብ መልክ ሰዎች መዳን ይችሉ ዘንድ በሚገባቸው መልክ ገልጿል። ያው ያለመታደል ሆኖ በፍልስናችሁ ምክንያት አትቀበሉም። የሰው ፍልስፍና አያድንም
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
💕💕💕💕
❤❤❤❤❤❤
ፒ ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ ጸጋ ከላይ ከእርሱ እጅ እንጂ በሰው ምርምር ከዘመኑ theology እገሌ scholar ምን ብሎ ፈታ ብሎ በመሸምደድ አይገኝም። ወንድም ቤኪ አሁንም እርሱ ቀሪ ዘመንህን ለክብሩ ይጠቀሚህ ቅባቱን ጨምሮ ያፍስስ። ተባረክ
እስኪ የሐዋሪት ቤ/ክ መልስ ካለት እኔም ቀላል ጥያቄ ላንሳልህ ፡፡ ወልድ ስጋው ነው ካልክ እንዴት ስጋ ስራ ለሰራለል ትላለህ ! መስራት የሚችለው የራሱ ህልውና ያለው አይደለምን !
መልስ የላቸውም የonly jesus እምነት የሞተ ነውደ@@habtamusium8646
አንቴ በሥላሴ አስተምህሮት መሰረት ክርስቶስ የለ መለኮት(እግዚአብሔር ወልድ) ህልውና አለው? @@habtamusium8646
መፅሐፍ ሲናገር
" ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።”
- ዮሐንስ 14፥10@@habtamusium8646
እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን ❗️በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል❗️።”
- ዮሐንስ 14፥10
ይህ ትምህርት ይቀጥል ብዙዎች ከታሰሩበት የስላሴ ትምህርት እንዲፈቱ ፓ/ር በረከት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤
ራስ ነጻ ውጣ
ጌታ ኢየሱስ የወንጌሉ ባለቤት እውነትን ለማወቅ ለሚወዱ እንዲህ አድርጎ እራሱን ይገልጣል። ስሙ ይባረክ።
እኔ ብዙ የተማርኩባቸው ትምህርቶች አሉ እባካችሁ ይህንን ትምህርት ሁሌም ብናገኝ የበለጠ መገለጥ ውሰጥ እንገባለን።
ይሄንን እዉቀት የሰጠህ የሰማይ አምላክ ነዉ።
ጨምሮ እግዝአብሔር ይባርክህ ወንድማችን...
ምን አይነት ድንቅ ስጦታ ነው የተሰጠህ ፖሰተር በረከት ኢየሱስ በጣም በጣም ይወድሃል አለም ያለወቀችን ሚስጥር ግልጥ ያረገልህ ኢየሱስ ይመሰገን እኔ ውሰጥ በደስታ ረካ
yemn mistr nw begilts yetetsafewn ayamnm..atamo nw ke erasu yemiyamnew.
ኢየሱስ ስለ ፀጋው ስጦታ ይመስገን ወ/ም ቤክ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏❤️❤️
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ እኛም ጥሩ መረዳት ላይ ደርሰናል
አሜን ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ
Bexam be bizu bereket egziyaber yibarek
God bless you Pastor Bereket!
ጌታ ኢየሱስ ስለ አንተ ይመሥገን ሚስጥሩን ማንነቱን ገልጦልሀል አንተም የተገለጠልህን እውነት በቤቱ ላለነው ብቻ ሳይሆን በስላሴና በሁለት አካል ለተታለሉና እውነት ለመሰላቸው ብዙዎች እውነተኛው ብርሀን እየበራላቸውና የሰማይ አምላክን ልዑሉን ኢየሱስን እያወቁ ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
ወ/ም በረከት
❤❤❤❤❤❤❤❤
Beki እግዚአብሔር ይባርክህ 👏👏👏👏
Tebsrekilin❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ።❤
ተባረኪ ❤️በቡዙ በርከት 🙏
ye esrael amlak tsegawun yabzalih wendim beki
ኢሴ ኢየሱስ አብዝቶ በብዙ ጸጋ ይባረክህ ቄስ በረከት❤❤
እ/ቴ ሙሉ ፣ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! በአን ቺ ቤ/ክ ትምህርት መሰረት ክርስቶስ(ወልድ) ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ? ስጋ የራሱ ማንነት አለው ማለት ነው ?
