የኤርትራን ወደብ እንዴት እንጠቀም?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 272

  • @Akliluhaile-fw5wv
    @Akliluhaile-fw5wv 2 วันที่ผ่านมา +37

    በቱርክ 300 አመት
    በግብጽ 15 አመት
    በጣሊያን 50 አመት
    በእንግሊዝ 10
    በፌዴሬሽን ለኢትዮጵያ ተሠጠች ለወዳጃችን ኢትዮጵያ

    • @Byanuteg
      @Byanuteg 2 วันที่ผ่านมา +2

      Hey dear/dearest,
      You say given to our loved partner to Ethiopia what does that mean?
      What is the definition of FEDERATION what’s the meaning of federation?
      I’m sure if you knew what is FEDERATION you would understand & your comment is wrong.

    • @brianjackson2272
      @brianjackson2272 2 วันที่ผ่านมา +2

      It seems you’re the one who doesn’t understand the meaning of federation.

    • @CD-fu3mq
      @CD-fu3mq วันที่ผ่านมา +1

      ​I think it is important information because the
      99.9
      percen of ethiopians think Eritrea was only colonized by Etalians they don't even know about British. they think Eritra was a part of Ethiopia they don't even know there on history in one hand they tell you Ethiopia was never colonized and at the same time they tell you Eritrea was a part of Ethiopia so for that reason his comment is very valid. But I don't understand your comment about Federation ​@@Byanuteg

    • @BiniamTeklemariam1
      @BiniamTeklemariam1 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል በነዚህ ተገዝተናል ደማችን እንደ ጎርፍ የፈሰሰው ግን በኢትዮጵያውያን ገዢዎች ነበር ታሪክ ነውና በፍጹም ኣይረሳም

    • @Asmera-1
      @Asmera-1 วันที่ผ่านมา

      @@Byanuteg. As we all know African nations were formed due to European colonization. As the result, Eritrea was formed as a nation in 1889 by Italian colony. Before the 1884 Berlin conference which was the partition of Africa, there was no a single country in Africa was founded. So , the fabricated Ethiopian history of 3000 is fiction and that means Eritrea and Ethiopia never had common history. Unfortunately, when all new African countries were created due to decolonization Eritrea was denied that right. Instead Eritrea was federated with Abyssinia from 1952-1962. But Ethiopia dismantled Eritrean parliament and made new province of Ethiopia. This violation of Eritrean sovereignty triggered arm struggle and after 30 years of bitter struggle EPLF liberated Eritrea from Ethiopian occupation. Eritrea took the violation of 1962 federation back to UN Security Council demanding UN observed referendum to be made in 1993. The referendum was conducted under UN supervision and Eritreans as rightfully voted 99.8% for independence. As the result, Eritrea became a sovereign nation at the UN 🇺🇳. Like the rest of African countries Eritrea sovereign is protected under African charter, which means Eritrea with its two ports is sole sovereign territory. By the way, the name Abyssinia was changed to Ethiopia for the first time in 1945 at the UN 🇺🇳. Period. If Ethiopia wants to use Asseb port peacefully it’s welcome by paying its bills. 🇪🇷💪

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 2 วันที่ผ่านมา +77

    ዓሰብና ምጽዋዕ የኤርትራ ናቸው፡ በነሱ መወያየትና መደራደር መብት የላችሁን፡ ግዜያችሁ ኣታፈጁ፡ እኛ ኤርትራውያን የሚለውጥ ሃሳብ የለንም፡ ኣራት ነጥብ።

    • @hiwettesfai4970
      @hiwettesfai4970 2 วันที่ผ่านมา +2

      አምበሳ እቅጩን መናገር ነው።

    • @KELOEBAN
      @KELOEBAN 2 วันที่ผ่านมา

      @@hiwettesfai4970ERITREA ሀገር ሖና ሜቄጤል አትችም።

    • @eyerusalemz317
      @eyerusalemz317 2 วันที่ผ่านมา +6

      💯true. የኤርትራ ወደቦች እና ባሕር የኤርትራ ነው። ኤርትራውያን በርስታችን እንዲያወራ ኣንፈቅድለትም።

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 2 วันที่ผ่านมา

      አሰብን እንቀበላችኀለን​@@hiwettesfai4970

    • @Peace-j1l
      @Peace-j1l วันที่ผ่านมา +1

      ነቲ ቋንቋ ኣጸቢኩም ዘይትፈልጡ ምእንቲ ጅግና ኣንበሳ ክትበሓሉ ኢልኩም ስምዒታዊ ኮመንት ካብ ምግባር ተቖጠቡ። ብኽብረትኩም !!

  • @yonastedla2254
    @yonastedla2254 2 วันที่ผ่านมา +49

    ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ።
    ውንድሜ ታሪኩን አንተ በፈልከው እና በተርዳክ መንገድ ለመግለጽ ሞክረሃል በምሃል ግን የታሪክ ማዛባት አብዝተሃል ለምሳሌ ።
    1 በጠራሃቸው የመጀምሪያ አምታት ኢትዮጵያ የምትባል አገር አልነበረችም ። ግን የ 3000 ዓመት ልክፍት ነው መሰለኝ ብዙ ጊዜ ይደጋገማል።
    2፡ ኤርትራ በቱርክ ለረጅም ዓመታት ቀጥሎ ደግሞ በግብጽ በውሃላ ደግሞ በጣሊያን ነው ታሪኩ መለስ ብለሕ ታሪኩን ለማስታወስ እንዲጠቅምህ።
    3፡ በኣክሱማይት ጊዜ የዱሮውን የአፍሪካ ካርታ ተመልከት ጥርት ብሎ ታገኝዋለህ አደራህን የኢትዮጵያ ካርታ ድርጅት ያሳተመውን ማለቴ አይደለም።
    4፡ ያድዋን ጀግንነት ስታነሱ ብዙ ጊዜ የምትዘንጉት ማለቴ መግለጽ የማትፈልጉት የ ዓውአሎም ታሪክ በማጥፋት ኢትዮጵያዊነት ጀግንነት ታደርጉታላችው። አንዳንዴማ እነ አብዲሳ አጋን ደቦጭ አስገዶምን የምሳሰሉ ጅግኖች ኤርትራዊያንን ሁሉ ሰብእነታቸውን እና፡ማንነታቸውን ሳይቀር ሳታፍሩ የኛ ወይ ደሞ ባሁኑ አነጋገር ኬኛ ትላላችው።
    5፡ ወንድሜ አፍሪካ የተምሰርተችው እና ዳር ድንበርዋ የጽደቀው በኮሎኒያል ጊዜ በነበረው ከተባለ ኤርትራ ደግሞ የጣሊያን ኮለኒ ከነበረች ሕጉ ኤርትራንም ይመለከታል ካልሆን ግን በምስራቅ የሱማሌ ክልል፡ በምእራብ የጋቤላ ክልል በደቡብ የሞያሌ አካባቢንስ ግምት ወስጥ አስገብተክዋል ወይንስ ዓይንክ ውስጥ ያለውን ገፈት ረስተክ የሌላውን ነው ምታየው????????? ሌላው የግል አስተያየትህን እደግፋለው ግን ለኛ ለኤርትራዊያኖች ሰጥቶ መቀበል የምትሉት አይገባኝም ምን የሚሰጥ ስላላችው ነው ምትደጋግሙት፡ ከመስጠታችው በፊት ኢትዮጵያን አድኑ እድሜ ልካችውን እርዳታ ከምትለምኑ የለማችውን ኢትዮጵያ ተንከናከቡ።
    የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን. .....ይባል የለ። ሰላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ።

    • @yosephhabte565
      @yosephhabte565 2 วันที่ผ่านมา +4

      ጀግናው ወንድሚ ታሪክን እንዲያቆ በአጭር አገላለጽ ነግራሀቸዋል ልብ ብለው ካነበብት።

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 2 วันที่ผ่านมา +6

      ምን ያረጉ? ዉሸት ታሪኽ ነው የተማሩ

    • @gmekonnen397
      @gmekonnen397 2 วันที่ผ่านมา

      Abiy and his cadres are trying to cover the truth and working hard to preach fake fabricated stories.
      Always the truth prevails

    • @ZelalemTesfaye-qh3ew
      @ZelalemTesfaye-qh3ew 2 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ምልክ የኢትዮ ኤርትራ ድበር ተከፈተ ሲባል በመሬት በአየር እረ እንደዉም እየተተኮሰባቸዉ ግርርርር በለዉ ወደ ኢትዮጲያ ያንተ አገር ልጆች ሚገቡት ለምን ኢትዮጲያዉያን ወደ ኤርትራ አልኤዱም አዲስ አበባ እኮ በኤርትራ ስደተኞች ነዉ አሁን የሞላችዉ ነገሩ እየተለቀሙ ነዉ አንተም ኢሳያስም የኔ ምትሉት ነገር የለም የግቡፀ እቅድ አስፈፃሚ እና ተላላኪ ናቹ አዉሮፖ እና አሜሪካ ቱርክ የስደተኛ ካንፖ የሞላዉ ማን ነዉ ልክ ትልቅ አማራች ዲሞክራሲ ያለበት አገር ያላቹ አስመሰላቹ እናተ ማለት መዠገረ ናቹ የደረሳቹበት አገር ካልመጠጣቹ መኖር አችሉም ::

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 2 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@ZelalemTesfaye-qh3ew ዓለም ምለኡ ኢትዮጵያዊያን ስደተኛ በ ኤርትረአ ስም ሞልትዋታል! አናንተ በ ፈረሰች ኣገር ሆናችአኡ ለ ራሳችቸኡ ካንሰር ለ ጎረቤት ካንሰር ናቸኡ ወራዳዎች!!!

  • @BAb-e6k
    @BAb-e6k 2 วันที่ผ่านมา +35

    ኤርትራ ትገንጠል ተባለ ያልከው አስተካክል ኢትዮጵያ አልነበረችም

    • @AmanKahsay-q6r
      @AmanKahsay-q6r 2 วันที่ผ่านมา +1

      ፈርጣጩ የለንደን ስደተኛው ሃይለ ስላሤ በእናቱ ኦሮሞነት የሚያፋርባት ከ UK እና USA በሞግዚትነት ኤርትራ ተሰጠቹ በፊደሬሽን ሽፋን: የኤርትራዊያን የፖለቲኻ ልእልና መግጠም ኣልቻለም ፈደረሽን ኣፈረሰ። ያኔ የኤርትራ እና የኢትዮጵያ በግድ ኣንድ መሆን ኣበቃ። የቀረዉ ሰንት የኢትዮጵያ ልጆች ይለቁ ነበር። ሆነ ግን የረሳዉ ብዛት እግ/ሄር ይወቀው😡

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 วันที่ผ่านมา

      ​@@AmanKahsay-q6rያልተገራ ፈረስ ጠቅል እያላቹ
      ከማይጨው ፈርጥጦ ለንደን ገባላቹ ሲባል😂

  • @lemlemseyoum6476
    @lemlemseyoum6476 2 วันที่ผ่านมา +29

    Eritrean has never been with Ethiopia at all. After Italian beld the road to Ethiopia, he found Ethiopia.
    If Eritrea was with Ethiopia, how could Ethiopia not conloushed with all the countries before?most of the Ethiopian history is fake.

  • @ምኽሪለባም
    @ምኽሪለባም 2 วันที่ผ่านมา +16

    ኣሜሪካ በግልጽ ተናግሮታል ።ኤርትራ ነጻነትዋ ማግኘት ኣለባት ነገር ግን ለኣመሪካ ፖለቲካዊ ፍላጎትና ጠቀሜታ ኤርትራ በኢትዮጵያ ስር እንድተዳደር ወስነናል ኣሉ። ኤርትራ ልክ እንደ ሁሉም 52 ሃገራት በቅኝ ግዝ ድምበር ሃገር ናት ።ኣበቃ።

  • @hagerchannel2203
    @hagerchannel2203 2 วันที่ผ่านมา +17

    እንዴት ዓይነት ጠማማ የ ታሪኽ አስተማሪ ነህ ባክህ? በጣም ኣሳፋሪ ነህ ኤርትራ የ ኢትዮጵያ ኣካል የሆነችው በ ሃይለስላሴ ግዜ ብቻ ነው. ከዛ ውጭ በየትኛውም የ ዓለም ታሪኽ የ ኢትዮጵያ ኣካል እንደሆነች የሚናገር ታሪኽ የለም.

    • @s.n4021
      @s.n4021 2 วันที่ผ่านมา +2

      Ethiopian የሚለው ስም ያገኘችው ከኤርትራ እኩል ነው ኢትዬጰያ ራሷ አልነበረችም

    • @TsegaGr
      @TsegaGr วันที่ผ่านมา

      አዎን ጠማማስ የእናንተ አስተሳሰብ ነው ሰውየው ትክክለኛውየታሪክ ሂደት ነው የተናገረው

    • @abenettadesse228
      @abenettadesse228 วันที่ผ่านมา

      ኤርትራም የምትባል ሀገርአልነበረችም።

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 วันที่ผ่านมา

      ​@@abenettadesse228ዲቃላ አባቱን ካላውክ ታዲያ አገር የሌለች ይመስላሃል

  • @BAb-e6k
    @BAb-e6k 2 วันที่ผ่านมา +24

    ኤርትራ የ ኢትዮጵያ አልነበረችም

  • @mussiedebrezion554
    @mussiedebrezion554 2 วันที่ผ่านมา +14

    Ethiopian can use Eritrean ports by the willing of the government of Eritrea so I have a message for Ethiopians that message is better to accept that Eritrea is a sovereign country after that to negotiate with Eritrean government .God bless Eritrea 🇪🇷🙏🇪🇷

  • @robimassawino
    @robimassawino 2 วันที่ผ่านมา +12

    የተናገርከው በከፊል የምያስማማ ቢሆንም ኢትዮጵያ ነች ለኤርትራ ነጻነት የፈቀደችው ያልከው ግን የተናገርከው ታሪክ በ 0 የምያባዛ ነው ፡፡ የኤርትራ ነጻነት በኤርትራ ህዝብና በኤርትራ ነጻ ኣውጪ የመጣ ትግል ነው እንጂ ማንም እንካ ብሎ የሰጠው ሃገር የለም። ስለዚህ የኤርትራን ነጻነት በኤርትራ ህዝብ እንደመጣ ሳታምን የኤርትራን ወደብ መጠቀም እፈልጋለው ማለት ኣይቻልም ።

  • @senaitafewerk1638
    @senaitafewerk1638 2 วันที่ผ่านมา +3

    Thanks, God, we’re not Ethiopian 🇪🇷💯

  • @tefadedeki3457
    @tefadedeki3457 2 วันที่ผ่านมา +15

    ኢትዮጵያ የሚል ስያሜ ከመቸ ተጀመረ ?

    • @abenettadesse228
      @abenettadesse228 วันที่ผ่านมา

      መጽሐፍቅዱስ መቼነው የተፃፈው?acts8ሥራ8 ኢትዮጵያዊውን ጃንደረባ በደርግ ጊዜ የነበረ የገንዘብ ሚኒስትር መሰለህ።እንደውም ዋነኞቹ ኢትዮጵያውያን እናንተ ነበራችሁ።

  • @tesfutsegay9236
    @tesfutsegay9236 2 วันที่ผ่านมา +4

    በሰላም እና በድርድር ፍኮራ የትም ኣየድርም ተያይዘን ንጠፋልን ጂ

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 2 วันที่ผ่านมา +14

    ሀቀኛ ታሪክ የኢትዬጲያ እዉነቱ ይሄ ጫት እየመረቀንክ የሌለ ታሪክ የምታወሩ እነ ስዩም ከጫት መልቀም ከምሁሩ የምናከብረዉ ወንድማችን ተማር ጀሌዎቹም ተማሩ😢

  • @letekidangebremariam7495
    @letekidangebremariam7495 2 วันที่ผ่านมา +1

    Abdissa Aga was Ethiopian oromowhere as Moges Asgedom and Abram Deboch were Eritrean heros

  • @downdownw7374
    @downdownw7374 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ወደቦቹ በነጻ ተጠቀሙ አብረን እነድናድግ ቸብሐው መሐስ በእብሪት ግመል ኣጠጡበት ብሎ ኣይደለም ወይ ኤርትራ እንዳትጠቀም ጅቡቲ የሄደው??

  • @Awdibrhanu
    @Awdibrhanu 2 วันที่ผ่านมา +2

    ባሕረ ነጋስ 460አ.ም. እስከ 1550አ.ም ምድረ ባሕሪ እስከ 1889 ምድረ ባሕሪ,ሓማሴን,ባምቦሎ ምላሽ ሚባል የራስዋ ግዛት ነበረች. 1892 ኤርትራ በጥያንና ግዛት ኣባታችን ስምምነት እስከ ኣሁን ትባላል።

  • @wediere2238
    @wediere2238 2 วันที่ผ่านมา +3

    የኤርትራ ወደብ መጠቀም መጠቀም ይቻላል መውነን ግን ብትረሱ ይቻላችሁ። እኛ በደማችን ያመጣናት ኤርትራ ኣንድ ስንት ሜተር እንኳን ኣታገኙም፡ በሃይል ብትሞኩሩም እንጠብቅዋቹሃልን🇪🇷💪🇪🇷🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪

  • @Nazrethaylom
    @Nazrethaylom 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank u wendimachin endante ewnet binageru yehe tiwlid dem iyfasim.neber begulbet lincherares kalhone iyhonim mikiniatu key bahirachin wiha bicha sayhon demachinm chimir new ❤❤❤❤

  • @tefadedeki3457
    @tefadedeki3457 2 วันที่ผ่านมา +4

    በተረት ተረት እስከ መቸ መኖር ይቻላል ከዛ ወጣ ብለህ በተጨባችና በመሬት ያለው ነገሮች ማሰብና መስራት መቸ ይጀመራል?

  • @solomontesfamichael5321
    @solomontesfamichael5321 2 วันที่ผ่านมา +10

    በአክሱም ዘመን ኢትዮጵያ የምትባል ነበረች እንዴ? በአክሱም ዘመን ሃገሮች አልነበሩም:: አክሱም ከከፊል የዛሬዋ ትግራይ ውጪ የተቀረውን ኢትዮጵያ አይመለከትም

    • @tefadedeki3457
      @tefadedeki3457 2 วันที่ผ่านมา +1

      ኢትዮጵያውያን እንድያው መቸ ነው ከ ተረት ተረት ወጥታቹ በ መሬት ላይ ያለው ተጨባች መሰረት ኣድርጋቹ ማሰብ የምትጀምሩ ?

  • @berhewoldelibanos5284
    @berhewoldelibanos5284 2 วันที่ผ่านมา +2

    After 10 years Eritrea has to do Referendum.But Haileselasie annexed by force.

  • @samulelkidane7343
    @samulelkidane7343 2 วันที่ผ่านมา +8

    Absolutely, here’s a chronological order of how Eritrea has been controlled by foreign powers, including the duration of each period:
    1. **Ottoman Empire (1557-1865)**: The Ottoman Empire took control of parts of Eritrea, primarily the coastal areas, starting in 1557.
    - Duration: **308 years**
    2. **Egyptian Rule (1865-1885)**: Egypt obtained control of Massawa from the Ottomans and expanded its influence inland.
    - Duration: **20 years**
    3. **Italian Colony (1885-1941)**: Italy established Eritrea as a colony, beginning in 1885 and lasting until the end of World War II.
    - Duration: **56 years**
    4. **British Military Administration (1941-1952)**: After Italy's defeat in World War II, the British took control of Eritrea as a military administration.
    - Duration: **11 years**
    5. **Federation with Ethiopia (1952-1962)**: Eritrea was federated with Ethiopia under a UN-sponsored agreement.
    - Duration: **10 years**
    6. **Annexation by Ethiopia (1962-1991)**: In 1962, Ethiopia annexed Eritrea, leading to a long struggle for independence.
    - Duration: **29 years**
    7. **Independence (1991-1993)**: Eritrea declared its independence in 1991, and it was officially recognized in 1993.
    - Duration: **2 years** (Transition period until official recognition)
    In total, Eritrea was under foreign control for approximately **436 years** before gaining full independence. This history showcases the long and complex journey Eritrea has undergone to achieve its current status as an independent nation.

    • @mmsaed4630
      @mmsaed4630 2 วันที่ผ่านมา +2

      Yours is the shortest and clear narration.
      Tks

    • @durimohammed5282
      @durimohammed5282 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Bravo ! Excellent. Vivid piexes of evidence. Will Ethiopians now deny these realities?

  • @kahsaygebreamlak6908
    @kahsaygebreamlak6908 2 วันที่ผ่านมา +5

    ኤርትራ አትሽጥም አትለውጥም ❤️🇪🇷💪

  • @ethioeritreaupandup1074
    @ethioeritreaupandup1074 2 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር ታየ ስለ የትኘዎ ኢትዮጵያ ነው የምትነግረን? በአፄ አምደጺዮን ፤ በአፄ ዘርአያቆም እና አክሱም ኢምፖርት አሁን ኦሮምያ ፤ ሱማሌ ፣ ቤኒሻንጉል ፣ ጋንቤላ ፣ በአጠቃላይ ደቡብ ሕዝቦች ከላይ በተጠቀሱት ነገስታት ይተደደሩ ነበር?

  • @senaitafewerk1638
    @senaitafewerk1638 2 วันที่ผ่านมา +2

    Correction, Eritran was Turkey empire Egypt, and Italian why you start from the middle Italian soldier was only 🇪🇷

  • @elsagoitom9056
    @elsagoitom9056 วันที่ผ่านมา

    God bless you Love from Eritrea 🇪🇷

  • @Hope-l4m
    @Hope-l4m วันที่ผ่านมา

    Thanks ! Peace ☮️ is the only solution for Eritrean and Ethiopian ❤❤❤❤

  • @ምኽሪለባም
    @ምኽሪለባም 2 วันที่ผ่านมา +4

    ኢትዮጵያ በድርድር እና ናጽነትና ድምበር በማስከበር ወደብ መጠቀም መብት ኣላት። እናም እንጠቀማለን። በሃይል መሆን ኣይችልም።

  • @meharitadesse5415
    @meharitadesse5415 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለመንድነው እንደ ጂብት ብክራይ አትጠቀሙን እንዲየ ፡ ብሓይል ትፈልጋሉ ፡ እባክሽ ይብቃህል አሰብ እና ምጽዋ የርትራ ነው።

  • @rigbehabtegergis873
    @rigbehabtegergis873 2 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክህ ደዶክተርዬ
    እብክህ እንድዚህ አድርገህ አስማማቸው በጦርነት አይሁን
    በድርድር ና በሰላም ይፈታ እንኳን እንድግፍችሃለን

  • @gmekonnen397
    @gmekonnen397 2 วันที่ผ่านมา +2

    All you said is mumbo jumbo but I respect you for respecting Eritrean soveriev

  • @jebejebe7468
    @jebejebe7468 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሰዉየዉ የሌለ ታሪክ ነዉ እምትቀላቅለዉ ታሪኩን በትክክል ጽፈህ አምጣ ካልሆነ እሚሰማህ የለም የአሁኑ ጀነረሽን ታሪኩ በቀላሉ እሚያገኝበት ግዜ ነዉ ያለነዉ ,,,

  • @habteabraham4049
    @habteabraham4049 2 วันที่ผ่านมา

    ሁላችን ለሰላም ብንዘምር እ/ርን የረዳናን ሐሳብህ በጣም ጥሩ ነው ህዝቡ በመቻቻል በፍቅር ይቻላል። እ/ር ይባርክህ።

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣቶ ታየ ፈጣሪ ይጠብቅህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @dawittekeste6798
    @dawittekeste6798 วันที่ผ่านมา +1

    🐪🐪🐪 እያጠጣንበት ነው ።

  • @BHa-w7s
    @BHa-w7s 2 วันที่ผ่านมา +1

    I agree with most of your analysis except how come you have Ethiopia during Amdatsion and Axum?

  • @terhasbaraki
    @terhasbaraki วันที่ผ่านมา

    ስለ ታዬ ስለ ገለጽክ አመሰግናለሁ ምክንያቱም እሱ ብዙ ይናገራል ከእውነት ስለምንሰራ ታሪካችንን እናውቃለን ምክንያቱም ታሪኩን በደማችን ስለሚጽፉ የትኛውንም ያለፈ መጥፎ ታሪክ ቀለም አይለውጡም።ለሐሰት ታሪኩ ማውራት ከፈለገ። እሱ የሚፈልገውን መናገር 5:56 ይችላል .እኛ ertrean ስለ ታሪካችን እና ስለ ሀገራችን ታሪክ ሁሉንም እናውቃለን . ስለዚ ኣብ ሓድነትን ertreanizmን ተሪር ኩን.ምኽንያቱ ከልቢ ynbh እቶም ኣግማል ይኸዱ ኣለዉ። ertrea for ertreans ።

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 2 วันที่ผ่านมา

    Interesting we need part two 🇪🇷💚💛❤️💪🏽victory for Amhara fano

  • @etiioerit2563
    @etiioerit2563 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሀፀ የውሃንሥ ነው ተጠያቂ ለማለት ይመስላል ያሁሉ ንግግር ኢትዮጵያ ሁሌ የኤርትራውያን ጠላት ናቸው በተለይ ኣማራ ሥነሃሳብ ያለው ሰው ይሂ ደምግሞ የተፈተነ የታየ ነዉ ወያኔ 4ኪሎ ኣደረስነው ስልጣን እንዲዝ ከረዳነው ቡኃላ ተመልሶ ኤርትራ ወጋን ቡዙ ነገር ኣበላሸ ኣሁንም ኣቢይ ሥልጣኑ እንዲጸና ኢትዮጵያ እንዳትበተን ረዳነው እንደ ልማዳቸው ከዳን ሃይለሥላሴ በፈደረሽን እንሁን ተባለ ጥጋቡ ኣላሥችል ሥለው ወደ ኢትዮጵያ ቀላቀለን ኣሁን ያልሞከርነው የቀረው ነሀር ኢትዮጵያ መበታተን ማገዝ ነው እንጂ ኢትዮጵያዊ መልካም ኣደረኩለትና ወዳጄ ነው ብሎ ማመን እባብ የቤት እንሥሳ ነው ብለህ መቀበል ነው ኢትዮጵያ በግላቸው ቢሆን በሃገር ደረጃ ኣለማመን መልካም ነው😅😅😅😅

  • @abebaeqbe4562
    @abebaeqbe4562 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @Bereket-mi5sg
    @Bereket-mi5sg 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    It's very sad to see This great country Ethiopi is fallen on the hand of this kind of person 😢 Eritrea is a country, you can't claim something It's not yours from the beginning we Eritreans pay a heavy price to become a free country no buddy gave as our freedom.

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 2 วันที่ผ่านมา +2

    የሱማሌና የኤርትራ ምንም የሚያመሳስላቸው ኣንድም ነገር የለም

  • @hiwettesfai4970
    @hiwettesfai4970 2 วันที่ผ่านมา +2

    የሚገር ነገር ይህቺ ኢትዮፒያ ለሁን የምትባል ለሞሆኑ በፊት ነበረች። ኤርትራ በ ባእድ ስትገዛ የት ነበራችሁ እና አሁን ወደብ ፍለጋ ኤርትራን የምትፈሉጓት ኢትዮፒያ ከነበረች ለምን ድነው ነጻ ለማውጣት ያልተዋጉ አባቶቻችሁ። አልተገዛንም ትላላቺሁ እኛ ግን በ ቱርክ ከ 300 አመት በላይ በጣልያን ወደ 60 አመት ገደማ በ እንሊዝ 10 አመት ተገዝተናል። ለጉራ ስትነሱ አልተገዛንም ማለት ወደብ ስትፈልጉ ኤርትራ የኛ። ኤርትራ የ ኤርትራውያን አታልሙት።

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar วันที่ผ่านมา

    አንደኛ ኢትዮጵያ እና አቢሲኒያን ለይ።ሲቀጥል ልክ ወራሪዎቹ ልክ ሲወጡ ከች ትላለች ኢትዮጵያ።ሲሞት የነበረው ግን ኤርትራዊው ነው።በዚህ በ500አመታት ግዛት ባህላቸውን ሀይማኖታቸውን ይዘው የቀጠሉ ጠንካራ ህዝብ ነው።እልኸኛም ነው።

  • @xeyahefnot313
    @xeyahefnot313 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው በርታ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @coredawit3260
    @coredawit3260 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርትራ የኢትዬጲያ ሆናም አታውቅም

  • @senaitafewerk1638
    @senaitafewerk1638 2 วันที่ผ่านมา +1

    Malik never fight he was in Ethiopia they call it Sewa

  • @amanuda895
    @amanuda895 วันที่ผ่านมา

    መምህር እስኪ ልጠይቀህ በኣፍሪካ ክፍል ኣለም ሃገራት ሆኖት እንደ ሃገር ድንበራቸው የታወቀ መቸ ነው ??? ኢትዮጵያ የሚለው ስም ማለት የኣሁኑ ኢትዮጵያ እንደሃገር ልትጠራ የጀመረቺው ???

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Great Ethiopia offered olive branch to Eritrea in 2018 which broke its isolation from the world community. But after that the betrayal of Eritrea's dictator to Ethiopia by conspiring with enemies of Ethiopia is written in history. Remember, Eritreans are the one who want to migrate to Ethiopia. No Ethiopian is interested to live in Eritrea. The prosperity of Eritrea depends on its decision to respect its former motherland - Ethiopia and provide access to Assab Port. Every Eritrean's heart knows the courage and kindness of Ethiopians.

  • @teklitoasis7829
    @teklitoasis7829 2 วันที่ผ่านมา

    Exactly brothers

  • @MichaelGilankiel-nt6ip
    @MichaelGilankiel-nt6ip 2 วันที่ผ่านมา

    Brother bea Eritrea Referendem time yalkow wishet new Barnet or netanet that is folse please correct the mistake

  • @TsehayeFessehaye-d6c
    @TsehayeFessehaye-d6c 2 วันที่ผ่านมา +2

    በደማችን ያማጠናት ሃገር

  • @EVDESiHF13
    @EVDESiHF13 2 วันที่ผ่านมา

    እቺ ኢትዮጵያ ምትባል ሃገር ግን ለምንድነዉ ካንሰር የህነብን እኛ አንፈልግም ያላቹ ጸጋ ይዛቹ ዞር በሉልን

    • @AkliluAbebe-p2l
      @AkliluAbebe-p2l วันที่ผ่านมา

      Your country is cancer to ethiopia. Your country will never be at peace unless you return the stolen port of assab which belongs to ethiopia, you know it very well !

  • @CCRUUS
    @CCRUUS 2 วันที่ผ่านมา +1

    በኣፍርካ ስምምነት መሰረት የኣገሮች ቦርደር የሚውሰነው በኮሎኒያል ያደረጉት ውል ስምምነት ነው። የአርትራን አጣ ፈንታ የተወሰነው በኣመርካ ስለሆነ ውድቅ ነው። አርትራ ምን ትሁን የሚመለከትው ለአርትራ ህዝብ ብቻ ነው፡ ለአትዮፕያ ኣይመለከትም። በአርትራ ኦትማን ቱርክ 300 ኣመታት ኣንደነበረ ኣትውቁም። ማሳዋ የመሰረቱት ቱርኮች ናቸው። አኛ 1500-1800 ጀምሮ በቱርክ አንገዛ አንደነበር ኣትውቁም።

  • @dawiteliffe9027
    @dawiteliffe9027 2 วันที่ผ่านมา

    የትኛትቱ ኢትይጵያ ነው የምታወራው ያለሀው? መጽሃፍ ቅዱስ ኢትዮጵያ የሚለውን ቃል ነው ወይስ መነሊክ የፈጠራት ኢትዮጵያ?

  • @TekleweldBrhane
    @TekleweldBrhane 2 วันที่ผ่านมา

    💝👏💖💓🇪🇷👋💝👏💖💓🇪🇹💖💓💯👋👋

  • @SamuelEyob-z4g
    @SamuelEyob-z4g 2 วันที่ผ่านมา +1

    Before the colonisation of Africa around 1890, there was no country known as a country in Africa. This means that there were no borders at all. Eritrea was colonised by Italy, Ethiopia was not, Italy made an agreement with King Minilk in 1902, 1903.... Please do not misinform your people.

  • @berekettesfe4338
    @berekettesfe4338 2 วันที่ผ่านมา +1

    Good job ❤🎉tay denda

  • @tashaelias6934
    @tashaelias6934 2 วันที่ผ่านมา +1

    Please Eritrea never been part of Ethiopia please read your history most of Ethiopia history Lebewolde from 1951 until 1991 only 40 years by Federation please don't mixed up the history we not part of Ethiopia period.

    • @AkliluAbebe-p2l
      @AkliluAbebe-p2l วันที่ผ่านมา

      Please, Eriteria, return the stolen port of assab they you can go to wherever you want, period !

  • @radyaesmael-ex7vk
    @radyaesmael-ex7vk 2 วันที่ผ่านมา +1

    Zebene aksum agert al tekwakwmon neber silezi eituopya yemibal ager alneberem ok

  • @kubromghebrelul4303
    @kubromghebrelul4303 2 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ የተመሰረች በኣጸምሊኒክ ጊዜ ነው

  • @bentekle2642
    @bentekle2642 2 วันที่ผ่านมา

    Aethiopia በግሪኮች ቋንቋ ጥቁሮች ለማለት የመላው ኣፍሪቃ መጠርያ ነው። ኢትዮጵያ የሚባል ኣገር እስከ 1940 ኣልነበረም።

  • @abrahamayaleu1571
    @abrahamayaleu1571 2 วันที่ผ่านมา

    Freedom can be gained and lost over time.

  • @semirabdujalile6217
    @semirabdujalile6217 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርትራ ከኢትዮጵያ ገራ የነበረቹ በላይ በቱርክ የነበረቹ ይበዛል ስለዚ ስነልቦናችን ኣይገናኝም ኣራት ነጥብ እደ ጎሮባት ካልሆነ ። ኤርትራ የኤርትራውያኖች ብቻ

  • @christiantsegaytewelde450
    @christiantsegaytewelde450 วันที่ผ่านมา

    Tarik matamem lemanim atatamim, lenantem aybjim, eref eref eref masreja yelielew tarik atawura? Yenante afetarik new

  • @MeronHaile-yk8dq
    @MeronHaile-yk8dq 2 วันที่ผ่านมา +2

    ትዳር ኣስታርቅያለው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @naliru6096
    @naliru6096 2 วันที่ผ่านมา +1

    ከሚኒሊክ በፊት ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ኣልነበረችም ኢትዮጵያ በሚል ስም የተቆረቆረች በሚኒሊክ ግዜ ኮ ነው ሌላ ለኛ ተረት ትረት ነው

  • @ibrahimalamaad7713
    @ibrahimalamaad7713 2 วันที่ผ่านมา +3

    ታሪክ ማዘባረቅ ተዉና
    ከ 1896 በፊት ኢትዮጺያ የሚባል አገር ነበረ እንዴ ? የአክሱም ዘመን ከታባለ የዛሪትዋ ኢትዮጺያ ስንትን ያካትታል ? ።ዛሬ ኢትዮጺያዊ ነኝ ከሚለው የታሪኩ ባለቤት የዛሬዋ ኢረትራ ዜጎጅ መሆንን ስንታቹ ነው የሚገባቸው? ዜሬ ኦሮሞና ጉራጌ፣ሶማለና ጋምቤላ ወዘተ የአክሱም ታሪክ ባለቤት ነኝ ብሎ መቃጀቱ ከሚን ይቆጠራል ?።
    የአጸዎች ግፍ ባይኖር የኤረትራ ህዝብ ኢትዮጺያ ባልጠላ ነበር።
    የኤረትራ ነፃነት አንተ እንደምትለው ሳይሆን ቀዳሚዋ ህንድ ናት ኢትዮጺያ በ 20ኛዋ አገር ናት ።

  • @SR-np2ml
    @SR-np2ml 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelEyob-z4g
    @SamuelEyob-z4g 2 วันที่ผ่านมา +1

    By your own words you said Ethiopia was never colonised . If eritrea was part of Ethiopia why do you say that????

  • @hassenomer1194
    @hassenomer1194 2 วันที่ผ่านมา +1

    If Minilik thought Eritrea and its people were his , then why he chopped their hands and feet ??? We don't have anything in common !!! Forget it !!! Save your breath!!!

  • @Dawit1806
    @Dawit1806 วันที่ผ่านมา

    The now Ethiopia borders was created efter the formation of Eritrea, because Minilk was signed the wichale treaty 1889/1900 with Italian colonizers- Eritrea, after that Minilik came to aggremnet 1897 with the French- Djibouti and again the same year 1897/1902 with Brithish- southern and western part of the current/modern Ethiopian borders.

  • @AlmazDesta-v2c
    @AlmazDesta-v2c 2 วันที่ผ่านมา +1

    Don’t waste your time Eritrea is independent country,

  • @zaidtecle2068
    @zaidtecle2068 2 วันที่ผ่านมา +2

    Kkkkkk aye enante betam yaseqal yeh teret tereteh.anyway Eritrawiyan beante teret teret yemiseq enji yemiyambeh yelem .Eritrawiyan tarikachen enawuqalen teret tereteh lante yehonehal zelealem ke ewunetagna tarikachehu satetarequ tenoralachu. Bfetam new yesaqu sesemah.

  • @Badema1991
    @Badema1991 2 วันที่ผ่านมา

    በምንም አይነት መንገድ ኢትዮጲያ የኤርትራን ባሕር መጠቀም አትችልም። በወያኔ ተበድለናል ለሐያ ሶስት አመት ማእቀብ አስጥሎብን ከኢትዮጲያ ኤርትራውያንን ከሐገር አስባርሮ እግዛብሄር ይመስገን ያም ሆኖ ድርቅ ረሐብ የሚባል ነገር ነክቶን አያውቅም እንዲሁም እርዳታ ተቀብለን አናውቅም መንግስታችን ይክበር ይሄንን ሁሉ መከራ ተቋቁሞ ሐገሪቷን በሁለት እግሯ እንድትራመድ አድርጓታል። በመቀጠል የከሐዲው የአብይ አሕመድ ኦሮሙማ መንግስት መልአክ መስሎ ሰላም አውርዶ በኤርትራ ቤተመንግስት የቡና ቁርስ አዙሮ የሁላችንንም ቀልብ ገፎ አስደምሞን ከዚህ በውሐላ እንደቀድሞ ስላም ሆነ ብለን እፎይ ሳንል ሕዝባችንን ኢትዮጲያ ያለውን ማሰቃየት ማሰር ጀመረ የባሕር በር ማለት ጀመረ አዝማሚያው ቀስ እያለ መቀየር ጀመረ ጦርነት እንኳን አያስበውም ከኛ ጋር ከባድ ነገር ስለሚገጥመው። ኤርትራን የፈለገው ከወያኔ መንጋጋ እንድታድነው ብሎ ነበር አብይ
    ነገር ግን ምን እንደሚገጥመው አላወቀም የግዜ ጉዳይ ነው ሁላችን የምናየው ይሆናል። ስለዚህ እንደ ጎረቤት ከኢትዮጲያ ጋር በሩቁ ተከባብሮ መኖር ነው የሚያዋጣው። ባሕር ከፈለገ ከሱማሌ ከፈለገ ከጅቡቲ ኬንያ መጠቀም ይችላል ። ማንም መንግስት ኢትዮጲያ ላይ ቢመጣ አቋማችን አንድ ነው። ጦርነት የፈለገም መሬቱን ጨርቅ ያርግለት ያዋጣኛል ካለ ።

  • @sdyy5416
    @sdyy5416 วันที่ผ่านมา +1

    ተው ተው ታሪክ ኣታዛባ, ኢትዮጵያ ከተመሰረተች ከ 150 ዓመት አይበልጥም,

  • @abayleah1367
    @abayleah1367 2 วันที่ผ่านมา

    Asmesay yetarik atela

  • @TesfayOkubagabr
    @TesfayOkubagabr 2 วันที่ผ่านมา

    ብዙ እውነታዎች ተናግረሃል ። ኣንተ ትሻላለህ ከ የታሪክ ትመራማሪ ነን የሚሉ ያንተ ይሻላል ። ግን ኣንዳንድ ማስተካከል ያለብህ ነገሮች ያሉ ይመስለኛል ። ለምሳሌ የሌርትራ ነፃነት እንዳልከው በልመና ኣይደለም የመጣው የብዙ መስዋእት ጣይቀዋል ። እና ነፃነትዋን በሃይል ለማስመለስ የተታገለችው ለግማሽ መሬት ኣይደለም ።

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤👍🙏

  • @yonasbokredingil5008
    @yonasbokredingil5008 2 วันที่ผ่านมา

    Dedeb gedayoch nachu Eritrean is the nation !!!

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ስልችት ያለኝ የናንተ ተረት ተረት ነው በሓይል ከኤርትራ ባሕር እዝጋብሔር ምስክሬ ነው ወደ ኢትዮጵያ በሰላም ተጭና የምታልፍ መኪና ኣትኖርም

    • @eritrea700
      @eritrea700 2 วันที่ผ่านมา

      With this kind brilliant idea ጅል እማ አይደለሽም ወይ ጅላጅል ወይ ጅላንፎ ነሽ 🤣 በዘፈን ላጃጅልሽ ጅልነቴ ጅልነቴ ማር እና ወተቴ ጅልነቴ ጅልነቴ ማር እና ወተቴ። 🌽 ቆሮቆንዳ ራስ🤣🤣🤣

  • @tsegaande9299
    @tsegaande9299 2 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍😍😍😍

  • @gemeleymedia91
    @gemeleymedia91 2 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ የምትባል መቼ ነው ሃገር የትባለችው ?

  • @Netsnet-q1c
    @Netsnet-q1c 2 วันที่ผ่านมา +4

    አቲዋሽ እኛም የሃገራቺን ህስቲሪ እናዉቃለን የኢርትራ አያገባም

  • @asemoromweldemenekrois5063
    @asemoromweldemenekrois5063 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @astewayabebe-or3br
    @astewayabebe-or3br 3 วันที่ผ่านมา

    excellent

  • @tititesfa59
    @tititesfa59 2 วันที่ผ่านมา

    Tultula, yetetameme werai atawra🤮🤮🤮. God bless Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @kidanemariameyob8752
    @kidanemariameyob8752 วันที่ผ่านมา

    There was never a country Ethiopia as we know it now before European colonialism in Africa. It was Menelik who just like Europeans conquered the other ethnic groups to establish Abysiniya. Then Menelik signed treaties with Italians who colonised Eritrea and Somalia and the British who colonised Somali land and Kenya and the French in Djibouti. In fact it was Haile Selassie who changed the name from Abysinia to Ethiopia as advised by Sylvia Pankhurst when he was a refugee in London. There is a famous Eritrean saying that goes like this “Gizat Turkey” to describe exploitation. This is a clear indication and reference to the time Eritrea especially the costal region was under Turkey’s rule. Egypt also controlled the coast for many years. When Italians colonised Eritrea first Assab then Massawa then the high lands there was little resistance because there was no Ethiopia or Eritrea as countries with army. All African countries including Ethiopia are products of European colonialism. Whatever happened before that has no value as both the UN and OAU /AU decided to honour the borders drawn by colonialism to which Menelik was an accomplice and partner in crime with the European colonisers.

  • @AmanKahsay-q6r
    @AmanKahsay-q6r 2 วันที่ผ่านมา

    ኢትዬጵያ 20"ኛዉ ተርታ ነው ወይንም 19 ሃገራት ኤርትራ እንደ ነጻ ሃገር ካወቑ በሃላ ነዉ ኢትዬጵያ የኤርትራ ነፃነት ያወቀቹ.
    የኤርትራዊያን ሕጋዊ ሪፈረንዱም ደግሞ የኢትዩጵያ እውቅና መጣ ኣልመጣ ዋጋ የለውም:። እንደ ጎረቤት በሠላም መኖር እና ኣለመኖር ግን ሁሌ የኢትዮጵያዊያን ምርጫ ነው ። ትጥቃቺን ዳግም ቲኸሻችን ከመጣ ሰንብተዋል ።

  • @NatnaelAndeberhan
    @NatnaelAndeberhan 2 วันที่ผ่านมา

    Understood

  • @naliru6096
    @naliru6096 2 วันที่ผ่านมา

    በ ኣባይ መናገር ያምርባቹሃል የሰው ኣጥር ዘለህ መናገር ከዘፈን ይልቅ ጫጫታ ይሆናል ስለዚህ ሰከን ብላቹ ስለ ወንዛቹ መናገር ነው ያለባቹ ኣቅማቹን እወቁ እናንተ ብቻ ፖለቲከኞች መው የሚመስላቹ

  • @mumeryoutube5903
    @mumeryoutube5903 2 วันที่ผ่านมา

    GOD BLESS YOU FOREVER, brilliant speech and ideas.

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 2 วันที่ผ่านมา

    Atashmonimun ethiopa hule yegorebet bahir ena meretricious endegomjech new.

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 2 วันที่ผ่านมา

    ጅቡቲ ወደብ ውሰዱብላ ሰሚ አጣች:: ስለዚህ ችግሩ የባህር በር አደለም ማለት ነው::

  • @andemariamkifle2258
    @andemariamkifle2258 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @rahelbey1004
    @rahelbey1004 วันที่ผ่านมา

    ነውራም ቃላትካ ገደብ ግበረሉ ሰላም፡ይምትፈልግ ኣይትመስልም

  • @tsaedakiflemariam6453
    @tsaedakiflemariam6453 วันที่ผ่านมา +1

    Please ,eritrea was never ever part of ethiopia ,eritrea was being annexed by ethiopia in 1961 till 1991 ,before by turkey, egypt ,and italia 60 years and british 10 years .

  • @Mark-b6j2b
    @Mark-b6j2b 2 วันที่ผ่านมา

    With all due respect ሲጀመር ችግር የሚለዉ ነገር ኣያግባባም. ሲቀጥል ኣገራት አገር የሆኑት በቅኝ አገዛዝ ዉሎች ነዉ. ዮሐንስ የፈረመዉ ዉል የለም ምኒሊክ 1900,1902 እና 1908 በተፈረመ ዉል ኣሁን ላለዉ ዐለማቀፋዊ ኖርም ግብዐት ነዉ.
    በደምብ እንደገለጽከዉ ምኒልክ የዐቅም ዉስንነት ነበረበት ሲቀጥል ግን ባሕርን እንደስጋት የመቁጠር ነገር ነበረ. ለዛም ነዉ በምትኩ አረንጓዴ መሬት ፍለጋ ወደ ደቡብ ያቀናዉ

  • @Warsay1tsegay
    @Warsay1tsegay 2 วันที่ผ่านมา

    But federation only for 10 years