ልዩ የፋሲካ ዋዜማ ፕሮግራሞች አውደዓመት አውደዓመት የሚሸቱ በቅዳሜን ከሰዓት /መልካም ፋሲካ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

ความคิดเห็น • 107

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 ปีที่แล้ว +5

    ዮኒ እጅግ በጣም ትልቅ ስጦታ ነው የሠጠችህ ለእኔ ቁርአን ቢሆን የተሠጠኝ እደምደሰት ስላማውቅ ያተም ስጦታ ቢሲካ ነው!!!

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +12

    እኳን አብሮ አደረሰን ልብ ይነካል የሁሉም ልብ ነው የነካው የዘንድሮ ግጭት

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋው እንኳን አደረሳችሁ መላው የኢትዮጲያ ሕዝብ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ አስቀናቹን እኛንም አላህ ከስደት በሰላም ለሀገራችን አብቅጦን አመትባልን ከቤተሰባችን ጋር ለማክበር ያብቃን

    • @yusufyasin4082
      @yusufyasin4082 2 ปีที่แล้ว

      besmam edat des edemel metshf kedues metadel

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ስጦታ ነው እህቴ ተባረኪ ዮንዬ አንተም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ለተዋህዶ ልጆች በያለንበት መልካም በዓል ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @Alexview2121
    @Alexview2121 2 ปีที่แล้ว +2

    ይገባሀል ዮኒ ይህን መልካም ባህሪህን አይቀይርብህ የሰው መውደድ ከፈጣሪ የተሰጠህ ነው

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት መጽሐፍ ቅዱሱ ይዛ የመጣችዋን ልጅ በጣም ነዉ ያደነኳት ዮኒየ ጥሩ በመሆንህ ሰዉ ሁሉ ይወድሀል እሄ ደግሞ እግዚአብሔር የሰጠህ ፀጋ ነዉ ስለዚህ ጌታን በማወቅ ወደ ክርስቶስ እንድትመጣ እጋብዝሀለሁ ::

  • @BethelBar
    @BethelBar 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁላችሁም እንኳን አደረሳችው!"ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክ ጥሩ ሰው ነህ ትህትና ሁሌም ልብስ ይሁን!" በጣም ነው የማከብርህ::
    እግዚአብሄር ሀገራችን ይባርክ::

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 ปีที่แล้ว +17

    ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ እንኳን ለዚህች ለተቀደሰች ለቀዳም ሥዑር በሰላም፥ በጤና፥ በፍቅር አደረሳችሁ/አደረሰን🙏
    ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሉን በመንካት ይቀላቀሉን🌷

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን...!!!ወብ ታዳጊዎች

  • @amanmeloh7429
    @amanmeloh7429 2 ปีที่แล้ว +1

    ዩኒ አክባሪህ ነኝ በጣም እንወድሀለን ስርአትህ ሁሉ ነገርህ ትልቅ ሰው ነህ ክበርልን ለሁላችሁም መልካም በአል ዩኒ ያሰብከው ይሳካልህ

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ልብ ያረሰርሳል እደጉ ተመንደጉ ኢትዬጵያዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ዬኒዬ ይገባሀል

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን 😘😘 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

  • @mot2116
    @mot2116 2 ปีที่แล้ว

    ልብ ብሎ ላስተዋለዉ..እነዚህ ታዳጊ ድምፃዉያን ያስተላለፉት መልእክት ትልቅ አፅንኦት እና መጠይቅ ልንሰጠዉ የሚገባን ነዉ። ከእነ ሕሳቤያዊ የዜማ ጥንቅራችሁ በርቱ!..ተበራቱ።

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ይገባሀል በጣም ትትናህ ለየት ያለ ነው ሰው አክባሪነትህ ኧረ ስንቱ ለየት ያልክ ሰው ነህ ወላሂ ትለያለህ በዚሁ ቀጥል እህታችንም በጣም እናመሰግናለን ቤዚየ ቢኖረኝ እኔም ብሰጥህ በርታ🙏🙏😍😍

  • @መሀተቤንአልበጥስም
    @መሀተቤንአልበጥስም 2 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የአመት ሰዉ ይበለን 🙏🙏🙏እኛንም ከስደት መልሶ እደዚህ እድናከብር ፈጣሪ ይርዳን በስደት ያላቸውን እህቴ ወንድሞቼ በአላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ 🙏❤️🤗💚💛❤️

    • @tgalmey8713
      @tgalmey8713 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @ሶልያናእማፍቅር
      @ሶልያናእማፍቅር 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen amenn

    • @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 ปีที่แล้ว

      አባካችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰቅለት በአል እንኳን አደረሳችሁ ብላችሁ ፃፉ ወይም ለጌታ ለኢየሱስ ክርሰቶሰ ብላችሁ ፃፉ ዉዶች ኢየሱስ ብቻ አትበሉ ለጌታችን ብላችሁ ፃፉ

