Seifu on EBS: ድምፃዊት ሰላማዊት ዮሀንስ | Selamawit Yohannes

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @ብሌንጋሻው
    @ብሌንጋሻው 6 ปีที่แล้ว +16

    ስላምዬ ለእግዚአብሔር ዘማሪያ።

  • @hanakhanhanakhan6903
    @hanakhanhanakhan6903 2 ปีที่แล้ว +10

    ሙዚቃ በእግዚአብሔር ፊት በጣም የተጠላ ነው እኅቴ ወደ መዝሙር ተመለሽ❤

  • @weyeniweyeni9069
    @weyeniweyeni9069 4 ปีที่แล้ว +16

    በጉብዝናህ ወቅት ፈጣሪህን አመስግን አግልግልግል ይላል ነብሴ

  • @rkmusicstudio1008
    @rkmusicstudio1008 4 ปีที่แล้ว +13

    Selamawit is my favourite singer of Ethiopian culture
    I m from Indian
    I like this interview

    • @Londonuk2285
      @Londonuk2285 4 ปีที่แล้ว +1

      Do u understanding what they’re playing

    • @sanskritigaan1694
      @sanskritigaan1694 3 ปีที่แล้ว

      @@Londonuk2285
      But I m big fan of selamwit
      Sometimes she sings with strong energy with dance

    • @sanskritigaan1694
      @sanskritigaan1694 3 ปีที่แล้ว

      I m Indian Lyrics writer

  • @eissamusa5664
    @eissamusa5664 5 ปีที่แล้ว +6

    اخوكم عيسى من السودان التحيه للشعب الإثيوبي الشقيق

  • @hermylovehermy6552
    @hermylovehermy6552 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ሰይፍዬ
    ሰላምዬ ሲወጣልኝ አይባልም ምክንያቱም አንቺ ባለሽበት ሁሉ እግዚአብሔር አለና አሁንም በኋላም ።

  • @yohannesabera7394
    @yohannesabera7394 6 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው አንዳንዴ ሰዎች ሲያንጨበጭቡልን እየገደሉን
    እንደሆነ ወደ ሲሆል እየከተቱን መሆንን አለመረዳት ይከብዳል የቄስ ልጅ መሆን ብቻውን መንፈሳዊ አያስብልም እንዳንዴ ስንናገር በእዉቀት
    ቢሆን መልካም ነው እኔ ለእያንዳንዷ ንግግሯ ተሸማቀኩ ጌታ ይድረስላት ሰው በህይወቱ እያለ የሲሆል ቲኬት ሲቆርጥ ይገርመኛል፡፡

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 7 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ መች እንደምንጠራ ሳናውቅ አርቀን እናስባለን ሐጥያት ሰርቼ ስጨርስ በቃኝ ባልኩበት ሰዓ ወደ መንፈሳዊ ህይወት እገባለሁ ምን አይነት አባባል ነው መች እንደምንጠራ እርሱ ነው የሚያውቀው መንፈሳዊ ህይወት ከተመኘን ቀጠሮ አልመስት ይይ

  • @ሔዋንነኝየአዳምዘር
    @ሔዋንነኝየአዳምዘር 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የሚገርም ቃላት የሚሳፍር ዘፈኑ ሲወጣልሽ ወደ እግዚአብሔር እሄዳለሁ ይባላል እንድሁ ዝም ብሎ አንቺ እስከሚወጣልሽ ሞት ቁጭ ብሎ ይጠብቅሻል ይገርማን የቂስ ልጅ ዘፋኝ ኦ አምላክዬ

  • @genetbekle7858
    @genetbekle7858 3 ปีที่แล้ว +1

    መቅደም ያለበትን ብተቅ ኖሮ የእግዚአብሔር ቃል አትይም ነበር ፈጠር ልብ ይስጥሽ

  • @anserhussen1450
    @anserhussen1450 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ሰላማዊት ስታምረ

  • @lemaabebe1941
    @lemaabebe1941 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማዊት ስንወድሽ ኑሪልን

  • @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ
    @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ 6 ปีที่แล้ว +40

    ኮመንቶች ቅናት ነዉ እንዴ ሠላምየ ስወድሽ

  • @fikertagabriel269
    @fikertagabriel269 7 ปีที่แล้ว

    ያውም በመንፈሣዊ አባት አድገሽ በጣም ያሣዝናል ከወጣልኝ በኋላ ትያለሽ ነገ ምን እንደሚሆን አውቀሽ ነው?????በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አሥብ
    አባክሽ ወደ ዘላለማዊው ክብር ተመለሺ አለም ከንቱ ነው

