@@YeyeTube-07 eski ande tiyake liteyikih ke ethiopis, ertitris ens gibtse wuci be afrika wust yet new ye ortodox tewahido betkirstian yalew, eski nigeregn lelaw afrikawi ye geta hizb ayidelem ayidinim wed hellinah temeles keferisawinet wuta geta ante ortodox, katolic weyim protestant neh bilo ayidelem yemikeflih ende kale temelalisehal wey ye enen fikade ena tsega tekebileh atirifehal wey enji ante ezih yemitaweraw teret teret bota yelewum. ahunm yeminegirih keferisawinet wuta teimkihitih kirstose eyesus bicha yihun.
@@yordiyeesisaay6511 hulum lebego new des yilal gin catholic church ke mirabu alem siletekeda gin kir yasegnal enesu kidus yaredin ayawukutim sidemer degmo andun geta lehulet yikefilutal geta ande new enesu gin kristosin hulet bahirey yilutal ande geta and bahirey and amlak bilen enaminalen
My Dad was listening to this song in his last days to give him hope and strength as he was fighting cancer. "Kante gara leguaz" Abateeee nefseh beselam tiref. Now, this song is my strength to face my life live without you. 😢❤
We are the sons of the mighty brother , i felt your lose and at the same time the strength that that blessed gospol song will offer you , the love and hope of eternity for your dads soul !! Bless you ❤
I am Blessed and Proud to be a Catholic 🙏🙏🙏 Such a very beautiful Mezmur I ever heard🙏❤ God Bless You all, your Mother and Father and all your Families must be proud of you, keep it up God Bless You More and More 🙏✝️⛪️🛐💐🌹🌺❤️🙏❤️🙏❤️🙏👍👏😍🥰👏👍💯🙏👍❤️
Rverend Abba Misraq, my scripture teacher in CFIPT who contributed a lot to my vocation as a priest , i would like to extend my deepest gratitude for all your participation in this beautiful song. Please Abba you need to do more to help Alazar to use his God given talent for the greater glory of God and the service of the church. Bantayehu you are our treasure, Please keep helping our youth to produce such a beautiful songs that redeems the era. God bless you all. I am so proud of you guys. This is the right time to walk up.
@@bazzoncell6696 Thank you my dear brother for your constructive and encouraging comment. In different ways, we try to do all our best for the spiritual nourishment of our Christians. Be blessed!
@@misraktiyumisrak5156 Yes you are absolutely right Rev. Aba Misraq, you are doing a lot and i would like to say thanks and God bless you in your service. You are in my prayers.
I'm a Catholic, but I don't know amharic, but I love this song, and how he sings it❤, and I keep repeating it, almost addicted to it. Even though I don't know what it means... I feel it,may God's name be praised always. Amen
የሐይማኖትን ድምበር የጣሳ ምርጥ መዝሙር🙏
❤❤❤
Ewnet new
በትክክል❤❤❤
ስለ አንዲት ሀይማኖት ፈፅማችሁ ተጋደሉ ምንፍቅና ለአሪዎስም አልበጀ
እውነት 😍😍😍
ይህ የሀይማኖት መዝሙር ሳይሆን የሁላችን ነው አምላካችን መካሪያችን ነው ።አሜን !!!!
True, bless you.
Ena ye chatolic hayemanot bicha new ale diye sis
True God Is Life❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ድንበርን የሚጥስ የእግዚአብሔር ጸጋ !! ሰው በሃይማኖት አጥር ሲሰቃይ እግዚአብሔር ግን አልፎ ይሰራል ። በሁሉም አጥር ውስጥ ጌታ ሰው አለው !!
Exactly nice,view
I learn that in hard way,born and grew in the house of God...now I see religion is a barrier.
