ቱርክ ማየት የናፈቀዉ❤❤

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 67

  • @user-qm9mq4vf6u
    @user-qm9mq4vf6u ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ተከታዪች ውድ የሀገሬ. ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን. ካለችበት ፈተና ያውጣልን
    እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ወውውው በጣም ያምራል
    እናመሰግናለን ለነበረን ቆይታ ለቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እጠብቃለን

  • @emualiy6178
    @emualiy6178 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም እንድነሽ ማማየ እንኳን ድህና መጣሽ በርቺ የኔ ውድ በጣም ድስ የምትል ሀገር ነት ባይነት ብይ የምጉጉላት ሀገር ነት ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ የመለስ ድስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @rahmatube6886
    @rahmatube6886 ปีที่แล้ว

    አዩ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ ቦታ ነው ያሳዬሽን በርቺልን ቱርክን እንደናፈኩኝ ቀረሁ አይ ሰላምሽ ይብዛ በርቺልኝ

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 ปีที่แล้ว

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወቡረካቲሁ አው እውነትሽነው የምትወጂው ማየትምሆነመናፈቅ ከባድነው አሪፍቆይታነበርበርቺየኔውድ❤

  • @genetabera5
    @genetabera5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እህቴ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ዳመናው ሲያምር ልክ እንደሀገርቤት እኛን አንድቀን እንመጣለን

  • @selamhg7188
    @selamhg7188 ปีที่แล้ว

    አዩ ውዴ በጣም ታምራለች በዚያ ላይ ግሪን ናት ዋው ኢትዬጲያን የማይ ነው የመሠለኝ ስላስጎበኘሽን ከልብ አመሠግናለሁ ክብር በይሊኝ የኔ መልካም

  • @emantube6292
    @emantube6292 ปีที่แล้ว

    ኢንሻ አላህ ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሺ የአላህ ሰላም አዝነት በረኩት ጥበቃ አየለይሸ አህቴ ማሻ አላህ አብሺሪ በጣም ደሰ ብሎኛል ባለሺበት ቦታ አላህ ይጠብቅሺ አህቴ ዘኑባይ

  • @zedyoutube4529
    @zedyoutube4529 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ አቀራረብ ነው ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን ካንቺ በርቺ

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የምወዳት ሀገር ቱርክ ነሺ እንዴ
    ያለሽው ምርጥ ሀገር ናት ለምለም ሀገር በጣም
    ደስ የምትል የምር ዋው እናመሠግናለን ውድ

  • @yebatiw..jiyutiub
    @yebatiw..jiyutiub 11 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አዩ ቱርክ ነው እንዴ ያለሽው ማሻአላህ ደስ ይላል በጣም አገራችንንም ሰላሙን ያውርድልንንን የኔመልካም ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽሽሽሽ

  • @hiwotetube_
    @hiwotetube_ ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉወወወ ቱርክ እኮ በጣም ታምራለች ስላስጎበኘሽን በጣም እናመሰግናለን ከምወዳቼው ሀገሮች ውስጥ ቱርክ መጀመሪያ ናት እግዛብሄር የመጣባትን የፈጣሪን ቁጣ እሱ ይመልስላት የሞቱትን ነፍስ ይማርልን በተረፈ ሀሪፍ ቆይታ ነው በርቺ በሌላ ቪዲዮ እስክትመጪ ስላምሽ ይብዛልኝ

  • @RadWogedieTube
    @RadWogedieTube ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም ስላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዋው በጣም ያምርል ውድ ታርክ ነው ያለሽው ዋው በጣም ያምራል በእውነት ታደልሽ ውስጅኝ ቱርክ ክክክክክ እ ስላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @zuzutube1346
    @zuzutube1346 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሺበት ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቦታ ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን😍

