ይህንን ያቃሉ ? የቻይኖች ብቻ ሰፈር በመሀል አዲስ አበባ ቦሌ 😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 277

  • @Justin-h12
    @Justin-h12 29 วันที่ผ่านมา +40

    Turn on vpn ❤❤

    • @Burak4ever444
      @Burak4ever444 29 วันที่ผ่านมา +4

      Yeah all of y' turn on VPN

    • @Mohamm-y4o
      @Mohamm-y4o 28 วันที่ผ่านมา

      Same here

    • @The_AgentSmith
      @The_AgentSmith 28 วันที่ผ่านมา

      what is the backgroud music, please?

  • @arditube7340
    @arditube7340 29 วันที่ผ่านมา +19

    ኤፊ ነገ የአእላፍት ዝማሬ ሂድና ከበረከቱ ተሳተፍ እኛንም በላይቭ አሳትፈን🙏

  • @josijos8439
    @josijos8439 29 วันที่ผ่านมา +10

    efi አንቺ ጀግና እና ምርጥ ሰው ማርያምን በጣም ነው የማደንቅህ ከሰው ጋር የመግባባት ችሎታህን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ይመችሽ bro

  • @TesfayeTesfaye-vh7ve
    @TesfayeTesfaye-vh7ve 29 วันที่ผ่านมา +85

    ወቸዉ ጉድ podcast ይቅረብ የምትሉ
    like and commented to ወቸዉ ጉድ Chanel

    • @LiyanStark
      @LiyanStark 29 วันที่ผ่านมา +3

      የምን ወቸዉ ጉድ ነዉ ! ሰይፉ ላይ ነዉ መቅረብ ያለበት Efi g ከባድ ሰዉ

    • @TesfayeTesfaye-vh7ve
      @TesfayeTesfaye-vh7ve 29 วันที่ผ่านมา +2

      @LiyanStark እዛ ላይም ቢቀርብ ይገባዋል ግን ሰይፍ ከ time ጋር ስለሚሰራ overall storie መስማት አንችልም

  • @Orthodox2121
    @Orthodox2121 29 วันที่ผ่านมา +59

    ነገ የአላፍት ዝማሬ ቦሌ መድሃኔዓለም ሄድህ እንደምታሳየን እንጠብቃለን

    • @ia6750
      @ia6750 29 วันที่ผ่านมา

      Ufay

    • @GosayeGos-r5h
      @GosayeGos-r5h 24 วันที่ผ่านมา

      Orthodox nw ende?

  • @Yon1383
    @Yon1383 29 วันที่ผ่านมา +1

    I wish u a speedy recovery my man. More to come🫶🔥 Lets go 200k.

  • @BiniamWondu
    @BiniamWondu 21 วันที่ผ่านมา +1

    አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅን ተተኪ ወይም ተከታዩ ትመስለኛለህ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @DagiAlheg
    @DagiAlheg 29 วันที่ผ่านมา +13

    Efi gonedr ና እኔ ላስጎብኝህ የጀግናውን ሀገር❤🎉

    • @worldcomparision
      @worldcomparision 29 วันที่ผ่านมา +3

      የ ጦርነት ሀገር መጥቶ ይሙት እንዴ

    • @DagiAlheg
      @DagiAlheg 29 วันที่ผ่านมา +2

      @worldcomparision የሸርሙጣልጅ ደደብ ምናገባህ ምንም ጦርነት የለም የጀግና ሀገር ❤️🇪🇹💪

    • @tenagnanegagrie
      @tenagnanegagrie 28 วันที่ผ่านมา +1

      ወግ ወጉን የዘሀል 😂

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@DagiAlhegስድቡስ የጎንደር ነው?

