/አቡነ ሀራ ድንግል / ገዳም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 28

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzabeher yimesgn ehite werkye enkuan dehna metashi amen enkuan abro aderesen aderesachihu kale hiwotin yasemalen yamet sew tibelen amen ❤❤❤❤❤

  • @mintesnot
    @mintesnot 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @-4587
    @-4587 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🌺🌷🌷🙏💖

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እዴት ደስ ይላል እኛም ለደጁ ያብቃን

  • @maraki29tube
    @maraki29tube 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል በረከታቸዉ ይደርብን አሜን

  • @kidestyoutube27
    @kidestyoutube27 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንውድ እህቴ ኢትዩጵያዊያን ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለሕዝቦቿ ይሁንልን የሠላም አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን እናቴ እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን አችጠብቂያት አሜን

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን በእውነት በረከታቸው ይደርብን 💐💐💐🙏

  • @tgtube845
    @tgtube845 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአመት ሰው ይበለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ❤️🙏

  • @amaretube1221
    @amaretube1221 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen zimare melayket yawarselen

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 2 ปีที่แล้ว

    selameshi yebeza enkuan dana metashi🌷🌷🌷🌷
    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን አደርሳችሁ😍😍😍

  • @Emebet350
    @Emebet350 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ እማ ባለሽበት የክርስቶስ ሰላም ብዝዝዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ እህቴ በጣም ዳስ እሚል ነበር ስላስጎበኘሽን እናመሰግናለን

  • @kalkidan
    @kalkidan 2 ปีที่แล้ว

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ💖💖💖💖❤❤❤❤🙏🙏💝💝

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን

  • @tube8360
    @tube8360 2 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ ስላምሽ። ይብዛልኝ። እህት እንኳን። አብር አደርስን እልልልልልልልልልል አሜንንንንንንንንን

  • @kbtube3044
    @kbtube3044 2 ปีที่แล้ว

    Selam le anchi yihun wudua enkuan aderesesh ye abatachin ye Abune hara dingil begna layi adro yinur Amen

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ሰላም እዝነት አይለያችሁ

  • @ruhamatube1595
    @ruhamatube1595 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤ ና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በየአላችሁበት ሰላማችሂ ይብዛ ዋው እንዴት ያምራል አቤት ውበት

  • @-4587
    @-4587 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም የኔ ውድ እንካን በሰላም መጋሽ💖🙏🌷🌺

  • @abelfox1
    @abelfox1 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ምዉድሽ በጠም ምርጥ ቆይታ ነዉ

  • @ETENESH
    @ETENESH 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሳገን እንኳን ደና መጣሺ የምወድሺ በእውነት ደስ የሚል ቆይታዎች ነበር በዚህ ቀጥይበት ካንች ብዙ እንጠብቃለን እናም የኔውድፋጣርሀገራችንን ሰላምያድርግልን በስዳት ያለነንም ለሀገራችን ያብቃን አሜን

  • @seni7092
    @seni7092 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @hiwanabebetube
    @hiwanabebetube 2 ปีที่แล้ว

    Selam wariqiye ikuwan dena mexash kezi ke qidusu sifira egizabiher wado inaa feqido yasatifen 🙏

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 ปีที่แล้ว

    ወርቋዬ እዴትነሽ እማ 😍😍😍😍

  • @misalakebede
    @misalakebede ปีที่แล้ว

    የት ነው በማሪያም ቦታው የምታውቁ ንገሩኝ

    • @worknesh5954
      @worknesh5954  ปีที่แล้ว

      ከባህር ዳር ወጣ ብሎ አቡነ ሀራ ዘድንግል ገዳም ነው 🙏

    • @worknesh5954
      @worknesh5954  ปีที่แล้ว

      ከባህር ዳር ወጣ ብሎ አቡነ ሀራ ዘድንግል ገዳም

    • @misalakebede
      @misalakebede ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እህቴ ማሪያም ትስጥልኝ

    • @misalakebede
      @misalakebede ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