  • @farahtube_FARAHTUBE
    @farahtube_FARAHTUBE ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ከዚህ ቤት እንደት ነሽ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ውደ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርችልን እውነት ቱርክን በጣም ነው የምወዳት እሽ ልትዝናኝ ሂደሽ ነው ዋዉዉዉዉ ፈታ በይ ውደ

  • @emuamer
    @emuamer ปีที่แล้ว

    አሠላማአሊኩም ወራህመቱሏሂ ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጅ አህለን ሀሪፍቆይታ ነበርን ሀገራችንንም ከሏህ ሠላም ያድርግልን ☕️👈

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt ปีที่แล้ว

    ሰለም ሰለም ለዚህ ቤት አላህ ሀገራችንን ህዝባችንን ሰለም ያድርግልን እህቴ በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበረን ዋውውውውውውውውውውውው በጣም ያምራል 🌺🌺🌺😭😭

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነዉን ለሀገራችን ያብቃን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @zuzuti-guraga-tube
    @zuzuti-guraga-tube ปีที่แล้ว

    አሰላምዋለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ አህለን ማሻአላህ አሪፍ ነገር እንጠብቃለን ካንቺ ቱርክ መሪ እውነተኛ ለሀቅ የቆመ ነው አላህ ይጠብቀው ያረብ

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔዉድ ዋውው በጣም ደስስስ ይላል እኔ አራት አመቴ እኳን ቱርክ ሊወስዱኝ ይቅርና ዱባይንም አላቀዉ ከቤትም አልወጣም ☕️📿

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ayu ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ ይላል ቱርክ ውብ ናት የምር

  • @anshatube
    @anshatube ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም ለዚህ ቤት ስላም ለአገረችን
    ለአገረችን ፍቅር አንደነት መታስስብ ይስጣን
    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ

  • @user-tg5ts9qf3p
    @user-tg5ts9qf3p ปีที่แล้ว

    ሰላም ዉዲየሀገሬልጂቺ በስደት ያላቺሁ አላህ ከክፉነገር ይጠብቃቺሁ ሀገራቺንን ሰላም እና ሚዛናዉይ ያርግልን ዉዴ እህቴ እንኮደህናመጣሺ ደስ እሚል ቆይታነዉ በርቺልኚ ማማይ

  • @ahlitube9156
    @ahlitube9156 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ በርች ጎራበበይ 👍👍

  • @weloyewatube
    @weloyewatube ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውዶ እህታችን እንኳን ደህና መጣህ አወን ቱርክ በጣም ታምራለች ሉሉ እንሳማለን ግን እኔ አላየሁም እንኳን ሀገሪቱም ሰውችም ሰው የሚከብሪ ነችው ይላሉ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መልስልን

  • @h1289SaedaSaikora
    @h1289SaedaSaikora ปีที่แล้ว

    ሰለሙ ሰለሙ በየለችበት በዱአ አመና አለህ ሀጋረችን ሰለሙ የርጊልን አምንንን አርፍ ቅየተ ነበር በርች ዉድና የተከበረችህ የዝህ ብተ ሰብ ሰለም ብየለዉ አምንንንን

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen ปีที่แล้ว

    ሰላም ወድያገረ ልጅች ይችንኩሚንት የምታነቡ በሞሎ ሰላማችሁ ይብዛ ያረብ ወቱ መቅራትን ይያዝልን አላህ

  • @user-sf6hc3so9n
    @user-sf6hc3so9n ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላምውዶ ሠላምሺ ብዝት ይበልልኝ ባለሺበት ቦታ ለሀገራችን ሠላምን ፈቅረን ያምጣልን ያረብ በጣም ውብ ሀገረ ነች ከኢቶ አይበልጥም 🍫🛍☕

  • @eilu_tube
    @eilu_tube ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዝህ ቤት ሠላምሽ ይብዛ ውዴ
    በጣም ያምራል የምር
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ።

  • @rabiyoutube7772
    @rabiyoutube7772 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህ ቤት እደት ነሽ የኔ ውድ እህት ሠላምሽ ይብዛ የኔ ቆጆ አሪፍ ነው በርች የኔ ውድ እህት

