Best Ethiopian Classical Music ምርጥ ክላሲካል | ከተፈጥሮ ጋር | Ethiopian Music Eritrea music 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 98

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer9696 2 ปีที่แล้ว +12

    ዘመን የማይሺረዉ የማይጠገበዉ ሌላ ምን ይባላል።

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 8 หลายเดือนก่อน +19

    ትዝታን በሰማሁ ቁጥር አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል:: ሆዴ ይባባል:: ❤️❤️

    • @mulaemola-q5r
      @mulaemola-q5r 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @assefagobena4898
      @assefagobena4898 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እንዴ!!!

  • @MekonnenHaile-be8wk
    @MekonnenHaile-be8wk 8 หลายเดือนก่อน +13

    እናመሰግናለን ኑሩልን እስኪ እንድህ እያልን የድሮዉን ጊዜ እንጠብቅ እድሜ ከሰጠን።

  • @tigistgetenet5467
    @tigistgetenet5467 17 วันที่ผ่านมา

    እዉይ አወይ አወይ.................እናትየ ጎንደር አስቹየ ለሁለተኛ ጊዜ ሞሸርካት ጎንደር ከልቧ አመስግናለች። 🙏🙏🙏💐💐💐❤❤❤ጎንደሮች መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንላችሁ ። ❤❤❤👏👏

  • @tigistgetenet5467
    @tigistgetenet5467 17 วันที่ผ่านมา

    እዉይ እዉይ እዉይ...........እናታለም ጎንደር አስቹ ትችላለህ ስለድንቅ ስራዎችህ ጎንደር ታመሠግናለች💐🌺🌸። ጎንደሮች መልካም የጥምቀት በዓል እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ ተመኘሁ❤🙏👏!!!

  • @eyasuhizkel6531
    @eyasuhizkel6531 ปีที่แล้ว +2

    Yetfexirewuhabitun betikikili meyazi yasikorenal🙏🙏🙏

  • @abebaandom5458
    @abebaandom5458 8 หลายเดือนก่อน +12

    እባክህ አምላኪ ያለፈውን መልካም ዘመን መልስልን የደጋጎች የአባቶቻን እና ይእናቶቻችን ዘመን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @nebatube3328
    @nebatube3328 2 ปีที่แล้ว +5

    Instrumental music በሚል ብንወስደው ይመረጣል።በተረፈ በጣም ተወዳጅ ቅንብር ነው።

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 3 หลายเดือนก่อน +2

    ክቡር ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ ሰለአደረጉት የኢትዮጵያን መዚቃ ባዓም ላይ ሰላስተዋወቁልን ከፍያለ አክብሮት አለኝ። ረዥም እድሜ ከነሙሉ ጤንነት።

  • @MasetwalAsechane
    @MasetwalAsechane ปีที่แล้ว +4

    Betam betam kojo maraky new enwedachwaln lemangnawem del lefano

  • @tsehaytesfaye1863
    @tsehaytesfaye1863 2 ปีที่แล้ว +15

    ይሄ ሙዚቃ ሻለቃ መላኩ ኪቦርድ ዳምጠው ሳክሰፎን ፀሀይ ፍቅርተ ሰናይት ቫዮሊን ነው ጥሩ ጊዜ ነበር

  • @endalamawkindie
    @endalamawkindie 27 วันที่ผ่านมา +2

    በዋጋ የማይተመን

  • @adememirkuz9782
    @adememirkuz9782 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ወድጀዋለህ እግዜር ይባርካችሁ

  • @saskatchewans7443
    @saskatchewans7443 ปีที่แล้ว +2

    Yosif tamrat nic bro God bless you

  • @workualemu951
    @workualemu951 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሠግናለን ክላሢካል ሙዚቃ

  • @EthioClassical
    @EthioClassical 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነትም ፈዋሽ። I like it.

  • @jamilajamils9237
    @jamilajamils9237 2 ปีที่แล้ว +10

    Puts me in nostalgic mood & saddens me & make me cry. I miss my motherland. Beautiful country! BEAUTIFUL PEOPLE!

  • @DesuFent
    @DesuFent 2 หลายเดือนก่อน

    የልጅነት አዕምሮየ ነፃነት ነበረው

  • @batkerobekele3610
    @batkerobekele3610 หลายเดือนก่อน

    አገሬ ደህና ሁኝልኝ

  • @iso6275
    @iso6275 10 หลายเดือนก่อน +1

    Natural hilla

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo 7 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you God for this beautiful instrument I am enjoying as type this ♥️

  • @kindieyitayew4426
    @kindieyitayew4426 4 หลายเดือนก่อน +3

    ክላሲካል ራስን በሰመመን ወስዶ የሚስነብብ የጥብ ውጤት ነው።

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ የትዝታ ክላሲካል በሐሳብ ይዞኝ ወደፈለገው ጥርግ ይላል። በጣም ወደድኩት። አመሰግናለሁ።

  • @fikremariamtsega9266
    @fikremariamtsega9266 2 ปีที่แล้ว +3

    It ti so amazing, Please add us if there are any more! It's refreshing!

