ከርቀት አይኔ ገባች ... !! ጀግና መፍጠር የቀሲስ ዘክርስቶስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  6 หลายเดือนก่อน +164

    የኒውማ በጎ አድራጎት ድርጅት ለመርዳት ይህን ሊንክ ይጫኑ
    www.gofundme.com/f/pneuma-ethiopia-charitable-organization?+share-sheet-first-launch&

    • @MitQu-mc7cc
      @MitQu-mc7cc 6 หลายเดือนก่อน +4

      Is that possible non constant donation please

    • @yemhretlij
      @yemhretlij 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤​@@MitQu-mc7cc

    • @MitQu-mc7cc
      @MitQu-mc7cc 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@yemhretlij I have a problems with this phone carrier capmany please

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 6 หลายเดือนก่อน +3

      እሼ ጎፋንድ በጣም ነው የሚበላው፡ በzelle ብታደርገው መልካም ነው ለመሱም የሚጠቅማቸው እሱ ነው

    • @ayenalmgetahun9708
      @ayenalmgetahun9708 6 หลายเดือนก่อน +8

      እውነት ነው በመምህር ተስፋዬ አበራ ዮትዮብ ላይ አቅርቧቼዋል የበጎ አድራጎታቼውም ድርቼት አስተዋውቀዋል ብዙ ሙህር ልጆች ይገኛሉ በድርጅቱ ውስጥ እንኳንም አቀረብካቼው እም

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 6 หลายเดือนก่อน +206

    ነገ እኮ አቡነ ገብረ መንፍሰ ቅዱሰ ናችወ እንኳንም አደረሳችሁ ፃድቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን❤

    • @TediBatare
      @TediBatare 6 หลายเดือนก่อน +3

      Amen amen 🙏 🙏 🙏

    • @HaymanotTeklemedhin
      @HaymanotTeklemedhin 6 หลายเดือนก่อน +2

      Amen Amen Amen 🙏

    • @yemariam2110
      @yemariam2110 6 หลายเดือนก่อน +2

      Amen enkuan abro aderesen ❤

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 6 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤

    • @HenaTesfa
      @HenaTesfa 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤❤

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 6 หลายเดือนก่อน +107

    ቀሲስ ዘክርስቶስ የብዙ እህት ወዱሞቻችን ነፍስ የታደጉ ናቸው በእምነታቸው አጠንክረው ስነምግባር አስተምረው የስራ እድል እሚፈጥሩ አባት ናቸው እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 6 หลายเดือนก่อน +81

    ካህናት አባቶቻችን በዚህ ጉዳይ ከበረቱልን በዙ ሰው ሒወት ይዘራል ብዬ አምናለሁ እድሜ ይስጥልን ቀሲስ

  • @fyry8481
    @fyry8481 6 หลายเดือนก่อน +11

    መምህር ተስፋዬ ጋራ በጎ ስራ ሲሰሩ አይቻቸዉ አለሁ እግዚአብሔር ይጠብቀዉት

  • @SaraMekryaw-gx5fs
    @SaraMekryaw-gx5fs 6 หลายเดือนก่อน +51

    መምህር ተስፍየ ጋ እማውቃችው ጀግና አባት ናቸው እግዚአብሔር ከዚህ በላይእሚስሩ አባትነወት እድሜ ጤናይስጥልን

    • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
      @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 6 หลายเดือนก่อน +2

      አላልሽም የጠቋዩን ሥራ እንዲያጋራን ነው😂😂

    • @SaraMekryaw-gx5fs
      @SaraMekryaw-gx5fs 6 หลายเดือนก่อน +3

      @@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ የእናንተ ሴራ ስለሚያጋልጥባችሁ ነው እምጠሉት

    • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
      @አለምጌታነህ-ተ2ዘ 6 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን

    • @محمدقيسي-ب6ص
      @محمدقيسي-ب6ص 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል፡ስራቸው፡እንዳይለጥ