    • @መሀተቤንአልበጥስም
      @መሀተቤንአልበጥስም 2 ปีที่แล้ว

      @@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ ይቅርታ አስተካክያለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🤗

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 ปีที่แล้ว +3

    ለመላው የክርስትና እመነት ተከታዮች እንኮን አደርሳችው ለብርሃን ተንሳየው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋዋዋዋ የአረጌ እና ጓደኞቹ ልጆች አሪፍ ሙከራ ነው ጠክሩ ብዙ ተስፋ አይቸባቸኋለሁ በርቱ 😍😍😍👏👏✌👍

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 2 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ሀገራችንን ሠላምአድርጎልን በየአመትባሉተውበን በደሥታየምን አሣልፍ አላህያድርገን

  • @fathiyafath3090
    @fathiyafath3090 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @abdk5315
    @abdk5315 2 ปีที่แล้ว +4

    ለልጆቹ 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @metsehafesamuel2453
    @metsehafesamuel2453 2 ปีที่แล้ว +2

    betam migermu lijochn slasayachun betam enamesegnaln what a performance zema tesfayeoch bertuln

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን 😘😘 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

  • @hamudhassen9481
    @hamudhassen9481 2 ปีที่แล้ว +1

    Woow liyu nachu zare, egna ethiopiawean megeltse zema , this what we are, teleyayeten manleyaye , 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤❤👍👍👍👏👏👏🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 ปีที่แล้ว +4

    ዮኒ እኔም እወድሐለሁ 🥰

  • @furtunazerabruk2871
    @furtunazerabruk2871 2 ปีที่แล้ว +1

    Stotawu demo betam des ylal,,, best gift ever,, edlenja nek yoni dear ygebahal

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን 😘😘 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሰን ወገኖቼ😍

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 ปีที่แล้ว +3

    ልብ ይነካል ዘፈኑ😭

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 ปีที่แล้ว

    በኢየሱስ ስም ትልቅ ስጦታ ነው እህቴ ተባረኪ የወናስ አብበው እባክህን እውነት እዛ ውስጥ አለ

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen ekwan Abrw adersen 🥰💕💕💕💕💕

  • @lidiataddesse2939
    @lidiataddesse2939 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ሉላ 'ልበሽ ይመርብሽ' 👗 ነሽኮ ደሞ ከለዛ ጋር 👌😍

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን 😘😘 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 ปีที่แล้ว

    💚ኢትዮጵያዬ
    💛ሰላምሽ
    ❤ይብዛልኝ የጠላሽ ይጠላ💚💛❤

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +4

    ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 2 ปีที่แล้ว +4

    ታምራላቹ

  • @helenadonai1572
    @helenadonai1572 2 ปีที่แล้ว +3

    Yoni ygebawal ! 👍🏼

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም አመትበአል

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን 😘😘 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

    • @emebetaberatube8924
      @emebetaberatube8924 2 ปีที่แล้ว

      @@Allkebulan ቤተሰብ ነኝ ብሮ አንተም ቤተሰቤ ሁን

  • @እመቢቲማርያም
    @እመቢቲማርያም 2 ปีที่แล้ว +2

    ዩኒእንካንአደረሳቹው:ፅጌም:ሁላቹም🙏🙏🙏🙏

  • @betelhemsuga1083
    @betelhemsuga1083 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow Eigizaheber yibarikachu

  • @abebaali8933
    @abebaali8933 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ይገባአል ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኮን አደረሳችው

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 ปีที่แล้ว

    ዮንዬ ልዮ እኮ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @خادمهخادمه-ظ6ت
    @خادمهخادمه-ظ6ت 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እሸውላሌ እያልን ነው እምንሳልፈው ዛሬ ደሞ በሰደት ነኝየዛሬ አመት እገባለሁ እንደ ፈጣሪ ፈቃደ 🙏🙏🙏

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ
    @ህይወትየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    wow ስታምሩ
    እንኳን አደረሳችሁ

  • @meronmatiwos936
    @meronmatiwos936 2 ปีที่แล้ว

    Yone yegebahale tebarek

  • @etheth9843
    @etheth9843 2 ปีที่แล้ว +10

    ለምን ዮኒና አብርሀም የሀገር ልብስ አለብሱም እንደ ሴቶች
    🙄🙄

  • @massitube4846
    @massitube4846 2 ปีที่แล้ว +2

    Wowww so amazing

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳቹ ebs ዎችዬ

  • @furtunazerabruk2871
    @furtunazerabruk2871 2 ปีที่แล้ว +1

    Yehabesha Kemisachu yamral,,, ,,,

  • @romanfelka53
    @romanfelka53 2 ปีที่แล้ว

    አሜንእሜን

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 ปีที่แล้ว

    ዬወንዬ የኔ መልካም ይገባሃል ትለያለህ እኮ በሁሉም ነገር

  • @hagerdawit8707
    @hagerdawit8707 2 ปีที่แล้ว +1

    Stamru💝melkam yetnsae beal⛪

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን 😘😘 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