@@habtamusium8646 ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2፥9 በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤
Amen
ተባረክ ፓስተር ቤኪ ❤❤❤
ወ/ፐስቴር በራከት ስለ ሰንበት አንድ አንድ ነገረ ኒገርልኝ ሰንበት ቅደሜነው ለምሉ?❤
Be blessed beki . The things of God is a hiden thing to the ordinary man .❤❤❤
eyesus yibarkih wendim beki
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egzhab lante asalifo yiset enwodwalen ❤❤❤❤❤❤❤
Pastor Baki May God bless you ❤❤❤❤
ዳን ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?
@@habtamusium8646 የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ሲል እንዴት ነው ምትረዳው? ልክ እንደ ሰው አየህ ይሄ እንደዚህ ነው ሚደረገው እያለው ነው ብለህ ነው ምትረዳው? መልስህ አው ከሆነ እግዚያብሔር ለእግዚያብሔር የሚያደርገውን እንዴት ያሳየዋል?
አዎ ! በአጭሩ ማሳየት ከፍታና ዝቅታን አይገልጽም ፡፡ ይልቁን የፍቅርን ጥልቀት እና አንድነትን ይገልጻል ፡፡ በሐዋሪያት ት/ት ግን ለራሱ ስጋ ነው የሚያሳየው የሚለው አባባል ምንም ትርጉም አይሰጥም !
@@habtamusium8646
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1፥21-22
ጠላቶች የነበራችሁትን አሁን በሥጋው ሰውነት በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ።
2፥9
በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤
የጥያቄዎች ሁሉ መልስ የእግዚአብሔር ቃል ነው
“ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።”
- 2ኛ ዮሐንስ 1፥9
Brother Barakat, I wish My God make you his instruments all your life.
Bro God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድም ቤኪ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🥰
እስኪ የሐዋሪት ቤ/ክ መልስ ካለት እኔም ቀላል ጥያቄ ላንሳልህ ፡፡ ወልድ ስጋው ነው ካልክ እንዴት ስጋ ስራ ለሰራለል ትላለህ ! መስራት የሚችለው የራሱ ህልውና ያለው አይደለምን !
ይዱ ፡ በረከተት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረት ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ? ስጋ የራሱ ማንነት አለው ማለት ነው ?
@@habtamusium8646 ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2፥9
በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤
@@habtamusium8646 ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2፥9 በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤
Wowwww temesgen abet megelxi
ጌታ ካንቴ ጋር ነው በርከት
What shall I do to you? God Blesing your life. I wish everlasting peace £ life for you !!!!!!!
❤❤❤
ቢ ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?
ቁ .20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል !
የት ምን መቼ እንዴ አሳየው የሚሉትን ጥያቄዎች መመለስ አለብህ ጥቅስ መፃፍ ብቻ በቂ አይደለም
ወንድሜ አንድ ነገር ረሳህ ለምን አሳየው 'when , what , where , why'
@@habtamusium8646 አሁንም አልመለስክም እኮ
በእግዚአብሔር አንድነት እና በኢየሱስ ስም ጥምቀት አምናለሁ ግን በዕብ 1:8 ራሱ እግዚአብሔር ስናገር ልጁን ክርስቶስን ...#አምላክ ሆይ ዙፋንህ ለዘላለም ነው# ....በእኔ አረዳድ መለኮት ልጁን እንዴት #አምላክ # (2ኛው አምላክ )ይለዋል ? የሚል ስለሆነ አብራሩልኝ !!!!! ከአንድ አምላክ እግዚአብሔር ውጭ ሌላ ሁለተኛ አምላክ የለም ይላል መጽሐፉ !!!
Bekii bro❤❤❤❤❤❤
Geta Eyesus yibarkh 😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️🙏🙏
እስኪ የሐዋሪት ቤ/ክ መልስ ካለት እኔም ቀላል ጥያቄ ላንሳልህ ፡፡ ወልድ ስጋው ነው ካልክ እንዴት ስጋ ስራ ለሰራለል ትላለህ ! መስራት የሚችለው የራሱ ህልውና ያለው አይደለምን !
@@habtamusium8646ጥያቄ ስትጠይቅ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ ጠቅሰህ መሆን አለብት :: በሥላሴ አስተምህሮት መሠረት ክርስቶስ የለ መለኮት(እግዚአብሔር ወልድ) ህልውና አለው???
ታጌ ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?
