ሐረግ ( ክፍል 26)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.3K

  • @csi1023
    @csi1023 2 วันที่ผ่านมา +2810

    ኤፉ ከታገተች ድራማውን አቆማለው ከኔ ሀሳብጋ ሚስማማ አለ😊😅😅🎉❤

    • @ZewudituZnabie
      @ZewudituZnabie 2 วันที่ผ่านมา +31

      እኔ 😅😅

    • @ZewudituZnabie
      @ZewudituZnabie 2 วันที่ผ่านมา +81

      ስትፈታ እቀጥላለሁ 😢😅

    • @AlmazNgusie
      @AlmazNgusie 2 วันที่ผ่านมา +39

      አለን እሷ ከሌለች አናይም ያስጠላል ውይ ሁሉም በክፋት የተመላ ብቻ ነው ያለው አይ ኢፎዬ እና ናታን ስቃያችሁ

    • @hayat2890
      @hayat2890 2 วันที่ผ่านมา +10

      እኔእራሡ😂😂😂

    • @الحربيالحربي-خ9د
      @الحربيالحربي-خ9د 2 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂

  • @tdd1021
    @tdd1021 2 วันที่ผ่านมา +200

    እንኳን ለፅዮን ማርያም በሰላም ኣብፀሐና❤❤❤❤❤

    • @jxjddjsrjrje9451
      @jxjddjsrjrje9451 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @habasehabase3033
      @habasehabase3033 วันที่ผ่านมา

      አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @mekedesezzewedu9590
      @mekedesezzewedu9590 วันที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @SomliSomli-zx4qs
      @SomliSomli-zx4qs วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አመኔ እካን አብሬ አደርሰን😊😊😊

  • @Rabia-j4n
    @Rabia-j4n 2 วันที่ผ่านมา +622

    ያለ ኤፍራታ ድራማዉ ዴስ አይልም ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ😑ኤፉን አዳታግቱ ኤፍራታ ዴግሞ ንቂ ሁሌ የዋህ🥺አትሁኝ ያዉ ለድራማም ቢሆን😂 ኤፉ ከሌለች ድራማዉን አላይም የሚል👍እዴኔ ላይክ ያድርገኝ😊

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed 2 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል😢❤❤❤

    • @BeziMamo
      @BeziMamo 2 วันที่ผ่านมา +1

      የእውነት አደረግችሁት😂😂😂

    • @MmmMmm-w8g
      @MmmMmm-w8g 2 วันที่ผ่านมา +6

      አወ አናይም😂😂😂 ሠላማዉይ ሰልፍ መዉጣትአለብን

    • @ybeser
      @ybeser 2 วันที่ผ่านมา

      ዛሬ ጀግና ሆናለች ቤዛን እኳ አስደነገጠች😂😂😂

    • @Rabia-j4n
      @Rabia-j4n 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@BeziMamo ድራማ መሆኑን እያወቅን ግን ከልባችን አዝነን ነዉ የምናያቼዉ የምንወዳቼዉ ሰለዚህ ኤፉ መታገት የለባትም🥺🥺🤣

  • @Worky-f1n
    @Worky-f1n 2 วันที่ผ่านมา +208

    ነገኮ አክሱም ጽዮን ማሪያም እናታችን ናት❤ እኳን አደረሳችሁ ባገር ዉስጥም በዉጭም ያላችሁ የኦርቶዶክስ ልጆች⛪🎉🎉🎉🎉❤❤❤ግን እስክ የማዳም ቅመሞች ባህል ሲሆን እደኔ ይከፋችሗል😢

    • @miri1837
      @miri1837 2 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🙏

    • @miri1837
      @miri1837 2 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @E685-v8m
      @E685-v8m 2 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️❣️❣️

    • @yowbdar
      @yowbdar 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ቃልTUBE
      @ቃልTUBE 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🤲🥰

  • @ByushAsnka
    @ByushAsnka 2 วันที่ผ่านมา +440

    ኤፉ ከታገተች ድራማውን አቆመዋለሁ በእኔ ሀሣብ የሚስማማ👍👍❤❤

    • @ልጅሰያያባቱ
      @ልጅሰያያባቱ 2 วันที่ผ่านมา +2

      ጎበዝ😏

    • @MulukenNegese-j2x
      @MulukenNegese-j2x 2 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ

    • @AllAlll-c5w
      @AllAlll-c5w 2 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም

    • @ByushAsnka
      @ByushAsnka 2 วันที่ผ่านมา +1

      @ልጅሰያያባቱ እኮ

    • @ByushAsnka
      @ByushAsnka 2 วันที่ผ่านมา +2

      @MulukenNegese-j2x ይመችሽ❤️❤️

  • @LamrotTamer
    @LamrotTamer 2 วันที่ผ่านมา +160

    ነገ ፅዮን ማርያም ናት እንኳን አደረሰን ❤

  • @Ema-pf2lw
    @Ema-pf2lw 2 วันที่ผ่านมา +289

    ነገ እኮ የፂወን ማርያም (21)❤አመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ 🥰 🌺 🌺 🌺 🌺 ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ታድርግልን ❤❤እኛን ስደተኞች ትጠብቀን❤🎉🎉