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 6 หลายเดือนก่อน +49

    አባቴ ቀሲስ በረከት ይደርብን ከመምህር ተስፋዬ ጋር ብዙ ግዜ አብረው ናቸው ደስ የሚል ስራ ነው መምህር ድርጅቱን ሁኔታውን ሁሉን አሳይተውናል ድንቅ መምህራችን ናቸው

  • @baayushnedesaa671
    @baayushnedesaa671 6 หลายเดือนก่อน +108

    ሀገሬ ልገባ 2 ሳምንት ቀረ
    ኝ ፀልዩልኝ ዉዶቼ

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 6 หลายเดือนก่อน +4

      እግዚአብሔር ይርዳሽ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @baayushnedesaa671
      @baayushnedesaa671 6 หลายเดือนก่อน

      @@asnakudamtew310 ameeeeeeen

    • @እጠብኝቆሽሻለሁአምላኬበድ
      @እጠብኝቆሽሻለሁአምላኬበድ 6 หลายเดือนก่อน +3

      የኔ እህት እግዚአብሔር በሠላም ያስገባሽ እናቴ ወላሊት አምላክ ቅፍ ደግፍ አረጋ ለአገርሽ ለቤተሰቦችሽ ታብቃሽ💞❤

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 6 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር በሰላም ያድርሰሽ 🥰

    • @hareg8865
      @hareg8865 6 หลายเดือนก่อน +2

      ሰላም ነይልን እመቤቴ ትጠብቅሸ

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 6 หลายเดือนก่อน +128

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰

    • @MoukateEshete-uo8oh
      @MoukateEshete-uo8oh 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤Amen.amen.amen❤

    • @Gugug-s9h
      @Gugug-s9h 6 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን በእዉነት😢🙏🙏🙏

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 6 หลายเดือนก่อน +3

      አሜንንንንንንን

    • @ggd5773
      @ggd5773 6 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @TeheshMahari
      @TeheshMahari 6 หลายเดือนก่อน +2

      ኣሜን💞

  • @arsemaalemayehu7931
    @arsemaalemayehu7931 6 หลายเดือนก่อน +15

    አባቴ የእርሶዎ ልጅ ስለሆንኩኝ ሁሌም እኮራልሁ እዎድዎታለሁ ረጅም እድሜ ይኑሩልኝ ❤

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 6 หลายเดือนก่อน +24

    በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ እህት ወንድሞች ኑ በፍቅር ስለ ሐይማኖት እንማማር። ወደ ክርስትና እንመለስ የሊቃውንት ውይይቶችን እንከታተል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።

    • @dudrudggj5190
      @dudrudggj5190 6 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ እግዚአብሔር። ይስጥልን❤❤❤

    • @tigesttigest7009
      @tigesttigest7009 6 หลายเดือนก่อน

      እሽ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @እጠብኝቆሽሻለሁአምላኬበድ
    @እጠብኝቆሽሻለሁአምላኬበድ 6 หลายเดือนก่อน +33

    የኔ አባት በመምህረ ተሰፋ ጋር ነው የማቃችው የደሆች አባት❤❤

  • @balagerutube9328
    @balagerutube9328 6 หลายเดือนก่อน +9

    ቄስ ማለት የነብስ አባት ማለት ነዉ ሰለዚህም በርቱልን ነብስን ፈልጎ ማዳን

  • @chernettibebu1
    @chernettibebu1 6 หลายเดือนก่อน +14

    ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥዎት ቢቻልስ ሁሉም የሃይማኖት አባት እንደርሶ አይነት ድርጅታዊ ገዳም ቢመሰርት! እኔ ግን አንድ ትልቅ ምኞት ተመኘሁ። የኒውማ ልጆች ሰልጥነው ወጥተው እሚገቡበት የራሳቸው የስራ ድርጅት ቢኖረው። አስቡት ከሱስ--->ወደ ክርስቶስ(ወደ ሀይማኖት)---> ከዛ ወደ ቢዝነስ፤ ትልቅ የሃይማኖት እና የሀገር ሀብት እኮ ነው። ብቻ እግዚአብሔር የሀሳባችሁን ያሳካላችሁ።