በመጀመሪያ ጥያቄዬ ይመለስልኝ ! መልስ ከሌለህ ግን ክርስቶስን ማን ስለመሆኑ ከቃሉ አሳይሃለሁ ፡፡ በነገራችን ላይ ቤኪ ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?
@@habtamusium8646 አብ ወልድን ይወዳል ስል: በሥላሴ አስተምህሮት መሠረት
1,መለኮት መለኮትን ይወዳል ማለት ነው?
2, አካል አካልን ይወዳል ማለት ነው?
3, አምላክ አምላክን ይወዳል ማለት ነው?
Silase malet sost(3) Amulaki maletno!!!
Ab keweld wchi aLseram? weld bemidr Lay eyale semayna yemikotaterew maneber?
የስላሴን ትምህርት ያፈረሰው ዕብራዊያን 1:-1 ነው ዕብራውያን 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥
² ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን በማለት
3 አምለክ እንዳልተናገረን አንዱ አምላክ በብሉ ክዳን በነቢያት በአድስ ኪዳን ደሞ በኢየሱስ ሆኖ እንደተናገረን በግልጽ ቋንቋ ተጽፎልናል።
OK ba Ades kedane ba Eyesus hono malate Eyesus manwu??? Belu kedan nabeyatochi ka egezehabehere akil lela kahonu???? Eyesuses endet bazay manegade yetorogomale??
አብ በብሉ ኪዳን በነቢያት ተናገራ በአዲስ ኪዳን በራሱ ስጋ ተናገረን እንደስላሴ ትምህርት 3 አምላክ የተናገሩበት ግዜ ዬለም።
@@GetachewMekuriya selaze Abem woldem manefase qedusem Sega alachawu malate nawu??? 😅
ጌች፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?
@@habtamusium8646 አብ ለስጋው ወይንም ለአካሉ የሚያደርገውን ያሳየዋል የሚል ከከበደህ በስላሴ ትምህርት እግዚአብሔር አብ ለእግዚአብሔር ወልድ የሚያደርጋውን ያሳየወል ወደማለት ይወስደሃል ዬትኛው ነው የሚከብደው? እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ሲያስተርቅ ነበር የሚለው ደሞ በስላሴ ትምህርት እግዚአብሔር አብ በእግዚአብሔር ወልድ ውስጥ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ሲያስተርቅ ነበር ማለት ነው።የስላሴ ትምህርት ከወንጌል ጋር ይጋጫል።
ቄስ በረከት ከካሮልን ጋር የምደረግ ውይይት ሌሎችን የምድኑትን የምያጠፋ ሰለሆነ በይደግ ጥሩ ነው።
እና ወደ አብ መግባት የምለዉ እንዴት ነዉ ባካችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እስኪ የሐዋሪት ቤ/ክ መልስ ካለት እኔም ቀላል ጥያቄ ላንሳልህ ፡፡ ወልድ ስጋው ነው ካልክ እንዴት ስጋ ስራ ለሰራለል ትላለህ ! መስራት የሚችለው የራሱ ህልውና ያለው አይደለምን !
ማርቲ ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?
"አብን ለብቻ ካስቀመጥነዉ"ደም ስለማይኖ በኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ማዋሄድ ነዉ ወይስ አብን አብ ወለድን ወልድ ቃሉ የምለዉን ማለት ነዉ እዉነታዉ????
Geta abzito yibaaarikih
ፈኒ ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?
mnm tirgum ayasfeligewm betetsafew endetetsafew meredat nw yemiyasfeligew.
ወንድሜ መጽሐፍ ቅዱስ ስላሴ የሚባል ቃልም አምላክም አያውቅም!! አምላክ ስለራሱ በስውር አልተናገረም አይናገርም።
ኢሳይያስ 45
¹⁸ ሰማያትን የፈጠረ እግዚአብሔር፥ እርሱም ምድርን የሠራና ያደረገ ያጸናትም፥ መኖሪያም ልትሆን እንጂ ለከንቱ እንድትሆን ያልፈጠራት አምላክ፥ እንዲህ ይላል፦ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም በቀር ሌላ የለም።
¹⁹ በስውር ወይም በጨለማ ምድር ስፍራ አልተናገርሁም፤ ለያዕቆብ ዘር፦ በከንቱ ፈልጉኝ አላልሁም እኔ እግዚአብሔር ጽድቅን እናገራለሁ ቅንንም አወራለሁ።
keld new mtaweraw
Kelid ayidelemn hiyawu ye EGIZHABIHER KALI NEWU
በራስ ትርጉም ቱዘት
ኢየሱስ አብ ከሆነ ታዲያ ኢየሱስ በምድር ላይ እያለ ወደማን ነዉ ሚጸልይ የነበረ?እሱ እራሱ አብ ከሆነ መጸለይ አያስፈልገዉ ነበር?
