ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ልክ ናቹ ግን እኛ በጣም ብዙ እግዚአብሔር በቤቱ ውስጥ ያኖራቹ እንደ እናንተ ወጣቶችን እፍርታለች እና እናንተ ደግሞ እኛን ብታስተምሩን መልካም ነው ብዬ ስላሰብኩ ነው ይቅርታ እግዚአብሔር በቤቱ ውስጥ ያፅናቹ እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጣቹ ለምሰጠው አስተያየት ስተት ካለበት ይቅርታ
አንድ ያልገባኝ ነገር አለ አንድ ግለሰብ መጥቶ አበው አባቶች ታላላቅ አባቶች ከብዙ ሺህ ዓመታት በፊት የነበረ በዕውቀት ታላላቅ አባቶች ያስተማሩትን ዛሬ አንድ ተራ ግለሰብ መጥቶ በዚህ ደረጃ ውዝግቡን እያገዛቹት ነው የኛ የሆናቹ ልጆች እና ሰውን አታወዛግቡት ከሱጋ መወያየት ግድ ነው ወይስ ትምህርቱን በደንብ ማስተማር ይቀላል እና እባካችሁ ከሱ ጋር ምታደርጉት ውይይት ጥቅም አልባ ነው ሰውን ወደ ስህተት አትውሰዱት እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ትምህርት ብቻ አስተምሩን እባካችሁ
ልክ ብለኻል ነገር ግን እነሱ ስራቸው በሥላሴ አንድ በቂ እውቀት ሆነ ትምህርት እርስበርስ መግባባ ሳይኖራቸው የነሱ ስብከት ምን መሰለህ ቁጭ ብለው ገድላትን እየመዘዙ እንዲህ ይላል እያሉ 24 hours የውሸት ክስ ላይ ናቸው የየራሳቸው የግል ትምህርት ይዘው የእነሱ አንድነት መቼ ነው ቤተክርስቲያን ላይ ድንጋይ ለመወርወር ሁሉም ያዋጣሉ የድህነት ትምህርት ላይ አንዱ በጥምቀት ያምናል አንዱ ደሞ አያምንም ነገረ ድህነት ላይ እናውራ ሲባሉ አይችሉም እንዲህ ውጥንቅጡ የወጣ ይሆንባቸዋል
ኤፍሬም ሱፍ የለበሰ ወንበዴ ነው
ኤፍሬም ግን ጤኔኛ ነህ የሆንክ ጉረኛ ቅፎ አዝግ