  • @OkudoGillo
    @OkudoGillo 6 หลายเดือนก่อน

    It been a country of kindness and love. May God bless this innocent community! God bless Ethiopia and it's all great Artists!

  • @mimiwelega4674
    @mimiwelega4674 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩልን ደስ የሜል ክላሲክ❤🎉

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 5 หลายเดือนก่อน +1

    Very relaxing, please keep doing. Thank you❤

    • @johngiovanni5406
      @johngiovanni5406 4 หลายเดือนก่อน

      Nice to meet you Elsa, are you aware , or know where this instrumental music originated ?

    • @mayatube5283
      @mayatube5283  22 วันที่ผ่านมา

      @@johngiovanni5406 Ethiopia

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን የማይሰለች በጣም ጥሩ ናቸው ና በርታለን

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing man ? I put you with 1980s Best Ethiopian musicians. Really really good !

  • @bluebirdRelaxation5720
    @bluebirdRelaxation5720 ปีที่แล้ว +2

    Good job❤

  • @omerhassan3395
    @omerhassan3395 2 ปีที่แล้ว +5

    Reminds me of the two years l spent in Addis Ababa and makes me very nostalgic

  • @teshaladessa196
    @teshaladessa196 2 ปีที่แล้ว +2

    Best one👌

  • @dennislimosfo
    @dennislimosfo 2 ปีที่แล้ว +2

    Well done 👍

  • @MulukanCane
    @MulukanCane หลายเดือนก่อน

    ድል,ለ,ethiopia

  • @ermiasawoke192
    @ermiasawoke192 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሔው 👋 ምስክር

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 ปีที่แล้ว +2

    Merci beaucoup 🙏🏾🎧🎶😔💖

  • @Simonkind0
    @Simonkind0 2 วันที่ผ่านมา

  • @MastewalGetnet-f5y
    @MastewalGetnet-f5y หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @AbrishAsfaw
    @AbrishAsfaw 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopian love fore ever

  • @belayketema8040
    @belayketema8040 11 หลายเดือนก่อน +1

    what / what / what a very amising instrumental classical which ever long lasting throughout . I admire them////

  • @kaasuguddata7172
    @kaasuguddata7172 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing classical

  • @ShewtShewt-p6p
    @ShewtShewt-p6p หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @DesalegnShogamo-tn4fm
    @DesalegnShogamo-tn4fm ปีที่แล้ว +2

    ተበራኩ ወገኖቼ

  • @ayanaadmass706
    @ayanaadmass706 5 หลายเดือนก่อน

    Waw great memory

  • @berhanuenyew8037
    @berhanuenyew8037 2 ปีที่แล้ว +1

    Wooooow...

  • @שבבאושחראווקה
    @שבבאושחראווקה 2 ปีที่แล้ว +3

    שיר מרגיע ומרגש😁

  • @fasilmediatube2379
    @fasilmediatube2379 2 ปีที่แล้ว +1

    Best one

  • @mohamedalkhwad1524
    @mohamedalkhwad1524 7 หลายเดือนก่อน

    The second music is simeral to one of our sudanese soung , any way its just amazing, i love it .

  • @zainabazainaba6717
    @zainabazainaba6717 11 หลายเดือนก่อน +23

    አይይይ ምናለ የድሮው ጊዜያቶች አሁንም ቢኖሩ አጀት ይበላል ማርያምን

    • @nahomiKing-jv9nj
      @nahomiKing-jv9nj 9 หลายเดือนก่อน +4

      😭😭😭😭gize Ethiopia agereee nafekechign

    • @nahomiKing-jv9nj
      @nahomiKing-jv9nj 9 หลายเดือนก่อน +1

      ageree😭😭😭😭😭😭

    • @eshetubelaineh4127
      @eshetubelaineh4127 8 หลายเดือนก่อน

      "ሁሉም እንደገና ኑሮን ቢያስላስል
      እይገኝም ከቶ ያኔን የሚመስል" ሙሀሙድ አህመድ
      እኛ ግፈኞች ነብርን አሁንም ነን ጃንሆይን ሌባ ብለን ግዜውን ንቀነው ወርቁን ጊዜ አመድ ላይ ጣልነው ይህው የጃንሆይ እምላክ እባቦችን ተክሎ እንደ ጌሾ እየተወቀጠ ህዝበ ኢትዮጲያ 40 አመት ሊሞላው ነው ገና ብዙ ይቀራል

