One suggestion for the show: consider adding sound effects or background music during the silent moments. It can feel a bit awkward and unengaging without any sound, and this addition could help keep the audience more engaged. Other than that, everything is great!
የሀሮነንን እድል ይስጠን😂😂
Next ena yazew family
Yes i man
Ya man memtat alebachew betely bucha....... yademqewal
እስኪ እንዴኔ ፅጥ ብሎ በውስጡ እየሳቀ የሚያየው ማነው ድምፅ ሳያሰማ ታፍኘ ልሞት እኮ ነው😅😅
እኔ ማርያምን😂😂
እኔም😂😂😊
እኔ😂😂😂
eko getan
ወላሂ እኔ😂
የኔ ፀጥ ማለት እና በውስጥህ መሳቅ ምን ይሉታል😂😂😂
ወይኔ ንኣምን ግን ኣሳዘነኝ😔😔
እንደኔ😂😂
ጆሮና ዓይን ጥንቃቄ ያስፈልጋል ጨዋታ ውስጥ መግባት የለበትም የማይነካ ቦታ ቢነኩስ።ለብር ተብሎ በሽታ መግዛት ኣለ።
እውነት ነው
እውነት ነው
Btikikil
እውነት ነው እኔ እራሱ የሱ ጆሬ ለተኮአኮረው ተሳቅቄ ነው ያለቀው ወደውስት ባላስገቡበት እያልኩ
definitely
እኛም ዝም ብለን ነው ያየነው 😂😂😂
One suggestion for the show: consider adding sound effects or background music during the silent moments. It can feel a bit awkward and unengaging without any sound, and this addition could help keep the audience more engaged. Other than that, everything is great!
አንዳንድ ቅጣቶች ግን አሁንም ጥንቃቄ ይደረጉ ጉዳት እንዳያመጡ የኳሱ ቅጣት ልቡ አካባቢ እየመቱት ነበር በጆሮ በአይን አካባቢም ጥንቃኬ ይደረግ ቀለል ያሉ ቅጣቶች ፈን የሚያረጉ እያቀረባቹ አጫውቱ ይቀጥል ካልኦነ ጉዳቱ ያመዝናል ባይ ነኝ
እውነት ነው
እሄን ፕሮግራም በጣም ናው ሚወዳው❤
😂😂😂😂
ማ
@@LIJERMITH-cam😂
እኔ ደስ የሚለኝ ጋዜጠኛው ነው አኮሳሰተሩ
ቅጣት የበዛበትልጅ አሳዘነኝ 😢😢 ግን ጎበዝነው ደስ የሚል ጠዋታነው ❤❤ እኔም አብሪያቸው ያለሁ ይመስል ለመሳቅ ተሳቀቅኩ😂😂😂😂😂