  • @amanred6475
    @amanred6475 5 ปีที่แล้ว +77

    መንፈሳዊ ሕይወት አማራጭ ሳይሆን ተመራጭ ነው ....🏃

  • @elsaberehe6427
    @elsaberehe6427 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺ ያም ቢያወራ ያም ቦታ እትስጪ በርቺ

  • @SarahSarah-dd5hm
    @SarahSarah-dd5hm 7 ปีที่แล้ว +6

    ህዝቤ ውቀት ካማጣቱ የተነስል ጠፍቷል እና የመዳን ቀን ዛሬ ነው እግዚአብሔር ድስ ይሚለው ቢኖር ይዘምር አለ እንጂ ዥፈኑ አላለም ማስተዋል ይስጥሽ እህቴ

    • @hyatetp5050
      @hyatetp5050 2 ปีที่แล้ว

      እውነትነው❤❤

    • @yohan7782
      @yohan7782 2 ปีที่แล้ว

      Lanchi yestesh

  • @Haymanotabate4312
    @Haymanotabate4312 5 ปีที่แล้ว

    miss u berchi sol...gn gonderegna bezefene afsh tigregan

  • @ሀዩሀበሻ
    @ሀዩሀበሻ 7 ปีที่แล้ว +107

    ሰይፉየ አተባትኖር በዲብርት እሞት ነበር

  • @selam5605
    @selam5605 7 ปีที่แล้ว

    የስጋ ነገር ሁሉ በኋላ ይደርሳል .ግን በመንፈሳዊ ህይወት ተኮትኩቼ አልሽ የሱ እውነተኛ ፍቅር ያለው ግን .ወደዘፈን አያስኬድም ነበር ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሺና በዚህ ድምፅሽ ወደመዝሙር ተመለሽ

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 7 ปีที่แล้ว +52

    የሚገረም የራስ መታማመን አላት!! አናድናቅትሽ ነኝ ብረች የኔ ቆንጆ♥

  • @zinashfeleke9676
    @zinashfeleke9676 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታሳዝኛለሽ ከወጣልኝ በኃላ አይባል ኢንተርቪዉ አልተዘጋጀሽበትም ነበር እርግጠኛ ነኝ ቢሆንማ እንዲ ባላልሽ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ

  • @fghyfghy6175
    @fghyfghy6175 5 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም የ ማር ይሄን ዘፈን ትተሽ ወደ ቅዱስ የእግዚኣቤሄር መንገድ ብትመለሺ ደስ ይላል።

  • @waleedmohammedismail8783
    @waleedmohammedismail8783 5 ปีที่แล้ว +1

    I don't Know what they are saying but i like the show very wonderful And she very nice and i love Ethiopian people alot

  • @mnny7973
    @mnny7973 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰለዋዊትን ሰላም ፍቅር የሆነት ልጅ ናት

  • @nasir3906
    @nasir3906 7 ปีที่แล้ว

    ምንም አትይኝ ግን ፈጣሪን ማመስገን አሁን ነው በወጣትነት የበለጠ

  • @mediyemariyamelij8829
    @mediyemariyamelij8829 7 ปีที่แล้ว +25

    እህቴ በዚህ አለም ሁሉም ነገር አላፋ ዘላፋ ነው አትሳሳች የመጠርያችን ቀን አናቅም ዘፈኑ ወደሽ ነው እንጂ ቸግሮሽ አደለም ምትሰራዉ "ክፉ ቀን ሳይመጣ በጉብዝናህ ወራት እግዚአብሔርን አስብ

  • @መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ
    @መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ 7 ปีที่แล้ว

    1ኛ ዮሐንስ 2፤15-17
    ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።
    ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።
    ❤ "ሰው አለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል" ማቴ 16 ፣26"
    በዝሙት፣ በክፋት፣ በተንኮልና በስጋት የኖራችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃል ፤ ያለዚያ የእሳት ዝናብ ይዘንባል.!
    ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም !!!
    ገላቲያን ምዕራፍ 5፤22
    ጠቢቡ ሰለሞን ለወጣቶች በሙሉ ዘለዓለማዊ መመርያ የሚሆን የህይወት ቃል ተናግሯል፡፡ ቃሉም ‹‹ የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ›› የሚል ነው፡፡ መ.ክ 12፤1

  • @አፀደመኮንንአፀደመኮንን
    @አፀደመኮንንአፀደመኮንን 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰዉ እኮ ፈጣሪ በፈቀደለት ነዉ እሚኖረዉ ዘፋኝም ሆነ ዘማሬ

