"በርተሚዮስ ነኝ " ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @sdetegnawahewan
    @sdetegnawahewan 2 ปีที่แล้ว +1521

    ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!

    • @mintesnottariku287
      @mintesnottariku287 2 ปีที่แล้ว +58

      በጣም አስተማሪ ነገር ነው ሌሎችም እንደሚማሩበት ተስፋ አደርጋለው 🙏

    • @ስለማይነገርስጦታውእ-ጀ2ዠ
      @ስለማይነገርስጦታውእ-ጀ2ዠ 2 ปีที่แล้ว +41

      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቤበቱ ያፅናህ/ሽ

    • @poleticayasetelale9683
      @poleticayasetelale9683 2 ปีที่แล้ว +15

      Bngeroch hulu mdhanialm yrdash enate

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 2 ปีที่แล้ว +24

      እንኳን ደህና መጣህ/ሺ!!!!

    • @dagmawitaserat
      @dagmawitaserat 2 ปีที่แล้ว +9

      Amen ancinm tebalsh

  • @melkamuabraham1206
    @melkamuabraham1206 ปีที่แล้ว +228

    የበርጣሜሌዎስን ዓይን ማብራት እንዳልከበደህ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር የእኛንም መንፈሳዊ ዓይናችንን አብራልን።😢

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +128

    በርጠሚዮስ ነኝ
    ሊቀ.መዘ.ይልማ ሃይሉ
    ============
    በርጠሚዬስ ነኝ አይነ ስውር ምስኪን
    ከሩቅ የሰማሁት የጌታዬ ድምፁን
    ከብዙ ሁካታ ጉርምርምታ መሃል
    የክርስቶስ ድምፁ በግልፅ ይሰማኛል
    አዝ------------------------//
    የልቦናዬ አይን ፈፅሞ ታውሯል
    አይኔን ፈውስልኝ በርጠሚዮስ ይላል
    አብዝቼ እጮሀለው ጌታ ማረኝ ብዬ
    በውስጤ እየታየኝ ሲምረኝ ጌታዬ
    አዝ-------------------------//
    አንተን አይሰማህም ይሉኛል ብዙዎች
    በኅጥያት ሰንሰለት ታስረሃል እግር ከወርች
    ስለዚህ አትልፋ ሲኦልን ጠብቃት
    እንደዚህ ቢሉኝም እጮሀለው ሳልታክት
    አዝ---------------------------//
    የከበበውን ሰው ገለል በሉ እያለ
    በደሌን በደሙ ዋጋ እየከፈለ
    ስለእኔ የሞተው ኢየሱስ ይመጣል
    የልቦናዬን አይን ገልጦ ያሳየኛል
    አዝ-----------------------//
    አብዝቼ እጮሀለው ጌታ ማረኝ ብዬ
    በግልፅ እየታየኝ ሲምረኝ ጌታዬ
    በውስጤ በደልስ ህይወቴ ዝላለች
    በአምላኬ ቸርነት ህይወት ካላገኘች

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +445

    በርተሚዮስ ነኝ አይነ ስውር ሚስኪን ከርቅ የሰማሁት የጌታይን ድምጽ ከቡዙ ሁካታ ጉርሙርሙታ መሃል የክርስቶስ ድምጹ በግልጽ ይሰማኛል የጌታ ድምጽ በግልጽ ይሰማኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር

  • @gologothatubeorthodoxmezmu565
    @gologothatubeorthodoxmezmu565 3 ปีที่แล้ว +434

    ፈጣሪ የበርተሚዮስን አይን እንደገለጠ፤ ፈጣሪ የእኛንም ልቡና ይግለጥልን ።አሜን 🙏🙏🙏

  • @NebiyatGirma
    @NebiyatGirma 3 ปีที่แล้ว +457

    ህይወቴን ሙሉ ማዳመጥ የምፈልገው መዝሙር
    /
    እየሱስ ሆይ አይኔን ግለጥልኝ

    • @Hiwiyemariyam-cq9pl
      @Hiwiyemariyam-cq9pl ปีที่แล้ว +2

      እንደ መናፍቃን እየሱስ አትበል

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 ปีที่แล้ว +1

      @@Hiwiyemariyam-cq9pl ኢየሱስ

    • @RuthMekonnen-cs1yf
      @RuthMekonnen-cs1yf ปีที่แล้ว +4

      ​@@staypostive6611አክብረው ነው ያለህ በእልህ ኢየሱስ አትበል ማለት ያለብህ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባው መድሀኒታችን አምላካችን ጌታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በል

