Liya & Sami live wedding

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • Liya & Sami live wedding

ความคิดเห็น • 259

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +43

    ደስ የምትሉ ቀለል ያላችሁ ሙሽሮች ናችሁ ልጃችሁም ትደግ አብራችሁ አርጁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by ปีที่แล้ว +50

    እንኳን ደስ አለሽ ሊያ። እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የአብርሃምና የሣራን ያድርግላችሁ። ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ።

    • @romantola5947
      @romantola5947 ปีที่แล้ว

      Ameen ameen ameen

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu 9 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴ አስፋዉሣ ነአስፋዉ መሸሻ ሚስት አይደለች እንዴ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +17

    ዋውውው ምርጥ ሰርግ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤❤

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n ปีที่แล้ว +11

    ሚዞቹ ምነው እንደ ሙሽራዋ ማህተባቹ ብታስሩ ሊያዬ ያብርሀም የሳራ ያድርግላቹ ትዳራቹ እግዛብሄር ይባርከው

    • @hanyezedin817
      @hanyezedin817 ปีที่แล้ว

      ማህተብ ማሰር ማለት ምን ነበር ? ከመጨረሻ ወደ መጀመሪያ መምጣት ነው አትለኝም መቼስ🤣🤣🤣

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 ปีที่แล้ว +7

    ሊያዬ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ምንም የሚሳነው የለም በልጅ እና በትዳር ጊዜውን ጠብቆ ሁሉን ያደርገ የእመብረሀን ልጅ ስሙ ከፍ ይበል ቤትሽ በፍቅር ሙሉ ይሁንልሽ! አስፊቲስ ምን አለ በመድረክ እንጠብቃለን😂

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d ปีที่แล้ว +9

    ሊያዬ እንኩዋን ለዚህ አደረሳችሁ፣ Happy for you both!!!

  • @senaittarekegn385
    @senaittarekegn385 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ደስ አለሽ ሊያ ሊያ የን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

    • @user-ii7un3sw6g
      @user-ii7un3sw6g ปีที่แล้ว

      አስፋው እሳ

    • @senaittarekegn385
      @senaittarekegn385 ปีที่แล้ว

      @@user-ii7un3sw6g ናፍቆትን ጠይቃት

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@senaittarekegn385 ውዶቼ ደምሩኝ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d ปีที่แล้ว +3

    አሜን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን

  • @mekdimelaku7546
    @mekdimelaku7546 ปีที่แล้ว +5

    ሊያየ ስወድሽ ከልቤ ነው ማህተብሽን አታውልቂ እንዴት እንደሚያምረብሽ እኮ

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 ปีที่แล้ว +4

    Wow EBS Liyachen, Congratulations to you and your Hobby!🎊 God Bless Your marriage!😍💚💛❤️

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 ปีที่แล้ว +3

    ሊያዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ የአብረሃም የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ congratulation 💍

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว +7

    እኳን ደስስስ ያለሽ ሊያዬ♥🕊

  • @ytayshebrhanu9990
    @ytayshebrhanu9990 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን፣ደስአላችሁ፣የኔ፣የዋህ፣የአብርሃም፣የሣራ፣ያድርግልሽ፣ልጆቻችሁ፣ለድካማችሁ፣የሚደርሱ፣ያድርግላችሁ፣ዘመናችሁ፣ይባረክ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 ปีที่แล้ว +2

    ሊያዬ እንኳን ደስ አለሽ መስፍኔ ጠጆ አድማቂው ማትገባበት የለ

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 ปีที่แล้ว +8

    Congratulations to both bride and groom! We all love Liya! Her husband is good looking too just like her. May God bless you both and your child!

    • @adicho5964
      @adicho5964 ปีที่แล้ว

      Liya konjo and your husband is v good looking
      God bless u and u little baby

  • @kokekeron8862
    @kokekeron8862 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችው የአብርሃም እና የሳራን ያርግላችው

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 ปีที่แล้ว +4

    ሊያዬ መልካም ጋብቻ እርጋታሽ እንደመልክሽ ደስ ይላል

  • @user-eg7io6ps9q
    @user-eg7io6ps9q ปีที่แล้ว +6

    ሊያዬ ቀዥቃዣ ሙሽራ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ሊያዬ
    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ

  • @born2Bekind
    @born2Bekind ปีที่แล้ว +4

    Congratulations በጣም ደስ ትላላቹ።

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 ปีที่แล้ว +7

    ሊዬዬ እንኳን ደስ አለሽ ጋብቻቹን እናትእና ልጅ ይባርክልችሁ 🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @meklit2710
    @meklit2710 ปีที่แล้ว +5

    ሁለቱም እረጅሞች ናቸው

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 ปีที่แล้ว +4

    አልልልልል ላንቺ አኔበጣም ደስ አለኝ

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደስ አለሽ ሊያዬ ❤️

  • @alemgebremarim9974
    @alemgebremarim9974 ปีที่แล้ว +1

    Liya betam tamralhu. Congratulations 🎊 both

  • @igo1071
    @igo1071 ปีที่แล้ว +2

    Congratulations beautiful women nice good luck 🙏💚💛❤️🙏የተባረከ ጋብቻ የተባረከ ልጅ ያድርግላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck ปีที่แล้ว +4

    ቆይ ግን እችን ልጅ አይታችኋታል የህድ ፀጉር አላረገች ወጣ ያለ ሜካፕ አታረግ ማተቦን አትከላ እባካችሁ ሚዜወቿ ከሷ ተማሩ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f ปีที่แล้ว +3

    የበፊትነዉ ወይንስ ከወለዱ በኋላ መብሩክ ሊያየ ጎበዝ ባልሺ ያምራል እኩያምነችሁ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว

      ከአራስ ቤት እንደወጣች ነዉ ይገርማል

  • @MixMix-tv7xe
    @MixMix-tv7xe ปีที่แล้ว +3

    ሊያዬ መልካም ትዳር ዬኔ ውድ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 ปีที่แล้ว +4

    Congratulations መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว

      ልጅማ ወልደዉ ነበር ከሰርጉ ትንሽ ቀን ቀደመችና ሰርጋቸዉ ሰዉ አወዛገበ እንጂ!!!ሊያ ከሙሽራነት ይልቅ የአራስ ቤት መልክ ነዉ ያላት በሰርጓ ቀን።

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 ปีที่แล้ว +2

    እንኮን ደስ አላችሁ!!! ሙሽራዉ መጀመሪያለዉ አይስማም ነበር።

  • @melkamyotub2073
    @melkamyotub2073 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደስ አላችሁ ሊያየ ያብርሀም የሳራ ይሁንላቹ 🙏❤️❤️

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 ปีที่แล้ว +3

    ሊያዬእንኳንደስአላችሁ።ትዳራችሁየአብርሀምናየሳራጋብቻይሁንላችሁ።ልጃችሁምፈጣሪበጥበብናበሞገስያሳድግላችሁ።

  • @kalworke5500
    @kalworke5500 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስታና አላችሁ🙏❤

  • @birukgeleta6336
    @birukgeleta6336 ปีที่แล้ว +2

    ሊያየ እንኳን ደስ አለሽ

  • @chs2352
    @chs2352 ปีที่แล้ว +3

    GOD BLESS YOU 🙌 🙏 ❤

  • @meftimekonnen710
    @meftimekonnen710 9 หลายเดือนก่อน

    Congratulations ❤✨ May God bless you both with a very long and happy life together 💖

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደሰ አለሸ ቆንጆ

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደስ አላችሁ ሊያዬ💝💝

  • @Gibeclinic
    @Gibeclinic ปีที่แล้ว

    enkane dese alsh Liyaye egzihabher tedarachun yebareke

  • @asiaseman9904
    @asiaseman9904 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations Liyayee

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደሥ አለሽ ሊያዬ ዉለዱ ክበዱ

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሰው የጣሊያን ሀገር ያለ በሚድያ የሚቀርበውን ይመስላል(ወድምነው🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷እንኮንደስአላችሁ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አለሽ ሊያዬ የኔ ቆንጆ 😍😍😍😍😍

  • @derrartuejeru4134
    @derrartuejeru4134 ปีที่แล้ว

    Inkon des alesh liyaye. Yetebareke tdar yarglachu tebareku

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 ปีที่แล้ว +5

    አሰይ ደስ ይላል

  • @kaylazegowitz13
    @kaylazegowitz13 ปีที่แล้ว +2

    Congrats beautiful wedding

  • @helentadesse2140
    @helentadesse2140 ปีที่แล้ว +1

    Liy and Sami Wawe Betame setameru Menem Ymayewtalachu Wobe Nachu Yeaberhame Ena Ysara Yehunelachu Lijadu Yasadegelachu

  • @godislove8937
    @godislove8937 ปีที่แล้ว +1

    Awwww🌺🤴congra liliye

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አለሽ የሊያዬ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ !!!