  • @EdenEden-n1g
    @EdenEden-n1g 29 วันที่ผ่านมา +3

    The one and only Efi❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 29 วันที่ผ่านมา +4

    ኤፊ የኢትዮ ቆይታህ ጥሩ እንዲሆንልህ እመኛለሁ :: እግዚአብሄር ይማርህ::

  • @nattygirma1302
    @nattygirma1302 29 วันที่ผ่านมา +4

    Efi in the House 🎉🎉

  • @RAS_ABDI
    @RAS_ABDI 29 วันที่ผ่านมา +1

    Efiye በርታ አሁን ከኢትዮጵያ beng በሆነ ቪድዮ እንቀጥላለን ❤❤❤❤❤

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 29 วันที่ผ่านมา +2

    Efi welcome ere chainaዎች ኢትዩቢያ የኛ ሀገር ምቹ ናት ይመቻቸው

  • @fufuufufur7501
    @fufuufufur7501 29 วันที่ผ่านมา +5

    Efi nege alafat zemare bole tegegnteh video siraln bro

  • @naolaaz9963
    @naolaaz9963 29 วันที่ผ่านมา +1

    Your energy is amazing man👍👍👍

  • @LoveAbera-u1j
    @LoveAbera-u1j 29 วันที่ผ่านมา +1

    በፍፁም አላውቅም ነበር ጉድ እኮ ነው ሾው ዶዲ... ማጀቢያው 😊

  • @EdenNatnael
    @EdenNatnael 29 วันที่ผ่านมา

    Efi g ለምን ያክል ጊዜ ነው ethiopia 🇪🇹 የምትቆየው....በተረፈ ወደነዋል❤❤❤

  • @LeulWoldeselase
    @LeulWoldeselase 29 วันที่ผ่านมา +3

    Efi ወጥር አሪፍ እይታ 🥰

  • @sirakgembere
    @sirakgembere 29 วันที่ผ่านมา +3

    ምናለ ከሰው ጥሩ ነገር ብትፈልግ አላውቅም ብታውቁበት ብዙ ልትጠቃቀሙ የምትችሉበት ነገር አለ አንተ በግ ትበለህ ፈልገው ስለበግ መጥፎነት ቢነገር ደስ ይልሃል ወንድሜ የሰዎችን ፍላጐት አክብር ካልፈለክ አለመሄድ አለመብላት ካንተጋ መጣላት ያለባቸው ያስገደዱህለታ ነው

    • @Addis.AAbgkof
      @Addis.AAbgkof 29 วันที่ผ่านมา +1

      Eat snake then. Min yilale.

  • @aletmedia
    @aletmedia 29 วันที่ผ่านมา +2

    ጃኒት ልቦንሰው ነው ተኛኩ መቶ ኤፊ በርታ❤❤❤

  • @Khalushow
    @Khalushow 26 วันที่ผ่านมา

    efi g አንድ video abro ensra fkadegna kehonk really xaflgn

  • @Metshafelisan
    @Metshafelisan 28 วันที่ผ่านมา

    Owww amok enkuan energysh endale new yimechish Efi✌🏻

  • @HENOK-MAN1
    @HENOK-MAN1 29 วันที่ผ่านมา +4

    መቀለ ናዓ efig❤

  • @ወዲተኪኤ
    @ወዲተኪኤ 29 วันที่ผ่านมา +1

    ገና ከመምጣትሽ እንደዚህ አይነት ኢነርጂ ደስ ይላል ቀጥይበት

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 29 วันที่ผ่านมา +4

    የአንድ ሀገር ቀኝ መገዛት መለያው ወይም መለኪያው ፧ በሀገርህ ላይ የመጤውን ቋንቋ መናገር ነው።

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 28 วันที่ผ่านมา

    Your post is always interesting and unique. You seem like Abye Berhanu
    Keep up!!!
    Goid job❤❤❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 29 วันที่ผ่านมา +2

    ግን እናመሰግናለን እያስጎበኝህን ስለሆነ

  • @negassizarfa756
    @negassizarfa756 27 วันที่ผ่านมา

    Hey, bro when you eat that Appetizer things in the China. The way you feel you make me laugh Good job By the way i'm from las vegas

