ኤርሚያስና ደብተራዉ ሰዉ ተገነኙ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | faithline | speak the truth | ደብተራ | speak the truth

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 46

  • @Tges872
    @Tges872 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ. እየሱስ ይባርካችሁ ❤❤❤❤

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 4 หลายเดือนก่อน +2

    የአብ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው።ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን።🙏

  • @desalegnshabiko
    @desalegnshabiko 3 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus is my lord and my saviour !! He is the only way to have a kingdom of God .Haleluja...Amen
    God bless you ermi my brother .

  • @deboratadesse6675
    @deboratadesse6675 4 หลายเดือนก่อน +1

    መርጌታ እባክኦን ጌታን እዴት እዳገኙ መስክሩልን ዘመኖት ይለምልም

  • @deboratadesse6675
    @deboratadesse6675 4 หลายเดือนก่อน +5

    በቆሎ ትምርትቤት የአክስቴልጅ መማርያ አድርገው ዘመኑን በሙሉ ሲከራት እሚ ያምር ልጅ ተበላ ሽቶ ቀረ ፀልዩለት ድግምቱን ተለማመዱበት ይሔ አገራችን ያሰረ ነው ድሀያረገ እድንከራተት ያደረገ መርገም ለዚ ነው ምዲሪቱ እርስበርስ የሚያገዳድለን በየ ሱስም አገራችንን ለቀውጣ

    • @ObseGose-jq2dg
      @ObseGose-jq2dg 4 หลายเดือนก่อน

      እህቴ እኛ ቤትም አለ የኔ ወንድም ታሪክ ነው በኦርቶዶክስ ዳቆንነት የተማረ ነው ምን እንዳስነኩት አላቅም ይኸው ከንቱ ሆነ እንዴት ጭንቅላት ያለው ልጅ ይኸው የሁል ጊዜ ፀሎቴ የሱ መፈታት ነው ደሞ የወንጌል አማኝ ላይ ያለው ጥላቻ ለመፈታት ያልሄደበት ፀበል የለም ግን ወፍ የለም አሁንማ የዛ መምህር ተስተፋዬ ትምህርት ነው መሠለኝ ጀርባውን በጨሌ ገርፎ መጨረሱ ነው ጌታ ይድረስላቸው

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 2 หลายเดือนก่อน

    ዋና የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ቆሎ ትምሕርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ነው እውነቱ ይሔ ነው እውነቱ ን ሥለመሠከራችሑ መርጌታ በጣም በጣም በጣም እግዚአብሔር ያክብርልኝ ትክክል ትክክል ትክክል ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ማጥፋት ነው ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

  • @abrahamtesfaye-z8n
    @abrahamtesfaye-z8n 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ

    • @TigiBetw
      @TigiBetw 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @wedeneshmekonnen3796
    @wedeneshmekonnen3796 4 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 4 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ኦርቴ የጠንቋዮች ኮሌጂ በዚሕጉድውስጥነው የሠራዊትአምላክ በተአምሩ ያወጣን ተባረኩ ኤርሚ

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 3 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 3 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏👏👏

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 3 หลายเดือนก่อน

    💪💪💪💪💪

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 3 หลายเดือนก่อน

    ישועה הוא האדון 🙏🙏💪💪💪💪

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት ኤርሚ ሀሀሀ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 4 หลายเดือนก่อน +5

    ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነውከኢየሱስ ውጭ ወደ ውጭ ።❤❤❤❤❤❤

    • @FrewoineDires
      @FrewoineDires 4 หลายเดือนก่อน +1

      ተባረኩልን
      ዔርሚያሥ
      በዚሕ ነገር
      በጣም በጣም ነው የምወድሕ
      ዓባይ ጠንቋይ ደብተራ ድግምታሙን
      ሙልጭ አርገሕ ሥታዋርድና ሥታወግዝ
      መሪ ጌታ ጥበበን ከ ሐያ ሥምንት
      (28 )አመታቶች በፊት ያሣደገኝ ነው
      በዓደባባይ ተክለ ሃይማኖት ጎንደር ከተማ ውሥጥ ሢኖር ።።።።።።ዝማሜም
      መንፈሣዊ ዓደራ
      ድራማ ሢያለማምደን
      ትልቁን ሚና ዕሡ ነበር
      የሚጫወተው በዖርቶክሥ
      ሥር ዕያለ
      ዕኔ
      ዖርቶዶሥ
      ነኝ አሑነም
      ጴንጤ ዕንደሖነ
      ቆየሁ ከሠማሑኝ ዕና በዓጋጣሚ
      ዔርምያሥ ዓንተ ቤት 🏠 ገብቼ ይኽንን
      የምናምንቴዎችን የነ ደብተራን ጉድ መሥማት ከጀመርኩኝ ።።።።።።
      ሠባት ወራቶች ሖኑኝ
      7 ወራቶች ሖነኝ በየቀኑ
      ነው የምገባው ዕግዚዓብሔር ይመሥገን ።

    • @FrewoineDires
      @FrewoineDires 4 หลายเดือนก่อน

      ይገርማል
      መሪጌታ
      ጥበበን
      ከዚሕ ሑሉ ዓመታቶች በኋላ
      ዔርምያሥ ቤት ድምፁን መሥማቴ
      ያልሞተ ሰው ይላል ያሃገሬ ሠው ኢትዬጵያ ዕውነት ነው
      ዕግዚዓብሔር ይመሥገን ሥለ ቅዱሥ ቃሉ