  • @ቋንቋዬነሽድንግልኤልሻዳይ
    @ቋንቋዬነሽድንግልኤልሻዳይ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላማዊት ሽካር ድሕራ ይብለኒ 'ሎ መንፈሳዊ ህይወት መዝሙር ዘምራ ክንደይ ምተፎተኪ ሰሉ ሽካር👏

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 7 ปีที่แล้ว +5

    ልክ ብለሻል የተጀመረ ሣይጨረሥ ወደ ሌላ አይቀጠልም የሙዚቃው ፍቅር ይውጣልሽ ሠላምዬ😉

  • @samiabebe5676
    @samiabebe5676 7 ปีที่แล้ว +1

    Selamye, Don't worry about those hostile comments!! You are a successful woman 7.8million viewers. You are a winner worldwide. Congratulations for the world record billboard you are heading 2017! We can't wait to announce your name and your cultures... keep it up.

  • @Seey667
    @Seey667 5 ปีที่แล้ว +20

    From Somalia i love Eritrean people and Etiopian people❤️😊

  • @Sነኝየራያዋቀበጥ
    @Sነኝየራያዋቀበጥ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ሙዚቃ የሰይጣን ስራ ነው

  • @Wubit234
    @Wubit234 7 ปีที่แล้ว +7

    #አንቺም ቆንጆ #አለባበስሽ ስነስራት ያለው #ሰላምዬ ውብ ነሽ በርቺ የቀና ብዙ ያወራል #አድናቂሽ ነኝ #ሰይፉ pils #ኢሳም ሀበሻ ጋብዝልን

  • @genetgenet4330
    @genetgenet4330 7 ปีที่แล้ว

    Be tikekel konjo nesh betame! gin leqal metyeq setmechi telemamedesh memetat alebesh ende ene husabe konjo!!😀👏❤

  • @የአፋሯቆንጆ
    @የአፋሯቆንጆ 7 ปีที่แล้ว +104

    ድሮም ሲቸግረን ወይም ስንታመም ነው እግዛብሄር. ምናስቸግረው እግዛብሄር ልብ ይስጥሽ እህት::

  • @followmesubscribemeuwillbe6303
    @followmesubscribemeuwillbe6303 7 ปีที่แล้ว

    እኔ እንደሚመስለኝ ትንሽ እራሴን ላቋቋም ለማለት ፈልጋ ነው ከዘፈን አለም ለመውጣት እናም አንዳንዴ የማንጠብቀው ጥያቄ ስንጠየቅ ቶሎ አስቦ የመመለስ አጋጣሚ ሊከሰት ይችላል እና አትፍረዱ... she has a good personality

  • @ga3864
    @ga3864 6 ปีที่แล้ว +7

    የአማራን ዘፈን ለአማራ ወልቃይት የአማራ ነው ዘፈኑን በጣም ነው የምወደው ሰላም ጎበዝ ነሽ ወልቃይት ብረሳሽ ቀኘ ትርሳሽ!!!

  • @loveyouethiopia7917
    @loveyouethiopia7917 6 ปีที่แล้ว +4

    ስላሚና ቆንጆ ስውድሽ ከልቤ ነው😙😙😙😙

  • @gfvd3683
    @gfvd3683 5 ปีที่แล้ว +3

    መንፈስ የምትገቢው መቼ ነው ታዲያ የምትገቢው መንፈስ ጳውሎስ እንዳለው የመዳን ቀን ዛሬ ነውጂ ነገ አይደለም ብሎ ተናገረ ይላል ወንጌል ላይ ግቢና ተማሪ

  • @TesfomGosher
    @TesfomGosher 2 หลายเดือนก่อน

    ሰልየ ብጣዕሚ አድናቂኺ እየ

  • @mehratmamo9813
    @mehratmamo9813 5 ปีที่แล้ว +39

    እግዚሐብኤር ፈቀደ አትበሉ
    እግዚሐብኤር በቅዱስ ቃሉ መዝፈን አጥያት ነው ይላልና።

    • @ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ
      @ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ 5 ปีที่แล้ว

      ምን አለ ለሞላ ልብሰ

    • @LiveToHonest
      @LiveToHonest 5 ปีที่แล้ว

      E/her yistih tikikil blehal and sew eraqotu wetito mezfen e/her fekede malet befxum aychalim.

