የጌታ እራት አገልግሎት || የእሁድ የመጀመሪያ አገልግሎት ቀጥታ ስርጭት || The Lord's Supper Service

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham2775 5 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚያብሔር ይባረክ ነብይ ብሩክ የጌታ ሰላም ይብዛልህ እንኳን በሰላም መጣህ ስላንተ እግዚያብሔር ይባክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskymoges
    @meskymoges 3 วันที่ผ่านมา +1

    Pastor I always thank God about you

  • @abegazetsegaye237
    @abegazetsegaye237 4 วันที่ผ่านมา

    ፓስተር አንተ ለእኛ መልካም ስጠታ ነህ ጌታ እድታገለግለን
    ስለሠጠን ጌታ ይመስገን

  • @almazshiferaw6625
    @almazshiferaw6625 4 วันที่ผ่านมา

    ፓስተርዬ አንተ ድንቅና የተባረክህ ሰው ነህ። ለኔ አንተን ሳይህ በምድር ላይ በአካል ኢየሱስን ያየሁ ያህል ነው የሚሰማኝ። አሁንም ይህን ማንነትህ የሚያበዛ ፀጋ ይብዛልህ!! ተባረክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይሁንልህ። እንወድሀለን !!!!

  • @Senaitkidane-z8j
    @Senaitkidane-z8j 4 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርካቹ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham2775 5 วันที่ผ่านมา

    የሲኤም ባንዶች ዘማሪዎች እግዚያብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እጥፍ ፀጋ ይብዛለችሁ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezaassegu7384
    @bezaassegu7384 5 วันที่ผ่านมา

    God is so good! My heart is full! Tears in my eyes warmth in my heart! So blessed to see Nebiy Bruke! ❤️🙏🏽✊

  • @Senaitkidane-z8j
    @Senaitkidane-z8j 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @EdenTadiyos-m2l
    @EdenTadiyos-m2l 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ፓስተሬ ጀምረክ እስክትጨርስ ያስተማርከው አንድም የሚጣል የለውም ሁሌ ስለሚያስገርመኝ ስለሚያስደንቀኝ አእምሮክ እግዚአብሄር ይመስገን 👋
    ድምፅህን ስሰማ ልዩ የሆነ የደስታ ስሜት ይወረኛል
    ልቤ ሁሌም ላንተ መልካሙን ሁሉ ይመኝልሀል
    እጅግ በጣምምምምም ነው የምወድህ ።❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 วันที่ผ่านมา +1

    ፓስተር፡ ተ/ሁን፡ እግዚአብሔር፡ እኛን፡ ኢትዮጵያኖችን፡ ስለሚወደን፡ አንተን፡ መርጦ፡ በርህራሄ፡ አገለገልከን!!! እልልልልእልልልል!

  • @eyerusalem-w4s
    @eyerusalem-w4s 5 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክልን ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ እኛም እንደእንተ አይነት እውነተኛ መጋቢ ስላለን እድለኛ ነን ስላንተ ስለ ቤተሰቦችህ ስለ CM አገልጋዮች ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham2775 5 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሔር በነገር ሁሉ ይባረክ ፓስተር በእጥፍ ተባረክ ይቅርታ የቁስል ማፍረሻ ነው ዘመኔን ሁሉ በይቅርታ የምመላለስ ሰው ነኝ በይቅርታ ብዙ በረከትን ብዙ መፈታትን አግኝቻለሁ ካንተ ደግሞ ይቅርታ ማለትን ስሰማ ለብዙዎች ምሳሌ ይሆናል እኔ እንደማውቀው አንዳንዶች ይቅርታ ማለት እንደ ተሸናፊነት ወይም ክብራቸው የተነካ ይመስላቸዋል እና እግዚያብሔር ይባርክህ ደግ አደርክ ይቅርታ ማለትህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ፡ የእግዚአብሔር፡ ክብር፡ መገለጫ፡ ነኝ! ኃይልም፡ እቀበላለሁ፡ አሸንፌ፡ ለመውጣት፡ በጠላት፡ ላይ፡ ድል፡ ለመንሳት!!!

  • @tekestea78
    @tekestea78 5 วันที่ผ่านมา +1

    እግዝአብሄር አባት ሆይ የሚገርም ነገር እያሳየህኝ ነው ማንነቴን ታዘብኲት ብችል ሮጪ በመጣሁ ነበር ራሴን ለመግለጥ እግዝአብሄር ይባር ክህ

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤

  • @Senaitkidane-z8j
    @Senaitkidane-z8j 5 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SofanitBahru
    @SofanitBahru 5 วันที่ผ่านมา +1

    You are Amazing person …we love you so much……God bless you and your family ❤❤❤❤

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 5 วันที่ผ่านมา

    Haleluya geta kibrun yiwusedi❤❤❤❤❤❤

  • @marthabehailu7125
    @marthabehailu7125 5 วันที่ผ่านมา

    እወዳቸዋለሁ ❤

  • @meskymoges
    @meskymoges 3 วันที่ผ่านมา

    Open Heaven

  • @maltanaarorisaa5926
    @maltanaarorisaa5926 5 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @tizita532
    @tizita532 2 วันที่ผ่านมา

    Welcome Back Prophet Biruk❤❤❤

  • @asterasmamaw08
    @asterasmamaw08 5 วันที่ผ่านมา

    Tbarekeu ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbrahamAssefa-c1r
    @AbrahamAssefa-c1r 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤Ameeeeeeee...eeen!!

  • @senaittesfu2856
    @senaittesfu2856 5 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen 🙏🏽

  • @benbady6104
    @benbady6104 5 วันที่ผ่านมา

    amen

  • @meskymoges
    @meskymoges 3 วันที่ผ่านมา

    🔥🔥🔥🔥

  • @SelemawitHarp
    @SelemawitHarp 5 วันที่ผ่านมา

    👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🙏🙏

  • @malkamolgira8672
    @malkamolgira8672 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 วันที่ผ่านมา

    ካንተ፡ ተለቼ፡ ወዴት፡ እሄዳለሁ፤ ሁልጊዜ፡ እገረማለሁ፡ እደነቃለሁ።

  • @MeseretTsegaye-o9h
    @MeseretTsegaye-o9h 4 วันที่ผ่านมา

    Amenn

  • @tizita532
    @tizita532 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @Frehiwot-p2m
    @Frehiwot-p2m 2 วันที่ผ่านมา

    Amen