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 ปีที่แล้ว +1

      @@RuthMekonnen-cs1yf እሺ እውነት ነው።

    • @betibeti409
      @betibeti409 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Hiwiyemariyam-cq9plእኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በሃሳብሽ አልስማማም ምክንያቱም መጻፍ ቅዱስ እራሱ እየሱስ ብሎ ብዙ ቦታ ጠርቶታል ገብርኤል ለመቤታችን ሲያበስር ስሙን እየሱስ ትይዋለሽ ብላአታል ስለዚ እየሱስ ይባላል

  • @degudegudebebe1194
    @degudegudebebe1194 2 ปีที่แล้ว +22

    እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ቤተሰቦቸ ከኦርቶዶክስ እና ከፕሮቴስታንት ቅልቅል ነን እሄን መዝሙር በጣም እወደዋለሁ ። ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

    • @DagnachewDagnachew
      @DagnachewDagnachew 6 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን ወደፈለከውወይምፈለክሽውአትወኚም-ሆን ም

    • @FisjAyheu
      @FisjAyheu หลายเดือนก่อน

      Ende ayebalm​@@DagnachewDagnachew

  • @mekdesmekdi3110
    @mekdesmekdi3110 4 ปีที่แล้ว +400

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว +123

    የአማኑኤል ቸርነት የእመቤታችን ፍቅር ይብዛልን የቅዱሳን መላእክት ተራዳይነት ከአለማችን ጋር ፀንቶ ለዘላለም ይኑር አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤አሜን አሜን አሜን።

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 4 ปีที่แล้ว +366

    🙏 አቤቱ ጌታዬ እንደ ሀጥያቴ ሳይሆን እንደ በቸርነትህ ማረኝ የኔ ጌታ 😭😭😭😭 ። አሜን

  • @meseretdereje25-uu9ky
    @meseretdereje25-uu9ky ปีที่แล้ว +34

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስለኔ የሞተው ኢየሱስ ይመጣል " እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።"
    (የዮሐንስ ራእይ 22:12)🎉🎉❤❤

  • @embialemerkebu1716
    @embialemerkebu1716 ปีที่แล้ว +4

    በርተለሚዎስ ነኝ አይነ ስውር ምስኪን
    ከሩቅ የሰማሁት የጌታዬ ድምጹን
    ከብዙ ሁካታ ጉርምርምታ መኸል
    የክርስቶስ ድምጹ በግልጽ ይሰማኛል
    የአምላኬ ድምጹ በግልጽ ይሰማኛል
    የልቦናዬ አይን ፈጽሞ ታውሯል
    አይኔን ፈውስልኝ በርተሚዮስ ይላል
    አብዝቼ እጮሀለሁ ጌታ ማረኝ ብዬ
    በውስጤ እየታየኝ ሲምረኝ ጌታዬ
    አንተን አይምርህም ይሉኛል ብዙዎች
    በኃጢዓት ታስረሀል እግር ተወርች
    ስለዚህ አትልፋ ሲዖልን ጠብቃት
    እንደዚህ ቢሉኝም እላለሁ ሳልታክት /2
    በርተለሚዎስ ነኝ አይነ ስውር ምስኪን
    ከሩቅ የሰማሁት የጌታዬ ድምጹን
    ከብዙ ሁካታ ጉርምርምታ መኸል
    የክርስቶስ ድምጹ በግልጽ ይሰማኛል
    የአምላኬ ድምጹ በግልጽ ይሰማኛል
    የከበበውን ሰው ገለል በሉ እያለ
    በደሌን በደሙ ዋጋ እየከፈለ
    ስለ እኔ የሞተው እየሱስ ይመጣል
    የልቦናዬን አይን ገልጦ ያሳየኛል/2
    አብዝቼ እጮሀለው ጌታ ማረኝ ብዬ
    በግልፅ እየታየኝ ሲምረኝ ጌታዬ
    በውስጤ በደልስ ህይወቴ ዝላለች
    ባምላኬ ቸርነት ህይወት ካላገኘች
    በርተለሚዎስ ነኝ አይነ ስውር ምስኪን
    ከሩቅ የሰማሁት የጌታዬ ድምጹን
    ከብዙ ሁካታ ጉርምርምታ መኸል
    የክርስቶስ ድምጹ በግልጽ ይሰማኛል
    የአምላኬ ድምጹ በግልጽ ይሰማኛል

  • @Userfortruth
    @Userfortruth ปีที่แล้ว +56

    ጌታ ሆይ በዚህ ዘመን ካለው ብዙ ጉርምርምታ እና ሁካታ መካከል ለምንገኝ ለእኛ የምህረት ድምፅህን አሰማን!