መናፍቅ መሆን አለባችሁ እንደዚህ አይነት አስተያየት የምትሰጡ ምክንያቱም የሀይማኖት እና የመስቀሉ ጠላቶች መናፍቃን ብቻ ናቸውና:: "ሀይማኖቱን የከዳ ከማያምን ሰው ይልቅ የከፋ ነው" ይላልና ያው ለነገሩ መናፍቃኖች አይገባችሁም:: አያችሁ " ሴት ልጅ ራሷን ሳትሸፍን ወደ እግዚአብሔር ልትፀልይ ይገባታልን " እንደማይገባት በቅዱስ መፅሀፍ ተገልፇል:: ሀይማኖት ያለው ግን እንደዚህ ትዕዛዙን ይጠብቃል:: በመናፍቃን ግን ሴት አደባባይ ላይ ወጥታ ወንጌል ካልሰበኩ ትላለች: ዘፈን አይሉት ጭፈራ ግራ እየገባቸው ይወዛወዛሉ:: በሀይማኖት መኖር ስርዓትን ያስተምራል:: መረጋጋትን ይሰጣል:: መስቀሉን ያሸክማል:: ትንሳኤውን ብቻ ሳይሆን መከራውንም ይጋፈጣል:: አምላኬ ብሎ በድፍረት ያመሰግናል:: አንዴ ጌታ አንዴ አማላጅ እያለ አያወናብድም:::
@@YeyeTube-07 eski ande tiyake liteyikih ke ethiopis, ertitris ens gibtse wuci be afrika wust yet new ye ortodox tewahido betkirstian yalew, eski nigeregn lelaw afrikawi ye geta hizb ayidelem ayidinim wed hellinah temeles keferisawinet wuta geta ante ortodox, katolic weyim protestant neh bilo ayidelem yemikeflih ende kale temelalisehal wey ye enen fikade ena tsega tekebileh atirifehal wey enji ante ezih yemitaweraw teret teret bota yelewum. ahunm yeminegirih keferisawinet wuta teimkihitih kirstose eyesus bicha yihun.
ke Africa betechemari Romania, Greece,Georgia, Ukraice,Bulgaria, Serbia, Moldova,Belarus Russia/almost mulu ahgur/........ kififil demo yejemerew diabilos new. chigr yelewum enante ke lib tekebelut gin amalaj sayihon Geta Nigus Amlak bilachihu amlkut. be egna begibzoch esu yiferdal. gin astewul "yebeth kinat yibelagnal" new yalew Kidus Dawet
ይህ የሰማይ መገለጥ ነው ድንቅ ዝማሬ
ድንቅ መልዕክት ዘመህን ሀሉ ለጌታ ዘምር
ተባረክ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ያሳድግህ
አሜን
❤
Pl464lp4yl
6ly4
9 1:39 😅6k4k
9b😊o4o4bbk4l😂4😊k4😊l4
RKkb4bo4o66
Mmbbb4kbpm6m4
4Bkkb46m
4bkbbbb4kbl644😊64m
😊4😂44😂44😊😂😊4😊
ኦርቶዶክስ ነኝ ቀበና ኪዳነምህረት ትምህርት ቤት የካቶሊክ መዝሙር እየዘመርኩ ያደኩ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ በጥበቡ ያሳድግህ
በየትኛዉም የሀይማት ስርዓት እግዛብሔር ሲመለክ ሲመሰገን ልቤ ሀሴት ታደርጋለች እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክ
አሜን ክብር ይሁንለት ለእርሱ ብቻ
❤❤
Respect ❤
በጣም ምን ይገልፀዋል🙏🙏🙏😍😍😛😛
🙏🙏🙏🙏🙏
🥰🥰🥰🥰🥰
ማነው እንደኔ ይሄን መዝሙር ከሰማ ጀምሮ ማዳመጥ አላቆም ያለ፤❤ አቦ ጌታ ኢየሱሰስ ክርስቶስ ይባርካችሁ!🙏🙏🙏
Me too👏👏
እኔእውነት እኔም
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ በጣም እወድሃለሁ በቤቱ ያሳድግህ ተባረክ
Yeah jesus is the best❤❤❤❤❤❤❤
🤑
እግዚአብሔር ያሳድግ ብዙ ከአንተ እጠብቃለሁ
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይውሰደው አንተ ብላቴና! በጥበብና በሞገስ በእግዚአብሔርም በሰውም ፊት ማደግ ይሁንልህ 🙌
የዘመርከው ይውረስህ ተባረክ!!!
እኔ protestant ነኝ እጅግ በጣም ነው የወደድኩት ይህንን መዝሙር ::
❤😅❤😅
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ደጋግሜ ሰማሁት ግን ልጠግብ አልቻልኩም ጌታዘመንህን ይባርክ በቤቱ ያቆይህ ድንግል ማርያም ታሳድግህ ቃልሕዮት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
መዝሙር አደለም እኮ ሙዚቃ ነው ይሔ
የኦርቶዶክስ መዝሙር ጨርሰሽ አዳምጠሽ ነው ይሄን ሙዚቃ ደጋግመሽ ምሰሚው እግዚአብሔር ልቦናሽን ያብራልሽ
@@asnakudamtew310 mastewalun yistish
❤
እና ይከምድነዉ እኔራሱ ግራጋባኝ ፍርሳስት መዝሙር መሰለኝ 😢😢
እኔ ከኦርቶዶክስ እምነት ነኝ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የካቶሊክን መዝሙር እስኪ ልስማ ብዬ ጀመርኩት OMG! ተገረምኩ እንዲህ አይመስለኝም ነበር ነፍሴ ረሰረሰች። ተባረክ እደግ ልጄ ፀጋው ይብዛልህ አሁንም።( እየደጋገምኩት ነው)
Ene rase ❤
]p]]] p p] ]p
Bless u 💓 🙏 we love u brothers in Christ ❤
That is exactly what happened to me. May God bless you more and more everyday.