  • @BEKIART-t4y
    @BEKIART-t4y 6 หลายเดือนก่อน +12

    ቀሲስ ዘክርስቶስ😊 ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 6 หลายเดือนก่อน +6

    እሸቱ እግዚአብሔር. ይስጥህ ቀሲስን ስላቀርብክልን በውዱ መምህሬ በመምህር ተስፋየ አበራ ቀርበው አይቻቸው የብዙወች አባት እድሜወትን ያርዝምልን
    አሼ በናትህ መምህር ተስፋየንም አቅርብልን??በአስተምሮቱ ብዙወቻችን ተቀይርን ንስሀ ገብተን ባይገባንም ለቅዱስ ቁርባን በቅተን ብቻ እማታውቁት ትምህርቱን አዳምጡ

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 6 หลายเดือนก่อน +11

    ነፍስ ያለስጋ፤ ስጋም ያለነፍስ የሚለውን በእውን ያሳዩን አባት ናቸው፡፡ ሁለታችሁንም ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን!

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 6 หลายเดือนก่อน +38

    የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሸር አድርጉ መንፈሳውያን ነገር ሲሆን ለምንድነው እይታው የሚቀንስ 😢

    • @فاطمهفاطمه-ك8ص1ص
      @فاطمهفاطمه-ك8ص1ص 6 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞን መንፈሳዊ ነገር ሲሆን የሌላ እምነት ተከታይ ማየት ስለማይፈልጉ ነው

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 6 หลายเดือนก่อน

      Bezi Zemen Temenale Ahune Kefate Weyem Lela Were Yezemenu Ye Xelacha Besheta Bihone Yemiserawen Milion Yalew Nebere Ethiopia Kezi Ye Zegoche Mekera Manem Tekuret Yalesexew Gene Bezu Wegene Wexate Eyaxache Yalechew Ethiopia Yehe Gudaye new Egeziabehere Lebona Yesexen Aba Egeziabehere Edemena Xena Yesexewo

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 6 หลายเดือนก่อน

      @@فاطمهفاطمه-ك8ص1صAyedelem Ende Hagere Hulachenem Tamenal Zare Kemenem Belaye Tekuret Yemiyasefelegew Yehe Gudaye Becha Nebere Gene Sewoch Yaletaweqe Gene Teweled Yebela Kefu Negere new Sedeb Mezalefe Weyem Demo Lela Lela Were Sihone Milion Yayale Seletamemen Tekuret Yemisha Kemenem Belaye Gene Yehe new Endewem Mengeste Nebere Bexame Teleqe Bota Meleket Yeneberebet Aba Egeziabehere Edemena Xena Yesexewot Fewesun Yelakelachew

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 6 หลายเดือนก่อน +12

    ሰዉ ያላሳጣን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የመቀዶኒያን መስራች ስናመሰግን እኝህ ሩህሩሁ ሣምራዊ የመሰሉ ሰዉ መረዳት አለባቸዉ,

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 6 หลายเดือนก่อน +11

    መምህር ተስፋዬንም አቅርብልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቀሲስ መልካም አባት ናቸው ከመምህርዬጋር አብረው ሲሰሩ እናቃቸዋለን ሁለት የመንፈሳዊ ጀግናዎች ደስ ሲሉ

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 6 หลายเดือนก่อน +4

    እንደው ሲደመጡ ቢውሉ ቢያድሩ የማይሰለቹ::እድሜ ይስጥልን

  • @TesfalmeTsegaye
    @TesfalmeTsegaye 6 หลายเดือนก่อน +5

    ተመስግን እንደዚ አይነት አባት በዚዘመን በመኖሩ።
    አባ በረከቴት ይደርብን !!!