  • @abrehamephrem1302
    @abrehamephrem1302 3 ปีที่แล้ว +90

    Who else have been listening to this blessed hymn for more than a year?
    May God bless this man

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 3 ปีที่แล้ว +4

      Me. Yilma is such a blessed servant of God. I have been blessed and consoled by his hymns.

  • @ቅድስትወለተማርያም
    @ቅድስትወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +52

    ይህ መዝሙር ልቤን ስብር አደረገው ስወደው በሰመሁት ቁጥር አለቅሳለሁ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዘማሪያን ይልማ

  • @AbenuAtnafu
    @AbenuAtnafu ปีที่แล้ว +7

    የእግዚአብሔር ልጅ የእየሱስ ክርስቶስ ስም የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @loveeskinder2262
    @loveeskinder2262 3 ปีที่แล้ว +152

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @69zergebe
    @69zergebe 10 หลายเดือนก่อน +22

    ይልማ መዝሙር መስማት የጀመርኩት ባንተነው፡ ከመመሰጤም ብዛት ልመንን ምንም አይቀረኝም።ከልብ ዘማሪ ነህ እድሜህን ያርዝምልን።

  • @SolemenketyeblBelchaw-hf9zd
    @SolemenketyeblBelchaw-hf9zd 11 หลายเดือนก่อน +3

    የእናቴ ልጅ
    ይህ ዝማሬ ለዘመኑ መረጃ ይሁንልን
    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን አብዛልህ
    የእናቼ ልጄ ።

  • @NT-ww6hq
    @NT-ww6hq 4 ปีที่แล้ว +48

    አቤት ይህንን መዝሙር ስወደው በቃ ምን አለፋቹህ የይልማ ሁሉም መዝሙሮች ያስለቅሰኛል

    • @tewodrostilahun3801
      @tewodrostilahun3801 4 ปีที่แล้ว +2

      enenim btam nw ewwedew

    • @gfj6377
      @gfj6377 4 ปีที่แล้ว

      @@tewodrostilahun3801 ol ...mom.. onion.o
      .m. mm.m.ioioo.9m..common.kk
      ,oooooommpmo.9o you are the o.oooo.
      Wbbm m . M . . lmp.
      .OP
      . Om9
      P
      ..9
      .
      M .. . . . . .. . . . . mn m .
      On a regular on

    • @etefkebede1072
      @etefkebede1072 4 ปีที่แล้ว +1

      Zemare Maleketn Yasmalien 💚💛❤💚💛❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💚💛❤💚💚💛💛❤❤

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 5 ปีที่แล้ว +131

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @nardosdemeke7528
    @nardosdemeke7528 2 ปีที่แล้ว +170

    Am Protestant but I love Orthodox Songs they are so heart touching and have deep message
    God bless you🙏🙏🙏

    • @burasol6435
      @burasol6435 2 ปีที่แล้ว +16

      Please 🙏 come back to Orthodox tewahedo

    • @yosef283
      @yosef283 2 ปีที่แล้ว +7

      ተባረኪ❤❤❤❤❤

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 2 ปีที่แล้ว +3

      🤲🤲🤲❤❤❤

    • @mulemoluka6670
      @mulemoluka6670 2 ปีที่แล้ว +3

      Me too💛

    • @davekidink1437
      @davekidink1437 2 ปีที่แล้ว +7

      Come back to the reality

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 5 ปีที่แล้ว +257

    ለወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫።

  • @yemanetsegay3437
    @yemanetsegay3437 3 ปีที่แล้ว +72

    በጣም የሚወደው መዝሙር ነው ፡ ወንድማችን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን።

  • @ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ
    @ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ 5 ปีที่แล้ว +165

    👏😭😭😭😭አቤቱ እደ ሀፅያቴ ሳይሆን እደምህረትህ ብዛት ማረኝ ይቅር በለኝ
    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን👏👏👏

  • @bitaniyaeshetu392
    @bitaniyaeshetu392 3 ปีที่แล้ว +56

    አብዝቼ እጮሀለው ጌታ ማረኝ ብዬ በግልፅ እየታየኝ ሲምረኝ ጌታዬ በውስጤ በደልስ ህይወቴ ዝላለች ባምላኬ ቸርነት ህይወት ካላገኘች ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ማኅቶት ትዩብን ጌታ ይባርክልን