  • @birukgeleta6336
    @birukgeleta6336 ปีที่แล้ว +1

    ያብረሀም የሰራ ያርግላችህ ድስስስ ይላል

  • @alweyaamir7960
    @alweyaamir7960 ปีที่แล้ว +1

    ሊያዬ ስወደሽ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 ปีที่แล้ว +1

    Kelel tal ሰርግ ደስ ይላል መልካም ጋብቻ♥💎💍

  • @hanaterefe6836
    @hanaterefe6836 ปีที่แล้ว +1

    ሊያዬ እንኳን ደስ አላችሁ አብራችሁ አርጁ

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 ปีที่แล้ว +1

    Inkuan dass alachu Egziaber tidarachun Yibark 🙏💖👨‍👩‍👧

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 ปีที่แล้ว +4

    Congregation for both of you!! ❤❤

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 ปีที่แล้ว +3

    Congratulations 🥂🥂🍾🍾💗

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 9 หลายเดือนก่อน

    ሊያ የኔ ቆጆ በጣም ቆጆ ነሽ እንኳን አደረሰሽ ❤❤❤❤❤

  • @tedymaya702
    @tedymaya702 ปีที่แล้ว +2

    ጠጆ ፡

  • @hiyamhiyam162
    @hiyamhiyam162 ปีที่แล้ว +2

    Ye bezawit mesfin bale alneber ende

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ሊያዬዬዬዬዬ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 ปีที่แล้ว +2

    ሊያየ መልካም ጋብቻ 🥰🥰

  • @elsahaptu9518
    @elsahaptu9518 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations lyai🥂

  • @lilykonjo1580
    @lilykonjo1580 9 หลายเดือนก่อน

    ሊያዬ ውበትሸ ማህተብሸን መጠበቅሽ ኑሮሽን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @genetgebre2963
    @genetgebre2963 ปีที่แล้ว

    Wowwwww betam konjo serg

  • @tsionaklilu8756
    @tsionaklilu8756 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን ደስ አላችሁ❤
    ግን..................no hate just curious
    ክርስትናው ቢቀድምስ??? ከተሰሳትኩ ይቅርታ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነዉ ምንም ስህተት የለዉም ብዙ ሰዉ ያወዛገበ ያልተለመደ ነገር ነዉ የሆነዉ።አንዴ ከሆነ አመት ቆይቶም ይደርስ ነበር።ከሙሽርነት ይልቅ ድካም እና የአራስ እናትነት ነዉ ፊቷ ላይ የሚታየዉ

  • @nejatmulugeta3735
    @nejatmulugeta3735 ปีที่แล้ว

    ሊያዬቆንጆ እኳንለዚህቀን አደረሳችሁ የደስታየፍቅርዘመን ከረጅምእድሜጋር እመኛለሁ።

  • @danuabea8183
    @danuabea8183 ปีที่แล้ว +10

    Congratulations Chucye🥰

    • @na-uu5or
      @na-uu5or ปีที่แล้ว +1

      ሳሚ ማለት ebs ደሬክተር ነዉ አይደል

    • @rahelgebremeskel8338
      @rahelgebremeskel8338 ปีที่แล้ว

      @@na-uu5or n

  • @maharigebreab3319
    @maharigebreab3319 ปีที่แล้ว +1

    ገለ ዓይነት ርሑስ ጋማ ይግበረልኩም
    ብትግሪኛ

  • @yemisracheshetu3346
    @yemisracheshetu3346 ปีที่แล้ว

    mizawochu lebesachew hair style makeup wow naw melkam gabecha liyaye anchim wow honeshal

  • @hiyabtuku4990
    @hiyabtuku4990 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations e🙏❤️🇪🇷

  • @saudisaudi7467
    @saudisaudi7467 ปีที่แล้ว +3

    ዋውዋውስታምሩ

  • @rahmaabdo8512
    @rahmaabdo8512 ปีที่แล้ว

    ወልዳ ነው የተጋቡት ወይስ የበፊት ቪዲዮ ነው አሁን ሚለቁት የገባው ካለ?