    • @mebameba6535
      @mebameba6535 5 ปีที่แล้ว +4

      ቁጭ ብለሽ ዘፈኗን አዳምጠሽ ስታበቂ የምን ሰባኪ መምሰል ነው

    • @mehratmamo9813
      @mehratmamo9813 5 ปีที่แล้ว +1

      @@mebameba6535 ሲጀመር ከመናገርሽ በፊት ምን ማለት እዳለብሽ እወቄ ሴት ሰባኪ ሆና አታቅም ሲቀጥል በእግዚሐብኤር ስም ሲያላግጡ ዝም አይባልም ሁለተኛ ዘፈን ሃጥየት እደሆነች ቤተክርስትያን ከልጅነቴ ጀምሮ አስተምራኛለች ሌላው የመጥምቀ ዮሐንስ አንገቱ የተቀላው ገሊላ በዘፈኗ ንጉሱን ስላስደሰተችው የፈለገችውን እደሚያደርግላት ቃል ገባላት ሃሁንስ ገባሽ

    • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
      @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@mebameba6535 ከናንተ ድስ ያለው ይዘመር
      ያዘነ ይፀልይ ይላል ቅዱስ ቃሉ
      እና ልክ ናት ልጅቷ እግዚአብሔር የሚጠላውን እየሰራን የእግዚአብሔር ፍቃድ ማለት ኣንችልም
      እስኪ ሃጢኣታችንን እንኳን ኣምነን እንቀበል ያው ዘፍኝም ኣዳማጭም ኣንድ ነን

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 5 ปีที่แล้ว

    Begubizinah werat fexarihin asib naw yemilew tiliqu metsehaf inji chefiren siwexalinima menfesawi mehon irasin meshewed naw.Betesexen gize fexarin iniketel. Thanks

  • @AA-jg7xm
    @AA-jg7xm 6 ปีที่แล้ว +11

    I wish to hear her sing without music -- pure amazing magical voice only

  • @hiwimamo8760
    @hiwimamo8760 7 ปีที่แล้ว

    በእውነት ሰው ልክ አጣ መናገር ሳልፈልግ ያናግራሉ ስለሃይማኖት ብዙ መዘባረቅ መቅሰፍቱ ለራስሽ እህት

  • @neshineshqahmam6537
    @neshineshqahmam6537 7 ปีที่แล้ว +6

    I love u selamey nice jobs 😍😍👌

  • @maronaronmaron3292
    @maronaronmaron3292 7 ปีที่แล้ว

    ለደቂቃ እንኳአእንኳአንምድርመቆየትሽን ሳአታውቂ ዘፈን ከወጣአልኝ ቦሃላ ትያአለሽ አቤቱእንደሀጢያአታአችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን

  • @ኤደንየኦሪዮንእናት
    @ኤደንየኦሪዮንእናት 7 ปีที่แล้ว +83

    በሉ ወንዶች ሰይፉ ጋር ሲቪያቹን አስገቡ single ናት

  • @ramakrishnanpanchanadamkod9769
    @ramakrishnanpanchanadamkod9769 ปีที่แล้ว +1

    Why don't we get the translation in English of the conversation with Selamawit Yohaness?

  • @hannakidani5102
    @hannakidani5102 7 ปีที่แล้ว +6

    ሰላምዬዬዬዬዬ ስወድሽሽሽሽ

  • @ambesajrsemere3466
    @ambesajrsemere3466 5 ปีที่แล้ว

    ከወጣልኝ ብኋላ ወይ ጉድ ሰይፈ ልክዋን ኣሰማትትት

  • @fisshamirach9451
    @fisshamirach9451 7 ปีที่แล้ว +9

    Selam you are absolute gorgeous,and your music is supper.keep it up .

  • @melakbirara2845
    @melakbirara2845 3 ปีที่แล้ว

    Seifu selam new. Kechalk andneger laschegrh new. Selamawit Yohannes betam betam mafekrat lij nech kechalk agenagnegn.

  • @ፈጣሪሽሊሙኒትግራዋይጌሩፈ
    @ፈጣሪሽሊሙኒትግራዋይጌሩፈ 7 ปีที่แล้ว +7

    love u Gual adey i am also from welkait ሓዳሽ ትግርኛ ደርፊ ምስ ዘመን ኣለምሰገድ ትሰርሒ ከምዘለኺ ምስ fm addis ዝገብርክዮ ቃለ መጠይቅ ተዛሪብኪ ኔርኪ ፡፡ ብሃንቀውታ ንፅበየኪ ኣለና ሰሉ ሽኮሪና

    • @firstspot1
      @firstspot1 6 ปีที่แล้ว +2

      ወልቃይትማ አማራ ነው የምን ጓል ምናምን ያንጓጓህና

    • @tedrosmahari9962
      @tedrosmahari9962 5 ปีที่แล้ว

      @@firstspot1 😂😃😃😃😉amhara

  • @Rogfur
    @Rogfur ปีที่แล้ว

    where's she at now? she's such talented and beautiful woman.