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 ปีที่แล้ว +3

    አሜን የኔወድም በፀሎት አስበኝ በጣም ግራ የገባኝ ነኝ ማለቴ በእምነቴ በኪዳነምህረት የሚመጣብኝን ፈፁሜ አወግዛለሁ እንግዲህ ከልጅነቴ ስሰማህ ነው ያደኩትግን ምታረገዋለህ አሰቃዪኝ ድግል ትድረስልኝ ሌላምን አቅም አለኝ

  • @leethiopian136
    @leethiopian136 3 ปีที่แล้ว +9

    ዛሬ የበርተሚወስን ታሪክ ሰምቼ እምነቱን አይቼ በጣም ደስ አለኝ፣ መዝሙሩን ልሰማ መጣሁ፣ የሱን እምነት ይስጠን፣ የሱን ጩኸት የሰማ የ ዳዊት ልጅ ክርስቶስ የኛንም ይስማ🙏

  • @AskWasKirub
    @AskWasKirub 2 ปีที่แล้ว +38

    አቤቱ ጌታዬ እንደ ሀጥያቴ(ሀጥያጥያታችን) ሳይሆን እንደ ቸረነትህ ልጆህን ይቅር ብለህ ኢትዮጵያን ጠብቃት🙏 🙏 🙏
    ''ቃለ ህይወት ያሰማልን''

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 ปีที่แล้ว +18

    የልቦናችንን አይን ይክፈትልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ መዘመራን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @GenetAlemu-z4c
    @GenetAlemu-z4c 19 วันที่ผ่านมา

    በ90 ዎች እደፀሉሎት ነበር የምጠቀመው የመጀመሪያው ዘማሪ ወንዶሰን አለሙ የዮሴፍ ቤተክርሰቲያን አገልጋ የነበረ ነው ባለህበት ቃለህይወት ያሰማልን ላችም እህቴ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 2 ปีที่แล้ว +5

    አጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዛምራን ውድ ወንድማችን የተዋህዶ እንቁዎች በሰማይ በቀኙ በክብር ስላሴ በምድር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @robelabel3190
    @robelabel3190 4 ปีที่แล้ว +37

    ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና እግዜኣብሔር በረኸት የብዝሓልኩም ኣሜን።

  • @fasicatube9733
    @fasicatube9733 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ከብዙ ሁካታ ጉርምርምታ መሀል የክርስቶስን ድምጽ መስማት መታደል ነው ከዚህ ቆሻሻና ትርምስምሱ ከወጣ ጥድፊያና ሁካታ ከበዛበት አለም የጌታን ድምጽ መስማት እውነት ንጹህ ልብና ሳይታክቱ መጣራት ማንኳኳት ያስፈልጋል።ደስ የሚል!!!!በጆሮ ሳይሆን በልብ የሚደመጥ መዝሙር

  • @rutharegu4836
    @rutharegu4836 3 ปีที่แล้ว +236

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን!

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላክን ያሰማልኝ በውነት ውስጤ የሚታደስበት መዝሙር ነው በጣም ነው ደጋግሜ የማዳምጠው ፀጋ ከእድሜ አብዝቶ ይስጥህኪዳነምህረት ትጠብቅህ አሜን ❤❤❤❤

  • @kongithenok1017
    @kongithenok1017 3 ปีที่แล้ว +27

    በርተሚዮስ ነኝ አይነስውር ምስኪን
    ደስ የሚል መዝሙሩ ነው

  • @ethiopiayoutube5356
    @ethiopiayoutube5356 2 ปีที่แล้ว +8

    ብሰማው እማልጠግበው መዝሙር ውስጤን ቦርቦሮ እሚገባ ዝማሬ በስማም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว +184

    አሜን በርጥሞስ ነኝና ማረኝ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yonasabebe
    @yonasabebe 4 ปีที่แล้ว +42

    yelebona ayene = sub - concious mind. If you don't really believe that your prayer wiil be answered when you pray (beweste eyetayegn simeregn getaye) then it will not reach to its destination. Believing means replacing any doubt that you have stored in your sub concious mind. The message of this song is really deep for me. It really touches me every time when i listen to it.

