ዘጠነኛው ሺ ክፍል 04 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 04

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 169

  • @ااب-ش6ش
    @ااب-ش6ش 2 หลายเดือนก่อน +67

    ውድ ያገሬ ልጆች በሰው ሀገር ችግር አይድረስባቹ 😢እኔ የስምንት ወር እርጉዝ ነኝ ስራም ስርቼ ብር ቆጥቤ ነበር ግን ሞሮካዊ ሰራተኛ አምጥቶ ነበር በማሀል ታመመችና አሳፈሩዋት ግን ስትሳፋር የኔን ብር የስድስት ወር ደሞዜን ሰርቃኝ ሄደሽ ባሌም ተያዘብኝ ብቻ ግራ ገብቶኜል እባካቹ በምትችሉት እርዱኝ ሚዲያ ላይም መውጣት ፈራው የሰው ፊት ከባድ ነው😢

    • @كونفيكون-ك1ص
      @كونفيكون-ك1ص 2 หลายเดือนก่อน +5

      አገርሽ ግቢ አትቸገር ዘንድሮ ስራም የለ የሚተባበርሽም አይኖርም 🎉🎉🎉 ብቻ ከባድ ነው

    • @huseenalii8641
      @huseenalii8641 2 หลายเดือนก่อน +4

      ለምን ይሀን ያህል ገንዘብ በጅሽ ትይዣለሽ የሚታመን ሰዉ ጋር አታስቀምጭም አይዞን አብሽሪ የምንችለዉን እናግዝሻለን ጎደኛ ቤተሰብ ቢኖርሽ ጉርፕ ቢከፍቱልሽ ሰዉ የሚችለዉን ያግዝሻል አብሽሪ

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 2 หลายเดือนก่อน +6

      እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ

    • @munanure5090
      @munanure5090 2 หลายเดือนก่อน +8

      የሄድሽው ልትሰሪ ወይስ ልተወልጂ

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 2 หลายเดือนก่อน +6

      አይዞሽ ለማንኛዉም እዳትበሳጪ እሰዉ ሀገር መናደድ ጥሩ አደለም እዴት እንርዳሽ

  • @Kaltubehabeshatube
    @Kaltubehabeshatube 2 หลายเดือนก่อน +64

    የ9ሺ አድናቂዎች የት ናች እስኪ እንያችሁ❤

  • @NArdosNavi
    @NArdosNavi หลายเดือนก่อน +4

    ተመስገን ጩቢቲ መዝፈን አቆመ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 2 หลายเดือนก่อน +34

    በምን ልባቺን እንሳቅ ልባቺን ቆስሎዋል ኤር የምንሳማው ሁሉ ይዘገንናል ፍትይ ለሄቫን 😢😢😢😢

    • @amaamm8606
      @amaamm8606 2 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢😢😢😢አሁንስ ማበዴ ነው አልቻልንም😢😢

    • @tiz59905
      @tiz59905 หลายเดือนก่อน +1

      ሚዲያ ላይ የምሰማው ነገር እንዴት ይዘገንናል የሰሞኑ ደግሞ ይለያል

    • @Mareyamenat-ot2qo
      @Mareyamenat-ot2qo หลายเดือนก่อน +1

      Yesamete wera becha Ono edayeker ferawe

    • @Dare-py5vv
      @Dare-py5vv หลายเดือนก่อน

      እኔም 😭

    • @eduyezabli5672
      @eduyezabli5672 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💘💘💘💘💘

  • @TemesgentarikuKiphe
    @TemesgentarikuKiphe 2 หลายเดือนก่อน +26

    "ያንተ ማለት የኔ የኔ ማለት የኔ " አላለም😂

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 หลายเดือนก่อน +19

    የውሮ ልጅ አሻንጉሊት ናት እንዴ ለምን አናያትን አይ ውሮ 😂😂😂😂😂

  • @kutbul_habesha
    @kutbul_habesha หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ሲትኮም ግን አላይም ብሎ እንደኔ የሚያይ😂😂😂😂

  • @عبدوعبدو-ه1د7ث
    @عبدوعبدو-ه1د7ث 2 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬው ደሞ ይለያል
    ወየው በሳቅ ፍችር አልኩኝ 😂😂🥰🥰❤

