Of all the Bible verse my favorite is Enoch’s verse. Then I found out that it was only found in Ethiopian it’s translated to English. Also I found one more book called jubilee translated to English 1855. I found it my local library when I started to read it I couldn’t put down. We Ethiopian have so much to learn and grow from it. Thank you for sharing it Ahmaric this is the first time I have heard it in Ahmarian it’s beautiful!🙏🏾
The Angels fell from heaven and married daughters of men? Their offspring became so giants about 3000 meters tall? Were these creatures what science calls today Dinasaurs? Wow, these creatures were very dangerous to men on earth, and God knocked them out by asteroids? Science says that was how the dinasaurs were knocked out? Were those fallen angels in the dinasaurs? Did Henock answer these questions?
What is Conspiracy theories to you? I’m sure you believe in something as right now maybe it’s conspiracy theory too. Enoch’s book have written thousands of thousands of years. you who is born at least few decade of years ago calling Enoch’s book conspiracy theory says a lot about you then Enoch’s book. Have peace with you.
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እድሜና ጤና ይስጠልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! ሁላችንን በቀኝ ያቁ መን!!! አገልግሎታችሁን ይባርክልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!!!!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በጥበብና በሞገስ ያቆይልን
ሰላም ለኦርቶዶክስ ተውሃዶ ቤተሰብ ሁላ .
ንስሐ እንግባ ኦርቶዶክስ በሙላ
አናሽንፋልን ከጌታችን ጋራ
ለሃይማኖታችን ይሁን ዋናው አላማችን
ጥበብ እንዲዘራብን ፈጣሪ አምላካችን
ጌታ እንዲሰጠን ሠላምና ፍቅርን
በእውነት ነዉ እጅግ ታላቅ መፅሐፍ
የመጀመርያው የሰው ልጅ ፁሁፍ
ቃለሔወት ያሰማልን ::
ለምን የሄኖክ መጽሐፍ ከ መፅሐፍ ክዱስ ላይ ተቆረጠ የሚለው የሁላችንም ጥያቄ መሆን አለበት የኦርቶዶክስ ቤተሰብ በሙሉ ለማያውቁት ማሳወቅ የምናዉቀው የእምነት ግዴታችን ነዉ::
ቃለ ሕይወት ያሰማልን‼️🙏🟢🟡🔴👑
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና.
አሜን፣አሜን፣አሜ 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ሂውት ያስማልን ቡአኡነት ልቢና ኮላሊት የሚምርምር ኩቡር ኣምላካችን ተምስግን ኣውቅን ባላውቅኖው ይስራኑው ሃትያት የቅረ የብልን ኣሚን ኣሚን ኣሚን
Amin እግዚያብሔር ይባረክ
Amen kaliyot yasemalin🙏🏻
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃሌ ህይወት ያሰማልን
ተባረክ ወንድመ እንደጀመርኩ ሳላቋርጥ ነው ሰምቸ የጨረስኩት በሀሳብ ወደ ሾንኮራ ዩሐንስ መንኘ ነበረ ፍፁም ኦርቶዶክሳው ክርስታናው የሆነ አቀራራብ ያረዳው የሆነው ትረካውን ያጀብክበት ክላስካል መንፈስ መሳጭእና ለፅድቅ የምያነሳሳ ትልቅ ሀይል አለው!! የክላስኩ ድምፅ በዛ ያለቦታው ነው አያስፈልግም የምሉትን አትስማቸው እነዚ ፀረ ኦርቶዶስእና መፃሀፉን መደበቅ የምፈልጉ መናፍቅ ናቸው
እግዚአብሔር ሆይ 💚💛❤️አገሬን ጠብቃት
Kale hewot yasemaln
ቃለ ሒወት ያሰማልን
ተባረክ።
Kalehiwet yasemalin
Amen Amen Amen kalehiwet yasemalen Medhanialem kenanete gare yehun
Enameseginalen❤
አሜን አሜንአሜን ቃለ ሄወትያስማልን 🌼🌸🌺💐
አሜን አሜን አሜን
አሜን: አሜን: አሜን: ቃለ: ሕይ: ያስማልን: እግዚአብሔር: ያክብርልን::
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
amen
ቃለህይወትያሠማልን🙏🙏🙏
እናመሠግናለን
ጊጊጊ
Of all the Bible verse my favorite is Enoch’s verse. Then I found out that it was only found in Ethiopian it’s translated to English. Also I found one more book called jubilee translated to English 1855. I found it my local library when I started to read it I couldn’t put down. We Ethiopian have so much to learn and grow from it. Thank you for sharing it Ahmaric this is the first time I have heard it in Ahmarian it’s beautiful!🙏🏾
አሜን አሜን አሜን !
አርእስት አሰጣጡ ላይ አብዝታችሁ የሳታችሁ ይመስለኛል መቼ ኢትዮጵያ/ቅድስት ቤተክርስቲያን የሄኖክን መፅሀፍ የናቀችው? ስለመናቅዋስ ምንድን ነው ማሳያችሁ? ሁሉ አልቀበለው ሲል ማን አቆየውና ነው.
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ምነው ሙዚቃው ቢቀር ኖሮ በጣም ምርጥ ነበር
ለንም ክላሲካል እንደሚያስገቡበት እኔም ሁሌ ነው ግራ የሚገባኝ ይረብሻል በጣም ትረካውን ማዳመጥ አይቻልም
እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️✊🏾
Geta abzito yibarkeh wondemachin.
አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊
Amne amne amne
Amen amen amen
Thanks
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ኢትዮጵያ 💚💛💕ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏
ሌላም መንፈሳዊ መጽሐፍ
🙏🙏🙏♥️
Thank you bro great reading keep it up
መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው ነው እኮ ምንም የተለየ ነገር የለውም ባይሆን ተቆርጦ ቀርቷል የተባለውን ፈልጋችሁ ብታቀርቡልን ጥሩ ነው 👌🙏🙏
በናትህ ቀጥልበት
ትክክለኛውን እና የተሳሳተውን በምንድነው የምንለየው?
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግን እባክ በሚቀጥለው ክላሲካሉ ቢቀር
ትረካውን ስትተርኩት በምዕራፍ አምስት ላይ የዘለላችሁት አለ እሱም በልቦናችሁም ጽናት ይህን ለሴቶች ብሎ ቀጣዩ ነገራችሁ ።በዚህም ሚስጢር እያለ ይቀጥላል እንጂ ይህን ለሴቶች ሰማይ ይደርሳል። እያለ አይቀጥልም አስተካክሉት።
መልካም ነው ግን የግእዝ ጥቅስ ስንጠቅስ
ቢቻል ትክክለኛውን የአነባበብ ሥርዐት ብንከተል፤ ካልተቻለ ባንጠቅስ ይመረጣል።
6
መፅሀፈ ሄኖክ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋ አይመሳሰልም
Where I can find Enoch bible like this
ሲወረድ ሲዋረድ አይባልም ሲወረድ ሲወራረድ ነው አማርኛው ግእዝ ከቻልክ የቤተክርስቲያን ሰው ነሕ ስሕተትሕን አርም
ከዜ በፊት የተረካቺሁት ንው አይደል ወይስ ሌላ??
Betam arif new gin musicaw bikeris? Betam yirebichal le 4 seat
ወንድሜ ከሰዉ ልጆች ጋር የተገናኙት ደወደቁት መልአክቶች አይደሉም : ቅዱሳን የሴት ልጆች በቃኤል ቆነጃጅት ሴቶች ተማሮከዉ ግንኙኘት አደረጉ ከዛ ግዙፍ ልጆችን ወለዱ : መለአክቶች ግንኙነት ማድረግ አይችሉም ተፈጥሮአቸዉ ስላልሆነ ግን ጥበቡ ስለነበራቸዉ የቃዮልና የሴት ልጆች ጃይንት እንዲወልዱ ጥበባቸዉን ተጠቅመዉ ሊሆን ህችላል ::
"የዓለም ጠቢባን .......ኢትዮጵያዊያን ግን......" ሲባል ክርስቲያን በሞላበት ምድር ያውም ኦርቶዶክሳውያን፤ ከዓለም ጋር ? በጣም ይከብዳል ይህ አባባል ኢትዮጵያዊያን ለቅዱሱ መፅሐፍ ያላቸውን ክብር ማርከስ አይሆንም?
The last one which is from 39 to 42 its looks like now what happens in Ethiopia 🇪🇹 killing the people
meche tegegnto tenebo new yetenakew?
ዋናው እና ኦርጅናሉ ያልከውን ከኢንግሊዘኛው ይለያል ማለትከ ነው ?
Ethiopeans love conspiracy theories kkkk
Melaliel. not mesaliel ???before the 2nd minute????
Music is too loud .... it ruined the whole thing
paper
ጠንቋዬች የፃፊት መፅሃፍ ነው ።አጋንንትን ስራቹውን የሚያደንቅ መፅሃፍ ነው
ዋናውና ኦሪጅናሉ ምን ማለት ነው? እንዲህ ዓይነት ተራ ያቀራረብ ስልት ለምን አይበቃችሁም?
3ወደነሱም ይገቡ ዘንድ ጀመሩ፣ ከነሱም ጋራ አንድ ሆኑ /ደርሱባቸው/። ሟርትን ምታት ማሳየትን አስተማሩዋቸው ሥር መማስን ቅጠል መበጠስንም አመለከቷቸው። እነሱም ፀንሰው ረጃጅሞች አርበኞች ልጆችን ወለዱ፡ ቁመታቸውም ሦስት ሦስት ሺህ ክንድ ነው
ሄኖክ ምዕራፍ ፪ :1-12 አንብቡ
ይህ እውነት ነውን እግዚአብሔር 1500 meter የሚረዝም ሰው ፈጥሯልን ? 6 ሜትር እንኮን ቢረዝመ መሄድና ቅልጥፍና አይኖረውም ።ጠንቋዬች የፄፊት መፅሃፍ ነው
The Angels fell from heaven and married daughters of men?
Their offspring became so giants about 3000 meters tall?
Were these creatures what science calls today Dinasaurs?
Wow, these creatures were very dangerous to men on earth, and God knocked them out by asteroids?
Science says that was how the dinasaurs were knocked out?
Were those fallen angels in the dinasaurs?
Did Henock answer these questions?
የአጃቢ ዋሽንት ድምጹ በዝቷል ትንሽ ይደብራል
ዋናው የለም አትዋሽ
"የናቁት"? ውሸታም!!!!
Ethiopeans love conspiracy theories kkkk
ለመናፍቃን ኮንስፓይረሲ ቲዮሪ ነው
What is Conspiracy theories to you? I’m sure you believe in something as right now maybe it’s conspiracy theory too. Enoch’s book have written thousands of thousands of years. you who is born at least few decade of years ago calling Enoch’s book conspiracy theory says a lot about you then Enoch’s book. Have peace with you.
ቃለ ህይወት ያስማልን
Where I can find Enoch bible like this