  • @sadamu
    @sadamu 2 วันที่ผ่านมา +668

    ኢፍራታን ከዚህ ሰውየ ይጠብቅሽ ማነው እንዴኔ ለኢፍራታን የጨነቀው😢

    • @ሠሚራM
      @ሠሚራM 2 วันที่ผ่านมา +10

      የዉነት ይመሥል እደት እደተጨነኩኝ

    • @AlmBU
      @AlmBU 2 วันที่ผ่านมา +6

      እኔም በጣም ጨቆኛል ከምር😢😢

    • @ሠሚራM
      @ሠሚራM 2 วันที่ผ่านมา +2

      😅😅😅​@@AlmBU

    • @HafizaAwol
      @HafizaAwol 2 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ ሀሣቤ በሙሉ እሷ ጋር ነው😢 ግንኮ ድራማ ነው😂

    • @RabiyaMohammed-dx5hg
      @RabiyaMohammed-dx5hg 2 วันที่ผ่านมา +2

      እምጨቆኛል😢😢😢😢😢

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 2 วันที่ผ่านมา +39

    እንኳን ለፂወንማርያም አደረሳችሑ የተዋሒዶልጃች ከአስመሳይ ሰው ትጠብቀን ድንግል ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @MesiTubeመሲዩቱብ-r7c
      @MesiTubeመሲዩቱብ-r7c 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን ደምሪኝ ብማርያም ማሬ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BurtukanZenebe
    @BurtukanZenebe 2 วันที่ผ่านมา +43

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የሚያስፈልጋችሁን ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይስጣችሁ❤❤❤

    • @yowbdar
      @yowbdar 2 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Edeled
    @Edeled 2 วันที่ผ่านมา +453

    ማረያም (21)እንኳን ኣደረሳቹ❤🎉🙏

  • @NajatHussain-j4m
    @NajatHussain-j4m 2 วันที่ผ่านมา +188

    ሱብሃን አለህ
    አልሀምዱሊላህ
    አለሁ አክበር
    ለኢለህ ኢላላህ

    • @ኑርመሐመድ
      @ኑርመሐመድ 2 วันที่ผ่านมา

      ምን ለማለት ነው በድራማ ላይ

    • @SsSs-i7x2f
      @SsSs-i7x2f 2 วันที่ผ่านมา +1

      እነኝብቻ ሙስሊም እዚዉስጥ አልሀምዱሊላ❤❤❤🎉ጨርሶ እጨተሰካሚ🤭😬🤣🤣🤣17 እሚሉነገር😅😅😅😅

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 2 วันที่ผ่านมา +127

    ሱበሀን አላህ አልሃምዱሊላህ
    አላህ በያለንበት ይጠብቀን አሚን ያረብ🤲🤲🤲😓

    • @ZxcMnb-gd9wg
      @ZxcMnb-gd9wg 2 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንን❤❤❤

    • @AlahWekil-r3c
      @AlahWekil-r3c 2 วันที่ผ่านมา

      @@SamiraSamira-cr7pf አሚን🤲🤲

    • @neima7539
      @neima7539 2 วันที่ผ่านมา

      Aminn❤

    • @KeneniKedir-j1s
      @KeneniKedir-j1s 2 วันที่ผ่านมา

      Amin🤲🤲🥰

    • @nasranasra611
      @nasranasra611 2 วันที่ผ่านมา

      آمين يارب العالمي 🤲🤲🤲

  • @RhimatSahimal
    @RhimatSahimal 2 วันที่ผ่านมา +42

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳካ አቢ ኡሚ ያረሱለላህ

  • @TigisttTariku
    @TigisttTariku 2 วันที่ผ่านมา +29

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ ለቅድስት ድንግር ማርያም አመታዊ በአል እመቤቴ ወቶ ከመቅረት ከክፋ ነገር ትጠብቀን ምልጃዋ አይለየን አሜን❤❤❤❤❤

  • @SelamGeresu
    @SelamGeresu 2 วันที่ผ่านมา +106

    እንኳን አደረሳችሁ አክሱም ጺሆን ማርያም ዋዜማ🎉❤❤

  • @memeEthiopia
    @memeEthiopia 2 วันที่ผ่านมา +108

    ይህን ድራማ የምተከታተሉ ሁሉፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

    • @memeEthiopia
      @memeEthiopia 2 วันที่ผ่านมา +1

      የናታን ጨረቃ ከታገተች ድራማው ያሥጠላል የድራማው ድምቀት ጨረቃየ እና ናታን ናቸው ሥለዚል እኛ ማየት የምፈልገው ናታንና ጨረቃየን እድገናኙ ነው

  • @FasikaAdise
    @FasikaAdise 2 วันที่ผ่านมา +555

    ነገ እመቤታችን (21)❤️ነት እንኳን አደረሳችሁ🙏❤

    • @Tadiladesalgegh
      @Tadiladesalgegh 2 วันที่ผ่านมา +3

      እንኳን አብሮ አደረሰንእህቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AliHidecha
      @AliHidecha 2 วันที่ผ่านมา +4

      Ammeen Ammeen 🙏🙏🙏🙏

    • @BarakatBarakat-i6h
      @BarakatBarakat-i6h 2 วันที่ผ่านมา +2

      Yemnwu🙄😂😂

    • @saraworku5602
      @saraworku5602 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤️❤️❤️✝️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙏

    • @user-oc3sd2ku76
      @user-oc3sd2ku76 2 วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን🎉

  • @AsqualBrhane
    @AsqualBrhane 2 วันที่ผ่านมา +63

    ነገ የእመቤታችን ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው እንኳን ኣደረሳችሁ🙏የኣመት ሰው ይበለን🙏🙏🙏🙏