  • @ኦርቶዶክስእምነቴኦርቶዶክ
    @ኦርቶዶክስእምነቴኦርቶዶክ 5 ปีที่แล้ว +6

    ሙዚቃ ከወጣልኝ በኃላ በማሀል ሞትም እንዳለ እርሳሽ ይልቁንስ ሴጋዊ አለምሽን ተይና ወደ መንፈሳዊ ሂወት ግቢ የዳቢሎስ ተገዥ ከመሆን የፈጠርሽን በዜማ በዝማሪ አመስግኝ

  • @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ
    @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ 5 ปีที่แล้ว +1

    ምን ሚሉት መልስ ነው ሙዚቃ ከወጣልኝ በኋላ ከጥጋብ በኋላ ፈጣሪን ማሰብ

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +152

    እሺ አሁን እኔ ምን ልኮምት ሀሳቤን በሙሉ ኮምታችሁታል😜

    • @TadeleAsitatikie
      @TadeleAsitatikie 7 ปีที่แล้ว +1

      "ብዙዎች ይወዱሻል" ሲላት እሷ ስለሙዚቃ አድናቂወቿ ታወራለች። ስለዚህ የተሰማሽን ኮምች :)

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +2

      Tadele Asitatikie Hahahahahaha tnx ma king😉

    • @فظةاما
      @فظةاما 7 ปีที่แล้ว +1

      Kal Ye Habesha Lijቆንጆ ዝግጅት ነው

    • @hayatmehedi6941
      @hayatmehedi6941 7 ปีที่แล้ว

      Kal Ye Habesha Lij ክክክክክክክክ

    • @gsd2492
      @gsd2492 6 ปีที่แล้ว

      Kal Ye Habesha Lij ክክክክክክ

  • @Tomas-tk7ye
    @Tomas-tk7ye 7 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው ሴፉ በእኖት ነጮች ትሕት ኢሉ ዝዛረብ ሰብ ኣይፈትውን እዮም ብፍላይ ኣብ ኢንተርፊው ብዙ ሓት ኣለው ብሰንኪ ኣዘራርባ ወረቀት መንበሪ ዝሰኣኑ ኣብዚ ዘለክዎ ዓዲ

  • @hananalebachew269
    @hananalebachew269 7 ปีที่แล้ว +46

    በእዉነት ሠላምዬ ሙዚቃዉን ትተሽ ወዴ መንፈሳዊ ሂወትሽ ብትመለሽ በጣም ጡሩ ነዉ
    የጭንቅ ቀን ሳይመጣ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ዴስ አያሠኙም የምትላቸዉም አመታት ሳይዴርሱ /መፅሀፈ መክብብ ፩፪፣፩/

    • @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ
      @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ 7 ปีที่แล้ว +3

      Hanan ALEBACHEW። እኔ እኮ ፍርስ የምታረጉኝ አንቺ ሀይማኖተኛ ነኝ ካልሽ እሱዋ ዘፋኝ እንደሆነች እንዴት አወቅሽ አሁን ብለሽ መቸም አታስቂኝም

    • @سارهساره-خ1ذ7ف
      @سارهساره-خ1ذ7ف 7 ปีที่แล้ว

      ሰላም ካማዳም ቤት ስራ ይሻልሻል

    • @ዛላትግራይ
      @ዛላትግራይ 6 ปีที่แล้ว

      ስትመረጥ ነው እንጂ አንቺ ሰላልሺ አደለም።

    • @መርሃዊትትግርኛዊት
      @መርሃዊትትግርኛዊት 6 ปีที่แล้ว

      Hanan ALEBACHEW 7

    • @እናትፍቅር-መ9ዠ
      @እናትፍቅር-መ9ዠ 5 ปีที่แล้ว

      Hanan ALEBACHEW ስላም ፍቅር ምን አለ በዝህ ድምፅሽ እግዚአብሔር ብታገልግይዩ የእኔ ማር በእናትሽ

  • @yagagnasanogo6010
    @yagagnasanogo6010 ปีที่แล้ว +1

    Nom de celui qui est en futuring avec Yohannes dans 'zomawa"

  • @yaredawe622
    @yaredawe622 5 ปีที่แล้ว +5

    ዉድድ ነው ማድርግሽ ሰልዬ ፍቅር

  • @urjiirabbirra3559
    @urjiirabbirra3559 3 ปีที่แล้ว

    Sefu, Selamawit Yohannes tefach ebakihin feligeh akirbillin,...........

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 7 ปีที่แล้ว +324

    ግን ቁጭ ብሎ የምጨበጭቡት ሰዋች ስራ የላቸውም እንዴ
    ይገርማል የቄስ ልጅ ዘፋኝ መሆን
    ደግሞ መች እንደምተሞቺ ምን ታቅያለሽ ዘፈን ከወጣልኝ ቡሃለ ወደ እግዚአብሔር እሄዳለው ማለት ያሳዝናል
    ሰው ንሰሓ ገባለሁ ብሎ አጥያት ይሰራል እንዴ?