  • @user-jt4il3us5l
    @user-jt4il3us5l ปีที่แล้ว

    አሰለም አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ እንኮን ዳነ መጠሽ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነው አለህ አገራችን ሰለም ያድርግልን በርቺ መሻአለ

  • @tube5565
    @tube5565 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም አዩየ ሠላምሽ ይብዛ በለሽበት አላህ ይጠብቅሽ በጣም ደስ ይላል ስዝናና ቆየሁ

  • @jamaltube4364
    @jamaltube4364 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ ጥሩ ቆይታ ነበር ውዴ እንካን አስጎበኘሺን እናመስግናለን

  • @-amefafi7639
    @-amefafi7639 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ በጣም ያምራል ወደ ሽኩረን

  • @hayimetube
    @hayimetube ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላም ያድርግልን አሜን ምርጥ ቆይታ ነበር በርቺ ውዴ😍😍

  • @samiryoutube7115
    @samiryoutube7115 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን እህት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @hayatmersatube4902
    @hayatmersatube4902 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ላንቺም ለቤትሽም ለሁላችሁም ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ደስ ይላል እንሻ አላህ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ሰፍኖባት እምንኖርባት ያድርገን

  • @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
    @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለቱርክ
    ለአለም ህዝቦች በሙሉ ሰላም ይሁን

  • @user-wg1ud8wi6m
    @user-wg1ud8wi6m ปีที่แล้ว

    ሰላም ላች ይሁን አህት ወይ ቱረክ ደስ ስል ተዝናኝ ሰወችሺ ጡሩ ናቸው ጠለብ መሆን ናፈቀኝ እነሱጋ ለመዝናናት ቱርኩን ሳላቃት እምናፍቀኝ ወዴፊት እደማያት ተስፋ አለኝ በርች ስትቀርጭ ጀዋልሺን አዙሬው በደብ እድታይ

  • @k2910
    @k2910 ปีที่แล้ว

    ስላምእዚህቤት እንዴትናችሁእንካንስላምመጣሽ ውዶየተከበርችዉ የሀገርልጇችጌቴየይጠብቅችሁ በእያልችሁበት አላህይጠብቅን ስላምፍቅርንአላህያምጣልን

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf ปีที่แล้ว

    ላለም ሠላም ሠላማችው ብዝት ይበል በሰደት ያላች ወድም እቶቼ ሐገራች አድጋበልፅጋ ለማየት ያብቃን ለምለሚቷአ ሐገሬ ታምራለች እኮ ፊቅር ሠላም አጣአች እንጂ።

  • @Tube2314-wn6hc
    @Tube2314-wn6hc หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላም ስላም እንኳን ደህና መጥሽ

  • @emuferahtube
    @emuferahtube ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ውድ እንደት ነሽ ሠላምሽ
    ይብዛ ዋውው መሻ አላህ ውድ ፈታበይ እልኝ የመቺሽ ቆይታችን ሀሪፍ ነበር አብሽሪልኝ ውድ

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 ปีที่แล้ว

    ሠላምሠላም ውድየሀገሬልጆችበያላችሁበትሠላማችሁይብዛልኝ አህለን አዩየእንኳንሠላምመጣሽ እበጣምያምሪል ግን ቱርክነውእንደያለሽው ውዴ

  • @koki550
    @koki550 ปีที่แล้ว

    አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ሠላምሠላምብያለሁማሽአላህ ሥታምር ቱርክ ምርጥሀገር እኮነችይ ውዲና የተከበራችሁ የሀገሬልጆች ማሽአላህ ማሽአላህ ብያለሁ በርቱ ሥራክቡርነው እንበርታ ሠላምና ለሀገሬ ሠላምሐወገኔ ምግዜም ምኞቴነው ያረብ ምቀኝነት ዘረኝነት ጠፍቶ የምንዋደዲ እርሥበርሣችን ያርገን ያረብ 🇪🇹🇪🇹