    • @yene235
      @yene235 2 วันที่ผ่านมา

      የ እመቤታችን በሚለዉ ይስተካከል

    • @yowbdar
      @yowbdar 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @Alemwork
    @Alemwork 2 วันที่ผ่านมา +23

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ማርያም አመታዊ ክብረ ባዓል አደረሳቹሁ❤ ( ጺዮንየ ማርያም)❤❤❤

  • @Genet76
    @Genet76 2 วันที่ผ่านมา +114

    እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ለሕዳሯ ፅዮን 🙏🥰✝️♥️

    • @ErEe-ku8le
      @ErEe-ku8le 2 วันที่ผ่านมา +1

      አኳንብሮአደረሠን🎉

    • @ነገንበተስፍ
      @ነገንበተስፍ 2 วันที่ผ่านมา +1

      እኳንአብሮአደረሰን❤

  • @AssAs-f4p
    @AssAs-f4p 2 วันที่ผ่านมา +309

    የነገዋ ድንግል ማርያም ሁላችሁንም ትጠብቃችሁ💝🙏

    • @ErEe-ku8le
      @ErEe-ku8le 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉

    • @Haym359
      @Haym359 2 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @ነገንበተስፍ
      @ነገንበተስፍ 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን❤

    • @HelenShimbra
      @HelenShimbra 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን❤❤❤❤❤

    • @enatakalu-ep7ov
      @enatakalu-ep7ov 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg9183 2 วันที่ผ่านมา +32

    እንኳን ለ እመቤታችን ድንግል ማርያም ፅዮን የኣመቱ በዓል ኣደረሰን🙏ኣማላጇ ድንግል ማርያም ፀሎቷን በረከቷን ኣይለየን👏ከ ልጇ ምህረትና ይቅርታ ትለምንልን ኣሜን💒👏🙏❤

    • @ElfSa-h4v
      @ElfSa-h4v 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ❤

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 วันที่ผ่านมา +39

    እንኳን አደረሳችሁ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል

  • @RebcaAmir
    @RebcaAmir 2 วันที่ผ่านมา +64

    ነገ 21 ነዉ የጭንቅ አማላጇ እመቤቴ ማርያም በተከፋን በተጨነቅን ግዜ አለሁ ትበለን ከልጇ ከወዳጇ ታማልደን ሀጥያታችንን ታስተሰርይልን

    • @MesiTubeመሲዩቱብ-r7c
      @MesiTubeመሲዩቱብ-r7c 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @المح-و4ك
      @المح-و4ك 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @FireNegn-pc8pt
      @FireNegn-pc8pt 2 วันที่ผ่านมา

      አሜንንንንንንን❤❤❤❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb วันที่ผ่านมา

      አሜን❤

    • @Tsing-x1c
      @Tsing-x1c วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🤲✝️💐

  • @ፊኪ
    @ፊኪ 2 วันที่ผ่านมา +230

    ሱብሃን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አለሁ አክበር
    ለኢላህ ኢላላ

    • @Zarh-ow9pn
      @Zarh-ow9pn 2 วันที่ผ่านมา +5

      ወላሀዉለዉለ ቅወተ ኢላቢላህ❤❤❤❤

    • @ሂክማ-ቐ2ኰ
      @ሂክማ-ቐ2ኰ 2 วันที่ผ่านมา +3

      👌👌👌👌👌👍👍👍👍

    • @medtube-e8y
      @medtube-e8y 2 วันที่ผ่านมา +7

      አበረታቱኝ ሙሲሊም እህታችሁ ነኝ🥺🥰

    • @saadasaada-uy5nf
      @saadasaada-uy5nf 2 วันที่ผ่านมา +3

      ❤❤🎉🎉🎉

    • @HayatAaa-p4j
      @HayatAaa-p4j 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hiwet8
    @Hiwet8 2 วันที่ผ่านมา +175

    ዛሬ ጁመአ ነዉ በዉዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት አዉሩዱ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @ساميت-ب3م
      @ساميت-ب3م 2 วันที่ผ่านมา +1

      Saw❤❤❤❤❤

    • @AlahWekil-r3c
      @AlahWekil-r3c 2 วันที่ผ่านมา

      SaW❤❤❤

    • @ሀዮወለዮ
      @ሀዮወለዮ 2 วันที่ผ่านมา +1

      Saw❤❤❤❤

    • @AlWywu
      @AlWywu 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤saw❤❤

    • @todaytoday7995
      @todaytoday7995 2 วันที่ผ่านมา +1

      S A W

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 วันที่ผ่านมา +110

    አድ ቀን ሐራግን አድ ቀን ዮአዳንን ይለቃቅልን ያምትሉ ለይክ😮😢😢😢😂🎉🎉🎉🎉

    • @Radi65
      @Radi65 2 วันที่ผ่านมา +1

      Era yiselachal

    • @HgTt-s5r
      @HgTt-s5r 2 วันที่ผ่านมา

      ሁሌ ሁለቱ ቢለቀቅስ😂

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ 2 วันที่ผ่านมา +21

    የተዋህዶ ልጆች እኳን ለናታችን ለቅድስት ድግል ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን እመቤቴ ማርያም በያለበት ትጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EngvdayAbaba
    @EngvdayAbaba 2 วันที่ผ่านมา +43