    • @ዘቢባአርጋ
      @ዘቢባአርጋ 7 ปีที่แล้ว +2

      ortodoksii amantaa ishee qajeeltuu ክክክክክክክክክ
      ውነትነው ስራየላቸውም

    • @ፍቅርፍቅርያሸንፋል-ዘ2ጐ
      @ፍቅርፍቅርያሸንፋል-ዘ2ጐ 7 ปีที่แล้ว +7

      በጣም ዘፈን ከጠገብኩ በዋላ ትላለች ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

    • @sikuaretesema1313
      @sikuaretesema1313 7 ปีที่แล้ว

      ortodoksii amantaa ishee qajeeltuu eko Kkkkkkkkkk enem germognal

    • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
      @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 7 ปีที่แล้ว +8

      እግዚአብሔር ቸር ነው ብለህ በአጥያት ላይ አጥያት አትስራ ይላል ቃሉ
      እሷ ግን ገና ቁጭ ብላ ለአጥያት እቅድ ታወጣለች።
      የማዳን ቀን ዘሬ ነው እህት አለም የነጌዋን ቀን ምን እነደምነሆን ማንም አያውቅም
      ብቻ እግዚአብሔር ይመለስሽ

    • @milikyaze9148
      @milikyaze9148 7 ปีที่แล้ว +4

      እኮ እኔም እኮ ገርሞኛልኮ ገወጣልኝ በሁዋላ ያወቀች መስሉዋት የተሳሳተ ነገር መልሱዋ ሁሉ የማይጠበቅ ነው አወቅሽ አወቅሽ ቢሉዋት የቄስ ሚስት መፀሀፍ አጠበች አለች አያቴ አትላላጭብን

  • @loveiswinner7108
    @loveiswinner7108 6 ปีที่แล้ว

    What shall I do seifu? I love kalkidan tibebu? I live in USA

  • @nataneynatey4525
    @nataneynatey4525 7 ปีที่แล้ว +37

    በጉብዝና ወራት ፈጣሪህን አስብ ይላል መፅሀፍ ቅድስ ።ምነው ዘፈንን ከምታስቀድሚ እግዝአብሄርን ብታስቀድሚ ።

  • @mekdesmekdes8832
    @mekdesmekdes8832 6 ปีที่แล้ว

    እግዝይብህር እኮ ሁሉንቻይ ነዉ የኔ ጌታይዉጣልኚ ማለት ምን ማለት ነዉ አሁን መኖርሺም በእግዝይብህር ቸርነት ነዉ ሰለዚህ ከሁሉ ነገረ ማሰቀደስቀደም ይለብሺ ፈጣሪሹን ነዉ እሺ አምላኬ ሆይ ሁላቹንም ልብናስጠን

  • @eissamusa5664
    @eissamusa5664 5 ปีที่แล้ว +4

    التحيه من السودان للفنانه الرائعه والجميله سلماويت

    • @itsme-wj7zg
      @itsme-wj7zg 5 ปีที่แล้ว

      الله يحيك

  • @fetiahyfetiahy485
    @fetiahyfetiahy485 3 ปีที่แล้ว

    ወአዉ ቆንጆ በርቺ ማር

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ
    @ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ 5 ปีที่แล้ว +4

    ሠላምየየኔአማላይሥወድሽማማዩበርችልኝዉበታም😘😘💐💐

  • @asmarinobela
    @asmarinobela 7 ปีที่แล้ว +1

    Selmaye ma crush...Mara eye zefetweki shikorey

  • @udfh7364
    @udfh7364 5 ปีที่แล้ว +13

    commment ምትፅፉት ሴቶች ከስዋ ይልቅ የናንተ ጉድ ይበዛል እናንተ ምና ገበቹ እ/ር ምናለ ታቃላቹ የሰው ስራ አትፍረድ የራስዋ ራሷ ታቃለሽ እናንተ አትለፍሊፉ ውሸታሞች ሰሉ በርቺ እህቴ

  • @zebibaali6979
    @zebibaali6979 7 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም አሳዘንሽኝ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ብሆንም በክርስትና ሀይማኖት ሀጢያት ካለባቸው ንስሀ ሲገቡ አያለሁ አንቺ ደግሞ ሙዚቃውን ከወጣልኝ በኃላ ብለሽው አረፍሽ አይይይ ፈጣሪ ልብ ይስጥሽ ሌላ ምን ይባላል