አንዳንዱ ቅጣት ያዝናናል አንዳንዱ ግን በጣም ይሰቀጥጣል ተገቢም አይደለም እሱ ቢታረም ጥሩ ነው
ዋዉ ዝምታ ያሸልማል ተጀመረ ምርጥ መዝናኛ
ማነው እደኔ ዝም ሲሉ ዝም ሲስቁ የሚስቅ😂😂😂አስተያየት ቅጣቶች የተጋነኑ መሆን የለባቸውም በአካል ላይ ጉዳት ሊያስከትሉ የሚችሉ መሆን የላባቸውም😢😢
የኔ ታፍኖ ማሳቅ እኮነው እሚገርመኝ😅😅😅
ሀሮን ግን ይመቸው 😂❤ይሄ ልጅ ግን አሳዘነኝ የምር 😢😂
በጉጉት ስጠብቅ ለመዝናናት😂😂
እንደዚህ መጥፎ ለልጆቻችን የማይሆን ጨዋታ አደገኛ ነገር ነዉ ምን አይነት መጥፎ ነገር እያስታማራችሁ እንደሆነ ታዉቃላችሁ ደሞ በቤት እንዳትሞክሩ ይላል ፍለፊት አያሳያችሁ ጨዋታዉን ቀይሩት ወይም ተዉት
እንደኔ seyan አይታችሁ የመጣችሁ🎉🎉🎉🎉❤🎉
ወይኔ ምን አይነት እድል ነዉ ያለዉ ቅጣት ተደጋገመበት የምር አሣዘነኝ 😂😂😂😂😂
የህፕሮግራም ቆሚይሁን አይቆረጥብን ዘና ያሜረገዉ ለኛለስደተኞች ስቀንየማናቀዉን ታፍነን እደምናለቅሰዉ ሁሉ ታፍነን እስቃለን😢😢😢😢
ይህን ፕሮግራም በጣም ወደንዋል በርቱ በዝችሁ ቀጥሉበት እስኪ እንደኔ የወደደው
Myg ኣረ ፈታ በይ😂😂😂
አይ ልጆችሁ ስያምሩ❤❤❤
ከቱ😅😅😅😂😂ቱ መልካቸውን ምአሳየሽ😅😊
መምነው አያምሩም 😂😂@@MelekmuWebamlek-lm6fr
Thanks ebs my#firstChoice
ይህ ፕሮግራም በሳምት ይቅረብልን በጣም አዝናኝነው❤❤❤❤
በጣም ቆጆ ቆጆ ናቸው ዛሬ የቀረቡት የተለየ ለመኮመት ነው😂😂
🤣🤣🤣😂
እኔ አብሬ የተወዳደርኩ እሰኪመሰለኝ ድረሰ አፌን ይዤ የምሰቀው ነገር 😂😂
ዝምታ ያሸልማል ፕሮግራምን የሚወደው ማነው እንዴኔ እኔኮ የሚገርመኝ ታፍኜ መሳቄ ነው ከነሡጋ😂😂😂😂
Thanks ebs #myFirstChoice 🎉🎉❤❤
Next girgir squad
ድህነት አይኑ ይጥፋ 😂
የኔ ዝም ማለት ሆሆሆ😂
ስወደዉ ኢሄን ፕረጉራም
በጣም የምወደዉ ፕሮግራም መጣ ዋዉ ደስ ሲል😅😅 ግን እንደአስተያየት የአፍንጫ ና የጆሮ ቅጣት ቢቀር ባይ ነኝ በጥቅሉ ከአንገት በላይ የሆነ ቅጣት ባይኖር ምክንያቱም አደገኛ ናቸው
ቲሽ ያስጠላል ሁሉም ቅጣት
በጣም የሚያዝናናኝ እያስጨነቀኝ
ወይኔ ልጁ አሳዘነኝ የምር😢
ሌሎቻችሁ ግን ቂም አለባችሁ መሰለኝ😂😂😂😂😂😂
My g😂😂😂😂😂😅🎉❤
በጣም ደባሪ ፕሮግራም
ዘወትር ባንተ ፍቅር ላብድ ነው❤
እዳስታየት ግን ጨዋታው ሲጨርሱ ስለጨዋታው እንዴት ነበር ብላችሁ ብጠይቋቸው ጥሩነበር
Jesus loves you.