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጨባዉ አዲናቂህ ነኝ

  • @EfrataEfrata-uz3xk
    @EfrataEfrata-uz3xk 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣህ ዳጊየ❤❤❤

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 2 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂ጩቢቲ ሙዚቃ ናፈቀን
    ረዱ / ስናፍቅሽዬ የምር ታሳዝኝኛለሽ ..😊

  • @Natinobel
    @Natinobel 2 หลายเดือนก่อน +7

    ያንተ ማለት የኔ የኔ ማለት የኔ ነዉ😂😂😂😂😂😂ጩቢቲ

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o 2 หลายเดือนก่อน +18

    የመዳምቅመሞች እዴናችሁየማታ እጀራ ይስጣችሁ

  • @KasmaMultimedia
    @KasmaMultimedia 2 หลายเดือนก่อน +5

    የአገሬ ልጆች ዘና በሉ
    የደስታ ቀን ነው አትዘኑ
    .
    .
    .
    .
    .
    .

  • @Tenaye-o8r
    @Tenaye-o8r 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደና መጣቹሁ ጋይስ ዛሬ እሁድ ነው እንዴ በፊት እሁድ ቀን ነበር የመጡት 😂😂😂😂

    • @burtgnnega9941
      @burtgnnega9941 หลายเดือนก่อน

      ቀኑም ዞረብን ጎበዝ

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 2 หลายเดือนก่อน +10

    ውሮ እናቷ ሞሆኖን ሰምታ ነው አይ ጩቢቲ😂😂😂

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 หลายเดือนก่อน +1

    Great Art❤️!

  • @AddisSewnet
    @AddisSewnet 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዉርየ አንደኛ የድራማዉ ድምቀት አንችነሽ ቆንጆ

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቆይ የሚያወሩት ለምንድነዉ በአንድላይ የማይሆነዉ የሚያወሩትና እኛጋ የሚደርሰዉ ድምፃቸዉ ይራራቃልኮ

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም 2 หลายเดือนก่อน +5

    😢የቁማር ሱስ የወንድሜን ሕይወት ያበላሽ የኔንም ጭምር

    • @Samuel-rv3kr
      @Samuel-rv3kr หลายเดือนก่อน

      ገና በዚህ አያያዛቹ የናትንምሂወት እንዳያበላሸዉ ፍራ😂😂😂😂

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 2 หลายเดือนก่อน +4

    አረ የልጅቷን ፊት አሰዩን
    👉 😂 ጨበው ደግሞ የከድኩዋቸው አላለም🤣

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 25 วันที่ผ่านมา

    Love you guys ❤❤❤❤❤ 0:10

  • @HneHanecho
    @HneHanecho หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @neba1034
    @neba1034 2 หลายเดือนก่อน +17

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @super12star
      @super12star 2 หลายเดือนก่อน +2

      ጅላጅል

    • @Natinobel
      @Natinobel 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጀዝባ😂

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu 2 หลายเดือนก่อน +1

      በየቀኑ ልመና አይሰለችህም ዘመናዊ ለማኝ ሆሆሆይ😅😅😅

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 2 หลายเดือนก่อน +1

      አትሰዳደብ ስድብ ነዉርነዉ በዉነት

    • @Pamfalonxfan
      @Pamfalonxfan 2 หลายเดือนก่อน

      saysera mibela anfelgm

  • @ፉፊቢንትሠኢድ
    @ፉፊቢንትሠኢድ หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳች በርቱ

  • @DejenZeray
    @DejenZeray 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉🎉abay gin man now wruye😂😂😂🎉

  • @ኢማንሚዲያ
    @ኢማንሚዲያ 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ዘጠነኛው ሺ በፊት እከታተላቸው ነበር አሁን ግን አይቻቼው አላቅም እስኪ ልሹፋቸው በዛውም ኮሜንቴን ያያችሁ አትለፉኝ ያዙልኝ አንድ ሺ አስገቡኝ

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ere wereyyee ❤❤lejitwan tita redu ga litegna 😆😆😆😆😆😆😆

  • @AbebawTilahun-n1c
    @AbebawTilahun-n1c หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ምርጧች ሰወዳችሁ :ውረዬ ግን ልታስንቅልኝ ነዉ!