    • @abelalelgn1496
      @abelalelgn1496 ปีที่แล้ว

      በዉስጤ እየታይኝ ሲምርኝ ጌታዬ!!🙏

  • @samuelhayleeyesus1663
    @samuelhayleeyesus1663 10 หลายเดือนก่อน

    በርተሚዮስ ነኝ አይነ ስውር ምስኪን።
    ከሩቅ የሰማሁት የጌታዬ ድምጹን።
    ከብዙ ሁካታ ጉርምርምታ መሃል
    የክርስቶስ ድምጹ በግልጽ ይሰማኛል።
    የልቦናዬ አይን ፈጽሞ ታውሯል፡
    አይኔን ፈውስልኝ በርተሚዮስ ይላል።
    አብዝቼ እጮሃለው ጌታ ማረኝ ብዬ ፡
    በውስጤ እየታየኝ ሲምረኝ ጌታዬ።
    አንተን አይሰማህም ይሉኛል ብዙዎች ፡
    በሃጢያት ሰንሰለት ታስረሃል አቅተዎች፡
    ስለዚህ አትልፋ ፡ ሲኦልን ጠብቃት።
    እንደዚህ ቢሉኝም እጮሃለሁ ሳልታክት።
    -- አዝማች--
    የከበበውን ሰው ገለል በሉ እያለ ፡
    በደሌን በደሙ ዋጋ እየከፈለ ፡
    ስለኔ የሞተው እየሱስ ይመጣል ፡
    የልቦናዬን አይን ገልጾ ያሳየኛል።
    አብዝቼ እጮሃለው ጌታ ማረኝ ብዬ ፡
    በግልጽ እየታየኝ ሲምረኝ ጌታዬ።
    በውስጤ በደልስ ሕይወቴ ዝላለች ፡
    ባምላኬ ቸርነት ሕይወት ካላገኘች።
    -- አዝማች--

  • @Wedi_lewi
    @Wedi_lewi 4 ปีที่แล้ว +39

    በርጠሚዎስ ነኝ አይነ ስውር፥

  • @getahungebrye2449
    @getahungebrye2449 ปีที่แล้ว

    በጣም ከምወዳቸው ዘማሪዎች አነዱ ዘማሪ ሊቀመዝምር ቴዎድሮስ ነው ከልጅነቴ ጀምሮ ያደኩት ና እም ሳገለግል ብዙ ጊዜ የምዘምረው የሱን ዝማሬ ነው ግን ይህን ፀጋ በነፃ የሰጠው እግዚአብሔር ነው ጉባኤ ለጉባኤ አገልግሎት ተርተነው ከአንድም ሁለቴ እሺ ብሎ በመቅረቱ በጣም አዝኜበታሁ እኔ ብቻ ሳልሆን ምዕመኑ በሙሉ ነው መቼም አንድ ቀን ይክሰናል ብዬ አምናለሁ ... ቡታጅራ ደበረፂዮን

  • @EA-cx4lv
    @EA-cx4lv 4 ปีที่แล้ว +25

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን፡ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን። በድሜ በጤና ያቆይልን።

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 ปีที่แล้ว +3

    አብዝቼ እጮሀለው ጌታ ማረኝ ብዬ ዘመሪ ይልማ አይሉ የእርሶ መዝሙር ይለያል ነማይሰለች መንፈስን የሚያድስ የኛንም ልቦና ፈጣሪ ይክፈትልን

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 3 ปีที่แล้ว +18

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሀፅያቴ በዝቷል እደቸርነትህ ምህረትህን ስጠኝ 😔😔😔😔😥😥😥😥😥😥😥😥🙏

  • @aberakeltu318
    @aberakeltu318 3 ปีที่แล้ว +24

    በጣም ደስ የሚል መዝመር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Ethiomen1
    @Ethiomen1 4 ปีที่แล้ว +27

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነፍስን የሚያድስ መዝሙር ነው ያገልግሎት ዝመንህን ያርዝምልህ !!!

  • @bereketeliyas2479
    @bereketeliyas2479 ปีที่แล้ว +1

    ህይወቴን በሙሉ 24 ሰዓት ሙሉ ብሰማው ማልጠግበው የእግዚአብሔር ቃል ነውና አረ ወዴት ልሂድ

  • @soha3240
    @soha3240 4 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ማረኝ ይቅረ በለኝ
    አቤቱ እደሀጥ ሳይሆን እንደቸረነትህ ማረኝ
    ለወንድማችን በእውነተ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว +19

    የድንግል ማርያም ልጅ የአማኑኤል ሠላም ይቢዛልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว +14

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የእመቤታችን ፍቅር ይብዛልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።

  • @diyanayemariyamlij1033
    @diyanayemariyamlij1033 3 ปีที่แล้ว +23

    አንጥትን የሚያለም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @kokobayele520
    @kokobayele520 4 ปีที่แล้ว +25