Exactly. I can’t stop listening
ፕሮቴስታንት ነኝ ግን እንዴት እንደወደድኩት ለመናገር ይከብደኛል።
የሚደንቅ መዝሙር! የተባረከ ብላቴና ውስጥን በሚነካ ማራኪ ድምጽ ሲዘምር ማየት እንዴት ደስ ያሰኛል!? Wow! የአጃቢዎቹ እርጋታ የአለባበስ ዲሲፒሊን ሌላው ውበት ሆኖ አየሁ። እጅግ ድንቅ መዝመር።
በጣም ጌታ ፀጋውን ያብዛለት 💞💞🙏🙏እኔም ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ደስ የምል መዝሙር ነዉ 🤲🤲
@@yordiyeesisaay6511 ልዩ መዝሙር። እርጋታቸው ደግሞ my goodness ይጨምርላቸው
@@yordiyeesisaay6511 hulum lebego new des yilal gin catholic church ke mirabu alem siletekeda gin kir yasegnal enesu kidus yaredin ayawukutim sidemer degmo andun geta lehulet yikefilutal geta ande new enesu gin kristosin hulet bahirey yilutal ande geta and bahirey and amlak bilen enaminalen
@@aberekebede9086 የሀይማኖት መነሻ ጌታ ክርስቶስ ነው። ማለትም እሱ መነሻው ከኢትዮጵያ አይደለም። ኦርቶዶክስም እኮ የራሷ ባህል እና አካሄድ ስላላት ነው እንጂ ክርስትና መነሻው ከኢትዮጵያ አይደለም በቀላሉ ከግብፅ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ጋር ያላት ግንኙነትስ። ጳጳሳት የሚሾሙት ከግብፅ እንደነበር እናውቃለን?,ሁለቱስ ሀይማኖቶች አንድ እንደነበሩ ስንቶቻችን እናውቃለን። በምን እንደተለያዩስ እናውቃለን?
በመጨረሻም ኢትዮጵያዊ ውስጥ ያለ ሀይማኖት ብቻ ነው ልክ ማለትም አይቻልም። ስለ ክርስቶስ ጌታም በምድር ላይ ሳለ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ እንደነበረ ካቶሊክ ታስተምራለች። ይህም ደግሞ ማሳያ አለው። ለምሳሌ ሲያንገላቱት ሲገርፉት ሲሰቅሉት ስቃዩን እንደ አክተር ሳይሆን በእውነት ስቃይ ይሰማው ነበር ። የ የሚሆነው መለኮቱ ሲለየው እንጂ ከነመለኮቱ ከሆነ ስቃይ ሊሰማው አይችልም። እንግዲህ የማውቃትን ነገር ላካፍል ብዬ ነው። እንዳላስቀጀምኩ ተስፋ አደርጋለሁ። ሰላም ለሁላችን።
እኔም እንደዛዉ ፕሮቴስታንት ነኝ: ሰለ ጌታ እኮ ሰለሚዘምር ነዉ መንፈሱ የተሰማን::እኔም ሁሉን ነገር ወድጀዋለሁ::
Powerful mezmure I hope we have to pray together especially Christian for future
ሁሉንም ሀይማኖት የሚያስማማን መዝሙር ነው 🙏
❤be tikikil
እስማማለሁ
እውነት ነው❤❤❤
Ewenet new!!!
እውነት ልክ ብለሃል ሁሉንም ሃይማኖት የሚያስማማ መዝሙር ነው ፡ እኔ የካቶሊክ እምነት ተከታይ ነኝ፡ ሃይማኖታችን ቢለያይም እኮ ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን እምነት አለን እኮ አይደል እንዴ? ክርስቲያኖች እስከሆንን ድረስ የምናመልከውም የምናምነውም የምንሰግድለትም 1 ፈጣሪ ነው ያለን፡ እንደገና ደሞ ተግባራችን እንጂ ሃይማኖታችን መለኪያችን ሊሆን አይገባም። በፍርዱ ቀን ፈጣሪ የሚፈርደን በተግባራችን እንጂ በሃይማኖታችን እየፈረጀ አይደለም የሚፈርደን አይደለም እንዴ? ለማንኛውም ፈጣሪ አባታችን ሁላችንንም ይባርከን፡ አንዳችን የአንዳችንን ሃይማኖት በማናናቅና በማንቋሸሽ ሳይሆን በማክበር እንድንኖር ፀጋውን ያብዛልን፡ ማንም በማንም ላይ ለመፍረድ ስልጣን አልተሰጠውም ተሳስተሻል ካላቹኝ ከነማብራሪያው አስረዱኝ፡፡
በጣም ደስ ይላል 🥰👍
Protestant ነኝ ስሰማዉ አልቻልኩም😭😭😭amen በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ አምላክ በጥበብ ያሳደግ.
