አክሊል አንላቀቅም! - እረፍ ከበጋሻው እና ከምህረትአብ ተማር! - | ዘመድኩን በቀለ Zemedkun Bekele - Kes belay kesis belay
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @fetunerediet
🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ www.youtube.co....
Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Re...
ዘመድኩን የሚባል ቀውስ የማይገባበት የለም። ማፈር የሚባል ነገርም አያውቅም። እርሡ ካላቦካው ሁሉ ነገር ትክክል አይደለም በእርሡ ቤት።
ሁሉን ከኔ በላይ እሚዉቅ የለም ባይ እብድ ነዉ
Kews ante neh ewnet selemimer new zemede ewnet becha new yeminagerew
ቀውስ ብቻ?!
እኔ ግን አሁን እንደተረዳሁት። ካንተ የተሻለ ተቀባይነት ያለው ሠው ሥታይ ቅናት ያለብህ ይመሥለኛል። ቤተክርስቲያን በጣም ትልቅና ብዙ አገልጋዮች በየፈርጁ ያሥፈልጋታል። አንተ እምትችለውን ለቤተክርስቲያን ብታደርግ አይሻልም? ሥተት ካለባቸው ፣ በግል አትነግራቸውም።
አንደበትህን ለምን አታርምም በእውነት እየቀለልክ ነው ክርስቲያን ለሚናገረው ይጠናቀቃል አምላክ ይቅር ይበልህ
ብራቮ ዘመዴ የእውቀት ውሃ ልክ!!!...❤❤❤❤❤
እንደ አኬ ሳይሆን እንደ አንተ ከመሆን እግዚአብሔር ይሰውረን
አይ ዘመዴ ፓለቲካ ሰቀዘቀዝብክ አኬ ላይ ወጣክ
Ake Egzeabher yirdah wendime yihe sewye betam balege new
ብቻህን ቀርተሀል።
ይመችህ ዘመዴ ከልቤ ነው ያሳከኝ ። በርታ እውነት ነው ተጽፎ ለታሪክ ተቀምጧል ።
ወይይይ በጣም ነው እንዴ ታሪክ መፃፍ የፈለግሽው
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስለመረጃው እንወድሃለን ወንድማችን ዘመዴ የእግዚአብሔር ሰው ነው
በውስጥ ብታወራው ምናለ እንደታላቅ ለመምከር ከፈለክ ምክንያቱም በዚህ ልጅ ስብከት ብዙ ነፍስ ይድናል በምህር ሔናክ ፕሮግራምምብዙ ካለማመምን ወደኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየመጣ ነው ምንድነው አንድ ነፍስ ማትረፍ ቀላል አደለም ሰው በመቃወም ምን ይገኛል
Enesu eko badebay adel end minfknachwun miyasfafut badebaby yatefa badebay yingerwal
አንተ ሴታሴት፡ ያንን አኬ የሚባል ውርንጭላ መናገርህ ትክክል ነህ፡ ሐይማኖት ላይ የምትናገራቸው ብዙ እውነቶች አሉህ በእርግጥ! ነገር ግን ፖለቲካ ውስጥ እየገባህ ከእስክንድር ጋር ፋኖ ላይ የምትሰራቸውን ሸፍጦች እማናውቅ እንዳይመስልህ፡ አንተ የሴት ምላስ!