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes 6 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ደግና አባት ባለቤትዎንም እግዚአብሔር ይባርክልን እሼ አንተንም እናመሰግናለን በመምሕር ተስፋዬ ዩቱብ ላይ ነዉ እኝሕን አባት የማዉቃቸዉ❤❤❤

  • @hshshshsxbbdbd2867
    @hshshshsxbbdbd2867 6 หลายเดือนก่อน +9

    ምናለ ከአመት በፊት ይህንን ድርጅት ባወኩት ኑሮ ወንድሜ በሱስ ምክንያት ነው የዛሬ አመት እራሱን ያጠፋው 😢😢😢ነብስ ይማር በሉልኝ ዉዶቼ

    • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
      @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ 6 หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማርልን

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 6 หลายเดือนก่อน +1

      ነፍስ ይማርልን

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ 6 หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያጵናሽ

    • @hshshshsxbbdbd2867
      @hshshshsxbbdbd2867 6 หลายเดือนก่อน

      @@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ አሜን አሜን

    • @haimont9075
      @haimont9075 6 หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማርልን ለቤተሰብም መፅናናትን ይስጥልን

  • @mistredereje1988
    @mistredereje1988 6 หลายเดือนก่อน +5

    አባ በጣም ታታሪ፣ ትሁት እና መልካም አባት ናቸው። የሚሰሩት ሰራ እጅግ ሚደንቅ ነው። እግዚአብሔር ፀጋውን የያብዛሎት ህልሞን ያሳካሎት እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን ....እኛም መልካም ልብ ሰቶን የበረከት ስራዎት ተሳታፊ ያድርገን

    • @comedianeshetu
      @comedianeshetu  6 หลายเดือนก่อน

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፡፡

  • @erstieyedngllij5194
    @erstieyedngllij5194 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር እንደነዚህ አይነት ካህናትን ያብዛልን አሜን፡፡

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቀሲስ ዘ ክርስቶስ እኔ ያወኳቸው በመምህር ተስፋዬ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል ፀጋውን ያብዛልን

  • @bamlaklegese484
    @bamlaklegese484 6 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ተስፋዬን ትንሽ ፓርት ላይ ስታዩት እንደኔ ደስ ያላቹ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 6 หลายเดือนก่อน +5

    ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ወንድሞቼ ❤

  • @takelederesa
    @takelederesa 6 หลายเดือนก่อน +18

    እሼ እጅግ መንፈሳዊ ህይውታችን አስተማሪ ነው ጠንካራ እምነት አላቸው ፍጣሪ እንዲእይነት ጠንካራ እምነት ይስጠን❤❤

  • @pauloswondimu491
    @pauloswondimu491 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቀሲስ በክርስቶስ መልካም ሰው ቦሌ መድኃኔዓለም ሠራተኛ ጉባኤ አስተምረውኛል ትዝ የሚለኝ በብስክሌት ይመጡ ነበር።

  • @yanteamlaktemesgen
    @yanteamlaktemesgen 6 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይረዳዎት አባታችን። ትልቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ያበርታዎት።

  • @SadeeYwsx
    @SadeeYwsx 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 6 หลายเดือนก่อน +11

    መ ምህር ተሰፍዬ አብራ ላዬ ነዉ መቃችዉ እግዝአብርሔር የስጠልን❤❤❤

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቀሲስ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀወት ኮሜድያን እሸቱ እመቤታችን ትጠብቅህ🎉

  • @kessephrem
    @kessephrem 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጥሩ መምህራችን ናቸው።ዕድሜ ይስጥልን

  • @TarikuBahiru-xg5tl
    @TarikuBahiru-xg5tl 6 หลายเดือนก่อน +5

    አባቴ እርሰወን በማወቄ እግዚአብሐርን አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጠውት ስራው አላማወ ትልቅ ነውና!!