😊
😊😊😊😊😊
Protestant ነኝ ማለት አያስፈልግም እኮ ትኩረታችን ዝማሬው ላይ እንጂ 🙏
እኔ በካቶሊክነቴ ሁሌም እኮራለሁ አላዛርዬ እ/ሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እ/ሔርን መፍራት ያስተማሩንን ካህናቶቻችንን ጌታ ሆይ ጠብቃቸው
Eni domo beyesus mehoni kurati new keza yeketelale tarik
አሜን
እህቴ ሰው የእግዚአብሔር በመሆኑ እነጂ በሃይኖት መመካት ከንቱ ነው። አየሽ ይሄ ልጅ ስለ አምላክ ስለዘመረ ነው የሁሉም ሃይማኖት ተከታይ ያዳመጠው።
1 Corinthians 1 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
30-31: ነገር ግን፦ “የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ፡” ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።
በካቶሊክነቴ እኮራለሁ አይባልም😢😢😢😢 ገና የተጋረደብሽንጭብል መገፈፍ አለበት የሚመካ በእግዛብሔር ይመካ መፅሐፍ ምንይላል ካቶሊክ አይልም ትምክታችን የሁሉ እራስ ክርስቶስነው😢😢😢😢😢😢
እንኳን ካቶሊክ ሆን🙏
WOW this is Realy the amazing bleeesing,oh my god protect you 💕 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
ይህንን መዝሙር ከሰማሁኝ ጀምሮ ፀሎቴ አድርጌዋለሁ ሁሌ እሰማዋለሁ መንፈስ ቅዱስ በሙላት በዉስጡ እንዲሰራ በቃል እና በፀሎት እንዲያድግ እርዱት
Im protestant but i like this worship song
ተባርከሃል ❤
በልጅነት ወራት እግዚአብሔርን ማገልገል እንዴት መታደል ነው። ሁሌም በህይወት እግዚአብሔር መሪህ፣ መካሪህ ይሁንልህ🙏 የታመኑ የእግዚአብሔር እጆች ይደግፉ።
❤
አምላኬ የህይወቴ መሪ መካሪዬ
በዘመኔ ሁሉ እረዳት አባቴ
ሾሜሀለው ዛሬም በእኔነቴ
ንገስብኝ ጌታ አቅም ሁነኝ ጉልበቴ /2
ካንተ ጋራ ልጓዝ ካንተ ጋራ
ኑሮዬን አምላኬ ምራ /አንተው ምራ
ከቶ አልችልም እኔስ ያላንተማ
ሁነኝ አምላኬ ሞገሴ ግርማ /2
ስወጣም ሆነ ስገባ በመንገዴ አንተ ቅደም
ስታሰማራኝ ስትልከኝ ድፍረትን ጥበብን ስጠኝ
ገነህ ታይ በኔነቴ ጌታ
መሪዬ ነህ እታዘዝልሀለሁኝ በደስታ /2
ትልቁ የህይወቴ ደስታ
ሳገለግልህ ነው የማገኘው እርካታ /2
በአንደበቴ ቃል በኑሮዬ
አንተን ልመስክር መኖርያዬ
እንደ ሀሳብህ ምራኝ እንደ ፍቃድህ
በፀጋህ ሙላኝ ላንተው መርጠህ /2
አምላኬ የህይወቴ መሪ መካሪዬ
በዘመኔ ሁሉ እረዳት አባቴ
ሾሜሀለው ዛሬም በእኔነቴ
ንገስብኝ ጌታ አቅም ሁነኝ ጉልበቴ /2
ቀዳሚ የነብሴ አለኝታ
አቤቱ ዘመኔን እንካ /2
ተቤዥተኸኛልና
ተማረኩኝ ወደድከኝና /2
Amen Amen ellllelelell
Powerful talent from very young age he deserve more views god good and love
My Dad was listening to this song in his last days to give him hope and strength as he was fighting cancer. "Kante gara leguaz" Abateeee nefseh beselam tiref. Now, this song is my strength to face my life live without you. 😢❤
አባትን ማጣት ከባድ ነው😢😢😢አውቀዋለሁ ህመሙን ግን እንዴት እየቀነሰ እንደሚሔድ አታውቂውም የሆነ ሰአት ላይ ለምደሽዋል ታዝኛለሽ ግን እንደ ድሮ አይሆንም እና እግዚአብሔር የራሱ ቀን አለዉ እሱን ጠብቂ ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር ያሻግራል ይህን ምልሽ ስላለፍኩበት እየኖርኩት ስላለ ህመሙን ስለማውቀው እግዚአብሔር እንዴት እደረዳኝ ስላየሁኝ ነው
We are the sons of the mighty brother , i felt your lose and at the same time the strength that that blessed gospol song will offer you , the love and hope of eternity for your dads soul !! Bless you ❤
May almighty God gives you comfort! 🙏💕
እግዚአብሔር አምላክ አሁንም መጽና ናቱን ያብዛልሽ!