  • @merongetachwe5054
    @merongetachwe5054 27 วันที่ผ่านมา

    Wishing you a speedy recovery 🙏

  • @جلالشمس-س2م
    @جلالشمس-س2م 28 วันที่ผ่านมา +1

    ወልቅጤ የስራ ሀገር ና በክትፎ እንቀበልሀለን እንጠብቅሀለን💗 ጉራጌ ያራዳ ስፓት😏🤙

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 28 วันที่ผ่านมา +1

    Efaye Ezgiyaber yimarehe my homie

  • @ekolentertainment7186
    @ekolentertainment7186 28 วันที่ผ่านมา

    Afer bela anten belo TH-camr kemayreba Hager hedah fesam

    • @UnicornUnicorn1991
      @UnicornUnicorn1991 28 วันที่ผ่านมา

      ባለጌ ምን አባህ ያርግህ?

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 28 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝ ነህ !

  • @HenokGebi-we8vg
    @HenokGebi-we8vg 29 วันที่ผ่านมา +1

    ኢ ሃው
    ይመችህ ❤😊

  • @ymo9780
    @ymo9780 29 วันที่ผ่านมา

    Goes to Chinese market to eat authentic Chinese exotic food then asks the waitress to make the noodles ethiopian style 😅😅😅😅😅 that was funny bro. Anyways good job keep it up

  • @3amrafel
    @3amrafel 28 วันที่ผ่านมา

    Bro almost lost his life trying some Chinese food😂😂he deserves an applause for the attempt 😂

  • @ROONEYBiftu
    @ROONEYBiftu 15 วันที่ผ่านมา

    አንድን ቪዲዮ ከመስራትህ በፊት ቪዲዮውን በምሰራበት አካባቢ ጥናት አድርግ

  • @endalemekonnen9069
    @endalemekonnen9069 28 วันที่ผ่านมา

    i like your show.you are good amd love to hear and see your show.

  • @tesfayezewdie7449
    @tesfayezewdie7449 24 วันที่ผ่านมา

    ምናምን ነገረ።ምናምን ነገር መጥፎ ልማድ ሆኖብሐል በገለፃህ ወቅት ለማስቀረት ሞክር።

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 29 วันที่ผ่านมา

    እረ ጀጃኒ በደህና ነዉ የጠፋዉ ??? ወንድማችን አሳዉቀን 🙏🙏🙏

  • @EyosiyasYohana
    @EyosiyasYohana 29 วันที่ผ่านมา +2

    Ene awekewalew bro😂😂😂😂

  • @husiumer8186
    @husiumer8186 29 วันที่ผ่านมา +1

    Go Please wede adisu bete mengist im so Excited to see

  • @Saronsari-j9b
    @Saronsari-j9b 29 วันที่ผ่านมา +1

    Efi yemimechachu be like efi teleyalek ❤❤

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf 29 วันที่ผ่านมา +8

    የሆነ ነገር ሰምቸ ነበር ቻይኖች ጥፋተኛን ሲቀጡ ወደ አፍሪካ እንደሚልኲቸው ከሀገራቸው አባረው ይህ ማለት አፍሪካ የቅጣት ሀገር ናት ብለው ልያስቡ እንደት እንዳናደዱኝ

    • @ethiotesfalem7096
      @ethiotesfalem7096 29 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው 🙏❤️

  • @GHfamily2020
    @GHfamily2020 29 วันที่ผ่านมา

    Oh omg, thank you for the Sho Jo Ji song, you brought my childhood vividly😀

  • @madotbelete4745
    @madotbelete4745 27 วันที่ผ่านมา

    You should eat the starter . It was the healthiest and the best food than the noodle you ordered .

  • @BeamlakKing
    @BeamlakKing 29 วันที่ผ่านมา +47

    Efi g ባህር ዳር ና እኔ ላስጎብኝህ

    • @emondamena
      @emondamena 29 วันที่ผ่านมา +9

      ምነው 2000 ብር ከፍሎ ሄዶ በ ሶስት ሚሊዮን ብር ይመለስ እንዴ 😁

    • @Asmiratu
      @Asmiratu 29 วันที่ผ่านมา

      ጎደር

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 29 วันที่ผ่านมา +3

      ​@@emondamena አወራህ ማለት ነው

    • @kiruyabu7483
      @kiruyabu7483 29 วันที่ผ่านมา +4

      እኔ ባሕር ዳር ነኝ ቢመጣ ደስ ይለኝ ነበር ግን ያለዉ ሁኔታ ጥሩ አይደለም

    • @miskerql-wl1ti
      @miskerql-wl1ti 29 วันที่ผ่านมา +1

      Ere
      🤣

  • @Xmpzl19
    @Xmpzl19 28 วันที่ผ่านมา

    ተጨማሪ ቪዲዮዎች በአዲስ አበባ ደስ ይለኛል

  • @frezerabdela3143
    @frezerabdela3143 29 วันที่ผ่านมา +2

    እስኪ መቀለ ሂድና ምርጥ ምግብ ጥህሎ ከእውነተኛ ፈገግታና ስነ ስርዐት ጋ ይቀርብላሀል

  • @YohansMelkam
    @YohansMelkam 29 วันที่ผ่านมา +3

    I am first viewer

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 25 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ አነጋገርህን አሳምር ይገማል ብለህ ጀምረህ ምንኑ ነው ላሥጎብኛቹህ የምትለው

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 28 วันที่ผ่านมา

    ምርጡ ኤፊ

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 29 วันที่ผ่านมา

    የአበሻ ሴቶች የቻይና መጫወቻ ወንዶቹን እንደባሪያ አስረው ይገርፉዋቸዋል😂😂😂

    • @ethiopiangirl447
      @ethiopiangirl447 28 วันที่ผ่านมา

      Yeah a lot of videos in Chinese on Chinese websites ena when you read those Chinese comments on tik tok you hate your identity ewunet Ethiopians please be proud of your self Chinese people help or do something when they need something from you. Nothing is for free you will end up being their ashker brasachu hager

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 29 วันที่ผ่านมา

    በርታ ❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 29 วันที่ผ่านมา

    Good gob🎉🎉

  • @BamYo-se9fm
    @BamYo-se9fm 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሀዋሳ ወይ የዎን hiking,ሂጂ

  • @YabseraAklilu-s7i
    @YabseraAklilu-s7i 29 วันที่ผ่านมา +2

    Frist comments ne hawwww😂😂😂

  • @demilsedemise3273
    @demilsedemise3273 15 วันที่ผ่านมา

    ይመቸህ

  • @testak4927
    @testak4927 29 วันที่ผ่านมา +1

    It will be one day like other metropolitans - Chinatown Los Angeles, Chinatown New York, Chinatown Toronto, Chinatown London … and eventually Chinatown Addis. It’s a matter of time!

  • @The_AgentSmith
    @The_AgentSmith 28 วันที่ผ่านมา

    please what is the background music?

  • @jklmnk9596
    @jklmnk9596 29 วันที่ผ่านมา

    Gematu gen aychalem! ..yedoro tefer,asa behewotu..

  • @Eyob797
    @Eyob797 29 วันที่ผ่านมา +3

    @6:32 አገራ'ች'ንን ኢትዮጵያን የሚያስከብራት ኢትዮጵያዊ መንግስት ስለሌለ 'ቻ'ይና ዕንኳን የራሷን ፊደል ከላይ የኢትዮጵያን ፊደል ከስር ዓድርጋ ፅፋዋለ'ች'። "ከገበሬው ለናንተ"... የሚለው።

    • @Amanu93
      @Amanu93 29 วันที่ผ่านมา +2

      Enesu nachew migezut eko bro lemn taleksaleh ye habesha restaurant sm rasu kelay mitsafbet bota aleko lela hagerm

    • @ethiopiangirl447
      @ethiopiangirl447 28 วันที่ผ่านมา

      Exactly did you see in our airport everything is written in Chinese

    • @AkeleluAnose
      @AkeleluAnose 10 วันที่ผ่านมา

      ምን ችግር አሌ እኛ በሰው ሀጋር የኢትዮጵያ በንድራ አንስታን እያሳራን አይዶል

  • @NahomGasha
    @NahomGasha 29 วันที่ผ่านมา +2

    Ferst comment❤❤❤

  • @LeoEndale
    @LeoEndale 29 วันที่ผ่านมา +1

    First🎉

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m 29 วันที่ผ่านมา

    የዶሮ እግር ምናምን. ጊንጥ 😂😂😂😂ጌታን ገጠር እንደዚህ ብጠይቅ .... መልሱን ለኮምንት ትቻለሁ

  • @elisabetha7868
    @elisabetha7868 29 วันที่ผ่านมา

    Gobez berta 👍

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 29 วันที่ผ่านมา

    ኤፊ ፀበል ሣትጠመቅ እንዳትሄድ ሠኞ ደሞ ቦሌ መዳህኒያለም እንዳትቀር አደራ ሙሉደሥታን ይሠጥሀል

  • @SemiraSure
    @SemiraSure 29 วันที่ผ่านมา

    ውይ እስከዛሬ ስብስክራይብ ሳላረግ ነው የማይህ ይቅርታ❤

  • @ambessashield9360
    @ambessashield9360 28 วันที่ผ่านมา

    Chinese in Ethiopia are there temporarily for work, unlike Europe or America where they go to live. If their population grows and they settle for good, you will see “China town” develop in similar fashion as in west. Those people are very patriotic, they never stop being Chinese.

  • @SameraRose
    @SameraRose 29 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ልጅ ወጣት እዳተ ስራት ባለሁ መልኩ ሲኢሰራ ደስ ይላአል በረታ ልጅ እና ባለቤት ለምን ይዛአቸው አልመጣህም ???

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 29 วันที่ผ่านมา

    I love it Chinese food specially sea food.❤

  • @Sami7251samiya
    @Sami7251samiya 27 วันที่ผ่านมา

    TH-cam sent yekefelekale???

  • @peacelove6150
    @peacelove6150 29 วันที่ผ่านมา

    ሻይው green tea ይባላል

  • @AyshaAbduro
    @AyshaAbduro 29 วันที่ผ่านมา +2

    Ena ensu hager benhed ende wesha new minekun .

  • @tenagnanegagrie
    @tenagnanegagrie 28 วันที่ผ่านมา

    አሳ ከነ ነብሱ😂

  • @HAGERTUBEሀገርትዩብ
    @HAGERTUBEሀገርትዩብ 29 วันที่ผ่านมา +2

    Adama ney bro ye selam ena ye feker ketema

  • @EnglandLondon-j6i
    @EnglandLondon-j6i 29 วันที่ผ่านมา

    20 ቀበሌ ሜዳው ባርቀን ያደግንበት ሰፈሬን ከስንት አመት ብሀላ አሳየህኒ thank you bro

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 29 วันที่ผ่านมา

    የጉራጌየባህል ምግብ የአረቦችም አሳየን ቦታ እየጠቀስክ🎉 ግን ደፋርነክ ቢርበኝም ውሃ እንኳን አልጠጣምከቻይኖች

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf 29 วันที่ผ่านมา

    እኝክክክክ እኔን አቅለሸለሸኝ የትል እና ብርንቁስ ኮስኳሴ እንቁራሪት ምግብ ቤት

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 28 วันที่ผ่านมา

    እኔ የቻይናዎች ካምፓኒ ዉስጥ ሰርቻለሁ ሲጋራቸዉ ገሎኝ ነበር። የተመቱትን ነዉ መሰለኝ ወደኛ የሚልኩብን።

  • @anwarkedir740
    @anwarkedir740 29 วันที่ผ่านมา

    ኤፊ ወቸው ጉድ ላይ ይቅረብ የምትሉ

  • @MichealGebrgzabher
    @MichealGebrgzabher 29 วันที่ผ่านมา +2

    efig ❤

  • @Noh-qh3me
    @Noh-qh3me 28 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂 very very nice fen video

  • @MahdiAbudalla-le3zp
    @MahdiAbudalla-le3zp 29 วันที่ผ่านมา

    Liju😂😂😂asekagn megibun

  • @biruknetsanet6637
    @biruknetsanet6637 29 วันที่ผ่านมา +2

    Efig next addisun national palace asayen

  • @Reyan-t3x
    @Reyan-t3x 26 วันที่ผ่านมา

    Ymarh bro

  • @derejeberhanu1093
    @derejeberhanu1093 27 วันที่ผ่านมา

    ዉጭ ኖረህ እንዴት አታዉቅም

  • @ayeletarekegn7956
    @ayeletarekegn7956 29 วันที่ผ่านมา +1

    This place may soon be rebaptised as China Town!?

  • @princehabtish4334
    @princehabtish4334 29 วันที่ผ่านมา

    anchi yemecheshe lesra nw yemetashew... semonun melekiw video yabede nw

  • @abrahamadinew4904
    @abrahamadinew4904 28 วันที่ผ่านมา

    የሀገሪቱ ሕግ አይገላቸውም ሰዎች በተሰበሰቡበት ማጨስ ክልክል ነው የሚለው😢😮

  • @Ruqiya-zh8mn
    @Ruqiya-zh8mn 29 วันที่ผ่านมา +11

    ጀል ጀል እያሉ😂

  • @FiromsaAman-f1A
    @FiromsaAman-f1A 29 วันที่ผ่านมา +2

    Birr lkliny ya wici sw adlak ba allah😢😢

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 28 วันที่ผ่านมา

    ሰፈሩ ጃፓን የሚኖሩት ቻይናዎች አሁን በረደ መሰለኝ ሀይለኛ የግሩብ ፀብ ነበር ሀበሻ vs ቻይኖች አንድ ሁለት ቻይና ተዘርሮ ፌደራል ፓሊስ ብቻ ነበር የምናየው አሁን ሰላም ይመስላል

  • @titiserbessa1187
    @titiserbessa1187 3 วันที่ผ่านมา

    እንደዚ አይነት ነገር ስትቀርፅ ሰዉ አዘጋጅተህ ነበር መሄድ የነበረብህ እኔ በደንብ ነዉ ማቀዉ ያልገባህበት ቦታ አለ የአሳማ ስጋ የግመል ስጋ ሁሉ አለ ለሌላ ጊዜ ሰዉ አግኝ እሱን ቦታ የሚያቀዉ

  • @Nahom3811
    @Nahom3811 28 วันที่ผ่านมา

    በመሀል ያለው ስጋ እኮ ቢፉ የአሳማ ነው😢

  • @mesfeneyereab
    @mesfeneyereab 24 วันที่ผ่านมา

    abel bresnun anagrew endesu gobez un

  • @EyosiasAbiy-v6n
    @EyosiasAbiy-v6n 29 วันที่ผ่านมา +1

    efi g the best

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 29 วันที่ผ่านมา

    ቻይናዋች ጎበዞች 🎈🎈🎈

  • @JordanFkru
    @JordanFkru 29 วันที่ผ่านมา +1

    Efiggg boi big man thing 💪

  • @BizuyeFentie
    @BizuyeFentie 29 วันที่ผ่านมา

    ተለተሎ ልቀቅ እኔ በጉጉት ነው የምጠብቅ የኔማር ቤተሰቦችህን አሳየን ምነው ቤተሰብ እማ ቤተሰብነው ያንተን እናት ማየት እፈልጋለሁ