    • @FrewoineDires
      @FrewoineDires 4 หลายเดือนก่อน +1

      ዕነ መተታምንማ
      በወንጌል በትር ደሕና
      ዓርገሕ ውቃችምው ሁሌ
      ዕንደምትለው ዔርምያሥ
      ዕነሡን
      ሠይጣኒቱን
      ርዕሥ ዓርገሕ
      ዒየሡሥን የዓማልክትን ዓምላክ
      ሥትሠብክልን ውድድድ ርግም
      አርጋቸው ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
      ዕና ዕውነት ዘርገው ገብተው የጵጵሥና
      ማዕረግንም
      አግኝተው ተሹመው
      ሕዝቡን ምዕመናን ምንም
      በማናውቀው ብዙ ግፎችን
      ሥጋችንን ሢጎዱት ፊት ለፊት ዕያየን ነው
      ቅዱሥ ጌታ ኢየሱስ ግን ከዕኛ ጋር ያለው
      ከሑሉም ይበልጣልና ዕንደ ጉም ተነው ብን ብለው ይጠፉልን ዘንድ ዕውነት የሑልግዜ ፀሎቴ ነው ።።።።።።።።።
      ።።።።።።።።በዕግረ ሥጋም ቢሖን ቤተክርሥቲያኔን ለ 30 ዓመታቶች
      ዕመላለሥባታለሑ
      ዕግዚዓብሔር መዳኔን
      ይሠጠኛልንም ሑሌ
      አሥባለሑ ዕዘምራለሑ ዓመሠግነዋለሑ
      የዕኔ ንጉሥ ከብዙ ፈተና መከራዎች አሻግሮኛል ዕግዚዓብሔር ይመሥገን ዕና ዕዚሕ ደግሞ ቅድም ዕንዳልኩት
      በቀደመው ኮመንቴ
      ዔርሚያሥ ወደ 7ወራቶችን
      አሥቆጠርኩኝ ዓንተ ቤት 🏠
      ዕየገባሑ የዖርቶዶክሥን ዕና
      የዕናንተን ጥያቄና መልስ መሥማት
      ።ከጀመርኩኝ ዕውነትን ልናገርና ብዙ የማላውቃቸውን ዕንዳውቅም ረድትኛል
      ዕወዳችኋለሑ ተባረኩልን
      ዕሕት ወንድሞቼ መቶ ግዜ
      ።።።።።።።ዖርቶዶክሥ ብሖንም
      ።።።።። ቅዱሥ ቃሉን መሥማት
      በሓሜት ፋንታ ጠቅሞኛል ዕንጂ
      አልጎዳኝም ዕውነት የሖነውን ዒየሡሥን
      በአንድም በሌላም መንገድ ዕፈልገዋለሑኝ አፈላልገዋለኹኝ
      ምክንያቱም ምንም በማናውቀው
      ብዙ ዓመታቶችን አሥቆጠርን ክርሥቶስ ግን ሊመጣ ነው ምልክቶቹን በዓይናችን
      ዕያዬን በጆሯችንም ዕየሠማን
      ነው ጌታ ሆይ ይታደገንና
      ዓሜን 🙏🏼 ዓሜን 🙏🏼 ዓሜን 🙏🏼

    • @TigiBetw
      @TigiBetw 3 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TigiBetw
      @TigiBetw 3 หลายเดือนก่อน

      ישועה הוא המשיח 🙏💪💪💪💪💪

  • @mimibekele6774
    @mimibekele6774 4 หลายเดือนก่อน

    Eyesuse

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏💪💪💪💪💪

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 4 หลายเดือนก่อน

    ታምረ መለኮት ሊባል ሲገባ -------አስማተ መለኮት ብለን በየቤተክርስትያን ደጃፍ ትንሿ ክታብ ትሸጥ የለምእንዴ ???እኛ የወንጌል አማኞች ታምረ መለኮትን እንጂ አስማተ መለኮትን አናወቀውም፣ፈጣሪመለኮትን አስማተ ማለት ፈጣሪን መሳደብ ነው፣ጌታ orthdox ን ይርዳት።

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 3 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 3 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 3 หลายเดือนก่อน

    ישועה ❤❤

  • @fikirtebiks4385
    @fikirtebiks4385 4 หลายเดือนก่อน

    Eyesus bicha new medhnit. Ermi mergta tebareku. Enen orthodox eyalehu and dakon echlalehu sl dengche mshesh gemerku .alu

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 3 หลายเดือนก่อน

    ישועה הוא המשיח ❤❤❤

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 3 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏😅🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sabahaile3676
    @sabahaile3676 4 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ እውነት ይመረዋል።

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 4 หลายเดือนก่อน

    የፈሱ ያስቃል 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም በገጠር ድረማላይ አይቼ ሰገረመኝነበር ሴትየወን ሰያወርዳት

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 4 หลายเดือนก่อน

    በየሱስስም ሰራቸው የፈረሰ

  • @MilkiiA-nw2re
    @MilkiiA-nw2re 4 หลายเดือนก่อน

    Iyesus Geta Nawu

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 4 หลายเดือนก่อน +1

    🇮🇱🙏🌹

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🇮🇱🌺

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 4 หลายเดือนก่อน

    ❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️🌹🙏

  • @GraceySami
    @GraceySami 4 หลายเดือนก่อน

    Hahahaha 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 beysusi semi wogawi

  • @GraceySami
    @GraceySami 4 หลายเดือนก่อน

    Selfese yalkew ngre 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seifetafesse1615
    @seifetafesse1615 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ

  • @BTes-sw4xf
    @BTes-sw4xf 4 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 3 หลายเดือนก่อน

    💪💪💪💪💪💪