GOS BLESS YOU❤
I am Blessed and Proud to be a Catholic 🙏🙏🙏 Such a very beautiful Mezmur I ever heard🙏❤ God Bless You all, your Mother and Father and all your Families must be proud of you, keep it up God Bless You More and More 🙏✝️⛪️🛐💐🌹🌺❤️🙏❤️🙏❤️🙏👍👏😍🥰👏👍💯🙏👍❤️
እኔ በካቶሊክ ቤተ-መቅደስ ያደግሁ ወጣት ነኝ።የታዳጊው አላዓዛር ድንቅ ችሎታ ግሩም ነው።ዝማሬውም የሰከነ መንፈስ ያለበት ጥዑም ዜማ።ከሁሉ በላይ ግን ከካህኑ ጋር የሚያደርገው አገልግሎት(የድቁናው) የራሴን እና የእኩዮቼን የልጅነት ለአገልግሎት ትጋት፣ፍቅርና በንፁህነት የነበረን ጉጉትና መሻት ለመባረክና ለመቀደስ የነበረረንን የልጅነት ዘመን አስታወሰኝ።
የትላንት የኔና የእኩዮቼን ስራና ክንውን የምመለከት ይመስል በደስታ ከልቤ አነባሁ።አቤቱ ያ ቡሩክ የሲታውያን አባቶች ስር የነበረ በረከትና ፀጋ…ሁሉንም በዚህ ልጅና በካህኑ ክንውን አስታወሰኝ።እዚህ ድንቅ ስራ ላይ እጃችሁ ላለ ለሁላችሁም አናመሰግናችኋለሁ።
❤ ያገለገሉ ካኸን ያለበሰ
አሁንም ማገልገል ትችላለህ በርታ
እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድግልኝ ወንድሜ አሜን 🙏🙏 የእግዚአብሔር መንግሥት ይስፋ ከሰው ዘር አንድ እንኳ እንዳጠፋ ክርስቶስ የእኛ ተስፋ 🙏🙏🙏
በእርግጥም እግዚአብሔር የሰጠውን ጸጋ ገና ከልጅነቱ ጀምሮ የሚጠቀምና የሚያገለግል ብዙ መልካም ፍሬ ያፈራል፡፡ ልጅ አልዓዛር በእግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፡፡ የተሰጠህን መክሊት እውን ይሆን ዘንድ ይህንን መልካም ዝማሬ በማዘጋጀት የረዱህን… በተለይም ዘማሪ በአንተአየሁ ሸዋዬና ሌሎችም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው፡፡ አሜን ጌታ በሁላችንም ሕይወት ውስጥ ይክበር! ይንገሥ!!!
Rverend Abba Misraq, my scripture teacher in CFIPT who contributed a lot to my vocation as a priest , i would like to extend my deepest gratitude for all your participation in this beautiful song. Please Abba you need to do more to help Alazar to use his God given talent for the greater glory of God and the service of the church. Bantayehu you are our treasure, Please keep helping our youth to produce such a beautiful songs that redeems the era. God bless you all. I am so proud of you guys. This is the right time to walk up.
@@bazzoncell6696 Thank you my dear brother for your constructive and encouraging comment. In different ways, we try to do all our best for the spiritual nourishment of our Christians. Be blessed!
@@misraktiyumisrak5156 Yes you are absolutely right Rev. Aba Misraq, you are doing a lot and i would like to say thanks and God bless you in your service. You are in my prayers.