    • @Zola-qm6se
      @Zola-qm6se 2 หลายเดือนก่อน

      Waw

    • @YehalashetKifle
      @YehalashetKifle 27 วันที่ผ่านมา

      ጊዜያቶች ሳይሆኑ የተቀየሩት የሰው አስተሳሰብ ነው እነርሱም ደግነት በክፋት አብሮነት በመለያየት የዋህነት በተንኮል በስግብግነት በጥቅሉ ፈጣሪውን የሚፈራና የሚያከብር ሳይሆን ፈጣሪውን የፈጠረው በሚመስለው ሰው ተሞላን ምናለ እንደድሮው ብንሆን

  • @NigusieAdelo
    @NigusieAdelo 3 หลายเดือนก่อน

    ትዝዕታ ያሳለፍነውን ግዛት እንዱናስታውስ የሚያደርግ መሳሪያ ነው ።

  • @MulualemMr
    @MulualemMr 6 หลายเดือนก่อน

    The beast one

  • @muhidinabebe7239
    @muhidinabebe7239 2 ปีที่แล้ว +1

    best classical music

  • @workualemu951
    @workualemu951 2 ปีที่แล้ว +5

    እውቅ ባለሙያ ሙላቱ አሥታጥቄ እናከብርሃለን

  • @woldewoubneh3168
    @woldewoubneh3168 2 ปีที่แล้ว +4

    Do you have other Ethiopian music that moves your heart, your memory and never boring music like this one?

  • @MeheretMercy-n4n
    @MeheretMercy-n4n 4 หลายเดือนก่อน

    wy betam des yemilnew gn yedro negern yastawsal

  • @DargeBelex
    @DargeBelex 7 หลายเดือนก่อน +10

    ለምንድነው ግን ክላሲካል ስሰማ ልጂነቴ ትውስ የሚለኝ።

  • @woldewoubneh3168
    @woldewoubneh3168 7 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ዐይነት ሙዚቃ የሚያቀነባብር ባሁኑ ጊዜ እንፈልጋለን

  • @zareghere2606
    @zareghere2606 7 หลายเดือนก่อน

    በኢትዮጵያ ነው ይሄ? ብጣም ስያምር

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @X8Z809
    @X8Z809 5 หลายเดือนก่อน

    Zem belo mlfat selhon new

  • @DawitNegussie-r5l
    @DawitNegussie-r5l 8 หลายเดือนก่อน +2

    ትላን ዛሬ አይሆንም

  • @AntenehPi
    @AntenehPi 6 หลายเดือนก่อน +1

    Lek new

  • @serkalemabebe771
    @serkalemabebe771 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፍዋሽ ምለው ቃላት

  • @GecheMan-o9f
    @GecheMan-o9f 2 หลายเดือนก่อน

    Hulun begizew melkam argo feterew
    Enezih ena leloch wub negeroch
    Yeftari ij sra na nachew temesgen!!!!

  • @X8Z809
    @X8Z809 5 หลายเดือนก่อน

    Alewkem

  • @BiraraReda
    @BiraraReda 6 หลายเดือนก่อน

    መንፈስን የሚያድስ ክላሲካ

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 7 หลายเดือนก่อน

    💗💗💗💗💗

  • @eshetubizuneh6863
    @eshetubizuneh6863 2 ปีที่แล้ว

    Waw

  • @SaniAHMED-v9z
    @SaniAHMED-v9z 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @tomasasabi
    @tomasasabi 7 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይ

  • @FuadAlemu-k6c
    @FuadAlemu-k6c 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢❤❤❤❤

  • @woldewoubneh3168
    @woldewoubneh3168 7 หลายเดือนก่อน

    በሉ ሙዚቀኞች ሰረችሁነ ይባርክለችሁ

  • @mohammedboru2015
    @mohammedboru2015 2 ปีที่แล้ว

    ለምን ሁለት ሙዚቃ ብቻ ሆነ?
    በተመሳሳይ መሳሪያ ሌሎች ሙዚቃዎች ወይም ዘፈኖች ቢኖሩ መልካም ነበር፣

  • @AbebechFuza
    @AbebechFuza 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤🎷🎤🎻

  • @romanvoropaevmusic
    @romanvoropaevmusic 2 ปีที่แล้ว +3

    *If you like Classical and Cinematic music, so I'm sure that you could love my compositions! 😀*

  • @learnhow1980
    @learnhow1980 4 หลายเดือนก่อน

    "Instrumental"

  • @musefakedirabdo1360
    @musefakedirabdo1360 2 ปีที่แล้ว

    it isok

  • @Kasawn-xm9ue
    @Kasawn-xm9ue 9 หลายเดือนก่อน

    መሳጭ ነው

  • @اياحبي
    @اياحبي ปีที่แล้ว +1

    waw

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 7 หลายเดือนก่อน

    💗💗💗💗💗💗

  • @HappyChocolateBonbons-md7yj
    @HappyChocolateBonbons-md7yj 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