    እንኳን አደረሳችሁ ነገ 21እናታችን ማርያም ነት ለድንግል ማርያም ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 💝💝💝💝💝💝💝❤❤❤

    • @JooklJookl
      @JooklJookl 2 วันที่ผ่านมา

      እኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 วันที่ผ่านมา

      በማርያም ይሁንብሽ ሣደምሪኝ እንዳታልፊኝ❤

    • @Tsing-x1c
      @Tsing-x1c วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🤲✝️💐

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 2 วันที่ผ่านมา +111

    የእምዬ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በዓለም ውስጥ ያላችሁ በልዑል እግዚአብሔር ይብዛ ሰላማችሁ 🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @Endashawchere
      @Endashawchere 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን(3)❤🙏

    • @emaema8390
      @emaema8390 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን ❤❤❤

    • @ybeser
      @ybeser 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 2 วันที่ผ่านมา

      ምነው ለኦርቶዶክስ ብቻ ስላም አይ ስው

    • @GentHalu
      @GentHalu 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @TarikuaYeabtsega
    @TarikuaYeabtsega 2 วันที่ผ่านมา +39

    እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ እንቁ ወገኖቼ ለእመቤታችን ለወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም❤❤❤❤❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ወዴ በድንግል ስም ❤🎉

    • @yowbdar
      @yowbdar 2 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ddddddddddsd
    @ddddddddddsd 2 วันที่ผ่านมา +79

    እኳን ለእናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሐን ድግል ማርያም አመታዊ ባአል አደረሳችሁ እስኪ በዖሎት አስቡኝ አሞኛል😢

    • @MuluQumlgnShmelash
      @MuluQumlgnShmelash 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r 2 วันที่ผ่านมา

      አሜንንን 🥰🙏​@@MuluQumlgnShmelash

    • @NaniNati-r9v
      @NaniNati-r9v 2 วันที่ผ่านมา

      Yameneshat emebrehan teredash

  • @TalefTalef-e8i
    @TalefTalef-e8i 2 วันที่ผ่านมา +18

    የነገዋ ድንግል ማርያም እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SamiraSamira-o6f
    @SamiraSamira-o6f วันที่ผ่านมา +8

    እንኳን ለእመቤቴችን ቅድሰት ድንግል ማርያም በአል አደረሳችሁ የልባችንን መሻት ትፍፅምልን❤❤🎉🎉

  • @GUt-hq4hg
    @GUt-hq4hg 2 วันที่ผ่านมา +31

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመቤታችን ለቅድስት ማምርያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ በማርያም❤🎉

  • @bryegaldiesae
    @bryegaldiesae 2 วันที่ผ่านมา +60

    እንኳን አደረሳችሁ ለነገዋ ለህዳር ፅዮን ማርያም /እማፍቅር❤2⃣1⃣🙏

    • @ybeser
      @ybeser 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን❤❤❤አሜን❤❤🙏🙏አሜን❤❤❤🙏🙏🙏እኳን አብሮ አደረሠን

    • @MesiTubeመሲዩቱብ-r7c
      @MesiTubeመሲዩቱብ-r7c 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@ybeserደምሪኝ ማሬ ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MesiTubeመሲዩቱብ-r7c
      @MesiTubeመሲዩቱብ-r7c 2 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ha99H88
    @Ha99H88 2 วันที่ผ่านมา +66

    ኤፍራታን ከዚህሰዉዬ ይጠብቅሽ😢😢

  • @emujiru1797
    @emujiru1797 2 วันที่ผ่านมา +11

    እንኳን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም አደረሳችሁ
    ዘየሀይድ ዓይነ
    ዘየሀይድ ዓይነ/፪/ልበሰ ክብር ለቢሶ ዳዊት/፪/
    ቅድመ ታቦተ ሕግ ኀለየ ቅድመ ታቦተ ሕግ/፪/
    ትርጉም:- ዳዊት ዓይን የሚሰውር/የሚያብረቀርቅ/ልብስ ለብሶ በታቦተ ሕግ/ታቦተ ጽዩን/ፊት ዘመረ።❤❤❤❤

  • @DgFi-nm4pl
    @DgFi-nm4pl 2 วันที่ผ่านมา +9

    እንኳን ኣደራሳቹ ኣደረሰን ኣክሱም ፅዮን ማርያም👏👏👏❤❤❤

  • @BascalBas
    @BascalBas 2 วันที่ผ่านมา +51

    ነገእኮ 21 ፂወን ማርያም ትከብራለች የስደት ስቃችን እኳን አደረሳችሁ የተዋዶ ልጆች የአመት ሰዉ ትበለን🙏🙏🙏❤❤🎉

    • @MesiTubeመሲዩቱብ-r7c
      @MesiTubeመሲዩቱብ-r7c 2 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ማሬ ❤❤🎉🎉🎉

    • @Tsing-x1c
      @Tsing-x1c วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🤲✝️💐

  • @ሂሉዬ
    @ሂሉዬ 2 วันที่ผ่านมา +33

    ኤፍራታ ከታገተች ድራማዉ አያምርም ከዚ ሰዉዬ ይጠብቅሽ ደሞ ጎደኛ መስሎ ከሚያጠቃ ሰዉ አላህ ይጠብቀን ኤፊ ንቂ እጂ እዳትታገት ድራማዉ አናይም

  • @Fixhc-d7d
    @Fixhc-d7d 2 วันที่ผ่านมา +17

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ድንግል ማርያም 21🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 วันที่ผ่านมา +12