  • @beydatube
    @beydatube ปีที่แล้ว +1

    Selam selamsh ybza ayu enkan dena merash baleshbet bota selamsh ybzanego arif miyamr bota new wud berchi

  • @tube7987
    @tube7987 ปีที่แล้ว

    ሰላም፡ሰላም፡ እንካን ደህና፡መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል አላህ ሃገራችን ሰላም ያርግልን ውድ የዝህ ቻናል ቢተሰቦች በያላችሁበት ሰላም ፍቅርና ጢና፡አብዝቺ ተመኘሁላቹ ማሻአላህ በጣም ታምራለች

  • @hayat2583
    @hayat2583 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይክም ወርህመቱ ወበርክቲ ማሻ አለህ ጥሩ ቆይት ነወ ወዴ በርቲ መልከም ሰራ ለረሰ ነወ እነበዛ ወዴች

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም ወሪህመቱ ወበረካቱ ሰላም የሀገሬ ልጅች ሰላም የሀገሬ ልጅች ሰላማቹህ ይብዛ በስዴት ያላቹህ ለሀገራቹህ ያብቃቹህ በርች

  • @yesewtube
    @yesewtube ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላም ለሰው ልቾች በሙሉ እንዲሆን የዘውትር ምኞቴ ነው ሀገራችነን ሰላም አላህ ያርግልን ሀገራችነን ከየትም ከማነም በላይ ያርግልን

  • @faiza5
    @faiza5 ปีที่แล้ว

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህሌን ወሰሀለን መሀረበን Ayu www በጠም ደሰ ይለሊ በሪቺ አለህ የጊዘሺ የኔ ውድ

  • @seidyasin351
    @seidyasin351 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እስከኛ ጉብኝቱን እሽ

  • @kenanmedia1
    @kenanmedia1 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፍቅር ላገራችን ይሁን ግን ቱርክነሽ ዋውውውውውውስያምር በአላህ መቼነው የምጎበኘው እንደው

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 ปีที่แล้ว

    Selam ayuye Indet nesh mare wow turk indezi new betam yamral iwinet bebetachin honen indezi turkin silasgobegneshin Ina zena aregshin betam miyamir ager new anchi demo agelalesish des mil new tebarekilgn ❤❤🌷🌷👌👌🙏🙏

  • @emamu21
    @emamu21 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህቴ ዋዉ ደስ ሱል የት አገር ነው ስላስጎበኝሽን ከልብ ነው እምናመሰግን በርችልን

  • @fikrtube8422
    @fikrtube8422 ปีที่แล้ว

    ሰላም ብያለሁ ከአለም ዳርቻ እስካለም ዳርቻያላችሁ ውድ ያገሬ ልጆች አወ ታምራለች ግን ማን እደሀገራችን ውብ እኮናት ኢትዮ ፍቅር ጠፍእጂ እግዚአብሄር ሰላም ያውርፍልን

  • @hanamedya2687
    @hanamedya2687 ปีที่แล้ว

    ስላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬ ልጃች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አምላክ ሀገራችን ስላሙን ይመልስልን እንዲሁም በየቦታው እስር ቤት እሚስቃዮ እህት ወድሞቻችን ፈጣሪ ይድረስላቸው አምላክ በቃችሁ ይበለን ስላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ💞🙏ዋውውው በጣም ነው እሚያምረው አንድ ቀን በቃ ልምጣ ተቀበይኝ

  • @fanitube5256
    @fanitube5256 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሸ ይብዛልኝ እህቴ አዪ ግን ይቅርታ በሰም በአለባበስ በመመሳሰል ተታሊሌ ገርሞኛል የእውነት ቱርክን ሰላስጎበኝሸን አመሰግናለሁ

