#New

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 68

  • @RubyanRuby-sm8uw
    @RubyanRuby-sm8uw 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይዉት ያሰማልን በእወነት ብእድሜ በጸጋ ይጥብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ለንሳሃ ሞቶ ያበቃን አሜን፫ በረከታቹ ይደረበን አሜን፫

  • @AAaaa-j1v
    @AAaaa-j1v 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲
    አሜን አሜን አሜን 🤲የሰማኖው በልባችን ያሳድርልን

  • @zz123zz45
    @zz123zz45 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሰምተን እምንተገብረዉ ያድርገን❤❤🙏🙏💕💕💕

  • @eden.t1578
    @eden.t1578 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 หลายเดือนก่อน

    አሜን በእውነት ላባታችን የህየሰወትን ቃል ያሰማልን ❤❤❤

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሠማልን አባታችን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv หลายเดือนก่อน

    በእውነት እባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ቋንቋየነሺድንግል
    @ቋንቋየነሺድንግል 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤደንነኝስደተኘዋ
    @ኤደንነኝስደተኘዋ 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ ቃለሒወት ቃለበረከትን ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🥰🥰🥰🥰

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 หลายเดือนก่อน

    አቤቶ ጌታሆይ አውቄ በድፍረት ሳላውቅ በስተት የሰራሁትን ሀፂያት ሁሉ ይቅር በለኝ ለንስሀም አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @aynalemsbhatu2542
    @aynalemsbhatu2542 8 หลายเดือนก่อน +1

    Betam gurum sibket Abetu maren Egziabher edime tena yistilin Abatachin egnanim lib yisten Amen

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
    @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ 9 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜን ያድልልን በአባታችን አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አቤቱ ጌታ ሆይ ንጹህ ልቦና አድለን በአባትነት ፍቅርህ ስበህ

  • @SaraMuhammad-d1r
    @SaraMuhammad-d1r หลายเดือนก่อน

    🎉🎉❤❤አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @aberashfaysa-yt3dn
    @aberashfaysa-yt3dn 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen kale hiywot yasemaln mengiste semayatin yawursiln yagelglot zemenotin yibarkln geta egziyabhar be edime bestega yakoyilin

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን ውድ አባታችን የተማርነውን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @mahletydengtu7671
    @mahletydengtu7671 7 หลายเดือนก่อน

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን የሰማነውን ለፍሬ በረከት ያድርግልን😢

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
    @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 9 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያሥፋልንን ያርዝምልን

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ናንተ መምህር ያብዛልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 9 หลายเดือนก่อน +5

    በዚህ እፁብ ድንቅ ትምህርት ፍሬያማ የሆነ ለውጥ ለማምጣትና ለመቀደስ ያድለን። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ የኑርልን።

  • @አማዐኔ
    @አማዐኔ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏💒👑🙏❤😔

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 9 หลายเดือนก่อน +1

    አባተችን ቃለ ህይወት የሰማልን 🙏🙏🙏

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @HiwotZemene-nj7qg
    @HiwotZemene-nj7qg 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ ልባችን ይመልስልን

  • @tijolakew4276
    @tijolakew4276 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት የሰማልን አባታችን የገርጂ ማርያም አስተዳዳሪ እግዚአብሄር ይጠብቆት ረጅም እድሜ ይስጦት እግዚአብሄር ከዚህ አይውሰድብን

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @woletamareyam1595
    @woletamareyam1595 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቀለ ሕይወት ያሰመልን በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን

  • @FireHiwotMengitu
    @FireHiwotMengitu 9 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ደብራችንን ጉባኤያችነነነ ያስፋልን ።ቀዳሜ ፀጋ ተባረክ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏♥️አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃን🤲🤲🤲♥️😥😥😥

  • @jdcell63
    @jdcell63 9 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ😢😢😢😢😢

  • @Mekeds2123
    @Mekeds2123 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ መድሀኒቴ በፊትህ በድያለሁና ይቅር በለኝ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ😢😢

  • @utty3720
    @utty3720 9 หลายเดือนก่อน +4

    በዉነት ላባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን ❤❤❤

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤በእውነት ቃለይሆትያሰማልንአባታችን❤❤❤❤እግዚአብሔር ለንስሐያብቃን😢😢😢😢😢እኔስከቱነኝበፆለታቹእስቡኝ😢😢😢😢😢

  • @ሁለተማርያም-ኰ3ኰ
    @ሁለተማርያም-ኰ3ኰ 3 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን የሰማነዉን በእዘ ልቡናችን ያቆይልን ከበረከታችሁ ተካፋይ ያድርገን መስማት ብቻ እዳይሆን ተግባር ላይ እንድንዉል መንፈስ ቅዱስ ይርዳን አሜን😢❤❤

  • @usermb4vp5bx8d
    @usermb4vp5bx8d 9 หลายเดือนก่อน +1

    Abatachin.yiftun..AMEN.AMEN.AMEN🙏😢.kalehiwet.yasemalen.🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን👏

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አባታችን ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @almaz7677
    @almaz7677 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @hellenm1271
    @hellenm1271 9 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Zenba-z5s
    @Zenba-z5s 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    አባ እኝንም ለንስሀሞት ያብቃን ከስደት መልሶ