    ነገ እኮ እናታችን ማርያም ነች እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤️❤️❤️

  • @Fugh-f4p
    @Fugh-f4p 2 วันที่ผ่านมา +8

    ኤፍራታ ከታገተች ድራማው አያምርም ሁላችንም አናይ ኤፍዬ የናቱ ጨረቃ የኔ ሥስት የምልልሽ የኔ ሴት እደዚህ የዋህነትሽን ቀንሽው ናቱዬ የኔ ዋህ አይዞህ በጭራሽ ኤፍራታን መታገት የለባትም ፍትህ ፍትህ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ናቱንና ኤፍራታን ምንም እዳታረጉብን ሌላው የራሣችው ጉዳዬ ኤፊዬ ናቱዬ የኔ አበባዎች የኔ ሥስቶች ሁልዬም ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኔ የዋሆች❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @SXxእመብሪሀንእናቴ
    @SXxእመብሪሀንእናቴ 2 วันที่ผ่านมา +33

    እንኳን ለእናታችን እመቤታችን አመታዊ ክብር ብሀል በሰላም አደርሰን አደርሳችሁ ሀገራችንን ጠብቂልን

  • @ንግስቷyutube21-r2g
    @ንግስቷyutube21-r2g 2 วันที่ผ่านมา +67

    የኤፋ ዎዳጆች👍

  • @meseretatnafu901
    @meseretatnafu901 2 วันที่ผ่านมา +85

    እንኳን ለ ጺሆን ማርያም አደረሳችሁ❤❤❤

    • @meseretatnafu901
      @meseretatnafu901 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

    • @YeetewahidoLij-nn8oy
      @YeetewahidoLij-nn8oy 2 วันที่ผ่านมา +1

      Amen amen amen 🙏

    • @ethiopandj1470
      @ethiopandj1470 2 วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 2 วันที่ผ่านมา +1

      የእናንተ በዓል አያልቅም

    • @አፀደማርያም-ቨ2ጐ
      @አፀደማርያም-ቨ2ጐ 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን፫እንኳንአብሮአደረሠን

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 2 วันที่ผ่านมา +11

    እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዋይ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @RhrhHehr
    @RhrhHehr วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤ የፂዉን ማርያም(21)❤❤አመታዊይ ክበር በአል እንኳን አደረሰን አደርሳችን❤❤

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 2 วันที่ผ่านมา +18

    እንኳን ኣደረሳችሁ ለህዳር ፀዮን ማርያም🙏🙏🙏❤️❤️❤️ኣፍርታ እና ናታን ገነት ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ይአዳን
    @ይአዳን 2 วันที่ผ่านมา +64

    እቺ ደግሞ የኤፍራታ ጓደኛ የሚትሉአት ሲታስጠላ ምንም አልተመቸኝም አልተማቻቸኝም 😏😏

  • @AminatOumer-k7n
    @AminatOumer-k7n 2 วันที่ผ่านมา +80

    ይህን የምታነቡ የእውነተኛ ጓደኛና ወዳጂ መስሎ ተንኮልና ክፉት ከሚያስብላቹህ ከክፉ ስው ከጠላቶቻችሁ አላህ ይጠብቃቹህ

    • @Zarh-ow9pn
      @Zarh-ow9pn 2 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያረብ

    • @መክሊትቱዩብ26m-m
      @መክሊትቱዩብ26m-m 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @ErEe-ku8le
      @ErEe-ku8le 2 วันที่ผ่านมา

      አሜንአሜንአሜ🎉🎉

    • @SonySony-qv8bz
      @SonySony-qv8bz 2 วันที่ผ่านมา

      አወአላህይጠብቀንአሚንንንንንንንንንንንንንንን

    • @SaaraSaara-q8y
      @SaaraSaara-q8y 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን🙏❤❤❤

  • @Vidyc-r4o
    @Vidyc-r4o 2 วันที่ผ่านมา +21

    አያቴ ትላንት ሞተችብኝ ነፍሷን ይማራት😭😭😭💔💔💔💔

    • @serkalemserkalem2182
      @serkalemserkalem2182 2 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማርልን😢

    • @fatuma-p6g
      @fatuma-p6g 2 วันที่ผ่านมา +1

      Allah sobrun bertatun yesteshe

    • @ማንያውቃል
      @ማንያውቃል 2 วันที่ผ่านมา

      ነፍስ ይማር ፈጣሪ ያፅናሽ😢

    • @Sara-k8o8o
      @Sara-k8o8o วันที่ผ่านมา

      ነፍስ ይማር😭😥

  • @HananAabdellah
    @HananAabdellah วันที่ผ่านมา +2

    الحمد لله❤
    Alhamdulila❤
    አልሃምዱሊላህ❤
    الله اكبر❤
    Allah akuber❤
    አላህ አኩበር❤
    سبحان الله❤
    Subhan allah❤
    ሱባሃን አላህ ❤

  • @በኪየናቷ
    @በኪየናቷ 2 วันที่ผ่านมา +47

    ነገኮ ቀን 21ነው የተዋህዶልጆቺ እንካን አደረሳቺሁ😍

    • @JooklJookl
      @JooklJookl 2 วันที่ผ่านมา

      እኳን አብሮ አደረሰን🎉❤❤

  • @betelihe
    @betelihe 2 วันที่ผ่านมา +56

    እንደእኔ ለተጨነቃችሁ የነገዋ ንግሰት ቅድሰት ድግል ማርያም አለሁ ትበላችሁ ከጭቀት ከሀሳብ ከሀዘን ከድገተኛ አደጋ ትሰውራችሁ ያሰብነውን ታሳካልን አሜን ላላችሁ የልባችሁ መሻት ይፈፀምላችሁ❤❤❤❤