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ ቅዳሜ አይደለ እንዴ እንዴት ተለቀቀ

  • @bethyeaserat9599
    @bethyeaserat9599 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ

  • @AdilBob-vx7bm
    @AdilBob-vx7bm 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mekinaw yetegechebet seweye demtu ke qana tv ley misera new mimeslew 😮😮😮 seberat ley

  • @AbduAbdu-b7f
    @AbduAbdu-b7f 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቡ ና ረዱ ግን የምር ወንድም እና እህት ይመስላሉ 😊😊😊😊

  • @suraphel_L
    @suraphel_L 2 หลายเดือนก่อน +2

    iPhone pro max lol 😂 😅😅😅😅😅

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 2 หลายเดือนก่อน +1

    ናፈቃችሁን እኮ

  • @rufaelabera5831
    @rufaelabera5831 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ተመችቶኛል ለገችማ አይገባዉም

  • @super12star
    @super12star 2 หลายเดือนก่อน +6

    የጩባው አጅናቂዎች👍

  • @destadogiso-ji4em
    @destadogiso-ji4em 2 หลายเดือนก่อน

    fota becha new menem lij yelem from my points of view !! sound effect ye hetsan yasgebalu

  • @HabenHaben-o4y
    @HabenHaben-o4y 2 หลายเดือนก่อน +3

    We Like you

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ልጅ ተከራዩ ሰውን ማጃጃል ሰለቸኝ ተከራዩ ለአንዴ ቀረፃም ቢሆን

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 2 หลายเดือนก่อน

    Enkwan dehna metah zetenegnoche 💝💝bertu

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq หลายเดือนก่อน +2

    ጩባው ከአራት አመት በፊት የለበሰው ሸሚዝ እንዴት አላለቀም እስካሁን ደግሞ ለበሰው😂😂😂

  • @Abav1221Asbshavnsox
    @Abav1221Asbshavnsox หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዉዲ የአገሬ ልጆች

  • @mesega5963
    @mesega5963 หลายเดือนก่อน +2

    YANTE MALET YENE YENE MALET YENE🥰🥰🥰🥰

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም

  • @Sinoritalove13jimin
    @Sinoritalove13jimin หลายเดือนก่อน

    የቦራ ድምፅ ነዉ ቃና ላይ😊😊

  • @mareammohammed1875
    @mareammohammed1875 หลายเดือนก่อน +2

    መጨረሻየ እዴረዱ መሆኔ አይቀርም

  • @WrwSgss
    @WrwSgss 24 วันที่ผ่านมา

    ❤ Alen

  • @AmanuelGez
    @AmanuelGez 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl 22 วันที่ผ่านมา

    ሌላ ድንጋይ🤣🤣🤣

  • @AmenMichael-w3u
    @AmenMichael-w3u 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይ መች ሽ

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ይመቻችሁ የማይሠለቸኝ

  • @tabortadesse5605
    @tabortadesse5605 หลายเดือนก่อน +1

    የውሮ ድድብና በዛ

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ውሮ ምንም ቢሆን እኮ ልጄ ናት ትናፍቀኛለች እውነትሽን ነው ልጅ ልጅ ናት

  • @Helenhabeshatube
    @Helenhabeshatube 2 หลายเดือนก่อน +4

    ውዴቼ 1000 አስገቡኝ ❤❤❤

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጩባዉ

  • @MisrakeMisrake
    @MisrakeMisrake 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጩቢቲ ይይመችህ

  • @yotube8027-o8u
    @yotube8027-o8u 2 หลายเดือนก่อน +1

    every week kenante gar

  • @yeruk9621
    @yeruk9621 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ay waro

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ የውሮ ተፈጥሮ ስሙ ምንድነው😂

  • @ALHAMDULILAH-v9f
    @ALHAMDULILAH-v9f 2 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ እሁድ ነው እንዴ ወገን