  • @የዝናወለተማርያም
    @የዝናወለተማርያም 4 ปีที่แล้ว +6

    ዒዳ ዘፋኞች የእግዚአብሔር መንግስት አይገቡም ይላል ዘፈኒ የተወደደልኝ እግዚአብሔር ፍቃድ ነው ትላለች እማታፍር

    • @mahlet5441
      @mahlet5441 4 ปีที่แล้ว

      ሰሚስ ይገባልን? ኣትፍረዱ ይፈረድባቹሃል።

  • @familyiloveyoufamilyilovey501
    @familyiloveyoufamilyilovey501 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ገራሚ ነው መቼ እንደምንሞት ሳናቅ እኛ ሰዎች እንኖራለን ነው የምንለው ከሙዚቃ ቡሀላ መፈሳዊ እሆናለሁ

  • @ቢታንያየድግልምርኮኛ
    @ቢታንያየድግልምርኮኛ 7 ปีที่แล้ว +21

    እኔኮ እምለው ቆጆ ሴት ስናይ ለምድነው እምንቀነው ሴቶች አሁን ሰላም ምን አደረገያችሁ እምትሰድባት ምን ይወጣላታን ዱባይ ሸቃላ መሆኖን በምን አወቃችሁ እረ ይቅር ይበላችሁ ነው ሞራኖን ለመካት ነው ሆሆሆሆ እስኪ እኛ ተመልካቾች እራሳችንን ዞር ብለን እናስብ በቃ አያቁነም ብለን እደፈለግን እንዘላብዳለን ጡሩ አደለም ለህሊናችን እኑንር መልካምን ና መጥፎን ሰርተን እናገነዝብ ማንኛው ደስታ እደሚሰጠን እናስብ ለራሳችን እኑንር የሰው ሞራን አንጉዳ መጀመራ እራሳችን አድንቀን ታዋቂ እዲሆኑ እናደርጋለን ታዋቂ ከሆኑ ቡሀላ እናጣጥላቸው አለን ሸም ነው ቅናት እየመሰለብን ነው።

    • @israelzewde7628
      @israelzewde7628 7 ปีที่แล้ว +1

      ቢታንያ የድግል ምርኮኛ Qunjinawa. Lante. New. Yechi. Deset. Afe. Bakababik. Bezenedek. Qonjo. Yelem. Ende??

    • @bigmickgizaw4250
      @bigmickgizaw4250 6 ปีที่แล้ว

      Shikaila kinibirichi inidwimi aichibichibilatailiwi kiza hewiti wita morailo sayinika ize midiriso sinito iyiabidi aiyidili inidea yimemilisiwi niwwi weyisi esoimi limini ailabidichimi niewi mikiga hizibi

    • @abrenkebtie9006
      @abrenkebtie9006 5 ปีที่แล้ว

      U stupid don't say shekala first, just practice how to write amharic. Yehonk kefo neh mujeliyam.

  • @እግዚአብሄርፍቅርነውሳሮን
    @እግዚአብሄርፍቅርነውሳሮን 7 ปีที่แล้ว

    እውነት ተናገርክ ከወጣ በሆላ ምን ያደርጋል ልብ ይስጠን ብቻ.

  • @burtokanandarge3870
    @burtokanandarge3870 5 ปีที่แล้ว +7

    እረ እኔስ ፈጣሪየ ይውደደኝ ሰው ወደደኝ አልወደደኝ ምን ይጠቅመኛል

  • @makking5063
    @makking5063 4 ปีที่แล้ว

    ተኮትኩተሺ ስላደግሺ ነው እንደዚህ አይነት አለባበስ ለብሰሺ የመጣሺው

  • @bitanaads3571
    @bitanaads3571 5 ปีที่แล้ว +6

    በጉብዝና ወራት ነው አምላክሽን ማሰብ አትሳሳቺ

  • @ቢትአኢሻዘይኔ
    @ቢትአኢሻዘይኔ 6 ปีที่แล้ว +2

    መቼም ከኔ አትሻልም በቁጅና አላሀምዱሊላህ 🤗🤗🤗🤗🤗

    • @mehamedwelo6566
      @mehamedwelo6566 5 ปีที่แล้ว

      ቆንጆነሽ ማለትነውአንች ማሻአላህ።

  • @abrahamassimba7771
    @abrahamassimba7771 7 ปีที่แล้ว +4

    Selam konjo. . !
    She is beautiful. . !
    Really nice interview 🙌
    Dear seiyfu thanks.

  • @yesufelmak4878
    @yesufelmak4878 5 ปีที่แล้ว

    i like selamawit all song bekoz verry nice sawund!!!