    አቤቱ እደ ሀጢያቴ ብዛት ሳይሆን😭😭😭😭😭እደ ቸርነትህ ማረኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @soha3240
      @soha3240 4 ปีที่แล้ว

      አቤቱ ማረኝ ይቅረ በለኝ
      አቤቱ ማረኝ ይቅረ በለኝ
      አቤቱ እንደሀጥ ሳይሆ እደቸረነትህ ማረኝ

    • @zekibishaw7265
      @zekibishaw7265 4 ปีที่แล้ว

      Ye menafekaten Gente yaworeseln. Zemarei. Mlakete. Yasmaln. Kalehiwote yasemaln

  • @BettyMuket-b2h
    @BettyMuket-b2h 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን መዝሙር ከዛሬ 5 አመት በፊት ከሰው ሰምቸው ርእሱን አላውቅም ነበር እና TH-cam ላይ ፈለኩት ግን አላገኘሁትም ነበር እና ዛሬ ግን መዝሙር እየሰማሁ በነበርኩበት ጊዜ በድንገት ይህን መዝሙር ሰማሁት ማመን አልቻልኩም ነበር ለእናንተም የድንግል ማርያም ልጅ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @aynalemayni8728
    @aynalemayni8728 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ከምወዳቸው መዝሙሮች መሀል አንዱ ይሄ ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity 5 ปีที่แล้ว +40

    ቃለ ሂወት ያሰማአልን

  • @TheDailySpark360
    @TheDailySpark360 ปีที่แล้ว +1

    ወገኖቼ አንድ መልክት አለኝ ለሁላችንም። ይህም እግዚአብሔር በንሰሃ እንድንመለስ ከጥፋት መንገዳችን እንድንርቅ ፈጽመን ይፈልጋል በዚህ ጊዜ። በዓለም እንደሚያስፈልገን ሰርተን አምሮብን በመልካም መንገድ መኖርን አልከለከለንም አምላካችን የጠላው ሃጥያታችንን ነውና ሁላችንም ላለፈው ስህተታችን በመጸጸት ንሰሃ እንግባ ያኔ ሃይል ይኖረናል ጸሎታችን ጠላቶቻችንን ይጥላል የሃገራችንንም ትንሳኤ አምላካችን ያሳየናል።
    ንሰሃ ግቡ ተብለናል እንግባ!🙏🙏🙏

  • @habtechaklie2110
    @habtechaklie2110 2 ปีที่แล้ว +20

    ፈጣሪ የበርተሚዮስን አይን እንደገለጠ .... የእኛንም ልቡና ይግለጥልን ... አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @My-Ethiopia
    @My-Ethiopia ปีที่แล้ว +11

    የፈጠርከን ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያ ህዝብ ያንተን ድምፅ ናፍቀናል ናልንን🙏🏾😭😭😭

  • @monatkuye8394
    @monatkuye8394 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ የሰራዊት ጌታን እግዚብሔር ሆይ ማረን ይቅረቡልን ።። ዝማሬ መላእክት የሰማልን

  • @africanm6233
    @africanm6233 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰምቼ የማልጠግበው ማዝሙር ዝማሬ ማለአክትን የሰማልን በእድሜ በጤነ ጣብቆ የቆይልን

  • @hiwotmedia5038
    @hiwotmedia5038 5 ปีที่แล้ว +59

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ዕድሜና ጤና ይስጥህ።ሰላም ለሃገራችን፡ሰላም ህዝባችን፡ሰላም ለሃይማኖታችን ይላክልን ፈጣሪ።ጥሩ እንስራ ለ ማን? ለማንም። ፈጣሪ መልሶ ይከፍለናል።

    • @se2329
      @se2329 4 ปีที่แล้ว +2

      ለሁላችንም

    • @fisthgzhhejx649
      @fisthgzhhejx649 4 ปีที่แล้ว +1

      @@se2329 አሜን አሜን ።

    • @ሆሆማ465
      @ሆሆማ465 3 ปีที่แล้ว

      Ok!k!

  • @Compassion25
    @Compassion25 ปีที่แล้ว +7

    I am Protestant but love this song. God bless you brother.

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว +22

    የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ቸርነት የእመቤታችን ፍቅር ይብዛልን አሜን አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤አሜን አሜን።

    • @bezagebremedhine5102
      @bezagebremedhine5102 3 ปีที่แล้ว

      Amen!!!

    • @HiwetfunnySammy
      @HiwetfunnySammy 4 หลายเดือนก่อน

      ችግር ያለበት ነገር ቢኖር ❤ ውስጥ የባህር ኤሊ 🐢 ውስጥ የባህር ምግብ ምግብ ቤቶች አንድ የሽሮ ወጥ የሰዎች ዝውውር ውስጥ ያሉ ሰዎች ዝርዝር

    • @HiwetfunnySammy
      @HiwetfunnySammy 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@bezagebremedhine5102ውስጥ የባህር ምግብ ምግብ ቤት አለ ነገር ግን ላቀረቡት

  • @meseretmekoya-ir1rl
    @meseretmekoya-ir1rl ปีที่แล้ว

    ከዚ በፊት የሰማሁት መዝሙር ቢሆንም ትላንት ናዝሬት ኪዳነምህረት እንደ አዲስ ሰማሁ አደመጥኩ ...እግዚያብሔር ቀን አለው...ጌታዬ አይነልቦናዬን አብራልኝ...

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว +8

    የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን💚💛❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን።

  • @ber_tube
    @ber_tube 11 หลายเดือนก่อน +6

    "*
    በውስጤ በደልስ ህይወቴ ዝላለች
    በአምላኬ ቸርነት ህይወት ካላገኘች
    "

  • @tdotewahido1
    @tdotewahido1 4 ปีที่แล้ว +8

    ሊቀ መዘምራን እንቁ የተዋህዶ ልጅ ይልማ ሃይሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብደመጥ ብደመጥ የማይጠገቡ ግሩምና ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @wegtube-7949
    @wegtube-7949 2 ปีที่แล้ว +8

    የክርስቶስ ድምፁ በግልፅ ይሰማኛል ❤❤
    ......
    በግልፅ እየታየኝ ሲምረኝ ጌታዬ❤❤
    ...
    አሜን❤❤

  • @ephrembiruk6458
    @ephrembiruk6458 3 ปีที่แล้ว +17

    የክርስቶስ ፍቅር በኛም ላይ ይደርብን

  • @endalekinfe3391
    @endalekinfe3391 4 หลายเดือนก่อน

    በእምነቴ protestant ነኛ ዝማሬው በጣም ነዉ የወደድኮት። የሞተልኘ ኢየሱስ ይመጣል። ።God bless you

  • @wubalembitew2595
    @wubalembitew2595 4 ปีที่แล้ว +11

    ልብ የሚያሳርፍ ዝማሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብሩክ ሁን

  • @አባይነሸዳምጣዉ
    @አባይነሸዳምጣዉ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክትን ያሠማልን
    የምናምነው ነብሳችንን አረሰልን ተመስገን ወይመመረጥ
    ድስላክ እምታደረጉ ሰወች የፈቅር አምላክ ፈቅሩን ይሳልባችሁ
    ሲጀመር ከሰው መስመር ለምን ገብታችሁ ትሰማላችሁ
    መዝሙር እደምትሰሙ እርግጠኛ ነኝ
    ለመስማት እየገባችነው
    መሆን አለበት

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 4 ปีที่แล้ว +20

    ዝማረ መላክቲ የስመዓልና መምህረየ ልብኻ ዝትንኪፍ ቃል እግዚኣብሄር ኣምላከይ ተመስገን ፈጣሪ ትዋህዶ ኦርቶክስ ክኸውን ዝመርጽካኒ ክብርን ምስጋናን ንለላለም ነዓኻ ይኹን።

  • @-sewasiwtube6354
    @-sewasiwtube6354 2 ปีที่แล้ว

    የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ
    ዘመዴ ነህና አትጨክንብኝም።
    ድንግል ማርያም እናቴ ናትና አንተም ወንድሜ ነህ፤
    እንደቃየል ያለሁ ጨካኝ ብሆንም አንተ አቤል ይቅር በለኝ።

  • @amanualebazezew9377
    @amanualebazezew9377 3 ปีที่แล้ว +4

    ይህን መዝሙር በእግዛአብሔር ስም ጋብዛቹሀለው በተለይ ለተቦላው ለቅዱስ ጊወርጊስ ለሰንበት ተማሪወች ጋብዛችሆለው በእግዛአብሔር ስም በእመቤቴ ስም በስላሴ ስም

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว +5

    በቅዱስ ስእጋውና በኪቡር ደሙ የገዛን የድንግል ማርያም ልጅ የአማኑኤል ምህረት አይለየን አደራ አሜን ስሙ ይመስገን ይክበር አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤።