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 6 หลายเดือนก่อน +1

    እሼ ቀሲስዘክርስተትዎስን በማቅረብህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @helin6219
    @helin6219 6 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁዋቸው ጀግና አባት ናቸው

  • @userenter2635
    @userenter2635 6 หลายเดือนก่อน +3

    እሺ ትልቅ ሰውነው ያቀረብከው እግዚአብሔር ይስጥክ🙏ቀሲስ የደሀ አባት ናቸው🙏በዛላይ ደግ አዛኝ አባት ናቸው❤🙏እግዚአብሔር እረጅም እድሜናጤና ይስጥዎት❤🙏

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 6 หลายเดือนก่อน +4

    እንግዶቻችን እንኳን ደህና መጣቹሁልን ደና መጡልን ቀሲስ እናመሰግናለን ኑ ቤተሰብ እንማማር እሼቱ መልካም ሰው እናመሰግናለን ቀሲስ የሁልጊዜ እንግዳችን ይሁኑ🎉🙏🙏🙏🎉

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh 6 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ምርጥ አባት ናቸዉ አብሶ ከመምህር ተስፋየጋ ብዙ ስራ እየሰሩ አባት ናቸዉ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 6 หลายเดือนก่อน +6

    እሺ አንተ ትለያለህ የምታቀርበው ፕሮግራም በጣም ለየት ያለ ነው ተባረክልን

  • @yeshisolomon9343
    @yeshisolomon9343 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህሬ ስላየሁዎት ደስ ብሎኛል::

  • @MekdesAyalew-f6i
    @MekdesAyalew-f6i 6 หลายเดือนก่อน +6

    ቀሲስ ዘክርስቶስ ጠንካራ አባት

  • @Tsegayekiflu
    @Tsegayekiflu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዝዋይ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም እኔን 2007 ላይ አሰልጥነውኛል

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS 6 หลายเดือนก่อน +6

    እሼ እንኳን ዳሕና መጣህ አባታችን ትዳር ና ልጆች የንስሐ ልጆቻቸዉ ደግሞ ከጎዳና ያነሷቸዉ ልጆች ይህ ሁሉ ለአንድ ሰዉ ከባድ እግዚአብሔር ይርዶት ያስችሎት አሜን አሜን አሜን

  • @hhhvj
    @hhhvj 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዬኔ አባት ይፍቱን ይባርኩን እደ እርሰዎ ያሉ መምህራኖችን ያብዛልን ልኡል እግዚአብሔር🙏
    የዶኪ ይቱብ ተከታታዬች ሂወታችሁን ቤታችሁን እዲሁም ፈጣሪያችሁ ጋር እየተጣላችሁ ያላችሁ እህት ወድሞቸ በኔ ሞት ልለምናችሁ ዬመምህር ተስፋዬን አበራ ትህርቶች አዳምጡ👂👈

  • @ageritudemeke1912
    @ageritudemeke1912 6 หลายเดือนก่อน +7

    እኔንም ጊቢ ጉባኤ አስተምረውኝ ነበር በጣም የማደንቃቸው ናቸው❤❤❤❤

  • @dawityezihalem
    @dawityezihalem 6 หลายเดือนก่อน +13

    2003 ዓ.ም ዝዋይ የተተኪ መምህራን ስልጠና አስተባባሪ እና መሪ ❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቀሲስ እድሜና ጤና ይስጥልን እሼ የህይወት ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @wendateshom8871
    @wendateshom8871 6 หลายเดือนก่อน +3

    የንሠሐ ልጆቾ እድለኛ ናቸዉ

  • @altudz4055
    @altudz4055 6 หลายเดือนก่อน +11

    ቀሲስ እድሜ ጤና ይስጦት🤲 ኒው ማን እንደግፍ በቻልነው መጠን🥰

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቀሲስ እድሜእና ጤናይስጥልን እደእርሶያሉትን አባቶች ያብዛልን እግዚአብሄር አምላክ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ፀጋዉን ያቡዛሎት ❤❤

  • @yemisirachtadesse104
    @yemisirachtadesse104 5 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትም ጀግና👏👏👏
    እጅግ በጣም አስተማሪ እና በዓላማ መኖርን የሚያስተምር ዝግጅት
    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያሰባችሁት ተሳክቶ ለማየት ያብቃን
    ዶንኪ ቲዩብ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 6 หลายเดือนก่อน +14

    እንድህ አይነት መልካም ስራ በትውልዱ ላይ የሚሰሩ ሰዎችን ልንደግፍ ይገባል
    በርቱልን!

