ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መቅደስ እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያንቺና የአዜብ ከበደ ድምጻችሁ በጣም ልዩ ነው የአገልግሎት፡ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር አይን፡ የታየ፡ ይሁን እድሜ ጤና ይስጥልን
እውነት ነው!አገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ! ጸጋውን ያብዛልሽ!ድምጸ መረዋዋ እህታችን ዘማሪት መቅደስ ማርዬ!!!!
መቅዲዬ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሸ በቤቱ ያፅናሽ የምወደው መዝሙርነው በርቺ
እኔም ስንት ግዜ የሞባይሌ መጥርያ አድርጌው ነበር☦️እህቴ ተባረኪ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ 🙏🙏🙏
በጣም የምወድሽ ዘማሪ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ
🙏🙏🙏
በመላው አለም የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል። 🙏💚💛❤️🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
wow
መቅደስ እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያንቺና የአዜብ ከበደ ድምጻችሁ በጣም ልዩ ነው የአገልግሎት፡ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር አይን፡ የታየ፡ ይሁን እድሜ ጤና ይስጥልን
እውነት ነው!አገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ! ጸጋውን ያብዛልሽ!ድምጸ መረዋዋ እህታችን ዘማሪት መቅደስ ማርዬ!!!!
መቅዲዬ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሸ በቤቱ ያፅናሽ የምወደው መዝሙርነው በርቺ
እኔም ስንት ግዜ የሞባይሌ መጥርያ አድርጌው ነበር☦️
እህቴ ተባረኪ