  • @MeronTaye-dp8un
    @MeronTaye-dp8un ปีที่แล้ว

    Sarg wow ok

  • @tsigegemechu4954
    @tsigegemechu4954 ปีที่แล้ว

    Aye geze feyel wedehe kezemezem wedeya malet yehe new aweken belachu bahelachenen chemelekun awetachut yeserachun yestachu

  • @heran6415
    @heran6415 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations 🎊🎈🍾

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ጋብቻ ሊያዬ

  • @user-bc4jg1dc1h
    @user-bc4jg1dc1h ปีที่แล้ว +1

    ሊያቆጆእንኳንደስአለሽ

  • @user-yb2oi8dd9v
    @user-yb2oi8dd9v ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ🤗🤗🤗

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u ปีที่แล้ว +3

    ምንድን ነው? 🤔 ወልዶ መጋባት ስታይል ሆነ. 😂

  • @messirahmania3391
    @messirahmania3391 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ሰታምሩ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 ปีที่แล้ว +3

    የቤዛዊትን ባል አገባሽው አየ ሊያ😂😂😂😂

  • @emaema2263
    @emaema2263 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለሽ አሊቹ

    • @henokbogale6963
      @henokbogale6963 ปีที่แล้ว

      የኔ ባለ ማህተብ ጎበዝ አመአምላክ ፍፃሽን ታሳምርልሽ

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@henokbogale6963 ቤተሰብ አርጉኝ

  • @user-wc2fv7mp3k
    @user-wc2fv7mp3k ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n ปีที่แล้ว +1

    አብርሽ በጣም ነው ምወድክ መቼ ነው ያንተስ ሰርግ

  • @samritube645
    @samritube645 ปีที่แล้ว +2

    *ምንም አልገባም ወልዳ የለም እንዴ ሰርግ ምን አስፈለገ ክርስትና ብደግሱ አይሻልም ነበር*

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix ปีที่แล้ว

      ምነው ወጪውን አንቺ ነሸ የቻልሸው እንዴ😂😂

  • @selamyehun5953
    @selamyehun5953 9 หลายเดือนก่อน

    ሙሽሪት ባትሰክር ቆንጆ
    ሰርግ ነበር።😮

  • @hanaendashaw7939
    @hanaendashaw7939 ปีที่แล้ว

    Liyaya enkuan desss alachu tamralachu❤

  • @Bexs-jr8bq
    @Bexs-jr8bq 9 หลายเดือนก่อน

    ባለመሀተቧ ዋው ደስሲል

  • @abebechabebe6514
    @abebechabebe6514 9 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️💚💛❤️ congrats

  • @msnaima5732
    @msnaima5732 ปีที่แล้ว

    መብሩክ ኣንካን ደሥ ኣላቹ ግን ሣትጋቡ ነው ልጅ የወለዳቹት እንዴት ነው

  • @ethiomel3439
    @ethiomel3439 ปีที่แล้ว

    Liyaye konjo enkuan des alesh, yaberham ena yesara yargew

    • @kidistyelma9439
      @kidistyelma9439 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ ያላቹ

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@kidistyelma9439 ውዶቼ ደምሩኝ

  • @tsiyonzinabe5770
    @tsiyonzinabe5770 ปีที่แล้ว

    Liyaye congra gn mekdi balemenora keftognal

  • @shewi3943
    @shewi3943 ปีที่แล้ว

    ሊያዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-nb6cg2wc7q
    @user-nb6cg2wc7q ปีที่แล้ว +2

    የእዉነት ነዉ ወይስ እዳስፊቲ እየቀለዱብን ነዉ

    • @seada-rr9hx
      @seada-rr9hx ปีที่แล้ว

      እኮሁለትጊዜአገባች

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i ปีที่แล้ว

      አረ የአስፋው ውሸት ነበር ድራማ😁

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@seada-rr9hx ውዶቼ ደምሩኝ

  • @user-ec5hl3gr5j
    @user-ec5hl3gr5j 9 หลายเดือนก่อน

    Enkuwan des alesh liyaye

  • @fitsbare8174
    @fitsbare8174 ปีที่แล้ว

    Congra liyaye