    • @HjYui-f7q
      @HjYui-f7q 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን፫❤❤❤❤❤

    • @AlemSamuel-zx9wz
      @AlemSamuel-zx9wz 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን፫

    • @meseratmeserat2057
      @meseratmeserat2057 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

    • @HaymoMohammed
      @HaymoMohammed 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 2 วันที่ผ่านมา

      ዉዴ አትጨነቂ ለዚት ከቱ አለምሁሉም ሰዉ የራሱ እሚስጨንቀን ነገር አለ ግን ደሞ እኔ ያልኩት ሳይሆን አተ ያልከዉ ይሁን ማለት አለብን ዉዴ እሺ ደሞ አትጨነቂ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤

  • @TirusetTiruset
    @TirusetTiruset 2 วันที่ผ่านมา +66

    ኦርቶዶክሳዊያን በዘማሪ ሀዋዝ መመለስ እንኳን ደስ አላችሁ ❤ ነፍሳት ሲድኑ ለክርስቲያን ደስታ ነዉና 🥰🥰🥰

    • @እምነትተስፋፍቅር
      @እምነትተስፋፍቅር 2 วันที่ผ่านมา +2

      እንኳን አብሮ ደስ አለን እግዚአብሔር ይመስገን ❤

    • @BirhaneAy-f1i
      @BirhaneAy-f1i 2 วันที่ผ่านมา +1

      Enkan abero dess alen

    • @WayinishetTamire
      @WayinishetTamire 2 วันที่ผ่านมา

      ameen ameen ameen❤❤❤🎉

  • @HhhGg-p1p
    @HhhGg-p1p 2 วันที่ผ่านมา +7

    21 ዛሬ ማርያም ፅዮን እናታችን አመታዊ ክብር በአልዋ ነው እንዃን አደረሳቹ 🙏
    ኢፍሬታ ከታገተች ድራማው ይቁም

  • @ቲጂነኝያጣዬዋቲጂነኝያጣዬ
    @ቲጂነኝያጣዬዋቲጂነኝያጣዬ 2 วันที่ผ่านมา +7

    የነገዋ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ጥበቃዋ አይለየን💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏

  • @MedinaAhmed-g3h
    @MedinaAhmed-g3h 2 วันที่ผ่านมา +23

    በጣም አጋነንከው የኤፍራታን አለማስተዋልና ገኒ ደግሞ እምታውቀውን ሁሉ ናታንን ስለምታምነው መናገር አለባት ለኤፍራታም ጭምር ካልሆነ አያምርም እናመሰግናለን

  • @FarhaHabshi
    @FarhaHabshi 2 วันที่ผ่านมา +48

    የስደትእህትወድሞቸ ፈጣሪ ላገራችሁያብቃችሁ ስደተኛዋ እህታችሁትወዳችሆለይ🙏🙏🙏🙏

  • @ዓሳድራያTUbe
    @ዓሳድራያTUbe 2 วันที่ผ่านมา +15

    እንካን አደረሳቹ ኣክሱም ፅዮን ማርያም❤❤❤

  • @SumayaJihad-kb5ep
    @SumayaJihad-kb5ep 2 วันที่ผ่านมา +9

    Obbollewwan koo baga nagaan dhuftan ❤❤jaalattoonni efraatafi naatan like godha na argisiisa jiraachuu keessan❤❤❤

  • @seblewongelseifu1755
    @seblewongelseifu1755 2 วันที่ผ่านมา +9

    ማርያም ማርያም ማርያምማርያም ማርያም ማርያምማርያም ማርያም ማርያምማርያም ማርያም ማርያምማርያም ማርያምማርያም ማርያም ማርያም ማርያምማርያም ማርያም ማርያምማርያም ማርያም ማርያም

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 2 วันที่ผ่านมา +25

    👑ህዳር 21 ጽዮን ማርያም
    🎤እንኳን ለዓመታዊ ህዳር ፅዮን ማርያም በዓል በሰላም አደረሳቹህ መልካም በዓል ይሁንላቹህ የዓመት ሰው ይበለን!!!❤❤

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @WesamHaya
      @WesamHaya 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀገሬቱዩብkdi
    @ሀገሬቱዩብkdi 2 วันที่ผ่านมา +54

    ነገ እመቤታችን ናት ያላሰባችሁትን ሲሳይ ትስጣችሁ አሜን በሉ

    • @HjYui-f7q
      @HjYui-f7q 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን፫❤❤❤

    • @ErEe-ku8le
      @ErEe-ku8le 2 วันที่ผ่านมา

      አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤🎉🎉

    • @ነገንበተስፍ
      @ነገንበተስፍ 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤

    • @HaymanotKiyu
      @HaymanotKiyu 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @amaamm-w3p
      @amaamm-w3p 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @aalea37wedai07
    @aalea37wedai07 2 วันที่ผ่านมา +18