  • @henok1107
    @henok1107 6 หลายเดือนก่อน +4

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን!!!!

  • @zahraalbadri6225
    @zahraalbadri6225 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውውውውውውውውውውው ምረጥ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያሰማሉን🙏🙏🙏🙏💓💓

  • @mekdesbekele4193
    @mekdesbekele4193 6 หลายเดือนก่อน +2

    እረጅም እድሜ ለአባታችን እንዲ አይነት ሰዎች አሉ ሀገሬ ላይ ተመስገን መቼም ተስፋ አልቆርጥምበሀገሬ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ብዙ ሼር ቢደረግ

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn 6 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት አባታችን በዚህ ቀጥሉ ስራችሁን አይተናል።

  • @raheltraditionalhabeshadre6827
    @raheltraditionalhabeshadre6827 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይስጥህ ሁሌ ስመኘው የነበረ ነገር ቤተክርስትያን መስራት ያለባት ነገር በምመኑላይ ህንብ ይሰጣል እንሰጣለን እሰጣለው እውነት አገኞታለው ሳሊተምረት

  • @TUBE-zo7he
    @TUBE-zo7he 6 หลายเดือนก่อน +3

    እሼ እንወድሀለን በርታልን ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነወሰ የምወዳቸው የደሀ አባት ናቸው ቀስስ ዘክርስቶስ ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ብዚ እየሰሩ ነው❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 6 หลายเดือนก่อน +6

    ቀሲስ ዘክርስቶስ የብዙዎች አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤናን እግዚአብሔር ያድልዎት የልብዎትን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልዎት መንፈስ ቅዱስ ያግዝዎት

  • @TiegistNegash
    @TiegistNegash 6 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🙏🏼💕እግዚአብሔር ያገልግሎቶን ዘመኖትን ይባርክልን❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሸዉን የሰምርልን እግዚአብሔር ከርሶጋርይሁን❤

  • @mimichebude8019
    @mimichebude8019 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይርዳዎ አባታችን።

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 6 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን በዚህ ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደእርሶ ያሉትን ያብዛልን አሜን። እሼ በጣም እናመሠግናለን ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድሜ

  • @EdenLetiybelu-q4o
    @EdenLetiybelu-q4o 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቀሲስ ዘክርስቶስ በጣም ደስ ብሎኛ በጣም ጥሩ ሰው ኖት

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቀሲስ እግዚአብሔር እርሜና ጤና ያድሎሎት በረከቱም ከሰማይ ያዋርድሎት

  • @መቅደስ-ቘ6ጠ
    @መቅደስ-ቘ6ጠ 6 หลายเดือนก่อน +10

    ኦርቶዶክስ አቃፊ ናት❤❤🙏💚💛❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጠት ❤❤❤❤የኔ ጀግና አባታ ❤❤❤❤

  • @RadetAyalew
    @RadetAyalew 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግና አባት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጠወት😊

  • @AccAcc-b1w
    @AccAcc-b1w 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለማይነገር ሰጣታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsedeniaaycheluhim129
    @tsedeniaaycheluhim129 6 หลายเดือนก่อน +6

    አባ እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥዎት የዘመኑ ታላቅ አባት ኖት። በተግባር ህይወትን የሚቀይሩ አባት ኖት።

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 6 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት እግዚአብሔር እርዳን እጃችን ለመልካም ነገር ለመዘርጋት ቀሲስ መላ ቤተሰቦችወትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ እድሜ ና ጤና ይስጥልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DanielFikere
    @DanielFikere 6 หลายเดือนก่อน +7

    ዘመኑን የዋጁ አባት

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ቀሲስ ያሉትን ያብዛልን

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቀሲስ እግዚአብሔር ያኑርልን።❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሁላችሁንም አቡነ ገብረ መፈስቅዱስ ይጠብቋችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @abonshabo
    @abonshabo 6 หลายเดือนก่อน +2