  • @ermiasaleum1830
    @ermiasaleum1830 2 ปีที่แล้ว +13

    የኛንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን።

  • @TigstSbhat-hv6wg
    @TigstSbhat-hv6wg ปีที่แล้ว

    አምላኬ ሆይ ይቅር በለን የታመሙትን ልክ እንደ በርተሚዮስ ማራቸዉ

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว +8

    የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን።

  • @hunachewbelay7598
    @hunachewbelay7598 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ በምህረትህ ብዛት መልካም የሆነውን መንገድህንና ድምጽህን መስማት እንድችል እርዳኝ፡-አሜን፡፡

  • @kokobayele520
    @kokobayele520 4 ปีที่แล้ว +84

    አቤቱ እደኔ ሀጢያት ሳይሆን እደቸርነትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ይቅር በለኝ

  • @RagoDavid-vk8fc
    @RagoDavid-vk8fc ปีที่แล้ว

    Zemari yeleman URAEL CHERCH TEWAHEDO MEZEMUR betam yemakeberew awaki wish you long live .I'm growing URAEL hope once atime can visit us south Sudan JUBA kedus Mikael I'm proud u , hullum MEZEMUR HIWOT yezerubegnal tebareklegne

  • @ermiabrham2837
    @ermiabrham2837 4 ปีที่แล้ว +13

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @MimiTegenu
    @MimiTegenu 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለእውነት የይልማ ምዝሙር ሰሰማ ም ድር አለማዊ ነገሮች ሁሉ ያሰጠሉኝአል ምንያክል የተባረክ በፈጣሪ የተመረጠ ሰው ነው ፈጣሪ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ 🙏🙏🙏

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንተን አይሰማህም ይሉኛል ብዙዎች😢 በሓጥያት ሰንሰለት ታስረሃል እቅተዎች😢 ስለዚህ አትልፋ ሲኦልን ጠብቃት😢 እንደዚህ ቢሉኝም ጮሃለው ሳልታክት😊❤ ስለኛ ስለ ሓጥያተኞች የሞተልን አባት አለን😢

  • @marituayele1224
    @marituayele1224 5 ปีที่แล้ว +31

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው
    @እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 ปีที่แล้ว

    በርተሚወስ ነኝ አይነ ስውር ምስኪን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንንንን
    አቤቱ ጌታ ሆይ የድንጋይ ልቤን አውጣ እና የስጋ ልብ ስጠኝ በፍቅር አይኖችህ ተመልከተኝ

  • @awmedia1519
    @awmedia1519 5 ปีที่แล้ว +60

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

    • @esknderg.kiristos3548
      @esknderg.kiristos3548 3 ปีที่แล้ว

      አሜን። መንግስተ ሰማያትን አዉርስልን።

  • @burtukanbeza4454
    @burtukanbeza4454 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል የሚመስጥ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ሆይ እደ በደላችን ሳይሆን እደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን 🤲🤲🤲😭😭❤️❤️❤️⛪⛪⛪💒💒💒🙏🙏🙏

  • @EnduAddis
    @EnduAddis หลายเดือนก่อน +1

    Yeabatache yertelmiyes amelake yegenme lebona yabralen.

  • @Hr-ez3ug
    @Hr-ez3ug 4 ปีที่แล้ว +3

    ይልምይ መዝሞሮችህን ብሰማ ብሰማ አልጠግባቸዉም በዉነት እድሜህን ያርዝምልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያርግልን

  • @HiwotTadeleHeiw
    @HiwotTadeleHeiw ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር አምላክ የበርተሚዮስን እንዳበራ የኛንም አይምሮ ይግለጥልን

  • @kedussolomon8184
    @kedussolomon8184 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚደርሰው የለም ይህንን mazmur በቃ ስሰማው ውስጤን ያመኛል

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 3 ปีที่แล้ว +2

    በትረሚዎስነኝ አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 2 ปีที่แล้ว +3

    የይልማ መዝሙር በስደት ላይ ሆኜ የዳንኩበት የተፈወስኩበት ሀይል ያለው መዝሙር

  • @ZemenuNega-c8h
    @ZemenuNega-c8h ปีที่แล้ว

    ልብ ሰባሪ መዝሙር በእውነት ዘማሪ ይልማ ሁሌም በጤና ኑርልን!!!!

  • @genetayalew8738
    @genetayalew8738 4 ปีที่แล้ว +8

    አጥትየሚያለመልም ዝማሬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ አሜን

  • @መዲሂዊ
    @መዲሂዊ 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው, እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