ወዳጄ:-
?ኢየሱስ እግዚአብሔር ወልድ ከሆነ፣ ወደ ሌላ አካል የሚጸልይበት ምክንያትስ ምንድነው😢?
?የራሱ አምላክነት የማይችለው ነገር አለ??
?የእግዚአብሔር አብ አምላክነት ከእግዚአብሔር ወልድ አምላክነት የሚልበት ምንድነው?
“ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።”
- 2ኛ ዮሐንስ 1፥9
1ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
²³ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
@@apostolicgospel4all-ethio-5141ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
²³ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
Gate eyesuse abezeto yebrekik beki
እስኪ የሐዋሪት ቤ/ክ መልስ ካለት እኔም ቀላል ጥያቄ ላንሳልህ ፡፡ ወልድ ስጋው ነው ካልክ እንዴት ስጋ ስራ ለሰራለል ትላለህ ! መስራት የሚችለው የራሱ ህልውና ያለው አይደለምን !
@@habtamusium8646 በወለድቱ ወለድ ውይም የእግዚአብሔር ልጅ ነው በመንፈስ በውስጥ የማይታይ አብ ነው “እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።”
- ቆላስይስ 1፥19-20
“በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤”
- ቆላስይስ 2፥9
“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።”
- 2ኛ ቆሮ 5፥19
ዮሐንስ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁴ ኢየሱስም ጮኸ፥ እንዲህም አለ፦ በእኔ የሚያምን በላከኝ ማመኑ ነው እንጂ በእኔ አይደለም፤
…
⁴⁶ በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።
ዮሐንስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።
¹¹ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ።
¹² እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥
¹³ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።
@@habtamusium8646 አብ መንፈስ ነው። ወለድ የሚታይ ነው ።
if it is so , how do you understand verse 20 mean ? w/c says :
ቁ .20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል !
@@habtamusium8646 enda ba sialse aseterote eko =nw eko abe ena wolde እከሌ nw eko endat እግዚአብሔር ወለድ እግዚአብሔር አብን yebaltale koy?
ደሙ አብ ነዉን???????
Selse taote nw 3 amlake yelm be semay yemtnoru abatochachen hoye enbel ? 😂😂😂😂
Ayezo
ሀትሜ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?
አንተ እንዲያው መጽሐፈ ቅዱስን ምንም አልተረዳህም
Eyesus Abe kahon wold manwu??? Manefase qeduse manwu??? 😅
Abe ba wolde hone nw serow yamserow abe manefas nw wolde yamtye yamchabte nw eshi
እኔ የምናገረው ቃል ከእራሴ አልናገርም ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ስራዉን ይሰራል ስለ የሚል አብ በወልድ ዉስጥ እንዳለ ማወቅ አለብህ (ሺ) አብ በወልድ ዉስጥ አለ ካለን ደግሞ መንፈሱ በዉስጡ አለ ማለት ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር መንፈስ ስለሆነ ዮሐንስ 4÷24 መሰረት ማለት ነው ስለሆነ ወልድና መንፈስ ቂዱስ ማነው ሚባል ጥያቄ ሊኖርህ(ሺ) አይገባም ትምህርቱን እስከመጨረሻው አዳምጡ እሺ ❤❤ በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና።
ቆልይሲስ 2÷9
@@sismihiretyeiyesusilijnati6109 Abe ba wolede wusex yemenorawu ba akil nawu woyes ba manefase??
@@hafteH-ot4bt ok wold woyenm qale yetabalawu ka mache jemero nawu yenebarawu??
ወዳጄ @masara7252 :-
ኢየሱስ አምላክ ከሆነ፣ ሰው የሆነው ማን ነው? ለዚህ ጥያቄ፣ መልስ ለመስጠት ፈቃደኛ ስትሆን ፣ ኢየሱስ እንዴት አብም ወልድም እንደሆነ ጥርት ብሎ እንደሚገባህ ምንም ጥርጥር የለውም።