  • @troyward9997
    @troyward9997 7 ปีที่แล้ว +21

    ኤረ ተይ በዘፈን እንክት አድርገሽ በልተሽ ከዛ ወደ መዝሙር

    • @ashg.2066
      @ashg.2066 3 ปีที่แล้ว

      ሌሎቹ እንደዛ አይደል እንዴ የሚያደርጉት?? ልጅቷ ምንም እውቀት የላትም የተፃፈ ነው የምትዘፍነው መቼም ሰው ገላ ወይም ሰርቃ ከምትበላ ዘፍና ብትበላ ይሻላል ሌላ ልትሰራ የምትችለው ስራ ስለሌለ ሁሉም መጀመሪያ ሆዱን ነው የሚያስቀድመው አንፈራረድ አንቅጠፍ አንወሻሽ

  • @tsenutsenu3307
    @tsenutsenu3307 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማርርርርር በጣም ነዉ ምወድሽ

  • @hayatsaeed1224
    @hayatsaeed1224 7 ปีที่แล้ว +12

    ሠላም ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ

    • @fetumfetuma1226
      @fetumfetuma1226 7 ปีที่แล้ว

      Hayat Saeed ወላሁቀቀፋፊአይደለሽምሴትልጅልክእዴሳኬስተርስትልነውደስየሙለውኬሜንተሮችስርአትያለውሰውአትወድምቀናተኛሁላአሀንምንይወጣላታልሰላምየ

  • @abebatadsse5563
    @abebatadsse5563 6 ปีที่แล้ว

    ቆይ ግነ እዚህ የምትሳደብ ስውች ግነ በጣም ትገርማላችሁ ምክንያቱም ስላም ምን አደረገች የሄ ሁሉ ስድብ እረ ላሽ በሉት ምድረ አሻቅቦጪ ሁላ ቅናት ለካ እንዲህ ነው የሚደረግው ህህህህህህ ስሉየ ሁላም ስላምሽ የበዛልኝ የኔ ዉዴ

  • @danielmiko954
    @danielmiko954 7 ปีที่แล้ว +8

    እስኪ ልብ ካለህ ወልቃይት የአማራ ነው ወይስ የትግሬ ብለህ ጠይቅ !!

    • @قايههينرترتببن
      @قايههينرترتببن 6 ปีที่แล้ว +1

      Daniel Miko ene. enegrhalew ene yeteweldukt welkayt new enate Amara nat Abate tgre new gin welkayt ye tgre new ylunal hzbi demo tgre new Amarigna yemisema enji yeminager yelem

  • @myjourneynews855
    @myjourneynews855 5 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃሽ እወደዋለውው

  • @berihugerezghier6451
    @berihugerezghier6451 5 ปีที่แล้ว +6

    ትግርኛ በለው ትግሬ ናት ምርጥዋ የወልቃይት ጸገደ ትባላለች

  • @mouhammadyemmer7099
    @mouhammadyemmer7099 6 ปีที่แล้ว +2

    መቸም ውሬኛነህ ብላ አማክርሀለሁ አለችህ

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 7 ปีที่แล้ว +21

    ደስትላሌች ቆንጆ ናት

    • @AaaBbb-uk4gz
      @AaaBbb-uk4gz 5 ปีที่แล้ว

      እዉነት ብለሻን

  • @wayinshetkasaye255
    @wayinshetkasaye255 2 ปีที่แล้ว +1

    Sefisha bizu gize buzuwochin sitgbiz sayat damisen lamin atgabizilinim

  • @azebgetachew3456
    @azebgetachew3456 7 ปีที่แล้ว +85

    እስኪወጣልሽ ይጠብቅሻል አማክሮ ሞት ይመጣል ጠብቂው

  • @kebrarawhabesha403
    @kebrarawhabesha403 7 ปีที่แล้ว

    ሌላውንም ፕሮግራም ቶሎ ልቀቁት ደብሮኛል በናታችሁ

  • @tgkonjo2566
    @tgkonjo2566 7 ปีที่แล้ว +84

    ዘለሽ ከጠገብሽ ቦሀላ መዝሙር ምነዉ

  • @osmanannoor3543
    @osmanannoor3543 4 ปีที่แล้ว +1

    I can nt say much now . But at the end the whole collection is truely fantastic

  • @abdullasalam4460
    @abdullasalam4460 7 ปีที่แล้ว +3

    የወልቃይት ጠገዴ ልጅ ታደልን ጎንድር መሆናችን ውብታችን ያገሬ ልጅ ማሬ ውድድድድድድድድ ነው የማድርግሽሽሽ

  • @meraebrahim8612
    @meraebrahim8612 7 ปีที่แล้ว

    ሰላም እየ አድናቂሽነኝ በጣም እወድሻለሁ