  • @Ketagesuhulumyalfal
    @Ketagesuhulumyalfal 9 หลายเดือนก่อน +1

    Be ewunet qale hiwet yasemLen beedime betega yanurlen yagelgelot zemenotn yarzemle amen egnam yasemanwun belbonachin yasadrben amen amen to

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p 9 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢🙏🙏🙏👍👍👍

  • @Fifu-bf6pl
    @Fifu-bf6pl 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤😢😢😢

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 9 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችንቃለህይወትያሰማልንእግዚያብሄርይቅርይበለኝእኔንሀጽያተኛዋንለንሰሀሞትያብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tango88X500
    @Tango88X500 9 หลายเดือนก่อน +2

    Leul egzihabher degenetu yebeza amelak new enji neseha be enba ena betsetset amelak yeqer yelal ..sedet lay yalenewen fetari becherenetu yasebenal.❤

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 9 หลายเดือนก่อน +10

    ቃለ ህይወት ያሰሜልንና/👉የርቀት ፀሎት እንጂ የርቀት ንሰሃ ልጅነት የለም። አርእሰቱ ትንሽ ግር ሰላለኝ ነው አኛ ሰደተኞች ሁሉም ሳይሆኑ አንዳንዶች አባቶች እዚ ያሉት ክራይቴሪያ የሚጠይቁ ናቸው አንፈልግም አናውቅምና በርቀት ሃጢያታችንን ለሀገር ቤት ላሉ ን/አባት ነግረን ቀኖናችንን እንቀበላለን /ለኛ አርእሰቱ ከባድ ነው ከይቅርታ ጋር።

    • @Genet-is6xr2jr1j
      @Genet-is6xr2jr1j 9 หลายเดือนก่อน +5

      ሰላም እህቴ
      አይ ያሉት እኔ እንደተረዳሁት ወደ ካናት ቅረቡና ነሰሀ ግቡ አትራቁውቸው ሀገር ቤትም ሆነው የማይሄዱ ስላሉ ቅረቡአቸው አትራቁ ተናዘዙ ይመስለኛል የኛን ደግሞ ነገረውናል ሀገር እስክንገባ ባግባቡ በስልክ መግባት እንችላለን ❤

    • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
      @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ 9 หลายเดือนก่อน +4

      እህቴ እሄንን ትምህርት ለሁላችሁም ቢሆንም በይበልጥ በአገር ውስጥ ላሉት ነው ለእኛም ቢሆን በአግባቡ በስልክ ደውለን ማውራት ያስፈልገናል

    • @TawodrosYierdaw
      @TawodrosYierdaw 8 หลายเดือนก่อน

      ከሀገረ ውጭ የለሰው በስልክ መናዘዝ ይችላል በትክክል ።

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በርከቶ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት

  • @fdg761
    @fdg761 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የንስሃ ግዜ ስጠኝ😢😢

  • @Salam-cl6cr
    @Salam-cl6cr 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለሒወት ያሰማልን በእውነቱ አባታችን ማስተዋልን ያድለን አሜን🕊💟🕯

  • @DtvfGddd-mr3gp
    @DtvfGddd-mr3gp 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን😢😢😢

  • @Ketagesuhulumyalfal
    @Ketagesuhulumyalfal 9 หลายเดือนก่อน

    Be ewunet yensehe gize yisten mastewalun yadlen amen amen amen

  • @selamawitgudeta205
    @selamawitgudeta205 9 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ጉዴ እኔራሱ ዱባይ ሆኜ ኢትዮ ነው ንስሃ አባት የያዝኩት ፈጣሪ ያስበኝ ምን ላርግ አሁን?😮

  • @Ketagesuhulumyalfal
    @Ketagesuhulumyalfal 9 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen qale hiwet yasemLen

  • @yaz777-21
    @yaz777-21 8 หลายเดือนก่อน

    እኔም ባለሁበት ቦታ ያሉት ካህናት በጣም ትንሽ ናቸው:: በየጊዜው ብዙ አበሻ አካባቢ ሲመጣና ህዝቡ ሲጨምር የካህናቱ ቁጥር ግን አልጨመረም:: ከኢትዮጵያ እንደመጣን ንሰሃ አባት ለመያዝ ያደረግነው ጥረት አልተሳካም:: እንዲህ አይነት ር እስ ባየሁ ቁጥር ጭንቅ ይለኛል:: ይሕው 4 አመቱ ሙሉ ከኢትዮጲያ ንሰሃ አባታችንን በስልክ ነው የምናወራው:: እሳቸውም በጣም እየደወሉ ይጠይቁናል:: እንደ አካል ባይሆንም ምን ይደረግ?

  • @HayimanotAlemu
    @HayimanotAlemu 9 หลายเดือนก่อน

    Gena gebawugn please negerugn yerket nesha abat ayichalm new yalut?

  • @Maeteb
    @Maeteb 9 หลายเดือนก่อน

    መነኩሴ ንስሃ አባት መያዝ ይቻላል? በትዳር ውስጥ ነኝ ግን መነኩሴ ናቸው በደብራችን ያሉት. ስለትዳርና ልጆች ምንም አይረዱም። ስጠይቅ በህጉ መነኩሴ ንስሃ አባት አይያዝም ይሉኛል
    መልስ እፈልጋለሁ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hadiigafo5925
    @hadiigafo5925 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🏾

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን