የሼፍ ካብራክ እና የሼፍ መክብብ የቆየ ወዳጅነት | እሁድ ቁርስ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- #ፋናሚዲያኮርፖሬሽን #እሁድ_ቁርስ #ሼፍ_ካብራክ #ሼፍ_መክብብ
አስገራሚው የሼፍ ካብራክ ሻዋርማ በቤቱ አበሰለልን | የሼፍ መክብብ ና ሼፍ ካብራክ የቆየ ወዳጅነት
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @ሱቅኛsukigna
TH-cam Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswaltaENTERTAINMENT
ለማታውቁ እነዚህ ምርጥ በኢትዮጵያ ሼፎች ናቸው ይህ ብቻ አይደለም የክርስቶስ ወታደርም ናቸው በርግጠኝነት የማውቀው የሼፍ መክብብ ነው ጓደኛው ከሆነ የማይሆንበት ምክንያት አይኖርም ጌታ ይባርካቹ
ሁለቱም የምወዳቸው ሼፎች ናቸው ከ(ebs) በኋላ ግን አላየኋቸውም ልጆችህም ያሳድግልህ
Best chefs in Ethiopia
Yehagerachen kiburan bale moyawoch shef Abrak ena shef mekbeb Egziabher yebarkachu betam ewedachehualen.
❤️❤️ ወንድማማቾች ነው የሚመስሉት
I came across this accidentally. Glad to see you bro ! Keep on walking and you will get yourself at the top of the hill. ልጆችህንም እግዜር ይባርክ: they look great and innocent !
ሁለቱም ጎበዝ ባለሙያዎች ናቸዉ ፡ግን ዉጪዉ ላይ ሴት ወይም ወንድ የሚባል ነገር የለም ወንዶች የሚሰሩትንም እንሰራለን ነጭ በስራ ነዉ የሚያምነዉ መልካም ጊዜ ።
Des silu melikam guadegninet ena betesebinet geta abizito yibarikachu!!
Most outstanding Chefs, God bless you and prosper you in everything you do.
Gorgeous friendship and profession !!!
Betame yemewdachu shefoche nachu❤️eneme betame megebe ye meserat felagote ejege yelake new adadise megebochene lemefeter ayekebedegnem. Enedihume kekoh🎂
Great chiefs,I will definitely visit the place . Thank you!🙏🏽
ትክክል ዋና ሼፍ ለመሆን ፍላጎት ነው
ይገርማል ሁለቱንም ሼፎች እንዴት እንደምወዳቸው ባገኛችሁ የእውንት ደስ ይለኝ ንበር ምኞት አይከለከልም አግኛችሁ ይሆናል
Tebarkue kerye zemenachew yebarke ❤❤❤❤
recpect to chiko resttorant owner's🙏🙏🙏
ሙዚቃውን ተቆጣጠሩ በጣም ይበዛል
እርጎ በርበሬ ትንሽ እርድ ከለሩም ጣአሙም ይጣፍጣል ከናተ ባላቅም
በርገር ቤቱ አባዶ ምኑ ጋር ነው መሄድ እና መሞከር እፈልጋለሁ
ክላሲካሉ አላሰማንም ቅመሞቹ
ሼፍ እረዳቶችህ ኪችን ውስጥ በክፍት ጫማ በነጠላ ጫማ መሆናቸው ለአደጋ ያጋልጣቸዋል እናንተም በምርጡ ገበታ ትናገሩት ነበር እናም እባክህ ሽፍን ጫማ የማያንሸራትታቸውን ገዝተህ ስጣቸው::
ውጪ ባብዛኛው ሴት ነው
አድራሻው የት ነው?
Yeka Abado Piassa
Thank you
ጠያቂዋ ግን ንገርሽ እኮ ሁለቱም ውስጡ ያለው አንዳይንት ንው አጠቀላለሉ ንው ልዬንቱ አለሽ ደግመሽ መጠየቅ የምትይው ጠፍሽ ደግመሽ የምትጠይቂው
ሲጀመር ቅቤና ሰጋ በአንድ ላይ አይበሰልም በዛ ላይ ከቂጣው የተደረገው ሰጋው በጣም አንሷል
ወሬኛ
ለምን አታሳየንም ችሎታው ካለህ... ወሬ ብቻ
@Karya756 ሸወርማ ነው ያሳደገኝ ብራዘር ወሬ አይደለም ቱርክ ነበርኩ አሁን እሰራኤል
i love both of you pls return Ebs tv