Thanks god for very young age prayer is very important I hope we have pray together about future god is good and love
በደሙ ጌታ እየሱስ ይሸፍንህ በቤቱ ኑር እስከ ዕርጅናህ
🥰🥰🥰😍😍😍😍💖💗አሜን እግዚያብሄር መካሪ ነው
Let Jesus be a king in all religion 🎉❤😊
Amennnnnnnnnnn
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
Ndagikunda cyane kbx
እወነት አንተን የፈጠረህ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን አንተን ለዚህ ያበቁህ ቤተሰቦችህም ይባረኩ በጣም ረክቻለሁ አሁንም በርታ ለቤተክርስቲያናችን ትልቅ ስጦታችን ነህ
እግ/ር አብስቶ ይበሪክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በስማም ዘመንክ ይባረክ መዝሙሩን 24 ሰአት ብሰማም አልጠግብ አልኩኝ ምን አይነት መባረክ ነው አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
Uffffffiiiiii እኔ protestant እምነት ተከተይ ነኝ ግን በብላተናው መዝሙር ነፍሴ ረካች እጅግም ተባረከች ዘወትር ብያዳምጥ እጅግ ደስ ይለኛል ተባረክ🎉🎉❤❤
I'm a Catholic, but I don't know amharic, but I love this song, and how he sings it❤, and I keep repeating it, almost addicted to it. Even though I don't know what it means... I feel it,may God's name be praised always. Amen
yes.
❤❤❤❤❤edeg belelegn
ይህ ነው እንግዲህ የሐይማኖትን አጠር ዘሎ የአንድ አባት ልጆች መሆናችንን የሚያሳይ ቃል ይለኝም bless u ከዚህ በላይ እንዳለህ ይታዬኛል
May Our Lord God The Almighty Bless and Protect you throughout your life!
Amen Amen Amen
I'm Protestant and I'm blessed by this song God bless you more 🙏 ❤
Egzabhuir ysdghui betam des yemel mazmeri 🙏🙏🙏🙏
በመጨረሻው ዘመን በህፃናት ላይ መንፈሴን አፈሳለሁ እንዳልክ እንደቃልህ ነህና እባክህን በጥበብ እና በማስተዋል ሙላን እግዚአብሔር ሆይ እንማፀንሃለን እደግ በቤቱ ለምልም ክፉ እንዳያይህ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተከለከለ ይሁን ተባረክ ለበረከት ያድርግህ
Wow i love this song
የወንጌላውያን እምነት ተከታይ ነኝ እስከቅርብ ጊዜያት ይህ መዝሙር የprotestant ነበር የሚመስለኝ በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነው ጌታ ዘመንህን በቤቱ ያፅና የኔ ወድ ተባረክ
amane amane amane tabarak geta eyasus bareko yebare
🙆♂️🤦♂️🙆♂️እኔ የወንጌል አማኝ (ፕሮቴስታንት) መንፈስ ቅዱስ ያለበት ድንቅ የአምልኮ መዝሙር ነው😢😥!!! በየትኛውም ሐይማኖት ውስጥ እግዚአብሔር የሚመለክበት መዝሙር መልካም ነው...🤲
ከፍ በሉልኝ ተባረኩ👏
ሃለሉያ ኢየሱስ ጎይታ እዩ❤
እሚደንቅ መዝሙር ነው። የወንጌል አማኝ (Protestant) ነኝ ግን እሚገርም መንፈስ ነው ያለበት መዝሙሩ። ተባረክ አልአዛር።
😊
አሜንንንንንን ዘመንህ ይባረክ የኔ ቆንጆ ጌታ በቤቱ ያሳድግክ❤❤❤ዝማሬው ከተሰራጨ አመት ጀምሬ እስከዛሬ እየሰማውት ነው ግን ልጠግበው አልችልም ደጋግሜ ብሰማውም በእውነት አንተን ያዮ ብላቴናዎች በሙሉ የተባረኩ ናቸው❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔርን መገልገል መተደል, በልጅነት ደግሞ ምነኛ ደስ ይላል,, ተባረክ እስከ መጨረሻ በተበረችዉ ቤቱ ያኑርህ,, ጸጋዉ አብዝቶ ይስጥህ ባባ ተባረህ
Edmena Tena yeste amlàk yenye leje
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው የወደድኩት መንፈስን የሚሰረስር መዝሙር ነው የልጁ ድምጽ እርጋታው በአጠቃላይ ሁኔው የሚገርም ነው እንባዬን ማቆም አልቻልኩም እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማህ ልጄ በዝማሬህ ይሁንልህ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ
geta eyasus bareko yebarek tabarak❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መዝሙሩን በቲክቶክ ላይ በተወሰነ ፖርቱን የተለቀቀው ሰማውና ሙሉውን ለመስማት TH-cam Channel ላይ ይህንን ብላቴና ገብቼ ስሰማ ይገርማ ነብሴ ሀሴትን አደረገች(ረሰረሰች) በዚህ መዝሙር ምክንያት ቀኑን ሙሉ እግዚአብሔርን በማምለክና በማመስገን እንዲህ ነው ብዬ ልገልፀው በማልችለው ደስታ እየተሰማኝ ነው ስራዬን እየሰው የምውለው የኔ ልጅ ተባረክ