አንተ ቀዉስ የወንድሞች ከሳሽ ልጆችህ ከሚሆኑ ወጣቶች ጋ ሙግት እነሱ እየሰሩ ያሉትን አንዱንም አልሰራህ እድሜ የማያስተምርህ የአዛውንት ወመኔ
አንተ ነህ ቀዥቃዣ በሐይማኖትም ሆነ በፖለቲካው እየገባህ ስታቦክ እንጀራህን የምትጋግረው በመለያየት ነበር አሁን ማንም የሚያዳምጥህ ስለሌለ አትልፋ አንተ ወደ ኦርቶዶክስ የመለስከው ሰው የለም እንደውም እየተሳደብክ ያስኮበለልከው ይኖር ይሆናል
ዘመድኩን ፖለቲከኛ ነህ ወይስ የሀይማኖት ሰባኪ እረ በናትህ የጠማንን ወንጌል እንማርበት ካንተ ምን እንማር እንደ ፌንጣ መብር ነው ስራህ ምን መከራ ነው
ዘመዴ አንድ ለእናቱ ሺህ ለጠላቱ ይህንን ገለባ ሁላ አበጥረው
ደነዝ አቡሻም ነህ
እባካችሁ በውስጥ ተነጋገሩ ዘመዴ አኬ ቅን ልጅ ነው እንደ ታላቅ ወንድም ሁን
Thank you
ዘመድኩን የእዉነት እንደአንተ ያለ የአዕምሮ በሽተኛ አይቼ አላዉቅም!!!አንዳንዴ ለምን ከታላላቆችህ(ከእንደነ አኬ)ያለ አትማርም???አለማወቅ እኮ ምንም ማለት አይደለም።በቃ በእንደ አኬ ያለ ተበልጠሃል።አኬ ደግሞ በአንተ ንግግር የተነሳ ኃይማኖቱን የምቀይር መስሎህ ከሆነ ተሳስተሃል።አኬ ለእኔ ጀግናዬ ነዉ።
ይህ ሰው የሚያመው ነገር አለ ::
ምነው ዘመዴ በፖለቲካው በኩል ተከታይ ጠፋ እንዴ ገቢህ ቀነሰብህ መሰለኝ ይቅርታ አርግልኝ እንጅ እንደ አንተ ለሚናገረው መገር የማይጠነቀቅ ሰው አይቸ አላቅም ሲጀመር አኬን የማረም ብቃት የለህም የመናገርም ሞራል የለህም
ዘመዴ አጠላህም አንዳንድ ነገሮችህን እወደዋለሁ ግን በቃህ አኬን ተወው አኬ መናፍቅ አይደለም በቃህ ስድብም ነፈቄታውም ይብቃህ ሞኝ የያዘው አትሁን
እዉነት ነዉ
1997 ትላንት ለሆዳችን ዛሬ ለሀገራችን ተብሎ ነበረ
Don’t worry stay with politics
አንተ ሰውዬ ለምን አርፈህ አትቀመጥም ተንቀዠቀዥክ ተቀባይነትህ ቀነሰብህ
አንተ ሰው ለምን ዝም አትልም ግን እብድ ነክ አንዴ በፖለቲካው እኔ አውቃለሁ ብለክ ትቀበጣጥራለክ አንዴ ሃይማኖተኛ ነኝ ብለክ ትለፈልፋለክ አንተ ደደብ ነክ በምን እውቀትክ ነው እነ አኬን ልትናገራቼው የምትችለው አንተ ያበድክ ነክ ምን ትመስላለክ አስጠሊታ ለነገሩ ስራ የለክ በየቀኑ እየገባክ ሰውን ካልዘለፍክ ገቢ የለክም
የተጻፈለት ገድል የትደረሰ የምረትአብ
አንተ ዘመድኩን የምትባል ቀዥቃዣ በእውነት አንተ እብድ ውሻ እግዚአብሄርም ይገስጽህ==
አንተ ፖለቲካውን አቡካ አንጅ ሃይማኖት አታቡካ ስለ ሃይማኖት ምንም አታውቅም ሃይማኖት ፖለቲካ አይደለም አጅህን አንሳ
th-cam.com/video/Ox5-Xsj3GQU/w-d-xo.html
በትክክል
ዘመዴ ምን እያልከን ነው?
Ake menafek new
ለምን ይሄን እኩያ ቢስ ሐይማኖት የለሽ ሰው subscribe አንስተን አና report በማረግ አርፎ አይቀመጥም?
በብልጽግና አስደበደብከው
ዘመዴ በአለማየሁ ዋሴ እቃወማለሁ የሀገርን ወስጥ ሚስጥርን አሳልፎ የሸጠ ሰው ነው በዶላር
ምንድን ነው የሸጠው ለታሥረዳን ትችላለክ????
😂😂😂😂😂😂
Zemedkun,So what's your point?
Ere tilki sewu nehi
አረ በሰመ አብ በል ምን ሆነህ ነው ሁሉንም መንቀፍ
ወገኔ ተባረክ
አኬ የሚባልን ቅርሻታምን በደንብ አስነጥስልን ዘመዴ
ምን አይነት ሰው ነህ ግን
ዘመድኩን ልክ ነህ ለሚገድል እኮ የሚተባበር ሰው ነው እና ዘመዴ በርታ
ስድብ አና ህይማኖት,ዝቃጭ
Yihe sew yamowal inde ere.teew kante belay awaki yelem atibel ,,, betam yidebral,, mitaworaw hulu ante yalkew kerasi injji befxum kesu zend yelem ante gin sim sechi min aynet timkit bicha ,, wuseht bicha ,,ewnet ante tetemek dhna kess feligeh yamihal,, injji tekuar alebih zemdkun bekele
አንተስ መቼ ነው የሾወቀው
ስትናገር እንደ ሐይማነተኛ ተናገር ድምጽህ እርቴት ያደርጋል
Eweneten teredtehal zemede egzabeher yotebeke