እኔ እሚገርመኝ አፊን ማፈኔ
Thanks ebs #myFirstChoice
አብዝሀኞቹ ተመልካች መታፈናችን
የኔ ዝም ብሎማየት ነው የገረመኝ😂😂😂😂😂😂😅
😂😂😂😂😂 ግን ቤት ውስጥ እንዳትሞክሩት የምትልበትን ምክኒያቱን ንገረን በቃ ምን ችግር አለው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እውነት ልክ አይደላቹሁም ጆሮ አይነካም በሽተኛ ያደርጋል
Weyine des silu❤❤❤
They could never make me hate haron ❤❤❤
ወይኔ😂😂ጎበዝ ናቸዉ ❤❤
😂😂😂😂የዛሬወቹ. አልታደሉም
ምን. ጉድ. ነው. ቅጣቱ 🙆🙆🙆🙆🙆
Ke haron wch 😂😂😂
የ nati 2cold ጣት 🦴🦴
እዴት እደሚያስቀኝ ይኸ ፕሮግራም😂😂❤
ኢቢስ እምትባሉ እንዴት ቡጆሮ ይቀለዳል ይሄንን ልጅ ኢር ድራም የተባለውን ቢበሱትስ ይሄ ልጅ እንዳይሰማ አደረጋችሁት ማለት ነው ይሄ ብቀላ እንጂ ጨዋታ አይደለም አይ ያቺ ሀገርርርር
የኔ አፍኖ መሳቅ ምን ይሉታል ጉድ እኮ ነው በሉ ቤተሰብ እንሁን
በጣም ደስ ትላላቹ 😂😂😂😂😂😂
አይ ብር እንዴዝ ያደሪገል ብርርርርርር😅😂
Weyne my loves siwedachew❤❤❤
ያኔ ማታፈን ምን ይሉታል ቱቱቱ😅
ጓንት ብታቀርቡላቸው ለተቀጭም ለቀጭም ደህንነት በተረፈ እናተ የምታስቡት ለጌማችሁ ነው ጆሮውን ቢቀዱትስ
የቃጠሎ እሳት ላይ ይጋበዙልን myGወች
ሀሩን ፀሞኛ ነው እንዴ❤
በጣም መጥፎ ፕሮግራም ነው
Maalikaa yoo nati haa hafee birrinsaa😊😊
አይ ድህነታችን
የኔ ላለመሳቅ መሳቀቅ😂😂
እስቲመር ማለት ምን ማለት ነዉ?
እውነት ለመናገር እሄን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠባበቀው ግን እሄ ክፍል ድምፁን ሚውት አርጋችሁት አስጠልቷል የምር ሚውት ባይሆን እላለሁ ከአክብርሮት ጋር
ወይኔ በሳቅ 😂😂
አይደለም እኔን የሚገርመኝ ነገር ደግሞ እኔ ለምንድነው ቀስ ብዬ የምስቀው😂😂
😂😂😂😂ይሔ ፕሮግራም እዳይቋረጥ አደራ 🤣🤣🤣🤣
በፍቅር የምጠብቀው😂😂
በጣም ደስ ላል ግን እኔ ያልተመቸኝ ጆሮ መኮረኮሮ ወደውስጥ በጣም ሚነኩት ጥሩ አይደለም😢
ልጅ ጎበዝ ንቅሳት ያለውም
ኣረ የጀሮና የአይኑ ይቅር
ሰያሳዝን😢😂
Betam yabede neber beteley natie ena harun tleyalachiuhu
ይሄ ፕሮግራም ምንድነዉ ሊያስተላልፈዉ የፈለገዉ እንዴት በጆሮ ይቀለዳል ምን ማለት ነዉ ቃጨሎ የምትሉትም ምንም አይመስጥም
😅😅😅 እኛም ዝም ብለን መሳቅ ነው የጠጣቹት ነገር እንዴት ነው ቴስቱ ግን😁
በሚቀጥሎ ያዞው ፋሚሊይ ጃንንይ
ኧርበሣቅሞትኩ😂😂😂😂😂😂
እኔ ብቻ ነኝ ግን ዘወትርን እዚ ኘሮግራም ላይ ምፈራው በጣም ነው ሚያስፈራኝ
Next ena janny please ❤❤
Wow Best game 🥰🥰🥰🥰🥰
Natty 2 cold 🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😮😅😊
Natnael siyammmmrrrrrrr beyesus sm
My g😂😂❤
ኩኩ ግን ያስፈራል ድንገት ቢጎዳስ ጆሮው
Seyoum wendem gedlew did you see Aaron reaction when seyoum punish his brother😂
😂😂😂😂😂😂አሁን አትደሳሰቱ
My G ❤❤❤
ወይኔ እድል ከባድ ነው🥺🥺
0:19
Kalaye💙💙💙
Ymchsh welahi
የኔ ታፍኖ መሳቅ
Endatekeci newa 😂😂😂😂
studio keyiru enji yabede program
MyG❤
myg nachewa
Atinadeji my g