አሜን ❤
me too ewmet 😢😢❤❤❤❤ abate getaye eyesus ....... emaytegeb sem haleluya ameb ❤❤❤😊😊😊
me too ewmet 😢😢❤❤❤❤ abate getaye eyesus ....... emaytegeb sem haleluya ameb ❤❤❤😊😊😊
😢😢 ድንቅ ዝማሬ የእግዚአብሄር መንፈስ ያለበት የሚያረሰርስ ለተከፈተ ልብ መልእክት ያለው 😢 አንተ ብላቴና እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ❤🙏
በኣሁኑ ግዜ አንደ ኣልኣዛር የሚመስሉ ስንት ናችው. አግዛብህረ ይብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏. Am proud to be Catholic. 🙏🙏🙏🙏🙏
Betam ❤ yemineka mezmur tebarek 🙏♥️♥️🙏♥️
Blessed song 🎧
ይሄን ስንሰማ ሀጥያት ዘፈን ስንሰማ ፅድቅ ያደረገው ማነው ባይሆን የመዝሙሩ ሐሳብ ወደ ሕይወታቹሁ አምጡት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሌላ ቤተ እምነት መዝሙር ስሰማ ይሄ የመጀመርያዬ ነው ትንሹዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ፀጋውን ያብዛልህ ስለሰማሁት ደግሞ ደስተኛ ነኝ🙏🙏🙏🥺😭🤲
Ameen ~tebareki Wedit Ihetachen!!
Zemare Melkot Yasemalen.Egzabhair Yebrekhe.Amen.
በጌታ ፊት ነው ምላችሁ ሁለት ቀን ሙሉ በዚህ መዝሙር በጣም እየተበራኩን ነው ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤ ፀጋ በሃይል ይብዛልህ ❤!
አሜን በጣም ይማረክል🙏🙏🙏❤❤❤❤
Even me
Betam mert mezmur new beziw ketel tebarek👍👍👏👏
😇😇😇 ቢደጋገም የማይጠገብ የዝማሬ መስዋዕት 😇😇😇
ጌታን ያስቀደመ ሥራ ዘወትር በረከትን ያስገኛልና።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ: 🙌🙌🙌
በዝማሬው ጌታ እንዲታይበት የደከማችሁ ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል ።
ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ
ERITEANCATHOLIC M
EZMUR
አሜን አሜን አሜን አሜን ካቶሊክ ለዘላለም ትኑር የኔ ጌታ ተባረክ ዝምንህ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቂ ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Who is listening this song until now 2024 i am really obsessed with the song but i am protestant let god bless him and his family ❤😊
I'm Orthodox but I so much love this Catholic song🙏🙏🙏😍😍😍
እማዮ የዚህ ምድክ የሀይማኞት ስሞች ሁሉ እዚ ምድር ላይ ይቀራሉ። በየትኛውም ሀይማኞት ጌታ ስሙ ይክበር
Same here የእመቤታችን ዝማሬዎችም በጣም ደስ ይላሉ 😍
@@tigistsebhatu3727እውነት ነው ታባረክ
@@tedotedla1180😂
እግዚአብሄርን የምናመሰግነው በሙዚቃ መሳሪያ ሳይሆን በያሬዳዊ ዝማሬ ነው
😢😢😢😢😢 በኢየሱስ ስም ተበረክ እደግህ ፀጋ በእጥፍ ድርብ ይጨመርልክ ማደግህ በነገር ሁሉ ይገለጥ ተበረክክክ በብዙ ፀጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋ ❤❤❤❤❤
ተባረክ አንተ ፕላቴና ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
ጴንጤ ነኝ ግን በዝ መዝሙር ተባረካለሁ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
I,am Protestant ግን የካቶልክ መዝሙሮችን በጣም ነው ምወደው ተባርክ የኔ ጣፍጪ ጌታ ኢየሱሰ ይባርክህ ይባርካችው😍😍😍
እኔም ካቶሊክ ነኝ የፕሮቴስታንት መዝሙሮችን እንዲሁም የኦርቶዶክስ ሁሉንም አሰማለሁ በጣም ደስ ይለኛል የጌታ ስም ሲጠራ ቢውል ቢያድር አይጠገብም እኮ 🙏
@@love-lh9zu ብሩክ ሁኝ 😍😍
@@tube-mo2hy አሜን 🙏🙏🙏
@@love-lh9zu አዎን!የጌታ ስም ሲጠራ ለእርሱ ሲዘመር በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም ተባረኩ።
@@abrahamfantu4736 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Abate yefeterkeg ebak ezi mezmur lay endalew endealazar Kal anureg