  • @halimaayou8896
    @halimaayou8896 ปีที่แล้ว

    ሰላም. ኢዴነሽ አዩ ቱረኪ ነዉ ያለሽዉ ግኒ ወደሰማይ የምወጣዉ ምድነዉ ለማኒኛዉም አረፍ ቆይታ ነዉ ኢዴነዉ ቱረግ የኢረሽዉ

  • @hawikotube4753
    @hawikotube4753 ปีที่แล้ว

    selam selam ehite enkan dehina metashe wow betam arifena des yemele koyita neber selam le enat hagere ethiopian selam leswew lijoche hulu selamachu bezit yibele😍😍😍😍😍😍

  • @Tube-cq6ow
    @Tube-cq6ow ปีที่แล้ว

    Selam wude yehagere lijoche unkuan dena metash wooow betam nw yemitamer hager nw desssss sil betam yemitamer hager nate eshe

  • @zemizemYouber-rr8pf1dh7g
    @zemizemYouber-rr8pf1dh7g ปีที่แล้ว

    Salami salam lahi ihini weda ekani mataze arifi koita nabari masala magdimi yamirali arafi kiota nabara

  • @qalitedotube9915
    @qalitedotube9915 ปีที่แล้ว

    Selm selm selamishi yibizalishi baleshibeti bota unkani baslam maxashi wedi yagere lijii egezaberi agerachin etophiya selama tihunilini Amen3 ihitalemi silagenyehushi dasi bilonyali faxari yixabikishi

  • @user-dq5gz5oq7q
    @user-dq5gz5oq7q ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩምወረህመቱላሂወበረካሀቱ አዩየአሪፍቆይታነበርእስርቤትእሚሰቃዩወገኖቻችነንአላህላገራችዉያብቃቸዉበተረፈበርችልኝ

  • @marifatubepawi4971
    @marifatubepawi4971 ปีที่แล้ว

    Wealekumaselam werhmtulahi webrkatuhu Selam selam endet nesh wude baleshebet selamesh yebzalegn hagerachinen selaman yemleselen yarbe mashallah des yemil wude turk behed des yelegn neber salayew be film tegebkut

  • @astertube1663
    @astertube1663 ปีที่แล้ว

    Selam Egziabher Lazih Bet Yehun Wudina Yetakaberachu Ehitina Wendimoche Selam Nachu Egziabher Yemesgen Sila Hulum Nager Kiberina Misgana Yehun Amen Enkuan Dehnaa Metashilen Wud Ehitachin Barchi Yenee Tenkara Ehit Egnanim Aberetatun Wudoche Ye Agere Lijoch Amen Selamesh Yibza Emama Ethiophiaye Agere Agera Egziabher Egziabher Amlak Cherinatun Mihiretun Yilakilen Kelayi Kariyaam Kesemayi Bet Kidus Egziabher emamaye Ethiophia Emamlak Dingil Mariyam Hoyi Zim Atii Bayi Sila Ethiophia Ebakish Enate Ye Asrat Agerishin Asebat Emameye Adera Emamlak Asibat Adera Ethiophayeen Asasebiyat Lalijesh Enate Mariyam Ye Kalkidan Agereshin Agera Egziabher Ethiophian Asibat Adera Amen Yemales Sakish Enate Ethiophiaye Destashin Yaseman Egziabher Amen Tsaliwu Hulachum Sila Agerachin Ebakachu Fikerin Enisbak Tebin Titen Waganochachin Adera Yiker Tebabilen Enifaker Adera

  • @1clicksolution1
    @1clicksolution1 ปีที่แล้ว

    Selm Tena Yestln Wed Enken Dhna Metes Terk Zeda Yelc Agernet Enm Mnet Nber Eza Lmhd

  • @sabolatubesabolatube
    @sabolatubesabolatube ปีที่แล้ว

    ስለምስለምሽይብዛልኝአዩዬእደትንሽልኝሰለምፍቅርአደነትስለምንለሀገራችንን