    በጣም የወደድኩት ድራማ ሀርግ ምርጥ ነው ደራሲውም ተዋናዩቹም አደኛ ናችሁ❤

  • @ቃልየድንግልልጅ-ደ7ዸ
    @ቃልየድንግልልጅ-ደ7ዸ 2 วันที่ผ่านมา +6

    ነገ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአሏ ነው ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙏✝️⛪🥰🥰🥰

  • @MesiTubeመሲዩቱብ-r7c
    @MesiTubeመሲዩቱብ-r7c 2 วันที่ผ่านมา +8

    ማረያም (21)እንኳን ኣደረሳቹ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ 2 วันที่ผ่านมา +30

    የኤፍራታ የዋህነት በዛ እምትሉላይክአድርጉ

  • @Daisy12345e
    @Daisy12345e 2 วันที่ผ่านมา +50

    ልውልድ ነው like አድርጉልኝ 😂😂😮😮😮

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 2 วันที่ผ่านมา +24

    _ዛሬ ደግሞ በጊዜ ከች አላችሁ😮😮😮😮 ኤፍራታ የዛ አጋሰስ የሴት ደላላ ሰውዬ ሰለባ እንዳትሆን😢 በኤፍራታ ፈንታ ፂ እና ቤዛን ውሰዱ ፈቅደናል እኛ ተመልካቾች😂😂😂😂😂የኤፍራታን ጀግንነት በዚሁ ይቀጥል_

    • @wasiemahamed9037
      @wasiemahamed9037 2 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ

    • @EiveShv
      @EiveShv 2 วันที่ผ่านมา

      አወ እነሡን ይውሠዲ ፈቅደናን😂😂😂😂

    • @ybeser
      @ybeser 2 วันที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed 2 วันที่ผ่านมา +1

      ግፈኛ ኮሜንት ባንድ ሰው ምትክ ሁለት ሴት 😂😂😂

    • @ዜድየወሎዋቀበጥ
      @ዜድየወሎዋቀበጥ 2 วันที่ผ่านมา

      ኡፍፍ አሥመጭና ላኪ አላለም በሴት ገላ እየነገደ አቤቱ ይቅር በለን

  • @UmeAbe-n4m
    @UmeAbe-n4m 2 วันที่ผ่านมา +12

    ኤፍራታ አሁን የሉሊትን አወቀች የሼዛ እና የጓደኛዋን ክፋት ማወቅ ይቀራታል ትንሽ ጭንቅላቱዋን እያሰራችው ነው

  • @እኔየሱእሱየኔ
    @እኔየሱእሱየኔ 2 วันที่ผ่านมา +12

    እያገተ ሴት የሚያሰቃየውን አሶጡ የምትሉ ለይኩ ያስጠላል ምኑም አያስተምርም አሶጡት ወደዛ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @asdffgdsae6381
      @asdffgdsae6381 วันที่ผ่านมา

      እኔም አስጠልቶኛል ወደዛ ባስወጡት

  • @Nejat-h4h
    @Nejat-h4h 2 วันที่ผ่านมา +24

    efuyeen utuu qabanuu dhiifte namnii isiin gammachisu like godha 😢 isiin yoo hin jirree diramachii hin bareedu 😢

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe 2 วันที่ผ่านมา +1

      Dhugaa aniisi akumaa keeti 😢😢😢😢😢😢😢

    • @Genet-n8k
      @Genet-n8k 2 วันที่ผ่านมา +1

      Dhugaa keti 😢😢😢😢

  • @mending-k3dብዛ
    @mending-k3dብዛ 2 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን ለእመቤታችን ዲንግል ማሪያም ዓመታዊ ክብረ ባዓል በሰላም ኣደረሳቹ

    • @BsjsjsuusHshshsusu
      @BsjsjsuusHshshsusu 2 วันที่ผ่านมา

      አሜንንን እንኳንአብርው እደረስን🎉🎉🎉

  • @reels-t6x
    @reels-t6x 2 วันที่ผ่านมา +22

    ነገ🌿21🌿 እመቤታች ቅድስቲ ማርያም ናት እንኳን አደረሳችሁ❤

  • @BemnetAngawu
    @BemnetAngawu 2 วันที่ผ่านมา +7

    ነገ እኮ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት ❤ እንካን አደረሳችው የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 2 วันที่ผ่านมา +10

    ኢፉየላይ ምንም ነገር ተተፈጠረ ዲራማዉ ይቁም ሢከፋት አሎዲም ❤❤

  • @HaniHani-t9k7b
    @HaniHani-t9k7b วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን ለፂዮን ማርያም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤

  • @zeanbzeanb
    @zeanbzeanb 2 วันที่ผ่านมา +14

    ኤፉየ መታገት የለባትም ቶሎ ልቀቁልን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Malikodegaard
    @Malikodegaard 2 วันที่ผ่านมา +26

    Jumah mubareak all Muslim

  • @hayuuwallaga
    @hayuuwallaga 2 วันที่ผ่านมา +8

    Ijoleen oromoo as jala jirtan like godhaa mee jiraa jedhamee❤

  • @አወክርስቲያንነኝ
    @አወክርስቲያንነኝ 2 วันที่ผ่านมา +20

    እንኳን ለእመቤታችን ለጵዮን ማርያም አደረሳችሁ ረድኤት በረከቷ አይለየን ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን የአመት ሰው ይበለን🙏