    የቤክርስቲያን ቅጥረኛ አገልጋዮች በየደረጃው ያላችሁ በጎ አስተሳሰብና የስነምግባር ክፍተት ያለባችሁ ከእኝህ አባት ተማሩ።

  • @አባቷንናፋቂ-ደ6ፈ
    @አባቷንናፋቂ-ደ6ፈ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዉድ የአገሬ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለአባታችን አብነ መፈስ ቅዱስ
    ይህንን የምታነብ ተሼን እዴት ማግኘት እደምችል ተባበሩኝ ❤❤❤

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 6 หลายเดือนก่อน +7

    የሱስ ነገር በጣም የሚገርመኝ እነሱ ሱስ ሲጠቀሙ ብሩን የሚበላ ሌላ እነሱን ከሱስ ውስጥ ለማውጣት ብር የሚያዋጣ ሌላ በጣም ይገርማል

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 6 หลายเดือนก่อน +5

    እሺ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ❤️ማርያም ን ቀሲስ ❤

  • @Dirsanat
    @Dirsanat 6 หลายเดือนก่อน +19

    ልናግዛቸዉ ይገባል እየሰሩት ያለዉ ስራ ከአዲስአበባም አልፎ ለኢትዮጵያ ይተርፋልና

  • @Zemede-o9m
    @Zemede-o9m 6 หลายเดือนก่อน +1

    መታደል ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
    @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 6 หลายเดือนก่อน +4

    ልዩ የተግባር አባት ናቸው

  • @besemay
    @besemay 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቀሲስ እንኳን ለዚህ አበቃዎ! ከወንጌል አገልግሎቶ በሠራተኛ ጉባኤ ተቋዳሽ ነበርኩ። እግዚአብሔር ይርዳዎ!

  • @EtenesheHaile
    @EtenesheHaile 6 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህና መጣህ እሼ ምርጡ
    እንደዚህ አይነት አባቶችን አያሳጣንም መቼም ፈጣሬ
    ሰሙ የተመሰገ ነ ይሁን የእናቱ የድንግል ማርያምም ስም ይመስገን አሜን

  • @እሙኢማን-ዠ2መ
    @እሙኢማን-ዠ2መ 6 หลายเดือนก่อน +7

    ያጋጥማል እኔም 930 ብር እኔና ባሌ በፍቅር ኖረናል ወላሂ አልሀምዱሊላ አሁን ሁሉም አልፎ ለዚ ደርሠናል ክብር ምሥጋና ይገባዉ ለአላህ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 6 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነትም ጀግና መፈጠር እናመሠግናለን❤❤❤

  • @MekdesMamo-u1e
    @MekdesMamo-u1e 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @rozaabere2025
    @rozaabere2025 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እንደዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን♥♥♥🙏

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 5 หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር ይመስገን አንዲህ አይነት አባቶች ስላሉ መምህር ተስፋዬ የምከር አገልግሎት ይሰጣል አሱ ሲያቀርብ ነዉ ይህንን ድርጅት የወኩት አባከ አሼ የሰዉ ነፍስ በሱስ የተጠመድ የወደቁትን በህይወታቸዉ ለዉጥ አንዲያመጡ መርዳት ቀላል አይደለም አግዚአብሔር ይስጥህ አሼ መልካም አባት ናቸዉ አግዚአብሔር አድሜ ጤናዉን ይስጥልን የራሱ የሆነ የስራ ማአከል ቢከፈት በራሱ ይንቀሳሰሳል

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይባርኩኝ ወለተ ጻድቅ ነኝ🤲

  • @TadumulisaMiss
    @TadumulisaMiss 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚያብሔር እድሜና ጤናይስጦት በቱለን እደሶያሉትን ያብዛልን ከነቤተሰቦ ፈጣሪ ይጠብቆት ❤❤❤

  • @ኤፍሬምዮቶብ
    @ኤፍሬምዮቶብ 6 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ እሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርታልን 💚💛❤

  • @የማርያምልጅ-ጸ3በ
    @የማርያምልጅ-ጸ3በ 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይርዳዎት አባ