ልጄ ተባረክልን በእውነት በእምነቱ የታነፀ የካቶሊክ ቤተሰብ እዳሳደገክ አስመሰከርከው፤ካቶሊክነቴ ኩራቴ ነው።
ልጄ ጠዋትና ማታ ይሄን እያደመጠ አብሮ በስሜት እየዘመረ ሳየዉ እንባዬን መቆጣጠር አልችለዉም! የልብህን መሻት አምላክ ይፈፅምልህ
እንደዚህ ልጅ ብዙ ልጆች አሉን እጅግ ብዙ እንዲህ ኦንዲታዩ እና የጌታ የአገልግሎት ጸጋ ፈሶልን እንድንባረክ እንርዳቸው🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ በፀጋ ያሳድግህ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ትንሹ ባንታየሁ እራሱ 💕 ለዚህም ነዉ መዘመር መክሊታቸዉ የሆኑ ታዳጊ ልጆችን ከስር ከልጅነታቸው መደገፍና ማበረታታት ያለብን! ለዘመናት እንባረክባቸዋለን ! ይህ ስራ ተሰርቶ ወደ ህዝብ እንዲደርስ በየትኛዉም መልኩ ያገዛችሁ ሁሉ ተባረኩልን !! አላዛር ወርቅ ነህ በጣም ጎበዝ ! በርታ ! እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏽
Elelelelelelel Amen !shomehalew Geta zarem lezelalem des yemel menfes yemyades mezemur nebesem alekerlgnm wedejewalwe Geta zemenhen yibarke hulachum leberket hunu
I am orthodox but
I liked it this song
kidus yaredin yeseten amilak yimesigen.mezmuru be instrumen ye tegete silehone new.yegna kidus yared gin semayawi zema new astewul wodaje
@@aberekebede9086 እሺ ወንድሜ ትክክል ነህ
የምንም አማኝ ብትሆንም ክርስቲያን ከሆንክ የእግዚአብሔርን ቃል መስማት በረከት ነዉ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
ህፃናት ወደኔ ዘንድ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው
ፈጣሪ በጥቡ የሳድግህ በርታታታታ
አሉሻሻ ደስ የሚል ዝማሬ
Tebarek❤❤❤❤❤
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልኝ እኔ ልጆቼ እንዳንተ ቢለሆኑ ብዬ ተመኘሁ ኦርቶዶክስ ብሆንም ደስ ብሎኝ ሁሌም አብሬክ ዘመራለሁ
ሰንበት ትምህርት ቤት አስገቢያቸው
Amen Amen Amen
I am orthodox, but I cant stop listening to this mezmur
orthewochim endazi samayi samayi yemishat mazmur zamru enji qiraqinbo tawu . samayawi mazmur wow .
የ እግዚአብሔር ቃል ህፃናትን ጠቢባን ያደርጋል
ተባረክ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ!
Tebarek egzeabher abzto tsegaw yabzalhe ewedeh alue
አሜን🎉
Alazer Geta yibarkh mezmurk Betam des yilegnal
A great friend just shared this wonderful gospel song , what a blessed child🙏
በእውነት የተሰማኝን ሓሴት ምገልጽበት ቃላት የለኝም!!! እድግ በልልኝ!!1
min aynet dink mezemur nw ???? semiche semichem albekaygn alegn ❤❤❤❤
የመዝሙሩ ገጣሚ፣ የዜማ አቀናባሪና ዘማሪው ብላተና እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ። አሁንም ልቤ ወደልጅነቴ ካቶሊክ ያዘነብላል። ጌታ ግን አንድ ነው።
ጌታ አንድ ስለሆነ ነው ልብህ ወደ አንዲቷ ሕብረት የሚያዘነብለው አድምጠው ❤❤❤❤
Tebark ybzalh lge
እግዚአብሔር አገልጋዩን ቀብቶ ያስነሳል በዘመናት። ፕሮቴስታንት ነኝ ግን እንደዚህ መዝሙር ልቤን የነካው ነገር የለም። ቢሮ ውስጥ ተቀምጬም ይህን እዘምራለሁ። ለዚህ ልጅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😂😂😂😂😂😂
Orthodox negn amen
ምን እንደምል አላውቅም ። ይህን መዝሙር መስማት እንደጀመርኩ የማላውቀው አይነት ደስታና ሀሴት ነው ልቤን የሞላው።
በእውነት ለመዝሙሩ ስኬት የበኩላችሁን ያደረጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በሁሉ ይባርካችሁ !! ትንሹ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪ ፈጣሪ ይባርክህ ፣ጸጋውንም ያብዛልህ ።
ጌታ ሲከብር ነዋ
This song is will change the ever man life!! l am happy for this song
እግዚአብሔር የመረጠው ልጅ❤
ተመስገን አቤቱ