  • @romanendale1862
    @romanendale1862 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @keneniyoutube
    @keneniyoutube 2 ปีที่แล้ว

    Bagaa itin sin gayee duwaa kawuu goftaa kenya iyasusin ebs tv [ebs is my best friend] i am from Jordan

  • @salansalam4740
    @salansalam4740 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገባዋል

  • @samrubelgu2113
    @samrubelgu2113 2 ปีที่แล้ว +2

    Yoniye melkam sew neh wedme

  • @sasisamuka8023
    @sasisamuka8023 2 ปีที่แล้ว

    I love the songs really love it😍😍😘😘

  • @fikrtemamo8721
    @fikrtemamo8721 2 ปีที่แล้ว +1

    ዬኒ መልካም ሰዉ ፈልቅልቁ

  • @eyobabebe7438
    @eyobabebe7438 2 ปีที่แล้ว

    Ayizosh ethiopiyaye 💚💛❤🙏🙏

  • @salansalam4740
    @salansalam4740 2 ปีที่แล้ว

    እኳዋን አብሮወ አደርስን

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 2 ปีที่แล้ว +1

    ቂቤ ለምን በሽቶ እቃ ኣይቀመጥምና በልተው ሲጨርሱ ፊን ፊን ማድረግ ነው

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኛ ሻቃሎች እየተደማመርን እንዝናና 😍💚💛❤ በጣም ከፍቶኛል በሃል ሁለም በሰው አገር😭

  • @tube-ro9mp
    @tube-ro9mp 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅዳሜ ከሰአቶች ሳይፈሰግ ፈሰጉ

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 2 ปีที่แล้ว +3

    ዮንዬ ይገበዋል

  • @hherut5237
    @hherut5237 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁንኮ እንዳቅም የሚባልበት ጊዜ አይደለም

  • @ninasol8266
    @ninasol8266 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 ปีที่แล้ว

    ቅዳሜዎች ጠጂ ነው የምትጠጡ

  • @alemzewudtamiru2835
    @alemzewudtamiru2835 2 ปีที่แล้ว

    Inkwan aderasachu ebs

  • @etaneshtesfaye424
    @etaneshtesfaye424 2 ปีที่แล้ว +2

    Yegebhal yoni

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን 😘😘 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 2 ปีที่แล้ว +2

    ጸጊ ምርጧ ልጅ

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 ปีที่แล้ว

    እረ አብርዱት ሰለቼን እኮ ተወዳል ተወዳል እያላችሁን ውጭ ያለነው አገራችን እዳንጠባ ነዎ?

  • @addiscustomt-shirt2578
    @addiscustomt-shirt2578 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭

  • @eliashailu7247
    @eliashailu7247 2 ปีที่แล้ว

    ebakatu atenokakeru

    • @eliashailu7247
      @eliashailu7247 2 ปีที่แล้ว

      tekebaberu its big media so many peoples saw you

    • @eliashailu7247
      @eliashailu7247 2 ปีที่แล้ว

      bateleye edema senasa react yemetadergubet yetarem

    • @eliashailu7247
      @eliashailu7247 2 ปีที่แล้ว

      yones is a boss

  • @addiszemenbezabeh433
    @addiszemenbezabeh433 2 ปีที่แล้ว +2

    እር ባካችሁ ክክክክ ከቃላት መጨርሻ ስታስጠሉ በጣም ያቅለሽልሻል

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን 😘😘 👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊

  • @alemzewudtamiru2835
    @alemzewudtamiru2835 2 ปีที่แล้ว

    Yigaabawal yon

  • @chaltuethiotube962
    @chaltuethiotube962 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @theoneandonly3982
    @theoneandonly3982 2 ปีที่แล้ว

    Gobezoche nachew

  • @berhanumadebo2498
    @berhanumadebo2498 2 ปีที่แล้ว

    Inkohn malawo 🇪🇹 hizibi laiyesus kirstos tinsae bal basalami adersachiw Imiye Ethiopia lazalalem tinur

  • @hiruttesfaye151
    @hiruttesfaye151 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🙏😥😥😥

  • @misginatube2075
    @misginatube2075 2 ปีที่แล้ว

    tiwum zama nw ayzuachu bertu

  • @alemtessema8753
    @alemtessema8753 2 ปีที่แล้ว

    Kedame keseatoche enwedachuhalen yezarew leyu nw melkam beal yehunelachu ke lasevgas

  • @your-americandoc6577
    @your-americandoc6577 2 ปีที่แล้ว

    Lula is drop dead gorgeous!

  • @amelewerkshawel3197
    @amelewerkshawel3197 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ይገባዋል ትህትናህ ብቻ ይበቃል

  • @Abawtes
    @Abawtes 2 ปีที่แล้ว

    ye Abresh ye Teju keld temechegne... Melkam fasika!

  • @romanfelka53
    @romanfelka53 2 ปีที่แล้ว

    ውው

  • @kalkidantewabe8942
    @kalkidantewabe8942 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @Furtukee
    @Furtukee 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