ጉድ ሰበር ቤተክርስቲያን ተዘረፈች😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @SaraRomano-kb3qn
    @SaraRomano-kb3qn หลายเดือนก่อน +7

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsA-kp1tm
    @AsA-kp1tm หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይሜረን አባቶቻችን ዝምታን መርጠዋል፡፡ብቻ ይከብዳል ሌቦችን የሰገሰጉት ይታወቃሉ፡፡ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ፡፡

  • @ethiocafe12
    @ethiocafe12 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ጥሩ ቀን ያምጣ ሌላ ምን ይባላል

    • @MatyasHD
      @MatyasHD  หลายเดือนก่อน

      አሜን 😍

  • @SaraRomano-kb3qn
    @SaraRomano-kb3qn หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @ethiopiawoldemariam8998
    @ethiopiawoldemariam8998 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነው ቤተክርስቲያን ሲነሳ ህዝብ ተነሳ ህዝብ ሲፈናቀል አይናገሩም ትክክል ነው

  • @FelekechZewede
    @FelekechZewede หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ነዉ ዘመድኩን የሌለዉን በዉሸት አያወራም ምነዉ ይመርመር ሲባል እሸ ይባላል እንጂ እንዴት አይሆንም ይላሉ።

  • @bernabastizazu130
    @bernabastizazu130 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏🙏🙏😔😔

  • @sofonyasMolla
    @sofonyasMolla หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ብዙ ጉድ ያለባት ቤተክርሲታን ነች

  • @GgPo-w3b
    @GgPo-w3b หลายเดือนก่อน

    Brta❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li หลายเดือนก่อน

    እግዚዎ ማረነ ክርሰቶሰ፣ 3

  • @SilenatAdmasu
    @SilenatAdmasu หลายเดือนก่อน

    በረከታቸዉ ዪደርብን::

  • @HEWS123
    @HEWS123 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢

  • @HabtamuAyka
    @HabtamuAyka หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ዘመድኩን አሁን ባለንቤት ዘመን በመሬት ላይ ያለውን እውነቱን ነው የተናገረው!! አታሸማቅቁ!! እንደዚህ አይነት ልጆችን እግዚአብሔር ያብዛልን!! እውነቱን የደበቃችሁ እናንተ ናቸሁ ጰንጤ፥ ባለጌ ወዘተ ። ዘመድኩን እውነተኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ ነው!!!!!!!

  • @AbTube-o4d
    @AbTube-o4d หลายเดือนก่อน

    Tanks❤

  • @Mahi06-k5f
    @Mahi06-k5f หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @FoziAli-cx8ip
    @FoziAli-cx8ip หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩን ባለጌ ነው አቡነ ሄኖክን ሳይሆን ኦርቶዶክስን ነው እያዋረደ ያለው።

    • @mkedeswolde
      @mkedeswolde หลายเดือนก่อน

      ዘመዴ ባለጌ አይደለም

  • @TheBornna
    @TheBornna หลายเดือนก่อน

    100000%

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 หลายเดือนก่อน

    አባቶችን መስደብ አበዛህ

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩን ፔንጤ ሆነንዴ

    • @MatyasHD
      @MatyasHD  หลายเดือนก่อน

      አልሆነም

  • @haymuazene
    @haymuazene หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ ቅሌታም አይደለችም!!! በውስጧ ግን ብዙ ቀላል እና ቅሌታሞች ይኖሩባታል!! ዝም ብለህ እንዳመጣልህ አትቦትረፍ ላንተ የዩቱብ ቢዝነስ ብለህ ኦርቶዶክስን አትሳደብ!!! አይደለም ገንዘብ መንፈሳዊውን ጵጵስና በጉልበት እንደወሰዱት አታቅም, ኦርቶዶክስ ግን ያው ኦርቶዶክስ ነች

  • @emu1319
    @emu1319 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MatyasHD
      @MatyasHD  หลายเดือนก่อน

      🤲

  • @yetmlulayetmlula7973
    @yetmlulayetmlula7973 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