  • @saraDesta285
    @saraDesta285 หลายเดือนก่อน

    ጭቢቲ😂አንችንም ጡንጡሽን በሉሽ😅

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 หลายเดือนก่อน

    ውይ ረዱ ባል አመለጥሽ

  • @TesfayeKibret-p6g
    @TesfayeKibret-p6g หลายเดือนก่อน +1

    My love

  • @JIRENmedia114
    @JIRENmedia114 2 หลายเดือนก่อน

    bro youtube kaa jamark new 26

  • @MIKIAShaile-lk2ey
    @MIKIAShaile-lk2ey 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴ አረ ምንድነው ዘፈን ነው እንዴ 21 ደቂቃ አረ ኣስተካክሉት እጭጭ 21 ደቂቃ ብሎ ፊልም ኣለ እንዴ

  • @MomDad-g3s
    @MomDad-g3s 24 วันที่ผ่านมา

    😂😂♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @OmarDemir-zk7tj
    @OmarDemir-zk7tj หลายเดือนก่อน

    መልሻለው መልሱ

  • @getnetworku4785
    @getnetworku4785 27 วันที่ผ่านมา

    100k አስገቡኝ ❤

  • @JddjJdd-et8kh
    @JddjJdd-et8kh หลายเดือนก่อน +2

    😅❤

  • @Ana22-xx7wy
    @Ana22-xx7wy หลายเดือนก่อน

    የውሮ ነገር በዛ ብን ቀንሱልን

  • @ጋልምላፍቅር
    @ጋልምላፍቅር หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤

  • @benafkottilahun6713
    @benafkottilahun6713 2 หลายเดือนก่อน

    የምንግዜም ምርጡ ሲትኮም

  • @AbebawTilahun-n1c
    @AbebawTilahun-n1c หลายเดือนก่อน

    ጩቢt ትመቺኛለሽ!

  • @MozaRrrr
    @MozaRrrr หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅

  • @MohammadAhmed-m9h
    @MohammadAhmed-m9h หลายเดือนก่อน

    ብግ ናት ውሮ

  • @TesfayeKibret-p6g
    @TesfayeKibret-p6g หลายเดือนก่อน

    ❤🎉😮🎉

  • @marr-zu1nq
    @marr-zu1nq 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @SebrinHusniya
    @SebrinHusniya หลายเดือนก่อน

    Apple

  • @NoyesBruce-k4n
    @NoyesBruce-k4n หลายเดือนก่อน

    Robinson Gary Robinson Joseph Hernandez Robert

  • @Rawdamouhammedhassan
    @Rawdamouhammedhassan หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @anafm8184
    @anafm8184 หลายเดือนก่อน

    😀😀😀😂😂😂👌👌👌👌 ጩቢቲ መንግስት

  • @WilfredoCorallo-r1i
    @WilfredoCorallo-r1i หลายเดือนก่อน

    Cecelia Rapids

  • @ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
    @ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤😂

  • @AmenMichael-w3u
    @AmenMichael-w3u 2 หลายเดือนก่อน

    🎉😂❤😂👍🌹

  • @KedijaAdem-k4h
    @KedijaAdem-k4h หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮😮😂😂😂😅😅😊😊

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏👌🇪🇷

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 2 หลายเดือนก่อน

    Metachu @

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💝💝💝💕💓

  • @asiabaj-wh2oc
    @asiabaj-wh2oc 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @FjdtEy
    @FjdtEy หลายเดือนก่อน

    AB😂

  • @yishakAdam
    @yishakAdam หลายเดือนก่อน

    🌍🤣🏆🎖🏅🥇🐱🐺🦊🦁🤭

  • @hderayesuf
    @hderayesuf หลายเดือนก่อน

    Adseiudf

  • @sanwoo2708
    @sanwoo2708 2 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sifaanhaile
    @Sifaanhaile 2 หลายเดือนก่อน

    Well come gayes😂😂😂😂

  • @MohammadAhmed-m9h
    @MohammadAhmed-m9h หลายเดือนก่อน

    ይህ ድራማ አሰጠላ

  • @shekurmolla3266
    @shekurmolla3266 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Zaharaahasan
    @Zaharaahasan หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂❤

  • @nana2009able
    @nana2009able 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @LeulTerefe
    @LeulTerefe หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