  • @ስላምዬ
    @ስላምዬ 2 วันที่ผ่านมา +17

    እፍፍፍፍ ኤፍራታን ምንም እድኮን አንፈልግም አጨራርሱን አሳምሩት እዲደብርን እዳታርኩ እኔ ሉሊትን ሰያት ሳቄ ይመጣል😄😄😄😄😄😃

  • @AlahWekil-r3c
    @AlahWekil-r3c 2 วันที่ผ่านมา +14

    ዛሪ ጁማአነው በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት አውርዱ ሶላላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤

    • @ansha6059
      @ansha6059 2 วันที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለይሂ ወስለም

    • @MariamMariam-q2n5b
      @MariamMariam-q2n5b 2 วันที่ผ่านมา

      ሰለላዉ አለይ ወሠለም

    • @ነኝየፋኢዛማሚ
      @ነኝየፋኢዛማሚ 2 วันที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

    • @MyYou-e5c
      @MyYou-e5c 2 วันที่ผ่านมา

      Saw❤❤saw❤❤saw❤❤saw❤❤saw❤❤saw❤❤saw

    • @Ggg-b5c
      @Ggg-b5c วันที่ผ่านมา

      ሰለላሁአለይሂ ወሰለም

  • @NemNewd
    @NemNewd 2 วันที่ผ่านมา +16

    ገኒ የእውነት እናት ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @የሮቢቷ-በ5ሸ
    @የሮቢቷ-በ5ሸ 2 วันที่ผ่านมา +6

    ኤፉ ገታገተች ድራማው ደስ አይልም የምትሉ
    👍👍👍

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 2 วันที่ผ่านมา +6

    ነገ የአመቷ ማርያም ናት እንኳን አደርሳችሁ 🎉🎉🎉

  • @Susalemye6819
    @Susalemye6819 วันที่ผ่านมา +4

    ነገፅዮወን ማርያም ናት እንኳአደረሳቹህ ድንግልማርያም ባለንበት ትጠብቀን

    • @Tsing-x1c
      @Tsing-x1c วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን🤲✝️💐

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 2 วันที่ผ่านมา +6

    የእውነት ግን ገነትና ኤፍራታ የሚያመሳስላቸው ነገር አለ ሀራካታቸው አንድ ነው😊

  • @Tiruwerk-z4d
    @Tiruwerk-z4d 2 วันที่ผ่านมา +12

    ኤፉ ከታገተች ናታን ከእስር ወጥቶ ችግር ከደረሰበት ድርሽ አልልም ድጋሜ😂😂😂

  • @ababaalamo1041
    @ababaalamo1041 2 วันที่ผ่านมา +16

    በጣም የሚያስጠላኝ ይህኛው ፖርት ሴት አግተው የሚሸጡ ወንዶች አሉወይ ይህ እኳ ምንድነው ለሀገራችን እያስተማሩ ያሉት ወይስ አለ 🤔

    • @FtvvvFf
      @FtvvvFf 2 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም ሁሌ ነዉ የምኮምተዉ ምን እያሳዩ ነዉ የሴት ሽያጭ

    • @trueahb7707
      @trueahb7707 2 วันที่ผ่านมา +1

      አድስነውደ ኢትዮጲያ ሴት መሸጭ ማገት በትክክለኛው አለ ምን እማይሰራ ስራ አለ

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 2 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን ለድንግል ማርያም 21አደረሳችሁ💒

  • @ፊርዶስአህመድ
    @ፊርዶስአህመድ 2 วันที่ผ่านมา +19

    ማዳም የለች ስራጨርሼ አልመጡም ቡናዬን እየጠጣሁ ብቅ አሉ ሀረጓች😅😅😅😅😅😅

    • @ሽቅርቅሯ7582
      @ሽቅርቅሯ7582 2 วันที่ผ่านมา

      ይመችሽ እየጠጣሽ😂😂😂

    • @Rahi-x1k
      @Rahi-x1k 2 วันที่ผ่านมา

      እየጠጣሺሁቢ😂😂😂

    • @ነገንበተስፍ
      @ነገንበተስፍ 2 วันที่ผ่านมา

      😂

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂🌹😌😌😁😁

    • @SadaAbduu-i2l
      @SadaAbduu-i2l 2 วันที่ผ่านมา

      eyetetash enkuan desalesh😂😂

  • @ElsaEliyas-t8y
    @ElsaEliyas-t8y 2 วันที่ผ่านมา +38

    እንደኔ ግን ይሄ ድራማ ሱስ የሆነበት like yarge❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @ነገንበተስፍ
      @ነገንበተስፍ 2 วันที่ผ่านมา

    • @nborenamekanselam4395
      @nborenamekanselam4395 2 วันที่ผ่านมา

      እውነት ለመናገር አስጠልቶኛል አስመሳይ ሰው ያስጠላል

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 2 วันที่ผ่านมา +15

    ዛሬ ቀን 20 ጽንስታ ለማርያም ነው
    ነገ ደግሞ ቀን 21 እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአመት ናት ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ 🙏❤🌹☺😍

    • @BsjsjsuusHshshsusu
      @BsjsjsuusHshshsusu 2 วันที่ผ่านมา

      አሜንንንንእንኳንአብሮ አደርስን🎉🎉🎉

  • @AhhmmMaderimamarim-vm9vo
    @AhhmmMaderimamarim-vm9vo วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም አደረሳችሁ !!

  • @TegengGirma
    @TegengGirma วันที่ผ่านมา +2

    ኤፉ ማለት የድራማ ድምቀት ናት❤❤❤❤❤